Тёмный
No video :(

ዝምተኛው መነኩሴ አባ ዮስጦስ - ክፍል 1 / Aba Yostos - Part 1 Orthodox Tewahedo Film - Ye Kidusan Tarik 

የቅዱሳን ታሪክ / Yekidusan Tarik
Подписаться 173 тыс.
Просмотров 620 тыс.
50% 1

አባ ዮስጦስ (ዝምተኛው መነኩሴ)
~እኒህ ደግ ግብጻዊ አባት ካረፉ እነሆ ዛሬ (ታኅሣሥ 10) 40 ዓመት ሞላቸው::
~ጻድቁ ከተደነቀ ዝምታቸው ባሻገር "አሁን ሰዓቱ ስንት ነው?" በሚል ድንገተኛ ጥያቄአቸው ይታወቁ ነበር::
~ለቀዳሚው ሊቀ ዻዻሳት አቡነ ሺኖዳ ሣልሳዊም ቅርብ ወዳጅ ነበሩ ይባላል::
~አባ ሺኖዳም "እግዚአብሔር አባ ዮስጦስን በ20ኛው ክ/ዘ ያመጣቸው በ4ኛው መቶ ክ/ዘ የነበሩ ቅዱሳንን ሕይወት በገሃድ ለማሳየት ነው" ማለታቸውም ይነገራል::
የአባ ዮስጦስ በረከትም በእኛ ላይ ይደርብን:: አሜን::
ዝምተኛው መነኩሴ አባ ዮስጦስ - ክፍል 2 /
• ዝምተኛው መነኩሴ አባ ዮስጦስ - ክ...

Опубликовано:

 

28 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 790   
@ermiyasagdaw6301
@ermiyasagdaw6301 6 лет назад
ከደጅህ ስደርስ ልቤ ይመታል ወደ ማደሪያህ እግሬ ተነስቷል ኦጌታዬ ሆይ(3) ልቤአንተን ይመኛል ህይወቴን ላንተ ልሰጥ መጣሁ ለኃጢያቴ ይቅርታ ካንተ እሻለሁ ኦጌታዬ ሆይ(3) መንገድህን አሳየኝ የአንተ መንገድ እጅግ ይከብዳል የጽድቅህ ፈተና ማለፍ ይጠይቃል ኦጌታዬ ሆይ(3) ጥበቃህ ይደንቃል ደካማ ብሆን በራሴ ባልችለውም አንተ በኔ ካለህ ድል አደርገዋለሁ ኦጌታዬ ሆይ(3) አሸንፈዋለሁ እጅግ መሳጭ ታሪክ ነው በዛላይ መዝሙሮቹ
@user-gu4rt4yf6u
@user-gu4rt4yf6u 6 лет назад
erma agdaw መዝሙሩ በአድዮ ካለሽ ላኪልኝ
@fekaduget8693
@fekaduget8693 6 лет назад
መዝሙሩ ከታሪኩ ጋር የተዋሀደ ነው ። ይመስጣል ። እንዴት ማግኜት ይቻላል ።
@user-hj9ip1vt4j
@user-hj9ip1vt4j 6 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-dr6fb6zm2x
@user-dr6fb6zm2x 5 лет назад
የዘማሪውን ስም ንገሩኝ በማርያም
@StMaximustheFighter8
@StMaximustheFighter8 5 лет назад
አሜን፫ አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያስማልን
@user-lk7th3in6k
@user-lk7th3in6k 5 лет назад
አባ ዮስጦስን ሳይ አለም ያስጠላኛል እግዚአብሔር ሆይ እባክህን አንተን ላገልግል በቀርች ህይውቴ መኑሪ እራሱ ያስጠላኛል ስድት መኑር እራሱ ፈተና ነው ስባት አምት ከሀገር እርቁ መኑር ደከምኝ ቤተክርስቲያን ሂጅ የምፀልይበት ቀን ናፈቀኝ
@pezapet411
@pezapet411 4 года назад
እማ አይዛሽን
@user-dr7ch2oz5z
@user-dr7ch2oz5z 2 года назад
አይዞሽ እማየ ሁላችንም ነን እኔ አራት አመት ሆንኝ ሁሉም ለበጎ ነው ወይኩን ፍቃዳህ በይ
@zahraasd3326
@zahraasd3326 Год назад
B tekikile eheita sedate bezu nawe fitanew ename 10 amet nawe egizeabeheri yekeri elagi edawe eji kabedi nawe
@Mahider-ye2gb
@Mahider-ye2gb Год назад
yzosh❤❤❤🙏
@user-sj9ll4rf1d
@user-sj9ll4rf1d 10 месяцев назад
ለበጎነው ክርስቲያን ተስፈኛነው❤😢
@user-xl2xv5pb6s
@user-xl2xv5pb6s Год назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ሂወት የስመዐልና ❤️❤️❤️
@user-vr7ll5ii2o
@user-vr7ll5ii2o 2 года назад
የአባቶቻችን ርድአት በራከት ኣየለይን ኣሜን(3)👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏⛪⛪⛪⛪⛪
@hailahails8365
@hailahails8365 Год назад
❤❤💒💒💒🙏🙏🙏
@mazayeshitilamaza6554
@mazayeshitilamaza6554 Год назад
