Тёмный

''ዝናው በዓለም ተሰማ'' የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ቁጥር 8 መዝሙር 

Aba Yohannes Tesfamariam
Подписаться 218 тыс.
Просмотров 2,1 млн
50% 1

ቪዲዮዎቻችንና መዝሙሮቻችን በRU-vid እና በFacebook Upload ወይም Post ማድረግ ፈጽሞ የተከለከለ ነው፡፡
Copyright © Aba Yohannes Tesfamariam. All rights reserved. No part of this publication can be Copied or Duplicated in any way.
''ዝናው በዓለም ተሰማ'' የአባታችን የአባ ዮሐንስ ተስፋ ማርያም ቁጥር 8 መዝሙር
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የአድያመ ዮርዳኖስ ወንቅ እሸት ቅዱስ ገብርኤል አንድነት ገዳም መስራችና አበምኔት

Опубликовано:

 

24 июл 2019

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,3 тыс.   
@biniyamalemayehu8868
@biniyamalemayehu8868 2 года назад
መዝሙራቸው ደስ ይላል ድምፃቸው ለሰይጣን ያስፈራቸዋል
@melkamgelaw4120
@melkamgelaw4120 2 года назад
በጣም
@qweqwe444
@qweqwe444 2 года назад
እዉነት ነዉ
@tigistyekedousgebrallejji235
@tigistyekedousgebrallejji235 2 года назад
እዉነት ነዉ
@melkimelki1671
@melkimelki1671 2 года назад
አውነትነው::
@zhsh3178
@zhsh3178 2 года назад
እልልልል እልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማል
@user-kx2pd3vb5m
@user-kx2pd3vb5m 4 года назад
እስኪ ይህን ቅድስ እዴት እንግለፀው እኔ ቃል የለኛም በስደት ይላችሁ እህት ወድሞቼ በሰላም በፍቅር ለሀገርችን እና ለወናግሸት ገድም ደስታ ያብቃን ማነው እደኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶን የሚወደው
@birtesisay1396
@birtesisay1396 3 года назад
እኔ የኔ ማር
@sfmfflncmc2335
@sfmfflncmc2335 2 года назад
Amen 🙏🙏
@fikerdablke1830
@fikerdablke1830 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል በሰላም ይመልሰን
@gechinegniyeshagiwenidm231
@gechinegniyeshagiwenidm231 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልል
@AliAli-ck3or
@AliAli-ck3or 2 года назад
Amen Amen Amen🙏🙏🙏 💒💒💒👏👏👏👏❤💖❤
@Salam-ls4zm
@Salam-ls4zm 3 года назад
አባየ እኔ ከርታታዋ ሥደተኛ ልጅወ በፀሎትወ ያሥቡኝ ወለተ ፃዲቅ ከበሸታየ እንደምፈወሥም ሙሉ ተሥፋ አለኝ እህት ወንድሞቸ እናት አባቶቸ በፀሎታችሁ አሥቡኝ 😭😭😭😭
@newuae2971
@newuae2971 3 года назад
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ብቻ ደሥተኛነኝ
@jerryappmedia-8504
@jerryappmedia-8504 5 лет назад
ኣባ እኔ ከርታታው ስደተኛ ልጆት ነኝ በጸሎት ያስቡኝ ፣ቃል ህይወት ያሰማልኝ ወንቅሸት ገዳም ለመድረስ ያብቃን ሁላችኝ ስደተኞች❤🙏
@user-pq2ho5kt2f
@user-pq2ho5kt2f 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን
@ayehuenbiale3518
@ayehuenbiale3518 5 лет назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madinaa1814
@madinaa1814 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን እህት
@sm-jr6hd
@sm-jr6hd 5 лет назад
@@ayehuenbiale3518 sse
@kalukebede8762
@kalukebede8762 5 лет назад
ጀሪ ፍቅር አይዞሽ የኔ ልዩ
@adimkewuaguine
@adimkewuaguine Год назад
በእዉነት ሁሌ የምፅናነበት መዝሙር ነዉ አባታችንን ፈጣሪየ ከረጅም እድሜ ጋር ጤናቸዉን ያድልልኝ
@ktyenate5754
@ktyenate5754 3 года назад
እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ታላቅ እህቴ በ 2004 ሱዳን ሄዳ ነበር ከሁለት አመት ቦሀላ ስትመለስ አይምሮዋ ልክ አልነበረችም መጀመሪያ ሃኪም ሄደች ለውጥ የለውም በመጨረሻም ምንጃር በምትገኘው ጉራንባ ማሪያም ለ5 አመት ተቀመጠች ምንም ለውጥ አልነበራትም ከዛ ወታ አሁን ሸንኮራ ዮሀኒስ ነች አሁንም ለውጥ የላትም አባ እናትና አባታችን ተፋተዋል ሁላችንም በየሰው ቤት ነው ያለነው ከህቴ አጠገብ ሆና ምታስታምማት እናቴ ናት ወንቅሸት ቅዱስ ገብረኤል አባቴ ምህረቱን ያውርድላት ለቤቱ ያብቃት አባቴ እርሶም እኔን እና ቤተሰቤን በጸሎትዎ አስቡኝ
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 3 года назад
የበረሀው,መናኝ,አባታችንሆይ,ክበሩልኝ,እድሜና,ጤና,አብዝቶ,ይስጥልን,ሽ,አመት,ኑሩልን,የወቅሸቱ,ቅዱስ,ገብርኤል,ይጠብልን,ለሀገሬ,ለደጅዎ,አብቅቶኝ,ለመመስከር,ያብቃኝ,ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-xt2tn4tt3m
@user-xt2tn4tt3m 2 года назад
አባታችን ድምጣቸን ስንሰማ የሰጣንመንፈስ መሀጃውይጨቀዋል እኛ ውስጣችን ደስታይሰመዋል በውነት አባታችንን እድሜውትን ያርዝምልን ባካል ያላየናቸው ለማየትያብቃንበውነት
@user-xt2tn4tt3m
@user-xt2tn4tt3m 2 года назад
እልልልልልልልልልልል
@matimati7024
@matimati7024 2 года назад
አባታቺን አድሜና ጤና ይስጥልን በረክትህ ለኛም ይደርብን 👏👏👏
@mastietamru4776
@mastietamru4776 5 лет назад
እኔም ለወንቅሸት ገብርኤል ነግሬዋለሁ ስለቴን ሰምቶ ለደጁ አበቅቶ ለምስክር ያብቃኝ አባን ያቆይልን
@hirutekebede5431
@hirutekebede5431 5 лет назад
Ye selam abat selamot yibizalin shii amot nigasu aba edimena xena yidililn amilakachin
@wawibrahim7041
@wawibrahim7041 5 лет назад
እኔ ድግሞ። እየትጣባብኩንው ምህርቱን
@user-nr6mj5fv4q
@user-nr6mj5fv4q 4 года назад
amen amen amen
@yirgakidane6434
@yirgakidane6434 4 года назад
Edme tena ystln Aba.
@mastumatul2457
@mastumatul2457 4 года назад
Eelllllllllllll,,AMEN,,AMEN,,AMEN
@serkaserka6108
@serkaserka6108 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባዬ እማትጠገቡት የስደተኞች ተስፋ ወንቅሸት ገብርኤል እድሜናጤናዎትንያብዛልን 👏👏👏👏👏👏👏👏የኛተስፋ
@FhF-ry2qi
@FhF-ry2qi 2 часа назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ልልልልልልል ደስሲል አባታችን ከብራችሁ ይስፍልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 5 лет назад
እልልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያሰማልን አባታችን
@zhsh3178
@zhsh3178 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬመላክያሰማልን አባታችን ሁሌምሁርል አሜን3
@abaymanges619
@abaymanges619 2 года назад
እግዚአብሔር ለወቅሸት ቅዱስ ገብርኤል ለደጁ አብቃኝ
@senaitweldas.w9495
@senaitweldas.w9495 2 года назад
እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን
@jadnawfal2253
@jadnawfal2253 5 лет назад
እስኪ ይህን ቅዱስ እና ደግ አባት በምን ይገለጻል እኔስ ቃልም የለኝም
@alemalemitoyuna8357
@alemalemitoyuna8357 5 лет назад
Amen Amen Amen 🍸🌹🌹🍸🌹🌹🍸 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🍸🌹🌹🌹🌹🌹🍸 🍸🍸🌹🌹🌹🍸🍸 🍸🍸🍸🌹🍸🍸🍸 🍸🍸🍸🌹🍸🍸🍸 🍸🎁😊❤☺🎁🍸
@user-ti9lx8cc7f
@user-ti9lx8cc7f 5 лет назад
እረዥም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ ለመጪው ትውልድ ሁሉ ሺ አመት ያኑርልን የእኛ ደግ አባት የበረሀው መናኝ የስደተኛ የችግረኛ ሁሉ አባት ደራሽ ፈጣሪ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 5 лет назад
Tekkele. Belesal. Ehetw ✝✝✝
@sfsarsafrw2593
@sfsarsafrw2593 5 лет назад
አባይሀኒሥ በጾለቱያሥብኝ ሥደላይነኝያልሁትለደጃችሁያብቃኝእልልልልልልልል
@brtkanbaye6720
@brtkanbaye6720 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላክት ያሰማልንንንን ለባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን
@user-ph5un6gf2p
@user-ph5un6gf2p 4 года назад
