Тёмный

ዜማ የአምልኮ ህብረት "ቶሎ ና || Tolo Na" New Ethiopian Amharic Gospel Song by Zema Band 2014/2022 

EAGLE IWM // Eagle international worship ministry
Просмотров 270 тыс.
50% 1

Original Song by Dr. Dereje Kebede
#Mintu_Eagle #Subscribe #MeZmur
Unauthorized distribution or reuploading of this content is strictly prohibited
Don't forget to subscribe this channel so that you never miss any of new videos
_____________________________________________________
ዜማ የአምልኮ ህብረት "ቶሎ ና || Tolo Na" New Ethiopian Amharic Gospel Song by Zema Band 2014/2022
ይህን አገልግሎት መደገፍ ለምትፈልጉ በስክሪኑ ባለው አድራሻ ያገኙናል።
_____________________________________________________
Minting Eagle Worship Ministry
Facebook: / mintu-eagle-page-10717...
Telegram: t.me/mintueagl...
Tiktok:

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 133   
@user-gf5yn9yz9c
@user-gf5yn9yz9c 2 года назад
ይህ የዴሮ መዝሙር ይባርካል ግን 1ቀን ሺ እመት ነው እግዚአብሔር እላማ እለምን በክርስቶስ ለመጠቅልል ነው ንስሀ እንግባ እንቀደስ እንመስክር መክሩ ብዙ ነው ስራተኛች ጥቂቶች ናቸው !!! ነፍሳት ይድኑ ዘንድ ነው እየሱሱ ይመጣል !!!!
@tsedineyaketsela4819
@tsedineyaketsela4819 4 месяца назад
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ከዚች ምስቅልቅል አለም ናና አንተ ወዳለህበት ውሰደን እጅግ ናፍቀንሀል
@abimolla6553
@abimolla6553 2 года назад
ከ አብ ጋር ለዘላለም ምንኖርበት ጊዜ ናፍቀናል እየሱስዬ እባክህ ቶሎ ናልን
@MamusheRasta
@MamusheRasta 9 месяцев назад
እባክህ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ና 🙏🙏🙏🙏🙏
@collectiongracetv3827
@collectiongracetv3827 2 года назад
ደረጀ ከበደ ለሚለው የተቀባ ስምእባካችሁ ፀልዩ ። ይህ ስም ወደጌታ ቤት ተመልሶ ሊዘምርልን ይገባዋል ። በጣም ናፍቆኛል ።
@rhemamedia14
@rhemamedia14 Год назад
" እግዚአብሔር የናዝሬቱን ኢየሱስን በመንፈስ ቅዱስ በኃይልም ቀባው፥ እርሱም መልካም እያደረገ ለዲያብሎስም የተገዙትን ሁሉ እየፈወሰ ዞረ፥ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበረና፤ የሐዋ 10:38" በሰማይ በምድር የተቀባ ስም ኢየሱስ የሚለው ስም ብቻና ብቻ ነው!!! ከዚህ ወጪ ሌላ ስም ሊኖር አይችልም!!! ለወንድማችን ደረጄ ግን በነገር ሁሉ ጌታ እንዲረዳው በጸሎት እናስበዋለን:: ስለ ማሳሰብህ ጌታ ይባርክህ!!!
@belayneh123
@belayneh123 Год назад
የተቀባ ስም ???? ትልቅ ስህተት !! የተቀባ ስም የኢየሱስ ስም ብቻና ብቻ ነው ደረጀ በርግጥ ሊፀለይለት ይገባል በከፍተኛ ጥላቻና ዘረኝነት ውስጥ የተዘፈቀበት ጊዜ ነው የዘመረውን የማይኖር ያልኖረ ጥቁር ጠል ሰው ጠል !! ይህን ነው መፍራት መዘመር እነ ዘሪቱም ዘምረዋል ዝማሬ ከሆነ ዋናው እሱ አይደለም በህይወት ኖሮ ማለፍ ነው ዋናው !!