የአባቶች በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@fycy4550
@fycy4550 Год назад
ፃድቁ አባታችን በረከትአቸው ይደርብን💒🙏
@user-dz7pj1cz6b
@user-dz7pj1cz6b 3 месяца назад
Amen
@user-dz7pj1cz6b
@user-dz7pj1cz6b 3 месяца назад
Bzu menfesawi film tayalesh anchi
@user-io8uo2zj8t
@user-io8uo2zj8t 19 дней назад
የቅዱስ ዮስጦስ ፀሎታቸው ምልጃቸው ኣይለየን በረከታቸው ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ephronfisseha5608
@ephronfisseha5608 8 лет назад
ይህን ፊልም ለአቀናብረውና ተርጉመው ላዘጋጁልን ሰዎች እግዚአቢሄር ፀጋውን ያብዛላቹ።
@user-on1cl1nl4m
@user-on1cl1nl4m 7 лет назад
Amen Amen Amen
@mentewabyeeamharalijnegn8186
@mentewabyeeamharalijnegn8186 7 лет назад
Ephron FissehaAmen yabezalchew
@user-nf3ji3vv9p
@user-nf3ji3vv9p 7 лет назад
Ephron Fisseha Amen amen amen
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 7 лет назад
Ephron Fisseha አሜን አሜን አሜን!
@user-gi2nh5wr5p
@user-gi2nh5wr5p 6 лет назад
Ephron Fisseha አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛላቸው
@sosnamaktaw5093
@sosnamaktaw5093 5 лет назад
ዝም ብለን እግዚአብሔር እናመስግን እግዚአብሔር አመስግኑት የአባታችን አባ ዮስጦስ በረከት በሁላችን ላይ ይሁን አምላክ ሆይ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ሳየው
@user-ew8wv8fn3s
@user-ew8wv8fn3s 2 года назад
Aman Aman Aman😥🙏
@haniget6645
@haniget6645 6 лет назад
ማናችንም በራሳችን መልካም አይደለንም… ለሁላችንም የእግዚአብሔር ምህረት ያስፈልገናል፡፡ በአርምሟቸው የሚታወቁት አባታችን አባ ዮስጦስ በጸሎታቸው ያስቡን!! ዝማሬዎቹ በጣም ደስ ይላሉ
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 года назад
እህት ወድሞቸ በአላማዊ ነገር ግዜአችነን ማባከን ይቅርብን የመምህር ተስፋየ አበራን የገጠመኝ ትምህርት ገብታችሁ ስሙልኝ በእግዛቤሄር ስም እጠይቃለሁ
@demeweztasfaee3496
@demeweztasfaee3496 10 месяцев назад
እየሰማን ነው እህታችን 😊😊😊❤❤❤
@ebrahit55
@ebrahit55 4 месяца назад
❤❤🥰🥰😊
@user-nl2fs2cc2l
@user-nl2fs2cc2l 3 месяца назад
በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋሉን ያዕድለን
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 3 месяца назад
አቤቱ የአባታችን የአባ ኤዎስጣቲወስ ረደት በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን አባታች በፀሎትህ አስበን ⛪👏🙏😢😢😢😢😢😢💚💚💚💛💛💛❤❤❤❤
@Tsgehaylay-ns8pv
@Tsgehaylay-ns8pv 6 месяцев назад
ኣሜን በረከታቸው ይደርብን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@tamriakendalmtamria460
@tamriakendalmtamria460 6 лет назад
የአባቶቻች የፃድቃን የሠማዕታት ፆሎትና ልመና ይጠብቀን።በርከታቸው ይደርብን
@taekwondoitf1216
@taekwondoitf1216 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@TheRealPauli
@TheRealPauli 4 месяца назад
አሜን።
@yemariyemlij3969
@yemariyemlij3969 7 лет назад
Amen amen amen kale hewot yesamelan
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 лет назад