አባታችን ዝማርየ ማላክት ያሰማልን እኛንም ስደተኛወቹን በፀሎት አስቡን መላኩ ቅድስ ገብረኤል ለደጂህ አብቃን ከስደት ተመልስን ደጂህን ለመርገጥ አብቃን ለንሰሀ ሞትም አብቃን
@HcfCccc-ih4zp
@HcfCccc-ih4zp Год назад
ኣሜን ኤሜን ኣሜን❤❤❤❤ ኣባታችን ዝማሬ መልኣክት ያሰማልን ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@user-nc7on7lr7m
@user-nc7on7lr7m 2 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😮😢😅😊
@user-nc7on7lr7m
@user-nc7on7lr7m 2 месяца назад
😢🎉😂❤❤❤❤❤
@user-nc7on7lr7m
@user-nc7on7lr7m 2 месяца назад
B 😮😢😢😢🎉😂❤😮😅😅😅😊😊😢🎉 ‏‪2:14‬‏
@fasikalebanon6024
@fasikalebanon6024 3 года назад
የበረሀው,መናኝ,ክበሩልኝ,ሽ,አመት,ኑሩል,በርሳቸው,ልመናና,ጾለት,እኖራለው,አባሆይ,ዝማሬ,መላእክት,ያሰማልን,አባሆይ,ኑሩልን,ዘላ,ለም,እልልልልልል,እልልልልልልልልልልልል
@user-go7wy9xq7j
@user-go7wy9xq7j 4 месяца назад
🙏🙏🙏🙏🙏A men
@user-ew6sx7bw8q
@user-ew6sx7bw8q 4 года назад
ኣሜን(3( ዝማሬ መላእክት የስመዐና💕💕💕
@YOU97643
@YOU97643 5 лет назад
የደከመኝ ሁሉ ይለቀኛል የአባታችንን ድምፅ ስሰማ እኔም ከስደት ይመልሰኝ ለደጁ ያብቃኝ
@SaSa-tg8qd
@SaSa-tg8qd 4 года назад
amen amen amen
@elfieelifneh1988
@elfieelifneh1988 4 года назад
አሜን
@ephremdessie2334
@ephremdessie2334 4 года назад
Yalem hulu abat 8tegnaw eshi haware dimituon sisema yechienekegn hulu yemiaseferagn yeseyitan sera lekeki yadiregnale aba endemena tena fetare yistote
@selenesmangosh7100
@selenesmangosh7100 4 года назад
Abu yihunes yiethop abte ena sedtaja naje yalbene fatry yakwal soltuhe ayilyaje walta sanbat
@user-hh2lp6yu8w
@user-hh2lp6yu8w 4 года назад
የልፍኝ
@mitikiemunye
@mitikiemunye 6 месяцев назад
አባቴ ገብርኤል እባክህ ከታሰርኩበት የሰይጣን ሰሰለት እባክህ ወዳጀ ገብርኤል ፍታኝ የተደገመብኝን የጠንቆ ምክር በዛርያት 2:31 ቀን ፍርስርሱን አዉጠዉ😭😭😭😭
@eashaeasha4861
@eashaeasha4861 2 года назад
እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባቻችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን የወቅሽቱ ቅዱስ ገብርኤር ለደጂህ አብቃኝ
@birtukanasfaw5593
@birtukanasfaw5593 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእት ያሰማልን አባታቺንን በእድሜና በፀጋ ያኑርልን ውንቅሼቱ ገብርኤል
@user-id4ds4jg7q
@user-id4ds4jg7q 2 года назад
ነለሇቀአኸ፠፠፠ ፳፳፳፳
@tfguvhhh4360
@tfguvhhh4360 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታቺንን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን ዉንቅሽት ገብርኤል በንባብ በፀሎቱ ያስበን በስደት
@hanna4094
@hanna4094 Год назад
Amen Amen 🙏
@genetshiferaw5680
@genetshiferaw5680 Год назад
አባታችን የኛ አባት የዘመናችን ስጦታ ባርኩን
@lijfikirulf9763
@lijfikirulf9763 4 года назад
አባየ ለእርስዎ የሚሆን ቃል የለኝም ከስደት ሃገር ወደ ወንቅሸት ገዳም ለሃገራችን ለመመለስ ያብቃን እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን እርስዎን ሳላይ እንዳልሞት በፀሎት ያግዙኝ አባየ
@satgraway292
@satgraway292 3 месяца назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን አባታችንንንንን
@Maruu1978
@Maruu1978 10 месяцев назад
አባታችንን በቅርብ ለሚያውቃቸው ሰው በጣም ጀግና የቤተክርስቲያን አርበኛ ናቸው። 5 ገዳም ያነፁ ጠንካራ አባት ናቸው። እድሜና ጤና ለአባታችን።
@tajebeabebe6997
@tajebeabebe6997 3 года назад
ውል ውል አለ መንገዱ ውል ውል አለ ሳስበው ወንቅሽት ገብርኤል መጥመቀ መለኮት ከዋሻው ያለኸው ለደጀህ አብቃኝ የውንቅሸት ገብረኤል አሜን!!!