@dawitfirew4064
@dawitfirew4064 Год назад
​@@belayneh123 ደረጀን ዝም በሉት እሱን የመናገር አቅም የለንም ዝም ብለን መዝሙሮቹን እናጣጥምበት የፀጋ ስጦታ ከላይ ከአብ ዘንድ ነው ፀጋውን እንጠቀምበት ስለግለሰቡ መፀለይ በቂ ነው
@TameKassahun
@TameKassahun Год назад
የመናገር አቅምማ አለን ቅዱስ የእግዚአብሔር ቃል።የሳተውን በየዋህት መንፈስ አቅኑት ተብሎ ተጽፏል።
@addissuangedo5522
@addissuangedo5522 11 месяцев назад
Still, the legend is an anointed person and sings awesome songs if you are following his channel. He has not yet stopped ministering, even ministering to the people of God, I mean in sundry ways, including the contemporary vibrant songs on youtube. Please do not trynna blaspheme and degrade the righteous and make the evil righteous though you may not be interested in his critics of the decadent government for some reasons.@@TameKassahun
@user-gt8pb5og6h
@user-gt8pb5og6h 3 месяца назад
እየሱስ ቶሎ ና ናፍቆቴ በዝቶልና🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰
@richwithgod8839
@richwithgod8839 2 года назад
ጥርት ያለ ድምፅ፣ መሰሪያ ተጨዋቾችም ጭምር ቅባታችሁ ነፍስን ያረሰርሳል። በረከቶቻችን ናችሁ ተባረኩ። አትጥፉ ደግሞ።
@HanaLegesse-mq1pd
@HanaLegesse-mq1pd 2 месяца назад
ተባረኩ😢❤
@mulukenmarkosofficial
@mulukenmarkosofficial 2 года назад
በጌታ ስም በዚህ ርራ የተሳተፋቹ ሁሉ ተባረኩልኝ 🥰🥰🥰🙏
@haileyesustesfaye3583
@haileyesustesfaye3583 2 года назад
Dr Dereje kebede geta abzto ybarkeh ! enantem des bemil ena menfesen bemiyades akerareb barkachehunal zemenachu ybarek!
@eta1493
@eta1493 2 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-PpAz7DEtVPQ.html
@MICKEL_1214
@MICKEL_1214 2 месяца назад
Who's listening in 2024 🙏
@beletebeyene8412
@beletebeyene8412 2 года назад
ደስ ይላል በጣም ...ተባረኩ ! ግን... video መልቀቃችሁ ካልቀረ.... ቢያንስ በትክክል ...ዘማሪ ዶ/ር ደረጀ ከበደን 'mention' ብታደርጉና 'credit' ብትሰጡ መልካም ይሆን ነበር !🤔
@EAGLEIWM
@EAGLEIWM 2 года назад
ስለሰጡን አስተያየት እናመሰግናለን በምስራቅ መሰረተ ክርስቶስ ኮንፍረንስ ላይ ተጋብዘው ያገለገሉበት ላይቭ የመድረክ አገልግሎት ነው
@rahelkebede4271
@rahelkebede4271 2 года назад
Amen Tolo Naa😇😇🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️🧎‍♀️. Bless you all ! Much love😍😍😍!!
@pmaster2150
@pmaster2150 2 года назад
Amen😍😍 Endi Aynet Mezemure New Ahun Yemiyasefelgew😍😍😍thanks
@melesealemu1957
@melesealemu1957 Год назад
my prayer with tears is for Dr Dereje who wrote and sang such a song before long yars ago, and now he became an etnic politician and social media ordinary speacher.... don't 4get to pray for him and others like him and whole z world.... ጌታ ሆይ ስትመጣ በመንግስትህ አስበኝ😭😭😭😭
@habtamudehne8502
@habtamudehne8502 Год назад
ሰሜትህ ገብቶኛል በወቅቱ በመንፈሰ ተሞልቶ አይደለም መንፈሳዊዉን በአለም ያለዉን የሚነካ ድንቅ በመንፈሰ ቅዱሰ የተቀቡ ዝማሬዎቹን አበርክቶ ብዙዎችን ከሰብከት በበለጠ በመዝሙሮቹ መልሷል።
@addissuangedo5522
@addissuangedo5522 11 месяцев назад
That is a prejudiced hypothesis. The legend does not promote ethnic segregation. If you are an upright person, you can discern easily that Derege is against ethnic segregation, which is endorsed and executed by evil, and decadent government officials who are blindfolded and highly impacted by an ethnic segregation that has brought a blighting impact on the country, to say the least. @@habtamudehne8502
@retapaulos9674
@retapaulos9674 2 года назад