እንደ አዲስ ለ፪ኛ ግዜ አይሁት ቢደጋገምም የቅዱሳን ታሪክ #እግዚአብሔር በእነሱ አድሮ የሚሰራውን ሲታይ አይን በእንባ ይሞላል እጅንም አፍ ላይ ያስጭናል የቅዱሱ በረክት እረዴታቸው አይለየን። ላቅራቢዎቻችንም የ ህይወትንም ቃል ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@Demke-sb8cz
@Demke-sb8cz 9 месяцев назад
በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-ev9zb7ov9d
@user-ev9zb7ov9d 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ይሰማልን የኣባታችን ረዲአት እና በረከት ኣይለየንም አሜን አሜን አሜን
@baftehailu5060
@baftehailu5060 11 месяцев назад
aba yostos is the best monk in the egypt
@fyhggvggg3425
@fyhggvggg3425 7 лет назад
የአባቶቻችን.በርከት.እርዳኤት.እድሆም.ፀሎታቸው.ይጠብቀን.አሜን
@user-vo4uy8kc6n
@user-vo4uy8kc6n 7 лет назад
ያባቶቻችን ፀሎት ብርክታቸው ይድርብን
@asterargaw1739
@asterargaw1739 6 лет назад
Fyhgg Vggg Amen Amen Amen
@AbdulAbdul-fm2rz
@AbdulAbdul-fm2rz 6 лет назад
Fyhgg Vggg አሜን አሜን አሜን
@AbdulAbdul-fm2rz
@AbdulAbdul-fm2rz 6 лет назад
Fyhgg Vggg አሜን አሜን አሜን
@tsigewerklul6922
@tsigewerklul6922 5 лет назад
እልልልልልል
@addisalmbrhn5944
@addisalmbrhn5944 6 лет назад
የቅዱሳን አምላክ ለእኛም ፍጥኖ ይድርስልን ጠፈተናልና ያድነን አሜን
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በርከታችሁ ይደርብን
@helendiro7606
@helendiro7606 Год назад
እንደ : አባ : ዮንጣስ: መመረጥ :ምነኛ :መታደል ነው ።🙏🙏🙏❤
@cell9765
@cell9765 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ፀሎታቸዉ እረደታቸዉ አይለየን ክብር ምሰገና ለቅድሰት ድግልማርያም ልጂ
@chamlingkt8367
@chamlingkt8367 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን የአባታችን እረዴት በረከት ፀሎትና ልመናቼዉ በሁላችንም ላይ ይደርብን ኢሔን መንፈሳዊ ፊልም ላዘጋጃችሁልን ለሁላም እግዚአብሔር የልባችሁን መሻት ይፈፅምላችሁ አሜን (፫)
@user-kq2ox8nf1c
@user-kq2ox8nf1c 3 года назад
በረከትዎ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@endaletesfayr8472
@endaletesfayr8472 8 лет назад
የአባ ዮስጦስ በረከታቸው ይደርብን
@alemalem3356
@alemalem3356 3 года назад
አሜንአሜንአሜን
@user-yl4wn8qx9q
@user-yl4wn8qx9q 2 года назад
አሜን አሜን አሜን በረከታቸው ይደርብን
@yordimenber7075
@yordimenber7075 8 лет назад
በረከቱን ለኛም ባሪያወቹ ይደርብን
@asasfrft610
@asasfrft610 5 лет назад
ቃል ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@RobelBaby
@RobelBaby 3 года назад
Amrnsolomon 😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😘
@user-ts2dd9oc1k
@user-ts2dd9oc1k 7 месяцев назад
የ ጌታ ፍቅር ትልቁ ፍቅር ነው። ❤
@user-fc4ep8ex9u
@user-fc4ep8ex9u 8 лет назад
ቃሊዕዮትን የሰመሊን አሜን
@hdjhdjjdgd8709
@hdjhdjjdgd8709 7 лет назад
አሚን አሚን አሚን የቅዱሣን በረከታቸው አይለየን
@etaneshehaylu5325
@etaneshehaylu5325 6 лет назад
የአባቶቻ ችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን
@frtunamelese5177
@frtunamelese5177 3 года назад
