Тёмный

ዝናዬ - new ethiopian full movie 2022 Zinaye | new ethiopian movie ዝናዬ 2022 

Marken Entertainment
Подписаться 154 тыс.
Просмотров 1,4 млн
50% 1

new ethiopian movie 2022

Кино

Опубликовано:

 

1 фев 2022

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 1,3 тыс.   
@ahmedsherefa5139
@ahmedsherefa5139 2 года назад
አረ ጠብቄው ልሞት ነው ገና አሎጣም እንዴ 🤣
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 года назад
Ethio 🇨🇬 Like 👍👍 Ethio 🇪🇹 Like 👍👍
@esromyonas189
@esromyonas189 2 года назад
@@tesfayandom7114 💑
@mekdymekdy3571
@mekdymekdy3571 2 года назад
Yabu yena fikr
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏ተለቋል ገባ ገባ በሉና ተመልከቱት እዬባ ምርጥ ስራ ነዉ ይዞ የመጣዉ እናመሰግናለን
@user-jh8ez8uk8f
@user-jh8ez8uk8f 2 года назад
@@azebtufa7389 💔💔🌹🌹🌹👍
@seidali5521
@seidali5521 2 года назад
የብዙወቹ አርቲስቶች ህይወት እንደዚህ ነዉ ትክክለኛ ወቅቱን የጠበቀ ፊልም ነዉ
@fycy4550
@fycy4550 2 года назад
ልክ ነህ አንዳንድ አርቲስቶቺ እደዚህ ነው የተበሻቀጡብን
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት ማማ
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
ወንድም እስከ ደምሪኝ በቅንነት
@selambehabitutube8238
@selambehabitutube8238 2 года назад
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ምንም ጊዜ ቢሆን የነበርንበትን መርሰት የለብንም🥰
@rabiaaamani6888
@rabiaaamani6888 2 года назад
ሳሳሳሳ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
ልክ ብለሻል❤️
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት
@geniaimiro1414
@geniaimiro1414 2 года назад
ከእያንዳንዱ ዝነኛ በስተጀርባ ያለ ታሪክ ነው ፈጣሪ ሆይ ባለዉለታዬን የሚያስረሳኝን ሀብት አትስጠኝ🙏ከብዙ ጊዜ በኋላ አሪፍ ስራ ስላሳያችሁን🙏🙏🙏
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@tube-om1fc
@tube-om1fc Год назад
😘
@samira1156
@samira1156 2 года назад
የልጅቱ እርጋታ😍እንደኔ መልኳም እርጋታዋም ትወናዋም ሰላም ተስፋየን የመሰለችዉ ማነው 😁
@hanihanichobh5066
@hanihanichobh5066 2 года назад
በጣም ይመሳሰላሉ
@daveayele5317
@daveayele5317 2 года назад
Ene kuchi selaminew yemitimasilew
@mekonneny30
@mekonneny30 2 года назад
እጅግ ትመስላለች ግርምይለኛል
@martatolera7065
@martatolera7065 2 года назад
በጣም ይመሳሰላሉ
@zizutube
@zizutube 2 года назад
ደምሩኝ
@hassenaragaw2191
@hassenaragaw2191 2 года назад
"በዚች ዱንያ ላይ ስትኖር እንደ መንገደኛ ሆነህ ኑር , ጀግና ብሎ ማለት ታግሎ የሚጥል ሳይሆን በንዴት ጊዜ ራሱን የሚቆጣጠር ነው" ብለዋል ነቢዩ ሙሀመድ (ሰ.ዐ.ወ)ብሮፈይሌን ተጭነችሁ ኑ አብርን እንማማር
@samira6797
@samira6797 2 года назад
ሰለላሁ አለይሂወሰለም ፊዳከአቢወኡሚያረሱለላህ
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 года назад
🇪🇹😇
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 года назад