አሰየው የሚያሰኝ ስራ ነው በርቱ፣ የዘመራችሁት እውነትም ናፍቋችሁ እንደሆነ የበለጠ ግሩም ነው።
@meronbejiga2767
@meronbejiga2767 11 месяцев назад
ሁሌም ናፍቆታችን ነው
@GanetTeshome
@GanetTeshome 5 дней назад
Tebarku zemenachu ylemlim❤❤❤😂
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 2 года назад
የአውሬው እቅድ አያግኛችሁ ተባረኩልኝ
@kabodyihun1386
@kabodyihun1386 2 года назад
efffffffff reseresihu tebarekulgn tolo na maranata
@eliastekeste1352
@eliastekeste1352 Год назад
እግዚአብሔር ሆይ እኛ ናፍቀንሃል እባክህ ቶሎ ና እንፈልግሃለን ናፍቆቴ እጅግ በዝቶለን እባክህ ቶሎ ና
@amsalukeno7354
@amsalukeno7354 Год назад
Eyesus Ebakeh TOLO NA
@abigiyaeshetu6476
@abigiyaeshetu6476 2 года назад
wow geta ybarkachu des yemil amlko new geta hoy tolo na
@bezamitiku6733
@bezamitiku6733 2 года назад
I cant stop listening God bless u guys
@edenteshome9655
@edenteshome9655 2 года назад
yafuyeee tebarekilign amen tolo naaa
@asheberkebede4385
@asheberkebede4385 10 месяцев назад
I can not hold back my tear whenever i hear this song. May God Bless you Dear sons and daughters of God
@azebgebreyesus7115
@azebgebreyesus7115 2 года назад
በሰማሁት ቁጥር አለቅሳለሁ🥹🥹🥹
@natuelena1427
@natuelena1427 6 месяцев назад
Me too
@Eden_Tube
@Eden_Tube 2 года назад
እየሱስዬ የልቤ አምላክ ❤️
@millionasseghegn770
@millionasseghegn770 2 года назад
እሰይ ፥ እየሱስ የልቤ ኣንደኛ ወዳጅ
@Maa-sj4oe
@Maa-sj4oe 2 года назад
አሜንን በጣም ድንቅነው ወይ መስማት አላቆምኩም ለምልሙልኝ ናፍቆቴ ኢየሱስዬ ቶሎ ናልን
@merseahundie9061
@merseahundie9061 2 года назад
ጌታ ይባርካችሁ ድንቅ አዘማመር ነው ነገር ግን"ዘውትር የተስፋ ሰው መሆን ይበቃኛል እንጂ የከፋው ሰው አይደለም"።
@yafetsintayehu6854
@yafetsintayehu6854 2 года назад
Amen tebarek thank u
@abenase542
@abenase542 2 года назад
ቶሎ ቶሎ ቶሎ ናናናናናናናናናናናናናናናናናናና ተባረኩ😇😇😇
@penialkassahun7674
@penialkassahun7674 2 года назад
God bless you
@mihertabanore1582
@mihertabanore1582 3 месяца назад
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የአባቴ ቡሩካን
@habtamugebreselassie3850
@habtamugebreselassie3850 Год назад
እየሱስዬ እባክህ ቶሎ ናልን!!!!!!!!!!!!
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 7 месяцев назад
አሜንን ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ቶሎ ና....🤍🌅❤️🔥🙏 God bless you my dear brothers and sisters, we love you all❤️❤️🥰🥰🥰🥰😇🙏🙏
@habtamugebreselassie3850
@habtamugebreselassie3850 Год назад
እየሱስዬ እባክህ ቶሎ ናልን!!!
@melakuergudo8646
@melakuergudo8646 2 года назад
amen tolo naa mushrachin
@redeitabebe9565
@redeitabebe9565 2 года назад
ተባረኩልኝ
@dawittolosa7444
@dawittolosa7444 2 года назад
እባክህህህህህህህህህ ቶሎናናናናናናናናናና
@genetbiru132
@genetbiru132 2 года назад
አሜን ! አሜን ! አሜን ! ጌታ ሆይ ! ቶሎ ና !!! ❤️🥰🥰🥰😭😭😭 😇😇😇 ተባረኩ ። 🙏🙏🙏
@Mekdubye
@Mekdubye 2 года назад
You guys are so blessed amazing worship ❤️
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ተባረኩ!
@tiglud
@tiglud 2 года назад
O, Jesus!!! Really amazing!
@lidyaabebe9550
@lidyaabebe9550 Год назад
አሜን ሁሌ ምኞታችን አንተን ክብርህን ማየት ነው ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው።❤❤❤
@agerneshhusseinofficial9907
@agerneshhusseinofficial9907 2 года назад
I heard this amazing song when my pastor is playing it in stage ..and search it hurry to not miss it again...thank you so much for sharing this ..