@belayneshamare5950
@belayneshamare5950 5 лет назад
አሜን አሜን አሜን ዝእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማል አባታችን በፀሎት ያስቡኝ
@ksaaksaa4337
@ksaaksaa4337 Год назад
ዕልልልልልልልልልል የሂወት አባት የነፍስ መዳኛ መዝሙሮት ደስ ይላል ጠላት ያቃጥላል እድሜቻው ይርዘምልን በረከታቸውም ይደርብን ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አምላኬ ለዚ ቦታ ለዚ ገዳም አብቃኝ እግሯቸው ስር ጣለኝ አባዪ እንዳገኛቸው በጾሎታችሁ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች🙏
@lalamihanna2771
@lalamihanna2771 3 года назад
አባ እድሜና ፀጋ እግዚአብሄር አብዝቶ ይስጦት
@ahmedbolbol9243
@ahmedbolbol9243 3 года назад
يَا أَيُّهَا النَّاسُ اتَّقُوا رَبَّكُمْ وَاخْشَوْا يَوْماً لَّا يَجْزِي وَالِدٌ عَن وَلَدِهِ وَلَا مَوْلُودٌ هُوَ جَازٍ عَن وَالِدِهِ شَيْئاً إِنَّ وَعْدَ اللَّهِ حَقٌّ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ الْحَيَاةُ الدُّنْيَا وَلَا يَغُرَّنَّكُم بِاللَّهِ الْغَرُورُ O mankind! do your duty to your Lord, and fear (the coming of) a Day when no father can avail aught for his son, nor a son avail aught for his father. Verily, the promise of Allah is true: let not then this present life deceive you, nor let the chief Deceiver deceive you about Allah. Islam . Quran....
@user-zf4kz9nl9d
@user-zf4kz9nl9d 4 года назад
✞💚አሜን💚✞ ✞💛አሜን💛✞ ✞❤አሜን❤✞ 🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያስማልን
@zamzamzamzam4217
@zamzamzamzam4217 4 года назад
አባታችን እድሜና ጸጋውን ያድልልን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን
@beletshchwwasu5388
@beletshchwwasu5388 9 месяцев назад
አሜን !!! አሜን!!!አሜን!!!
@XoXo-us7do
@XoXo-us7do Год назад
ኢልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት የሰማልን ኩቡሩ ኣባታችን በረክታቾወ ይደሪበን👏👏👏
@user-hq1qh5uh7w
@user-hq1qh5uh7w 4 месяца назад
አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝናው በአለም ተሰምቷል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አሜን አባዬ ሰይጣን ሐይል የለውም ገብርኤል አባቴ ❤❤❤❤❤
@jodijod8923
@jodijod8923 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጠብቅልን
@ourgamalak7607
@ourgamalak7607 4 года назад
ዉል ዉል አለኝ ሣሥብ ዉል ዉል አለኝ ሣሥበዉ ወቅሸት ገብርሔር ደራ የሚገኘዉ እልልልልልልልልልል ተመሥገን አምላኬ ይህን በሥደትላይ ሁኝ የሠመሁት ከሀገሬ ገብቸ ደሞ በመሥቀሉ እባረካለሁ
@user-ss7uu6lw2b
@user-ss7uu6lw2b 4 года назад
እግዚአብሔር ምኞታችንን ያሳካልን
@user-rk3re7jz1m
@user-rk3re7jz1m 10 дней назад
እልልልልልልልልልልል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያስማልን ኣባታችን ህወታችን❤❤❤❤
@Abdu2219
@Abdu2219 9 дней назад
እልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላክት ያስማልን ይኛ እንቁአባት ቅዱስገብሬኤል አተበቸርነትህ ጠብቀኝ እስከነቤተስቡቼን አባ እንውዶታለን
@newadmas7380
@newadmas7380 4 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን፫ ለአባ እድሜና ጤናዎትን ያብዛሎት
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 года назад
ዝማሬ መላእክትን የሰማልን አሜን ቃል ህይወት የሰማልን ለአባትታች ራጅም እድሜ ከሙሉ ጤናናት ይስጠልን
@hananhp4217
@hananhp4217 Месяц назад
እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ በሞገስ ያቆይልን የኛ የስደተኞች አባት አባዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@HabasiKhaiyta
@HabasiKhaiyta 3 месяца назад
እልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤የኣመቱ ያብቃን ኣባታችን በፀሎትን እርዳን ለኣገራችን እንድንበቃ❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልል ❤❤❤❤❤ደስ ይበለን❤❤❤❤❤
@kaleed6373
@kaleed6373 5 лет назад
ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@selamselam9727
@selamselam9727 5 лет назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባዬ እንኳን በሰላም መጡልን የኛ ልዩ እንኳን ለሰላም አብሳሪው ለወንቅእሸቱ ቅዱስ ገብርኤል አመታዊ በዓል ዋዜማ በሰላም አደረሳችሁ / አደርሰን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያሰማልን ፀጋውን አብዝቶ ዘላለም ያኑርልን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ አምላከ ዮሀንስ ለደጅህ አብቃን
@hannagurmu4082
@hannagurmu4082 5 лет назад
ዝናው በአለም ተስማ ዝናው በአለም ተስማ ወንቅሸት ገብርኤል እልልልልልልልልል
@Fcgcchb
@Fcgcchb 9 месяцев назад
እልልልልልልልልልል ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰደተኞቺ ኣባት ፀጋውን ያብዛልን የኔ አባቴ🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪💗💗💗💗💗💖💖💖💖💖
@bizuneshergete3100
@bizuneshergete3100 2 года назад
አባታችን.በእድሜና.በጤና.እግዚአብሄር.አምላክ.ይጠብቆት.ፈጣሪ.ልጆቹን.ሊያድን.ሊምር.በወግሸት.ቅዱስገብርኤል.ተገለፀ.ከቃል.በላይነዉ
@marcykifle4376
@marcykifle4376 5 лет назад
እንኳ አደረሰን አደረሳችሁ መላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ። ሁላችንንም ፈዉሱን ይላክልን። ቅዱስ ገብርኤል ጠብቅልን አባታችንን ።
@user-og5vk2dx7i
@user-og5vk2dx7i 4 года назад
ቃል የለኔም በጾሎቶሁ አስበኝ ስደተኛ ነኝ 🙏🙇‍♂️🙇‍♀️😓😢
@betybetty9312
@betybetty9312 3 года назад
Ehte ine kehadi hogn menfese tawkal irdugn irdugn befitu mihret yelegnm
@aniakdm9710
@aniakdm9710 3 года назад
ሙዚቃ
@youtubecreatores679
@youtubecreatores679 11 месяцев назад
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችንን አግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይ ጠብቅልን
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 года назад
አሜንንንንንንንንን፤አባታችን፤ዝማሬ፤መላክትን፤የአሰማልን፤አድሜና፤ጤናይስጥዎት💠🙏🙏🙏☝🙌🙌🙌🇪🇹👏👏👏
@aliganeshiyegorawo1074
@aliganeshiyegorawo1074 4 года назад
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን
@sisaytewabetequam
@sisaytewabetequam Год назад
ሰላም የገደሙ / የወንቅ እሸትን የባንክ አካውንት የሚየውቅ ካለ እባካቹ ላኩልኝ
@user-qy4wv1iz1v
@user-qy4wv1iz1v 5 лет назад
አባታች እረጅም እድሜ ይስጥልን ዝማሬ መላክ ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖እልልልልልልል
@habshyalhabshy8495
@habshyalhabshy8495 3 года назад
አልልልል
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g Месяц назад
እልልልልልል ደስ ይለኛል ስሰማው እልልል በሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏✝️✝️✝️⛪⛪⛪
@user-gr8ml7ro8h
@user-gr8ml7ro8h Год назад
አባዬ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ዘላለም ያኑርል እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን አሜን 🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌾🌾🌷🌷🍀🍀🌷🌾🌹🌹🌹🌾🌾🌷🍀🍀🍀🌹🌾🌾🌷🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌹🌹🌹🌹🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌸🌸🌻🌻🌻🌻❤🌸🌺🌺🌺🌺
@MrDavidfr12
@MrDavidfr12 4 года назад
አባ እኔ በሰው ሃገር ያለሁ ከርታታ ልጀዎት ነኝ ስለቴን የወንቅእሸት ገብርኤል ሰምቶ ለምስክርነት ለደጁ ያብቃኝ አባቴ በፀለተዎት ይዳብሱኝ
@tegutg6183
@tegutg6183 3 года назад
Aimn ladgybkan
@asresbitew7105
@asresbitew7105 3 года назад
