Тёмный

ዝምታን እንደ መጨቆኛ መሳሪያ (መንግስት ልጓም ያስፈልገዋል) - ከቴዲ ጋር 

Addis Zeybe
Подписаться 46 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

ዝምታን እንደ መጨቆኛ መሳሪያ
(መንግስት ልጓም ያስፈልገዋል) - ከቴዲ ጋር
ለፈጣን መረጃዎች የአዲስ ዘይቤ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ፡
Twitter : / addiszeybe
Facebook : bit.ly/2SeU3Ev
Telegram : t.me/AddisZeybe
Website : addiszeybe.com/
RU-vid : / addiszeybe
Instagram : bit.ly/3D1tEwC

Развлечения

Опубликовано:

 

24 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 107   
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h 2 года назад
ድሮም እሳሳለት ነበር ጋዜጠኛ ጎበዜሲሳይ ሀቀኛ ጠላቱብዙነው ዛሬም ነገም ፍትህ ፍትህ ለጋዜጠኛ ለጀግናው ጎበዜሲሳይ
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 года назад
አመሰግናለሁ ቴዎድሮሰ አንተንም ባለህበት ይጠብቅህ እግዚአብሔር 🙏 ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ !!!
@helenassefa3813
@helenassefa3813 2 года назад
I love and RESPECT you SO MUCH 💚✊♥️
@nouraviri4903
@nouraviri4903 2 года назад
God bless you brother 😍😍😍💖💖💖💖💖💯💯💯💯💯💯💯💯
@honest4456
@honest4456 2 года назад
ቴድይ ወርቅ የሆነ ሰው. አገር በሱ ልብ ብቻ ነው ያለችው. የ ሁሉም ወንድም. መልካሙን ሁሉ ላንተ 👍🏿
@ethio8774
@ethio8774 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወንድማችን ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ ።
@yordanosbeyene7036
@yordanosbeyene7036 2 года назад
This is true teddy keep doing 👌 💯 God bless you🙏🙏🙏🏻 🙏🙏🙏
@Mimonhomestead
@Mimonhomestead 2 года назад
ሀገራችንን ሰላምና ፍቅር ይስጥልን 🙏🙏🙏
@myhopeGod
@myhopeGod 2 года назад
😭😭😭😭😭ወዴትነህ ወድም አለሜ ወዮው ጎበዜ ይህ ለአተ አይገባህም
@ethiopian8314
@ethiopian8314 2 года назад
Thanks!
@atsedemariam2162
@atsedemariam2162 2 года назад
ጎበዜ እግዚአብሔር ካንተጋር ይሁን
@tuemayweldu5699
@tuemayweldu5699 2 года назад
ቴዲ አከብርሃለሁ የእውነት ሰው ነህ ትክክል ነህ
@felekechmogis3229
@felekechmogis3229 2 года назад
ፍትህህህህህ ፍትህህህህህህህ ፍትህህህህህህህ ለጋዜጠኛ ለጎበዜዜዜዜዜ ሲሳይይይይይ ፍትህህህህህህህ??????????