🇪🇹🔆🔆🔆🔆🇪🇹🔆🔆
@hyutitube7628
@hyutitube7628 2 года назад
Ishi wodime shukirani jazakumul kayir
@heyattub88
@heyattub88 2 года назад
S.a.w❤❤
@languagelanguage8375
@languagelanguage8375 2 года назад
የመጨረሻ አንደኛ ፊልም ነው ማርያምን በዛላይ በጣም እምወዳቸው ተዋይዎች💘💘💘💘💘
@mekedifekir5017
@mekedifekir5017 2 года назад
የሰው ልጅ ጀማሬው ሳይሆን ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፈጣሪያችን የሁላችንንም መጫረሻ ያሳምርልን
@user-hj8lj3yo7m
@user-hj8lj3yo7m 2 года назад
አሚን
@user-ok5mu3ui7s
@user-ok5mu3ui7s 2 года назад
አሚን
@asas3908
@asas3908 2 года назад
አሜን
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት
@kaltube9906
@kaltube9906 2 года назад
አሜን
@bezuayuwergsa3532
@bezuayuwergsa3532 2 года назад
ፍትህ በሳውዲ ለሚሰቃዩ እስረኞች 💔😭
@rozroz5938
@rozroz5938 2 года назад
selyulne
@sammybekele9005
@sammybekele9005 Год назад
0
@user-Berry.k
@user-Berry.k 2 года назад
ኧረ ሙዚቃው ግን ምርጥ ነው በእውነት ምርጥ ያልተዘመረላቸው እህቶች እና ወንድሞች ብዙ ናቸው
@birtukan8977
@birtukan8977 2 года назад
ብዙ ጊዜ እኛ ሰዎች መነሻችን እንረሳና የዛሬ መድረሻችንን ብቻ እናያለን በሁሉም ነገር ትላንት ያስታዋለ ሰው የነገ ስንቅን ያዘጋጃል ከምንም በላይ በሕይወታችን ላይ እግዚአብሔር በመፍራት የምንሄደው መንገድ ፈጣሪ ይስጠን አሜንንን
@memedaniel7847
@memedaniel7847 2 года назад
Yes amen amen God bless 🙌 you 💘🙏❤
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 2 года назад
አሜን
@asas3908
@asas3908 2 года назад
አሜን ፫🙏🙏💖❤💖
@zizutube
@zizutube 2 года назад
ደምሩኝ 😘
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት
@tube-cv6fh
@tube-cv6fh 2 года назад
እስቲ እንደኔ ከዚህ ፊልም ብዙ የትማረ 👉👍
@TUbe-jl9fk
@TUbe-jl9fk 2 года назад
እኔ እራሱ
@absalatwuhib7242
@absalatwuhib7242 2 года назад
በጣም አሪፍ ፊልም ነው ደራሲው ተጨንቆ እንደፃፈው ያስታውቃል ክብር ለአርቲስቶቻችን እና ለደራሲዎቻችን 🙏🙏
@seaditube9120
@seaditube9120 2 года назад
ዛሬ ገና በጣም ገራሚና አሥተማሪ ፊልም አየዉ አቡሌና እዮቤ ሤቷ ትችላላቹ
@user-lp4pp6vn7x
@user-lp4pp6vn7x 2 года назад
እነዚህ ልጆች መሸለም አለባቸው ዋው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tibletfanta2716
@tibletfanta2716 2 года назад
'' ሰው የተነሳበትን ሲረሳ የሚሄድበትም ይጠፋዋል!! ''
@user-Mrakiy
@user-Mrakiy 2 года назад
የኋላ ታሪክ የወደፊት ማንነት ነው በጣም ምርጥ ፊልም 🤩
@user-qc5nj7dq6h
@user-qc5nj7dq6h 2 года назад
አይይ አቡሌ ገደልገኝ 🙄😂ስራችሁን በዚህ አጋጣሚ ስላጋለጣችሁ አሪፍ ስራ💚😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
ክክ
@medinabentebrahim3613
@medinabentebrahim3613 2 года назад
ይገርማል እኛ የሰው ልጆች ስንባል የሆነነገርስናገኛ የነበርንበትን ቦታ እንረሳለን😌😌😌😌
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት
@edenteferi3037
@edenteferi3037 2 года назад
የፃፋ እጆች ይባረኩ! ትክክለኛ የአርቲስት ህይወት!