እህት:- በውነት ፈጣሪ አምላክ የልብሽን መሻት ዕውን ያድርግልሽ። ሥዕለት ማለት ብቸኛ የሆነውን የሁሉ ፈጣሪና ገዥውን አባታችንን ፈጣሪያችንን ንጉሣችንን እግዚአብሔርን ተማጽኖ ማግኘትና ስለላገኙት በረከት ምሥጋናና ምሥክርነት ይሆን ዘንድ የሚሰጥ ... ነው። እናም እግዚአብሔር በመረጣቸው ባከበራቸው ጻድቃን ሰማዕታት መላእክት ስም ወይም በቀጥታ አዘውትረው በጸሎት እግዚአብሔር ከተማፀኑት የልባችንን መሻት ይፈጽማል። ሳይሆን ቢቀር ደግሞ እንደ እርሱ ፈቃድ ይሁን ብሎ በደስታ መቀበል ይገባል። ምክንያት አለውና። ሰላምና ጤንነትን ያብዛልሽ። አሜን።
@Mariyam-hk2jk
@Mariyam-hk2jk 3 года назад
አሜን አባታችን ሺ አመት ኑርልንአ
@brutkan5129
@brutkan5129 4 года назад
ወቅሸት ገብረኤል ለደብረህ አብቃኝ 💚💛❤🌿💐
@fekergirma8101
@fekergirma8101 3 года назад
Q1
@fekergirma8101
@fekergirma8101 3 года назад
Repiies
@zdkebede-su6qg
@zdkebede-su6qg 11 месяцев назад
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@samerasamera2674
@samerasamera2674 5 лет назад
አባየ ዝማሬመላአክትን ያሰማልን የኛየስደተ ኞችአባት ዘላለምይኑሩልን
@hif9334
@hif9334 Год назад
አባታችንዝማሬመልአክትንያሰማልንለሁላችንምመንፈስቅዱስይቅረበንአሜንአሜንአሜን።እልልልልልልልልልልልልልሎሎ
@user-zz8eq2xl1u
@user-zz8eq2xl1u 5 лет назад
ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@HilinaAzeb-ih7oz
@HilinaAzeb-ih7oz Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላይክትያሠማልን
@user-gx4rn2yd5e
@user-gx4rn2yd5e Месяц назад
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ዝማሪ መላይክትን ያስማልን አሜንአሜን እልልልልልል❤🎉🎉🎉
@helenmelaku2944
@helenmelaku2944 2 года назад
አባዬ እልልልልልልልልል 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲ዝማሬ መላክትን ያሰማልን አባዬ 🤲🤲🤲🤲
@tegestenegashe6716
@tegestenegashe6716 5 лет назад
አባታችን አባዬ እኔንም ከርታተዎን ልጂህን በስድት አገር ያለወትን በጦለትወ አስቡኝ እዴሚና ፀጋውን ስቶ ያገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-cq3fn1tf3j
@user-cq3fn1tf3j 4 года назад
Q
@jadnawfal2253
@jadnawfal2253 5 лет назад
ዝናው በአለም ተሰማ ዝኔው በአለም ተሰማ አዳመ ዮርዳኖስ የጻድቃን ከተማ ወንቅ እሸት ገብርኤል የጻድቃን ከተማ እልልልልልልእልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን
@amenmetefera9050
@amenmetefera9050 4 года назад
አሜን ን ን
@meseretdeme2247
@meseretdeme2247 3 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn 9 месяцев назад
ኦርቶዶክስ የበለጠ እንስፋፍ ለን። እስከ እልም ዳርቻ ቸሩ እግዚአብሔር
@user-uw2dw4cg6z
@user-uw2dw4cg6z 5 лет назад
የኔ ውድ አባት የማቱሳላ እድሜ ጤናም ይስጥወት አባዬ በፆለታችሁ አስቡኝ ለወቅሸት ገዳም ያብቃን 💓💓💓💓💓💓💓💓💐💐💐💐
@auosgeh2463
@auosgeh2463 4 года назад
እልልል አባየ 1000 ዓመት የንብርኩም ፀሎት አድና ይሃልወና አሜን
@YasinYasin-kb7dm
@YasinYasin-kb7dm Год назад
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@user-ez2vg3th1v
@user-ez2vg3th1v 2 года назад
እልልልልልልልል እልልልልል እልልልልልልል ልልልልል ለአባታችን ዝማሪ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@aaasd123alketbi7
@aaasd123alketbi7 5 лет назад
ለደጀህ አብቃኝ የውንቅሸት ገብረኤል አሜን፫
@malhidjmathieu2345
@malhidjmathieu2345 4 года назад
እኔም የወቅሸት ገብሬል ነግሪዉ አለሁ ከስደት መልሶኝ የደጁ ያብቃኝ አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እልልልልልልልልልል
@hegeyeshhegeyesh1128
@hegeyeshhegeyesh1128 4 года назад
አሜንአሜንአሜን👐
@lemaatilau2804
@lemaatilau2804 4 года назад
አሜን
@gffggfcvg2156
@gffggfcvg2156 4 года назад
@@malhidjmathieu2345 dffChavV
@user-xz7tc8bz7g
@user-xz7tc8bz7g 4 года назад
On
@user-ej1jl1xu2q
@user-ej1jl1xu2q 4 года назад
ለአባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን አሜን ወንቅሸት ቅድስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃኝ አሜን አሜን አሜን
@yaseenmohammad1340
@yaseenmohammad1340 2 года назад
.. mmmmmżĺ.ď dď,wwwwwwwwzssssswwwzwz2xzzzzzzm
@sleshaklilu9265
@sleshaklilu9265 2 года назад
አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን አሜን አሜነ
@user-os4jq1vj7g
@user-os4jq1vj7g 2 года назад
አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜን
@alamaddis2502
@alamaddis2502 2 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላአክት ያማልን አባታችን እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን
@user-hc6xr7qy9l
@user-hc6xr7qy9l 5 лет назад
አረ እኔሥ በእግዚአብሔር ሥደትን እረሠው ይሄን መዝሙር ሥሠማ አምላኬ ሆይ ለደጁ አብቃን
@berkazenbeniaaaa2895
@berkazenbeniaaaa2895 5 лет назад
Amen amen amen
@user-nq5nk5wk2x
@user-nq5nk5wk2x 4 года назад
አሜን
@fatactasoma3666
@fatactasoma3666 4 года назад
🤕😇👏👏👏👏💘💘❤❤❤
@maremalfahmy6858
@maremalfahmy6858 3 года назад
@@berkazenbeniaaaa2895 😀😃😄💓💕💞💕💓💕💞💕💓💞💕💓💋💋💋💋💋💋💋💋💋✋✋🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏
@beefasmeefas5952
@beefasmeefas5952 3 года назад
አሜን
@user-vv7re4ns6p
@user-vv7re4ns6p 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሪ መላክ ያሠማልን እረጂም እሜ ከጤናጋር ይሥጥልን አሜን፫
@user-vk2hq7lz8t
@user-vk2hq7lz8t Год назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዝማሪ መላክታን ያሰማልን አባታቺን ዝናዉ በአለም ተነሳ ዝናዉ በአለም ተሰማ እሰይ ሰለቴ ሰመረ እሰይ ሰለቴ ሰመረ
@user-iw3mt3qw6n
@user-iw3mt3qw6n Год назад
እውነቴን ነው የምላችሁ በጣም አዝኝ አለሁ እመብርሀንን 😭😭😭💔💔💔የበረሀው መናኝ አባታች በጾለቱሁ የኔ አባት አባ አባቴ😢😢😭
@merymery382
@merymery382 2 года назад
የወቅሸቱ ቅድስ ገብርኤል ለደቹ ያብቃን 👏❤ ዉል ዉል አለኝ ሳስበዉ 👏❤ አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የበርሀዉ መናኝ ❤
@user-sy5bz7kp4i
@user-sy5bz7kp4i 5 лет назад
እልልልልልልልል እንኳን በሰላም መጡልኝ የኔኣባት ዝማሪ መላእክት ያሰማልኝ በፀሎት ኣስቡኝ ወለተኪዳን
@alainalthuba1551
@alainalthuba1551 4 месяца назад
መዝሙራችው ደሰ ይላል አባታችን እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ct9hs7tk5h
@user-ct9hs7tk5h 3 года назад
አባታችን ዝማሬ መላክትን ያሰማን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@saradegi8945
@saradegi8945 5 лет назад
አባታችን የአገልግሎት ዘመነወትን ያረዝምልን እኛም ሰደተኛልጆቸወት ለደጆ አብቅቶን ለመባረክ ያብቃን👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን(፫
@aliyanbahitwr7822
@aliyanbahitwr7822 4 года назад
አሜን
@user-dm2tu1mn6g
@user-dm2tu1mn6g 4 года назад
Amen amen
@user-zz4rc4ep3w
@user-zz4rc4ep3w 5 лет назад
አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 года назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልል💚💛❤🙏🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏🙏ወርቅሽት ቅዱስ ገብርኤል ደጅህን ለመርገጥ ያብቃን🙏🙏🙏🙏
@alamark1631
@alamark1631 9 месяцев назад
አሜን እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባዩ ❤❤❤❤❤❤❤
@rodasabiy9787
@rodasabiy9787 5 лет назад
አሜን አባታችን ፍጣሪ ይጠብቅልን እረጅም እድሜ ይስጥልን ለደጁ ያብቃን አምላክ
@hdhdnxjxj2412
@hdhdnxjxj2412 5 лет назад
እስይ ስለቴ ስመር አባየ የታየ እምወዱሁ የፍቅር አባት ዘላለም ኑሩልን ፍቅር አባቴ እካን ለወቅሽቱ ቅድስ ገብርኤል ብአል በስላም አድርሳቹሁ አድእርስን እልልልልልልልልልልእልልልልልልልል
@user-kl1js3gv8w
@user-kl1js3gv8w 7 месяцев назад