@shibirebekele2145
@shibirebekele2145 Год назад
God bless you 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@achuab1937
@achuab1937 2 года назад
Tebarkachuallllll
@Gifa356
@Gifa356 7 месяцев назад
Amazing. Geta yibarkachu. Just flawless. What a song and what an amazing message it entails. The chemistry of the choirs is also in another level.
@misganakassa123
@misganakassa123 2 года назад
ድንቅ ዝማሬ
@gatagata6649
@gatagata6649 2 года назад
Good 👍 👍 thanks very good
@metijirata5108
@metijirata5108 2 года назад
Uuuuu betam Des yilal 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tegegnyetese4401
@tegegnyetese4401 Год назад
Zemenachihu yibareki!!!🙏🙏🙏🙏
@enu539
@enu539 Год назад
Eyesus tolo Na!🙇🏿🙌🙏🙏⏰⏰
@flowergirl6507
@flowergirl6507 2 года назад
Wowww amazing worship 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@keamlakkecha5746
@keamlakkecha5746 2 года назад
Amen tolo na geta🥰
@timketukochere6944
@timketukochere6944 2 года назад
thank you
@nathanielejeta
@nathanielejeta 2 года назад
What a sound …what a vocal and what a amazing worship wow. U guys u r blessed.
@jkaiojkaio4336
@jkaiojkaio4336 2 года назад
ተባረኩውዶችየጌታልጆች
@yitehaile9050
@yitehaile9050 Год назад
ቶሎ ና የተወደዳችሁ ተባረኩልኝ
@wakjiragirma6208
@wakjiragirma6208 Год назад
Kebad mezmur nw .....
@nardostsegaye5178
@nardostsegaye5178 2 года назад
Geta abzto yebarkachu. Ye geta grace yebzalachu. I'm so proud of u guys God bless u I love u guys.
@Toselamdeseta
@Toselamdeseta 2 года назад
Aneeeeeen! Tolo yimetalene 🙏
@selamawitfikre8006
@selamawitfikre8006 2 года назад
Oh ma god!!!!!!!
@solomonalemayehu1916
@solomonalemayehu1916 2 года назад
Wow amazing worship bless you all
@user-sj3rv2rr7x
@user-sj3rv2rr7x 2 года назад
Wowowow Amneeee Amneeeee Amneeeeee gerum zemar nw tabareku bebizu zamanachu bgeta yetabarkieeee yehun wudochi 😍😍😍😍
@misganabayisa6798
@misganabayisa6798 2 года назад
wow amazing berki belu
@beeddakkosolomon7835
@beeddakkosolomon7835 2 года назад
🙏🙏🙏❤❤❤ተባረኩ
@dawitpetros7062
@dawitpetros7062 2 года назад
bless you more ... am blessed by this song
@olyadbekako2766
@olyadbekako2766 2 года назад
Maranatha
@yedidyaseifu4216
@yedidyaseifu4216 2 года назад
በጣም ደስ ይላል ተባረኩ። ግን ለወደፊቱ የመዝሙሮችን ግጥሞች (lyrics)በደንብ አድምጡ። y’all are blessed!!
@EyerusBacha-hq2ev
@EyerusBacha-hq2ev Год назад
ተባረኩ እኔም በጣም ናፍቆኛል የዚአለም ኑሮ አስጠልቶኛል እየሱስ እባክህ እባክህ ቶሎ ቶሎ ቶሎ ና
@adisemosisa2262
@adisemosisa2262 8 месяцев назад
let us pray for our brother singer of this song dr Dereje kebede for his last journy not to miss his lord at the end of this days.
@bcyeabsera9671
@bcyeabsera9671 2 года назад
Amazing worship. Amen Maranata Jesus. Tebareku yabezalachu endezi wonderful zemare
@betheldawit9249
@betheldawit9249 2 года назад
owwwwwwwww eyesusyeee tolotnalegn
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 10 месяцев назад
ተባረኩ 🙏🙏💜💜💜
@truestorytellers1958
@truestorytellers1958 2 года назад
What kind of heart touching lovely song it is.