@user-sj2cj9ns9t
@user-sj2cj9ns9t 2 года назад
ይገርማን ይህ የቡዙወች ታሪክ ነው በእውነት በጣም አስተማሪ ፊልም ነው
@betibini7288
@betibini7288 2 года назад
ዋዉ በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ ደሞ ሶስታቹዉም ምርጥ አክተር ናቸዉ በርቱ እግዛአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ ፈጣሪ አገራችንን ስላሟን ያብዛልን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 года назад
የመጨረሻ አሪፍ ነበር አደራ ሰዎች ከወደቃችሁበት ያነሳችሁን አትርሱ ትርፉ ማልቀስ ነዉ
@mkotryferkotc2120
@mkotryferkotc2120 2 года назад
Wow 💕💞💞💞💞💞💕merte astmre sera ❤
@hanabarkana737
@hanabarkana737 2 года назад
Mar🥰🥰🥰🥰🥰💔💔💔💔💔😭😭😭
@hayemanot5169
@hayemanot5169 2 года назад
ይገርማል የዘመኑ ፌመስ እንደዙ ነው እንግዲህ ያሳዝናል በእውነት አዘንኩኝ ይቅር ይበለን ብቻ የእውነትም ዝናችን ስኬታችን ከማመስገን ይልቅ መጥፊያ ሆኖናል በርቱ ትምህርት አለው ለገባው
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@ArigseAdemo
@ArigseAdemo Год назад
አረጋሸ
@tizitagirma2447
@tizitagirma2447 2 года назад
"ዝናዬ"የአመቱ ምርጥ ፊልም ብያለዉ በጣም አስተማሪ ነው ሁላቹም ተባረኩ በርቱ እንዲ አስተማሪ ነገር በደንብ ስሩልን
@kal9065
@kal9065 2 года назад
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው ብዙ ሰዎች አሉ ያለፊበትን ነገር እረስተው ውለታቸውም እረስቶ የሚንቅ በቃ በጣም አክት የሚያረጉ በጣም ብዙ ናቸው ግን መሆን የለበትም ከፈጣሪ በታች የረዳንን ሰው ምንም ነገር ቢሆን መርሳት የለብን ቀን መጥፎ ነው ከፍ ማለትም እንዳል ዝቅታም አለና አስተውል ዛሬ አብት ኖሮ አብሮክ የነበረው ወዳጅ ነገ ስታጣ የለም እሱም ይርቅሀል ልብ ይስጠን ፈጣሪ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ አገራችን ሰላም ያድርግልን
@tesfaneshiteshome9988
@tesfaneshiteshome9988 2 года назад
በውነት ምርጥ ትምርት ነው ትንሽ ሲያልፍልን የነበርንበት እንረሳ አለን 🙏🙏🙏እናመሰግን አለን
@johniefrem9965
@johniefrem9965 2 года назад
እኔ ኤርትራዊ ነኝ በጣም ምርጥ ፊልም ክልቤ ነው የሚወደው 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-lj7tt5wb1b
@user-lj7tt5wb1b 2 года назад
እና እኔ ኤርትራዊ ነኝ ማለት ምናመጣው🙄😂😂😂
@Robielm
@Robielm 9 месяцев назад
​@@user-lj7tt5wb1bትክክል 😂
@ftyuftyu8561
@ftyuftyu8561 8 месяцев назад
​@@user-lj7tt5wb1b😂😂😂😂
@yeneyelb9203
@yeneyelb9203 2 года назад
Wow ከስንት አመት በዋላ አማርኛ ፊልም አየሁ ምርጥ ፊልም 😍😍
@amaru_akililu
@amaru_akililu 11 месяцев назад
እኔ እራሱ
@leyuyeshiadane9360
@leyuyeshiadane9360 2 года назад
የብዙዎች ታሪክ ነው በጣም አስተማሪ ስራ ነው በርቱ ደስ ይላል ሰው የነበረበትን መርሳት የለበትም 👌
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@Shewa-jj3ts1bm5p