@azmrahadush9947
@azmrahadush9947 2 года назад
እረ ቴዲ አንተም ጠንቀቅ በል እሄ ድሩየ መንግስት መያዣ የለውም
@negaberara9631
@negaberara9631 2 года назад
ከማንፍትህእንጠይቅ።
@danialhermon7386
@danialhermon7386 Год назад
Well com redy the gret Iam sow happy to see agen bravo bro
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 года назад
በትክክል ከራስ በለይ ነፋስ ጠቅላዩ በባዶ ዲስኩር ነዉ ህዝብን መንግስት አልባ ያደረገዉ::
@girmakana6552
@girmakana6552 2 года назад
ቴዲ፣ እራሳችንን ነው መውቀስ ያለብን፣ በጣም ትክክል።
@makiabebe4211
@makiabebe4211 2 года назад
ፍትህ ለጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ
@atlabachewtsegaye108
@atlabachewtsegaye108 2 года назад
ግሩም እይታ
@kebkabcherenet4415
@kebkabcherenet4415 2 года назад
👍👍👍👍
@Salam-jg6tf
@Salam-jg6tf 2 года назад
እናመሰግናለን
@misginamusazgi6166
@misginamusazgi6166 2 года назад
ቴዲ ራስህን ጠብቅ ህዝቡ የለየለት አንጨብጫቢ ነው ስለ የተኛው ህዝብ ነው ምታወራም የአንተ ሀሳብ ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም ከገባህ በሀላ አንድ ሰው የሚጠይቅህ የለም
@abilove5082
@abilove5082 2 года назад
Teddyee Geta ytebkih wendme ❤🙏
@hitoaloni3233
@hitoaloni3233 2 года назад
Brilliant analysis of the current Ethiopian regime's inept handling of its prime responsibilities 👌👌
@merikonjo798
@merikonjo798 2 года назад
ቴዲጎበዝወዲማችንበርታ
@amiindaymuu8390
@amiindaymuu8390 2 года назад
ኢትዮጵያ በታሪኳ እንደዚህ ዓይነት ደካማ መንግስት አጋጥሟት አታውቅም።
@user-fz6sz7td7g
@user-fz6sz7td7g 2 года назад
እንደ ተለመደ ጎበዝ ነህ
@HM-hq3zw
@HM-hq3zw 2 года назад
ፍትህ ለጎበዜ ሲሳይ ወንድማችን አላህ ካንተ ጋ ይሁ
@mohammedjuneiydi1059
@mohammedjuneiydi1059 2 года назад
mafriYA hula Ashabarin tedgefalacu!!
@wossenyelesheshetiew4722
@wossenyelesheshetiew4722 2 года назад
enamsegnalen
@merikonjo798
@merikonjo798 2 года назад
በትክክክል
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 2 года назад
👍👍👍👍🍀❤️
@goohhxnd7933
@goohhxnd7933 2 года назад
አይይ አማራዬ አላህ ዉኪል
@saronberhea1223
@saronberhea1223 2 года назад
🙏
@emuyetola9355
@emuyetola9355 2 года назад
Free Gobeze Sisay 💚💛❤️‼️
@haymanotalemu516
@haymanotalemu516 2 года назад
አበሳ እግዜር ይጠብቅህ ከዘንዶው አፍ
@girmakana6552
@girmakana6552 2 года назад
5ቱና ማሳረጊያ ነጥቦችህ ! 100% +++
@yohanesabera4044
@yohanesabera4044 2 года назад
ሸመልስ አብዲሳ "ይንጫጩ ያልቅሱ ከቻላችሁ ሶፍት ስጧቸው እኛ ስራችንን እየሰራን ነው:::
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 года назад
It is all by design guys. አረ ንቁ ንቁ ንቁ ተደራጁ ተደራጁ ተደራጁ ከዚህ እየባሰ እንደሚሄድ ነው ምልክቶች የሚያሳዩት ።
@selamambasele2289
@selamambasele2289 2 года назад
Justice for Journalist Gobezy Sisay
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 года назад
Free Gobeze Sisay!!
@rohabeyene6770
@rohabeyene6770 2 года назад
የሰፈር ሚኒሻ አይደለሁም ያለው ማን ነበር
@user-ss1dv8hp5w
@user-ss1dv8hp5w 2 года назад
የኢሰያስ ተላላኪ ውሻ ስርዓት አልበኝነቱ ይቀጥልበታል ግን ግዜው ይጠብቅ፣አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ ቴዲ ዕውነት የማይወድለት ግዜ ነው።
@user-vs3gf4tp5k
@user-vs3gf4tp5k 2 года назад
🙏👌🙏👌🙏
@messiessi3635
@messiessi3635 2 года назад
Tedeya nurelen