@mekdestamiru6931
@mekdestamiru6931 2 года назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@EndriasYetera-gc1pj
@EndriasYetera-gc1pj 5 месяцев назад
❤❤
@enatterfe1152
@enatterfe1152 2 года назад
Tebareku
@ruthhailemariam9206
@ruthhailemariam9206 2 года назад
This is beautiful 🥺🥺🙌🙌
@abrahambezabih5122
@abrahambezabih5122 4 месяца назад
ተባረኩ
@israelmolla4040
@israelmolla4040 2 года назад
You guys you are blessed I love u all ❤️❤️❤️
@kingdomvoice1
@kingdomvoice1 Год назад
ክርስቶስ በአንደኛው ክፍለ ዘመን በሐዋሪያት ትውልድ አንዳንዶች ሞትን ሳይቀምሱ ተመልሷል። ይህንን ለማወቅ የመፅሐፋን ቅኔያዊ እና አቡቀለምሳዊ አፃፃፍ ልንረዳ ይገባል። ማቴዎስ 16 27፤ የሰው ልጅ ከመላእክቱ ጋር በአባቱ ክብር ይመጣ ዘንድ አለውና፤ ያን ጊዜም ለሁሉ እንደ ሥራው ያስረክበዋል። 28፤ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰው ልጅ በመንግሥቱ ሲመጣ እስኪያዩ ድረስ እዚህ ከሚቆሙት ሞትን የማይቀምሱ አንዳንድ አሉ። ጌታ ኢየሱስ ዳግም የተመለሰው እሱን ሲሰሙት ከነበሩት መካከል አንዳንዶች በስጋ ህይወት እያሉ እንደነበረ ከላይ በተጠቀሰው ጥቅስ መረዳት እንችላለን። የተፃፈውና የተፈፀመው የትንቢት ቃል ሁሉ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ከሆነ እነ ሐዋሪያው ያዕቆብ "የጌታ መምጣት ቀርቦአል ፣ ፈራጅ በደጅ ፊት ቆሞአል" ያሉት እየቃዡ ሳይሆን በእርገጥኝነት በራሳቸው በሐዋሪያት ትውልድ ክርስቶስ ዳግም እንደሚመለስ በመንፈስ ስለተረዱ ነበር። ክርስቶስ ራሱ ለሐዋሪያው ዮሐንስ "በቶሎ እመጣለሁ"ሲለው መቼም ተሳስቶ አልነበረም። በአጭሩ "ማራናታ" የመጀመሪያዎቹ ክርስቲያኖች ፀሎት/መዝሙር እንጂ የኛ አይደለም። እውነትን ለማወቅ የምትፈልጉ ቅዱሳን ይሄንን ቪዶዮ ተመልከቱት፦ ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-9AAc0bh1raM.html
@AshenafiTakiso
@AshenafiTakiso 4 месяца назад
Amen getachin tolo na tebarekulign❤❤❤❤❤
@issacibrahim2447
@issacibrahim2447 2 года назад
አሜን ጌታ ሆይ ቶሎ ና😭😭😭😍😍😍
@samitesfa6252
@samitesfa6252 2 года назад
Wow
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 2 года назад
ኧረ አሜን ጌታ ቶሎ ይምጣ፡፡
@shalomtadese2425
@shalomtadese2425 2 года назад
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
@user-zx4wr2kg1d
@user-zx4wr2kg1d Год назад
amen amen tolo na tbrku wudoche!!!!!!!!!
@samiwolde2753
@samiwolde2753 2 года назад
This is amazing
@redietalemu1632
@redietalemu1632 2 года назад
😇
@tizitaabate6850
@tizitaabate6850 2 года назад
So good 👍
@RahelBuze
@RahelBuze Год назад
Wedoch tebarku
@hiwotteshale727
@hiwotteshale727 2 года назад
♥️💯😘
@user-hv3qr2uz9l
@user-hv3qr2uz9l 2 года назад
ተባረኩ🙌❤❤❤
@saronwodajeneh6980
@saronwodajeneh6980 2 года назад
Blessings!
@mulugetayimam1993
@mulugetayimam1993 Год назад
Yes amen
@dedu3229
@dedu3229 11 месяцев назад
😢😢😢
@lidiyalijalem1294
@lidiyalijalem1294 2 года назад
Eyesusye nafkotachen tolo nalen😓❤
@debashmathewos2282
@debashmathewos2282 5 месяцев назад
Tebareku❤🙏
@gospeltrack4106
@gospeltrack4106 2 года назад
You are blessed 😍😍 I love this song But as a limite you don't give a credit to the main singer
@EAGLEIWM
@EAGLEIWM 2 года назад
ኮንፍረንስ ተጋብዘው ላይቭ ያገለገሉት አምልኮ ነው
Далее