@Shewa-jj3ts1bm5p 2 года назад
ይህ ሰውዬ የልጅቷ አባት ሆነው የሰሩት ደስ ይሉኛል በቃ የሆነ የአባትነት መንፈስ ብቻ ደስ የሚል ለዛ አላቸው ከቅርብ ግዜ ወዲህ ፊልም ላይ እየተሳተፉ ነው ብዙ ይስጥልን ፊታቸው የርህራሄ ፊት ነው እድሜውንና ጤናውንሽያድልልን
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
ምርጥ የእምዬ የአገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ
@natnaelkinde7826
@natnaelkinde7826 2 года назад
ዋው አጨበጨብኩላችሁ ለ3ታችሁም በጣም ምርጥ ፊልም እዬባ በጣም አሳቀኝ😂😂 የጓደኛው መቀየር ሲያይ😲🙄እዬባ በጣም አድናቂህ ነኝ ሴትዋ በሳል ቆንጅዬ ደሞ ሰላም ተስፋዬን ትመስላለች
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@user-ls9yi1zr4i
@user-ls9yi1zr4i 2 года назад
ግዜ ጠብቆ የተሰራ ፊልም መሆኑ ደስ ይላል በዛላይ ደግሞ በእድሜ ሚመጣጠኑ የሰሩት ስለ ሆነ ደስ ይላል
@merealmer1046
@merealmer1046 2 года назад
Lppplllp
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 года назад
አንዳንዴ ፈጣሪን የለመነውን ነገር ቶሎ የማይሰጠን የማይጠቅመን ወይም መጥፊያችን ስለሚሆን ነው የሰውልጅ መነሻውን ከረሳ ሰው መሆኑን እራሱ ያጠራጥራል ፈጣሪ መነሻችንን እንዳንረሳ ማስተዋሉን ይስጠን በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በርቱ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@musiclyricsmaffi
@musiclyricsmaffi Год назад
What a coment😍😍wow
@rahelliza6321
@rahelliza6321 2 года назад
ዋውውውውው ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪም ጭምር የሰው ልጅ የነበረበትን የተነሳበትን ሲረሳ መጨረሻው ይሄ ነው ሲጀመር ስለ ማእድኑ ቁፋሮ የነገረችው ልጅትዋ ሆና እሱ መጽሀፉን እንዳነበበ ሲናገር መጨረሻው ውድቀት እንደሆነ ያስታውቃል ዋናው ግን እግዚአብሔር ለምን ቶሎ አይባርከንም ብሎ ብዙ ሰው ይጠይቃል ሲኖረን ቅጥ ስለምናጣና ማንነታችንን ስለምንረሳ ነው:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርካት በሳውዲ ያሉትን እስረኞች ደሞ የነ ጳውሎስና ሲላስን ሰንሰለት የፈታ መላእክት ይድረስላቸው ነጻ ያውጣቸው
@user-lz3jb7nt3s
@user-lz3jb7nt3s 2 года назад
እጅግ አስተማሪና አስገራሚ የሆነ ፊልም ነው።ሠላም ለሀገራችን ፍትህ በሳውዲአረቢያ ኢትዮጵያዊ በመሆናቸው ብቻ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን👌😢😢😢😢
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት
@mitikewondimu4968
@mitikewondimu4968 2 года назад
የእዉነት ይህ ድራማ ዚናኛ ሰዉን በጣምነው የሚያስተምር ነው አንድ አንድ ሰዎቸ የዉጢበት የምረሱትን በጣም ጠቃሚ የእዉነት ደስ ይላል በጣም ሕዝቡን ይቅርታ መጠየቅ ጡሩ ነው ቀጥሎበት የቡዙ ሰዎች ታሪከ እንደዚህ ነው በጣም ነው የሚገርመው
@momeenaahmed443
@momeenaahmed443 2 года назад
ገንዘብ ነበር አለቀ ሰውም ነበር እራቀ ዝናም ነበር ወደቀ ማን እንደ ድሮ ደጋግ ጓደኛ የማእድኑ ቁፈሮ ታሪክ የገባው ብቻ 🥰
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@user-mo9xy9yr8v