የፃድቃን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን 🙏
@user-on2io2jq3e
@user-on2io2jq3e 5 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያስማልን
@birhaneniguse2938
@birhaneniguse2938 6 лет назад
የአባቶችንን ርድኤት በርከታችው አይለየን አሜን ፫
@seblewengelgasaw2932
@seblewengelgasaw2932 Год назад
አሜን አሜን
@user-pg5bl6iv5p
@user-pg5bl6iv5p 3 года назад
አባ ዮስጦስ ፆለትና ምልጃው ከኛጋ ይሁን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@hiwothabesha3524
@hiwothabesha3524 Год назад
እንደ ወቅዱስ እንጦስ አይነት ልብ ይሰጠን ለሁላችንም ሀገራችንን ማራት😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@seralemassefa250
@seralemassefa250 8 лет назад
AMEN AMEN AMEN BEREKETACHEW YDIRESEN
@tihunez3410
@tihunez3410 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለንሳህ ምት ያብቃን ለሁላችንም እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
@user-kg8xg5rl9f
@user-kg8xg5rl9f Год назад
አሜን አሜን አሜን በረከተወ ይድረሰን
@user-db9od2eb9f
@user-db9od2eb9f 7 лет назад
Kale hiwet yesmealna berekete aba yostos ayfeleyena amen
@aweaman1497
@aweaman1497 6 лет назад
እግዚአብሔር ይባርካቹሁ ወደ እርሱ እንድንቀርብ ይርዳን ይች አለም ቀሪናትና ለንሳሀ ሞቱ ያብቃን በቸርነቱ ይጎበኝን አባቶቼና ወንድሞቼ በረከታቹሁ ይደርብን አሜን
@KuwaitKuwait-zt7qs
@KuwaitKuwait-zt7qs 5 лет назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@HayatHayat-fp6oz
@HayatHayat-fp6oz 4 года назад
አሜን አሜን ከሜን 👏
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@ghostuki12v
@ghostuki12v 3 года назад
Amen
@user-oy9np2ri3d
@user-oy9np2ri3d 3 года назад
Amen amen amen
@user-gx7oh7ip9x
@user-gx7oh7ip9x 6 месяцев назад
የአባቶች በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@hdjid988
@hdjid988 2 месяца назад
የአባታችን በረከት በኚ ላይ ይደርብኝ አባቴ ❤❤❤❤
@mahilove5428
@mahilove5428 6 лет назад
የአባቶቻችን በረከት እረደት ይደርብን
@user-rc2nc2uk7z
@user-rc2nc2uk7z 8 лет назад
አሜን የአባቶች በረከት ይደርብን
@aishaa4265
@aishaa4265 7 лет назад
יעל אלמו
@hellenalemu842
@hellenalemu842 7 лет назад
Yeabatochachin Bereketachew yiderbin Amen Amen Amen kalehiwotin yasemalin
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Год назад
በረከታቸው ይደርብን። አሜን አሜን አሜን
@user-cs2fx6kh9m
@user-cs2fx6kh9m 7 лет назад
ያባቶች እረዴት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@bewhoyouareethiopian942
@bewhoyouareethiopian942 7 лет назад
እመብርሀን እናቴ አሜን አሜን አሜን
@yangohishano4530
@yangohishano4530 7 лет назад
እመብርሀን እናቴ amenamenamen
@ewtsxwesa9251
@ewtsxwesa9251 6 лет назад
Ameen Ameen Ameen
@fhgg6019
@fhgg6019 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን ያባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜንንንንን
@rozamar2210
@rozamar2210 7 лет назад
Amen amen
@user-cl8po1ps5c
@user-cl8po1ps5c 6 лет назад
Amennnn
@user-cl8po1ps5c
@user-cl8po1ps5c 6 лет назад
Egziyabeher ymesgen lant mn ysanhel abat
@hennaab9136
@hennaab9136 5 лет назад
በረከታቸው ይድረሰን አሜን አሜን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ ስለ ቅዱሳን ስትል ማረን ይቅር በለን😢😢😢
@zainazaina2750
@zainazaina2750 2 года назад
ኣሜን፫ የኣባታችን ፆለት እና በረከቱ ይደርብኝ ኣሜን፫
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 2 года назад
እግዚአብሔርን አመሥግኑ የአባታችነሰ በርከት ይደርብን አሜን
@user-tj9hz9wq9f
@user-tj9hz9wq9f 2 года назад
የአባታችን በረከታቸው አይለየን አሜን
@user-bm4ik4ge7o
@user-bm4ik4ge7o 8 лет назад
አሜን በረከታቸው ይደርብን
@user-gu4rt4yf6u
@user-gu4rt4yf6u 6 лет назад
ውይ ደስ ሲል እረጅም ግዜ ስፈልገው አባታችን በረከቶ ይደርብኝ
@mohammadnoor9744
@mohammadnoor9744 8 лет назад
አባዮስጦስ በረረከትሁይደርብን አሜን
@user-mt8gf6eh6i
@user-mt8gf6eh6i Год назад
የአባቶቻችን በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን ❤
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 лет назад
የአባታችን ፀልት ልምና ይድርብን አሜን አሜን አሜን በእውነት ይህነን ለእርብው ስው እናመሰግናልን በጣም እግዚአብሔር አምላክ እኛንም በቤ ቴ ያፀናን አሜን መታድል ነው የኦርቶዶክስ መሆን አምላኬ መድሃኒት አመስግንሀልሁ !!
@yekidusantarik
@yekidusantarik 6 лет назад
amen
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 лет назад
የቅዱሳን ታሪክ - History of Saints አሜን፫♥♥♥♥♥♥
@lovegrace8245
@lovegrace8245 6 лет назад
አይዲየ የመቤቴ ልጅ Haymnot aydenem medan begat eysuese becha new
@hdbsahdphd6223
@hdbsahdphd6223 6 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-qs8by4fe6u
@user-qs8by4fe6u 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-xv4bt5pg1l
@user-xv4bt5pg1l 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን ለሀላችሀም ቃለ ህይወት ያሰማልን የአባቶችቻችን አምላክ ይክበር ይመስገን በረከታቸው ይደርብን አሜን
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@mimicoetho1286
@mimicoetho1286 7 лет назад
በረከታቹው ይደርብን
@samiraderbew6759
@samiraderbew6759 7 лет назад
amen amen amen kale hiwet yasemalin
@jjhhh4700
@jjhhh4700 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከታቼው ይደርብን
@user-qj8xu9hy8b
@user-qj8xu9hy8b 2 года назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የቅዱሳን ረድኤት በረከት ይደርብን አሜን
@user-hi7fr6dx6w
@user-hi7fr6dx6w 7 лет назад
አሚን አሚን አሚን ቃለኽይወት ያሠማልን
@teameema2680
@teameema2680 7 лет назад
Amen Amen Amen
@merietyo5143
@merietyo5143 7 лет назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜንን ቃል ሂወት ያሰማልንንን
@asu9191
@asu9191 7 лет назад
አሜን ፆለት ልመናቸው አይለየን !!!
