Тёмный

ዝምተኛ መሆንዎን የሚያሳዩ 8 ምልክቶች | 8 Signs that shows you are Introvert! 

TONA MEDIA - ቶና ሚዲያ
Подписаться 9 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

#Introvert #Psychology #Psychaddis

Опубликовано:

 

3 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 33   
@hananahmed1660
@hananahmed1660 2 года назад
ሱባሀን አላህ ይሄ ሁሉ የዝምተኛ ባህሪ የኔን ባህሪ የነገርክኝ ነው የመሰለኝ ይገርማል ዝምተኛነኝ
@Kauwys-bl9qh
@Kauwys-bl9qh 6 месяцев назад
የኔ ባህሪይ
@selam427
@selam427 2 года назад
Wow enyem bzu kebeate mewtat alwedm, destegnam negn. Thank you.♥️
@user-xq8kc2ij4z
@user-xq8kc2ij4z Год назад
በትክክል!
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 2 года назад
ዝምተኝነት የስነልቦና ችግር ነው ጎጂ እና አንዳንዴ ራስን እስከ መጥላት ለራስ የያለንን ግምት የሚ ሸረሽር ነው አብዛኞቹ ዝምተኛ ተብለው የሚጠሩ የቤት ልጅ ተብለው የሚጠሩ ናቸው የደሞ ጎጂ ነው ምናልባት ስራችንን ከሰውዎች ጋር ተግባብተን ሁላ እንዳን ሰራ ሊያረገን ይችላል ስኬታማነትንም ሊያሳጣን ይችላል ግን መፍትሄ ካለው ብት ጠቁመን አሪፍ ነው
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 года назад
በርግጥ ዝምተኝነት ወይም ብዙ ወጣ ወጣ ማለትን አለመውደድ እንደ ሥነ-ልቦናዊ ችግር አይቆጠርም። ራሱን የቻለ የስብዕና አይነት በመሆኑ ለእንዲህ ያሉ ሠዎችም የሚሆኑና ውጤታማ የሚያደርጉ ሥራዎች አሉ። ምናልባት ጎጂ የሚሆነው ራሳቸውን የሚያገሉና ብቸኝነትን የሚያዘወትሩ ከሆነ እንዲሁም ብቻቸውን በመሆናቸው ምክንያት ራሳቸውን የሚወቅሱ ከሆነ ነው። በቅርቡ ለእንዲህ ያሉ ሰዎች የሚሆኑ ሥራዎችን ይዘን እንቀርባለን። ይጠብቁን። ለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።
@militsegay5273
@militsegay5273 Год назад
ተሳስታሃል
@militsegay5273
@militsegay5273 Год назад
እኔ ዝምተኛ ኝይ እናም ብቸንነት ውስጠ ነው ምክንያቱ ብቻየ ብሆን ከኣምላኬ ጋር በመንፈስ መናጋገር እወዳለሁ እናም ከኣምላኬ ሆኝ ስሳጋገር የሆነ የውስጠ መንፈስ መልሲ ይሰጠኛል እዚ ማለት ግን ሰው ኣልውድም ማለት ኣይደለም ግን ሰዎች እወዳለሁ ግን ሆሜም ከራሴ ጋር ብቻ ግዜ ማሳለፍ እወዳለሁ ሁሌም ኣዲስ ኣዲስ ነገር መፍጠር እወዳለሁ እናም እመክራለሁ
@tonamultimedia
@tonamultimedia Год назад
በፍጹም፣ ዝምተኛ ሆነው ስኬት ጫፍ የደረሱ ሰዎችን ይዘን እንቀርባለን፣
@muluwakgari6034
@muluwakgari6034 Год назад
በጉጉት እጠብቃለሁ እኔም ዝምተኛ ነኝ እና መስራት ያለብኝ ቦታ ላይ አደለሁም በመጨረሻ የገለጽካቸው ስራዎች ያስደስቱኛል ብቻዬን ስሆን መረጋጋት ይሰማኛል ይሄ ባህሪዬ ትክክለኝነት እንዲሰማኝ አያረገኝም ነበር ዛሬ ግን እንደወደውና ለኔ የሚስማማ ስራ እንዳለ ስትነግረኝ በጣም ተደሰትኩ አመሰግናለሁ
@meramera3508
@meramera3508 2 года назад
thank you
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 года назад
Thank you too.
@monaahmedin9605
@monaahmedin9605 Год назад
Musikaw yerebshal
@user-pi4bi5qs8i
@user-pi4bi5qs8i 2 месяца назад
እኔ እደዚነኘ ግን እስካሁን አላዉቅም ነበር
@tube7688
@tube7688 2 года назад
እናመሰግናለን እስኪ መፍትሔውን ንገረን
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 года назад
እሺ ይጠብቁን!
@diaconteklabmebrahtu8837
@diaconteklabmebrahtu8837 2 года назад
ኣይገርምም የኔ ባሃሪ ግልጥልጥ ኣረግከው ። የኔ ባሃሪ ዝምተኛ በሆኑን ኣወቅኩት ። በሰው ብዛትና ብዙ ድምጽና ሙዚቃ ያለው ቦታ በጣም እጠላለሁ ።የኛ ቤት ስገባ ሰው ከሌለ እንዴ እንደሚደሰት ብታይ
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 года назад
ምስጋና🙏
@mis-kiya305
@mis-kiya305 2 года назад
mulu lemulu slerase maninet new yawerahewu befetari sim zimtegna negn biye alasibim neber gn mulu bahiriye new yawerahewu gerimognal gn zimitegna sewoch tikikilegna sewochin siyagegn yaweralu
@abdurestooner7728
@abdurestooner7728 Год назад
እንዴትስ ችግሩን መቅረፍ እንችላለንን
@tonamultimedia
@tonamultimedia Год назад
እንደ ችግር አይታይም ብዙውን ጊዜ። በጣም የሚያሳስብ ከሆነ ደግሞ በቴሌግራም ያናግሩን። t.me/psychaddis
@militsegay5273
@militsegay5273 Год назад
ራሴን ኣገኝሁት
@misganateshome1258
@misganateshome1258 2 года назад
Zimitegna ngn yalkew ngr lik nw kebet mewtat alwedm lmn endehone alawkm 😊😊
@tonamultimedia
@tonamultimedia 2 года назад
Bet mehonish michot yisetshal?
@misganateshome1258
@misganateshome1258 2 года назад
Awo btm yimechgnal sew gn ayiredagnm miyamgn mnmn nw mimeslachw😔
@yordanoseube5891
@yordanoseube5891 Год назад
ዝምተኛ ነኝ ሰው በብዛት ያለበት ቦታ ስሔድ እፈራለሁ ግን አጨንቀኝም በብዛት ማውራት አልወድም በጣም ከለፈለፍሁ ከቆይታ በዃላ ቅር ይለኛል ከሰው ግን እግባባለሁ
@tonamultimedia
@tonamultimedia Год назад
እሺ መፍትሄውን በቅርቡ ይዘን እንቀርባለን፡፡
@sussegemsmean7064
@sussegemsmean7064 Год назад
Back groundድምጽ ይቀነስ
@tonamultimedia
@tonamultimedia Год назад
እሽ እናመሰግናለን❤
@getuabay7890
@getuabay7890 Год назад
በጣም አርፍ ነዉ ጉዳት አለዉ ወይስ normal new
@tonamultimedia
@tonamultimedia Год назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-cTTU1uuc-AA.html
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Год назад
ግማሾች አሉ እኔ ጋ
Далее