@lumumbadelone198
@lumumbadelone198 2 года назад
ፈትህ ለጎበዜ ሲሳይ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 года назад
ye ethiopia arawit hezboch kezemene woyane wede zemene weyne weyne uuuuuu ere uuuuuu aderesachew
@tuemayweldu5699
@tuemayweldu5699 2 года назад
ሁሌ ያንተ ተከታይ ነኝኝኝኝኝኝኝ የሃሳብ ልዩነት አለን ግን ያንተን ሓሳብ አክብረ ልዩነቴን አንድቀን እነግርሃለሁ
@wossenyelesheshetiew4722
@wossenyelesheshetiew4722 2 года назад
fet legobze sisay
@assefaseifu8808
@assefaseifu8808 2 года назад
ቴዲ! እንደአብዛኛው ጊዜ የምታቀርባቸው አስተያየቶችና ትችቶች ይስማሙኛል፡፡ የግለ ሰቡ ሃሳብ ቢስማማውም ባይስማማውም በአብድ ወገኑ ላይ ህገ_ወጥና ኢሰባዊ በደል ሲደርስባቸው ፦ በአንድ ኢትዮጵያዊ ወገኑ ላይ አለመቀበል ግዴታው ነው፡፡ ይህንን የመገለጫ መንገድ መፈለጉ ግዴታው ነው፡፡ አሊያ " ነግ በራቅሴ"ን እንዳይረሳ፡፡ ( ኮማንደር)
@lonlivethio03ethio25
@lonlivethio03ethio25 2 года назад
No he shouldn’t been arrested without court order simple, all journalists organized and demand for demonstrations, you shouldn’t ignore this because you are next we have definitely more than one government
@michaelaynalem3364
@michaelaynalem3364 2 года назад
Kulsun baschekuay melisu
@bahreh.7807
@bahreh.7807 2 года назад
Afraid you gonna join gobeze . Oh no 😲
@wossenyelesheshetiew4722
@wossenyelesheshetiew4722 2 года назад
gobez yetafenew bemgest new yafenute besw bate alefew new yegbute afagnu mengest bayewone defrwo besw fite yezewte ayedume
@godisgood3876
@godisgood3876 2 года назад
Yena am worried about him and praying for him geta hoye ante tebekew
@ethio8774
@ethio8774 2 года назад
ቴዲ መጀመሪያ መንግስት ሲኖር ነው ስለ መንግስት እምነወራው🤨🤨 ግን መንግስት ካለም በዝምታ መልስ እየሰጠ ነው በጣም ያሳዝነል😢
@joneseattle9179
@joneseattle9179 2 года назад
360
@danialhermon7386
@danialhermon7386 Год назад
Wach you back
@gwalsheka1709
@gwalsheka1709 2 года назад
እንደ ሰው ካሰብን ሁላችንም ሊሰማን ይገባል የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ግን ከሰው ነው የተፈጠሩት ለቤተሰቦቻቸው ያስባሉ? የዘሩትን ያጭዳሉ ብለውናል ታድያ ዘሩ ወቅቱ እኮ አለፈበት በሰበሰ መንግስት ምን ያድርግ የሚሉ ከአህያ አይሻሉም ሳናጣራ አናስርም የሚለው ወደ ሳናጣራ እናስራለን በሚል ተቀየረ! ዳሩ ዳኛ የለም ልተወዉ ግድ የለም ብሏል ደራሲ ሀዲስ አለማየሁ እኛ ግን አይገባንም ሾርት ሚሞርያን ነና!
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 года назад
ጋዜጠኛዋ የብልፅግና ካድሬ ስለመሰለችኝ ቴዲ እስከ ጎበዜ የታፈነበት አድራሻ ያሉ ፓሊሶችን ባካባቢያቸው ለተፈፀመው ወንጀል ያላቸውን መረጃ እንዲሰጡን ብትጠይቅልን?
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 2 года назад
የዲስኩረኛዉ ሰባኪ አብይ ስርአት ሰዉና አገር በላ አፍራሽ ለማንም ህሊና ያለዉ ሰዉ የማይመጥን ነዉረኛ ስብስብ ነዉ::
@user-iv7is1tx7o
@user-iv7is1tx7o 2 года назад
ኩልሱም ኩልሱም ምን አደረግካት
@rohabeyene6770
@rohabeyene6770 2 года назад
ወይ ሽመልስ አብዲሳ ይሄ ደንቆሮ
@wossenyelesheshetiew4722
@wossenyelesheshetiew4722 2 года назад
anedargachew seGa eju alebet
@gebreyesuselsa6998
@gebreyesuselsa6998 2 года назад
Teddy 💖💖💖💖
@tsegayeshawul3125
@tsegayeshawul3125 2 года назад
Why don't you ask and discuss about innocent civilians killed by government in north shawa salale? Even if they're oromo I think they are Ethiopians also. But all media's are not talking about oromo's.