@smartsmart4371
@smartsmart4371 5 лет назад
አሜን፫
@user-hw3ue5xn1n
@user-hw3ue5xn1n Год назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@aziebabraham5586
@aziebabraham5586 3 года назад
አሜን አሜን አሜን ጾሎታችው አይለይን በረከታቸው ይደርብን
@etagegnyosef9411
@etagegnyosef9411 2 года назад
Amen abtu egzabher hye bedelachenen yker belen 💔💔😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏
@elisabetb.wyemeynafaky1931
@elisabetb.wyemeynafaky1931 2 года назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ያባቶቻችን በርከት እርዴት ከሁላችን ጋር ይሁን 👏
@user-sf5pd7sh3s
@user-sf5pd7sh3s 7 лет назад
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-qm1qk2xf5r
@user-qm1qk2xf5r 8 лет назад
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን የቅዱሣን ረዴት በረከታቸው ይደርብን
@user-qs8by4fe6u
@user-qs8by4fe6u 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@sallamkann3472
@sallamkann3472 3 года назад
አሜን አሜን አሜን
@luwamgetahun2127
@luwamgetahun2127 7 лет назад
Amen yekudusan melaikt xelot kegnaga yhun amen amen
@helenlove4546
@helenlove4546 6 лет назад
የኣባታችን ጸጋቸው ይብዛልን እግዚአብሔር የሃይማኖት ኣባቶችን ይጠብቅልን። ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@jenatdemesa6733
@jenatdemesa6733 8 лет назад
Sel kaleue yekaleue balebete Lewele egzaebehere semeue yetemsegni yihun Amen kale hiwoetn yasemalen Amen betame dessssssss yelale yemsegen fetare Amen bereketaeshewe yederebene Amen Ayeleyene Amen lezlalemeue Amen ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@asterabeba5149
@asterabeba5149 8 лет назад
yabatcen berket yederben amen amen amen
@meribimerw1226
@meribimerw1226 6 лет назад
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@samewesen850
@samewesen850 8 лет назад
አሚን ቃለሂወት ያሰማልን
@abebaembiale3452
@abebaembiale3452 10 месяцев назад
የአባቶች በረከት ይደርብን❤❤❤❤❤❤።
@jesusmyking9398
@jesusmyking9398 3 года назад
I'm catholic, I love orthodox tewahdo films, I love ma catholic church ⛪ & ma orthodox tewahdo church ⛪ ❤
@habtestiongebra9882
@habtestiongebra9882 8 лет назад
በረከታቸው ይደርብን እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን።
@ethipoianegi2680
@ethipoianegi2680 5 лет назад
Amen
@user-fv2tp1og8e
@user-fv2tp1og8e 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@user-gk2tk2cv5h
@user-gk2tk2cv5h 4 года назад
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@jjpp844
@jjpp844 3 года назад
አሜን
@user-vx7vc8fq9y
@user-vx7vc8fq9y 10 месяцев назад
አሜን፡ያባታችን ያባ ዮሥጦስ በረከት ይደርብን
@heedaakeedas5626
@heedaakeedas5626 2 года назад
አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን እረድኤታቸዉ በረከታቸዉ ጸሎታቸዉ ይደርብን