አቤት አባታችን ደስ ሲል መዝሙረወ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልክትን ያሰማልን አባታችን❤❤❤❤በረከተወ ይደርብን❤❤❤❤
@user-lu9lt8km7g
@user-lu9lt8km7g 7 месяцев назад
እልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤
@user-jm2kh4ux3z
@user-jm2kh4ux3z 5 лет назад
ዝማሪ መላክ ያሰማልን አባታችን እኝንምበርከት ይድርሰን በሰላም ከስደት ተመልሰኝ ታምራቱን እድናይ እርዳን ገብርኤል
@ayehuenbiale3518
@ayehuenbiale3518 5 лет назад
💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayamamo8692
@ayamamo8692 5 лет назад
እግዚአብሔር እርኝዬ ነዉ 6
@warkulove8728
@warkulove8728 4 года назад
አሜን
@zumraibrahim2766
@zumraibrahim2766 4 года назад
መላኩገብርዬልዪጠብቀንአባታችንእድሜዪስጥልንልልልልልአሜንአሜንአሜንዝማሪመላዪክትያሰማልንበሰላምለአገራቺንያብቃን
@sarasara-zq2il
@sarasara-zq2il 4 года назад
Ď
@senaytabebaw2158
@senaytabebaw2158 5 лет назад
ዝናው በአለም ተሰማ እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን የኛ ደስታ ቅዱስ ገብርኤል ለደጅህ አብቃን አሜን
@mastaawatwandee8766
@mastaawatwandee8766 5 лет назад
❤❤
@hhhhjj5306
@hhhhjj5306 4 года назад
Enanmi kesdeti melisu ledejo yabakaga yewunkeshati gebariali amen amen amen
@WubaddisC
@WubaddisC 4 года назад
Mastaawat 💜💛💚💜👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💜💛💜💛💚💛👏👏👏👏👏💛💚💓💓💓💛Wandee
@bezakassahune1322
@bezakassahune1322 4 года назад
አሜን
@MiMi-hi1oi
@MiMi-hi1oi 4 года назад
Tekuu
@user-qb6ro6sj8x
@user-qb6ro6sj8x 11 месяцев назад
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልአክትን ያሰማልን አባዬዬዬዬ
@emmaemma7603
@emmaemma7603 3 года назад
እሰይ እሰይ እሰይ እልልልልልልልል ልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን አባይዬዬዬዬዬ
@user-cy1id4sj1g
@user-cy1id4sj1g 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል ቃለበርከትን ዝማሬ መላእክትን ያስማልን አባቴ
@user-yx9qf8td4o
@user-yx9qf8td4o 5 лет назад
እልልልልልልልልልልልል አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባየ እኛን ስደተኛችን በፀሎትዎ ያስቡን አቤቱ አምላኬ ሆይ በድያለሁ ቆሽሻለሁ ሀፂያተኛ ነኝ ማረኝ ይቅር በለኝ
@user-tr6oc5qr1y
@user-tr6oc5qr1y 3 года назад
አባ በጾለትያግዙኝየርሰወንመዝሙርሰሰማልቤይረጋጋልእግዝያብሄርአብዝቶእድሜናጤናይስጠወት አባበጾለትአስብኝ ነብሰጡርነኝ የኔአባት🙏
@user-hx6ve2nn8d
@user-hx6ve2nn8d 5 лет назад
አባ የአለም አባት የአለም ፈዋሽ አባቴ በጻሌት አስብኝ ወለተ ጻዲቅ ከሰደት ሀገር ሠላም ለተዋህዶ ቤተስብ ሠላም ለሀገራችን አባ ዝማሬ መላክትን ያስማልን
@rhffhd4803
@rhffhd4803 5 лет назад
ዝናውም ብአም ተስማ ዝናው ብአለም ተስማ እስይ እስይ እስይ
@rhffhd4803
@rhffhd4803 5 лет назад
እልልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልል
@haydarsalmaeen2961
@haydarsalmaeen2961 5 лет назад
Abatachi zimare malakit yassamallin
@betebrke4730
@betebrke4730 4 года назад
አባታችን አባ ዮንስ አለማ አባት እድሜ እናጤና ይስጠልን ዝማሬ መላክት ያስማልን
@ageeregasho8665
@ageeregasho8665 4 года назад
Amen Amen Amen 🤲🤲♥️♥️♥️
@tigsityekedusgebrelliji7192
@tigsityekedusgebrelliji7192 5 лет назад
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን በረከታችሁ አይለየን በፀሎታችሁ አስቡን አሜን አሜን አሜን
@gff7556
@gff7556 2 года назад
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አባታችን ፈጣሪ ከክፈ ሁሉ የጠብቅልን በረከታችሁ አይለየኝ በፀሎታችሁ አሰቡኝ አሜን አሜን አሜን
@gff7556
@gff7556 2 года назад
ከሰደት በሰላም መልሰኝ
Далее
Редакция. News: 124-я неделя
52:01
Просмотров 1,6 млн