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman 2 года назад
ቴዲ በጣም የሚያሳዝነው እሄ መንግስት ተብዬው ቡድን እኮ እንኳን ሀገር ቀበሌም ማስተዳደር አለመቻሉ ነው:: ህግ በሌለበት ሀገር ስለ ፍትህ ማውራቱ ትንሽ አይከብድም??!! ግን አሜን ብሎ የሚገዛ ህዝብ ተጠያቂው ራሱ ህዝቡ ነው!
@wossenyelesheshetiew4722
@wossenyelesheshetiew4722 2 года назад
tekekel belekal mengset meGrat alebt
@semretwondimu5337
@semretwondimu5337 2 года назад
Let's give shimeles Abdisa a benefit of doubt since he said it in Oromegh to OROMO audience may be he is talking about ONEG SHENNE. Otherwise wise it doesn't make sense since most of us won't understand him.... Next time hopefully he'll say it in AMHARIC.
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 2 года назад
አላህይዘንለትወንድሜጐበዜሲሳይወላሂለሱይኸአይገባውምነበርአልቅሸልሞትነውያረብ
@lilliadege3079
@lilliadege3079 2 года назад
amara sitefa menegageriya yihonal betesebochachin Tegaru yet endegebu sinteyik.... lemin afer deche aybelam merto alkashoch😡
@zelealemberhe2227
@zelealemberhe2227 2 года назад
Teddy do you know that government is by bitbself" Ashebary " know, they doing like Shfta.
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 года назад
ye ethiopia arawit hezboch yememetenachew mengest new yesetachew yebelachew yehe jemeru new gena hulachewen yesewerachewal
@kirosabbay6523
@kirosabbay6523 2 года назад
ቴዲ ማለት የጋን ሻማ መብራት ሳትሆን እርግጠኛ የአለም መብራት ነህ:: የሚገርመው በዚህ ሰው በላው መንግስት ሥር ሆነህ ይህን የመሰለ ማስተማሪያና እውነትን ያዘለ ማብራሪያ ማቅረብ ከባድ ቢሆንም አንተ ግን ከህዝብና አገር በላይ ማንም የለም በሚል የፀና እምነት ራስህን ለመስዋትነት ማቅረብህ ምንኛ ጠንካራ ቆራጥና ልበ ሙሉ ኢትዮጵያውያዊ መሆንህ ከማመልከቱም በላይ ምን ያህል ከራስህ አስበልጠህ ለህዝብህና ላገርህ አርአያ መሆንህ ልትኮራ ይገባሃል:: እውነት ከእውነተኞች ትሆን ዘንድ አንተና አንተን መሰሎች የእውነት ጀግኖች እድሜ ይሰጣችሁ ዘንድ የዘወትር ፀሎቴ ነው:: አገራችንም ከዚህ አደናጋሪና ስርዓት ነፃ ትወጣ ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ አገሪቱ ሃይላኛ ቀውስ ነው ያለች:: በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ::
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 года назад
tedy eskeahun algebachewem mesewer ye seytanu isayas afeseytan sera new,gena hulachewen yesewerachewal
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 года назад
tedy ye tigray tewelaju ke Kenya sesewerut yane betenageru noro yehe neger baltefetere mertachew selemetaleksu gena hulachewem teseweralachew yehe jemeru new
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 2 года назад
ያሰረው የኢትዮጵያ ሳይሆን የኤርትራ መንግስት ስለሆነ የኤርትራ መንግስት ደግሞ አስሮ እዚህ ነው ያለው ስለማይል ነው ደብዛው የጠፋው
@misginamusazgi6166
@misginamusazgi6166 2 года назад
ቴዲ ምን ነካ የኤርትራ ድህንነት እኮ ነው የወሰዱት ኢትዮጵያ እኮ የኤርትራ መንግስት ነው የሚመራው ያለው ጋዜጠኛ ኤርትራ ነው ያለው ቀሺሞች
@munaalemu86
@munaalemu86 2 года назад
ደደብ ትግሬ
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 года назад
tedy antem ayekerelehem abey yetebale fashest sewbela demtechi feri seutan shark endayebeleh wa erasehen tebek
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 года назад
ay fote abey nebey she amet gezan asheshe ashesh abey metalen kemeshe museachen belachew lezeh abeketachew alaseneges alachewet eko des ayelem
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 2 года назад
ende tamerat seytan shanta gotera hod ajajelew yelekutal kikikiki hahahaha fesamoch
@user-tf6yc4bt1b
@user-tf6yc4bt1b 2 года назад
ጎበዜ ማለት የአማራዉ ደምፅነዉእንጩክለት ኢትዮጲያዉያኖች
@okdf6826
@okdf6826 2 года назад
እና አቡይ ወንበዴ ተራ ዱርዮ አይደለም ። ኢሳያስ አፈወር የሳጥናኤል ሀማሴን ኤርትራ ቂጡን የጣለ ድርዮ አይደለም??????