@sarasara1359
@sarasara1359 7 лет назад
Amen amen amen yekidusan teradayinet keja gar yihun amen
@abac2092
@abac2092 4 года назад
አሜን ቃለህይወት ያሠማልን ያባቶቻችን ፆለታቸዉ የቅዱሳን ረዴታቸዉ በረከታቸው አይለየን አሜን በእዉነት ተርጉማችሁ ለእኛ ለምታደርሱን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ አሜን
@nardosezewudu3524
@nardosezewudu3524 2 года назад
አምላኬ ሆይ አተ ይቅር በለኝ ሀጤተኛ ልጅህ ነኝ ቸር ነህ እና እግዛሃቤር ይመስገን ላዘጋጅልን ይህን ትምህርት እግዛሃቤር ይስጥልን
@balayneshalebe3426
@balayneshalebe3426 6 лет назад
የአባቶቻችን በረከት ለሁላችን ይድረሠን አምላኬ ሆይ በምህረትህ አሥበኝ እኔ ሀጢያተኛ ነኝ ሥለ እናትህ ሥለ ድንግል ማርያም ብለህ የደረሠብኝን ጭንቀትና መከራ አንተ መቻሉን ሥጠኝ ጊታየ ሆይ ይች አለም ከንቱ ነች
@user-dn9xi6up4n
@user-dn9xi6up4n 6 лет назад
Balaynesh Alebe አሜን
@thanithani8833
@thanithani8833 7 лет назад
የአባቶቻችን በፀሎትና ልመናቸው ይድርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@BisratB-io1dj
@BisratB-io1dj 7 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@Samsung-dy1bm
@Samsung-dy1bm 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ምገዴ ን ም ራኝ 🙏🙏🙏
@GugGg-sr5pe
@GugGg-sr5pe Месяц назад
አባ ዮስጦስ አምላክ ሆይ አቤቱ በአለማዊ እዳልጠፈ በደጂህ አፅናኝ 😭😭😭አቤቱ አምላክ ሆይ ማረኝ😭😭😭😭😭
@user-fq9uy6je8g
@user-fq9uy6je8g 6 лет назад
የአባቶቻች በረከተ ይደረሰን አሜን አሜን አሜን
@user-jo3ou8yt3p
@user-jo3ou8yt3p 6 лет назад
የቅዱሳን መኖኩሴ ረድኤት በረከት ይደርብን
@user-on1cl1nl4m
@user-on1cl1nl4m 7 лет назад
Amen amen amen kalehiwot yasemaln
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 6 лет назад
የአባታችን እረደኤት በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 3 года назад
እግዛቤሄር አምላክ ስደተኞችን ሳይንቅ አብሮን በመሆን እና መሰድድ ቃሉን በየቦታው ያሰማናን ክብር ለእሱ ይሁን የሁላችነንም ቅዱስ ቃሉን የምንሰማበትን ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን፫ የእግዛቤሄርን ቃል በየቦታው ለምታስቀምጡልን ጸጋውን ያብዛላችሁ አሜን ፫
@mebreaxumawi821
@mebreaxumawi821 8 лет назад
በረኸቶም ኣይፈለየና ኣሜን።
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 лет назад
M. B አሜን፫
@zebidermami7614
@zebidermami7614 6 лет назад
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለ ህይወት ያስማልን
@meribimerw1226
@meribimerw1226 6 лет назад
M. B አሜን
@KS-zn8ch
@KS-zn8ch 6 лет назад
M. B ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@lilya6824
@lilya6824 6 лет назад
አሜን
@kuri847
@kuri847 6 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን የአባቶቻችን በረከት ይደርብን
@yemaryamgta5162
@yemaryamgta5162 8 лет назад
amen amen amen ye abtachin berkat yedarbin Egzabhar lbona yestn Egzabhar fikr newu 😭😭😭😭
@dawitm472
@dawitm472 2 года назад
እግዚአብሔርን አመስግኑ ☦☦☦✝✞✣
Далее
ЛОВИМ НОВЫХ МОНСТРОВ В LETHAL COMPANY
2:42:22
what will you choose? #tiktok
00:14
Просмотров 6 млн
ЛОВИМ НОВЫХ МОНСТРОВ В LETHAL COMPANY
2:42:22