@jedihadid6365
@jedihadid6365 2 года назад
With all respect! Shimels said "The people who are saying Ethiopians know only how to complai etc.."1st Don't you agree there are quiet hell of followers who would agree with him! 2nd. Have you ever questioned why they have reached to have such tremendous number of supporters! My point is; can we not agree and face the hard fact that we as a people divided as interest wise? For example what could concern you may not concern others much! I was waiting you would somehow mentioned about General ወዲ ነጮ who died few days ago at a prison in a very unjustifiable way! How did he die? Don't you think it should be one of the concern? Tigray is out of food, bank, electricity any basic nececity any mankind would need! How do you suggest the people of Tigray would feel about the journalist missing at this moment when they're loosing their child b/n their arms because they're disconnected from the world. What do you expect from such society towards the journalist disappearance which became main topic of your session! I believe you have the heart who believe in the equality of all Ethiopian beings! But look like at most the sharing of the pain is not equally affecting all in all! I can't agree more with you when you said "ነግ በኔ ማለት ያስፈልጋል! " The way of counterbalance has been interrupted! We applauded, give credit for this govt. when he came to the power! "If you chose the bike then ride it" is a way of saying! Respect
@godisgood3876
@godisgood3876 2 года назад
Hezbu mensat alebet it's over now
@hheyhhhd3027
@hheyhhhd3027 2 года назад
ፍትህፍትህለውድሜጎዜሲሳይይፍትልነ
@mohammedjuneiydi1059
@mohammedjuneiydi1059 2 года назад
እንዳው ትንሽ አታፍሩም ? አንድ አሸባሪ ግለሰብ ለዛውም ለአገር ጠንቅ የሆነ አስተሳሰብ የሚያራምድ የአገር እንቅፋት ( የግብፆች ተላላኪ ) ተወሰደ ታፈነ ገለመሌ ስትሉ ? ሁላችሁም ከሱ አትሻሉም ፡፡ ባይሆን ስለ አገር ተላት ጥብቅና መቆማችሁን ተውት ፣የሚያሳስበን ብዙ ነገር አለ ስለሱ አስቡ ፡፡
@meeyaad12
@meeyaad12 2 года назад
በሌሊት ጀዋር ቤት ሰብረው ሲገቡ ትክክል ነው። ተከበብኩ አለ የሚል ስም ያሰጣል። ለጎበዜ ሲሳይ ሲሆን ግን ፖሊስ/ ሰራዊት በሌሊት ቤቱ መሄዳቸው በራሱ ስህተት ነው ይባላል
@alemtesfamichael2121
@alemtesfamichael2121 2 года назад
በሌሊት መግባቱ ጥፋት ከሆነ ጥፋት ነው እንደማለት አነጻጽሮ ለእንትና ሲሆን ልክ ከሆነ ለዚህም ልክ ነው አይባልም ሲጀመር የጀዋር ቤት አልተሰበረም ድርጊቱ ትክክል አይደለም ግን ለማጋነን ተሰብሯል መጨመር የለበትም
@meeyaad12
@meeyaad12 2 года назад
@@alemtesfamichael2121 መሰበር ማለት በመዶሻ አፍርሶ መግባት ብቻ አይደለም። ባለቤቱ በተኛበት እቤቱ ሄዶ ጠባቂዎችን ውጡና ሂዱ ሳትነግሩት ብሎ ማስገደድ በራሱ መስበር ነው
@fatemar6488
@fatemar6488 2 года назад
👍👍👍👍
Далее
МЕГА МЕЛКОВЫЙ СЕКРЕТ
00:46
Просмотров 748 тыс.
must to know words!!
18:01
Просмотров 61 тыс.
Dancing Into Ai World (Audrey)
0:19
Просмотров 31 млн
Опасные Вмятины На Коже! 😱
0:26
FUTURE OLYMPIC SPORT?
0:23
Просмотров 13 млн