@user-mo9xy9yr8v Год назад
ምን ማለት ነው አስረዱኝ
@user-jq9dt9tj9x
@user-jq9dt9tj9x 10 месяцев назад
ydew
@user-jq9dt9tj9x
@user-jq9dt9tj9x 10 месяцев назад
009 سلام وعلیکم/شب
@user-jq9dt9tj9x
@user-jq9dt9tj9x 10 месяцев назад
hw 🎉شگفتگی vyt
@melentariku4763
@melentariku4763 2 года назад
ባልገመትኩት መንገድ ጥሩ ሆኖአግቼዋለዉ ጥሩመልክትም አለዉ ከምንም በላይ ጥበብን ተረካቢ መሆናቹን አሳይታቹናል ያለምንም አንጋፍ አርቲስት ስለሰራቹት በጣም ጥሩ ነው
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 года назад
ወደ ስኬት ስትጓዝ ወደኋላ አትመልከት ያሰብህበት ስትደርስ ግን የነበር ህበት እንዳትረሳ✅ይለሀል ይሄነው😂😊♥ ልጅቱ አነጋገርዋ ቁንጅና ትወና ሁሉያሟላላት ስታምር🤗
@dagimtube9873
@dagimtube9873 2 года назад
ዋዉ አዳደ ብዙ ዋጋ የከፈሉልንን የምንረሳ ብዙወች ነን ፈጣሪየ አደራ ትናቴን የማረሳ ከትላቴ የተማርኩ አድርገኝ መገደን ምራኝ
@FatimaFatima-zn8cl
@FatimaFatima-zn8cl 2 года назад
ደስ ይላል ፍትህ በሳዉዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@ridetburek-om7wo
@ridetburek-om7wo Год назад
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘💔💔💔💔💔💔💔💔
@emubilalemubilal4511
@emubilalemubilal4511 2 года назад
ዝነኛ ሲሆን ያለዉ አክት አናደደኝኮ ፊልም መሆንን እያወኩ ሆሆሆሆ
@user-zj5gm3un4i
@user-zj5gm3un4i 2 года назад
ፍትህ ፍትህ ፍትህህህ በሰዉዲ እስርቤት ለሚሰቃዩ ወገኑቻችን😭😭😭😭😭😭😭
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት
@brhanualemnhe1403
@brhanualemnhe1403 Год назад
የብዙዎቻችን ህይወት የሚገልጽ በመሆኑ ደስ ብሎኛል።ጠቅሩ እግዚያብሔር ይባርካችሁ።
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 года назад
ከምር እጅግ በጣም ደስ የሚል ከነአርቲስቶቹ ውብ ነው ከምር ከልዩ መልዕክት ጋር ተባረኩ በዚሁ ቀጥሉ የኔ ጀግኖች❤❤❤❤
@ekramahmedseyd7594
@ekramahmedseyd7594 2 года назад
ከናንተ ባላውቅም ይሄ ፓርት ቱ ያሰራል ብትጨርሱት በጣም ሀሪፍ ነው
@user-kp5dn5kf3w
@user-kp5dn5kf3w 2 года назад
ፍትህ በሳኡድ እስርቤት ለሚሠቃዩ ወገኖቻችን መጥፎነገር ማሠባችንን ትተን አላህን እንለምን ያረብ🤲🤲🤲🤲
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት
@najat9823
@najat9823 2 года назад
እሚገርም ፊልም ነው ከጊዜው ጋር ያለ እኔ ራሡ በቲክቶክ የፈመሡ ጓደኞቼ ርስተውኛል😌😌😌ግን ወላሂ ማን እደመጀመሪያ ማንነት
@bbgl5736
@bbgl5736 2 года назад
😂😂😂😂😂
@user-hj8lj3yo7m
@user-hj8lj3yo7m 2 года назад
😀😁😁😁😁😁ሃቅ ነው
@user-ru8zz2ft9s
@user-ru8zz2ft9s 2 года назад
😂😂🥰
@ethiopiawiandnet9016
@ethiopiawiandnet9016 2 года назад
😂😂😂
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 года назад
😂😂
@meseryebuzeman.21
@meseryebuzeman.21 2 года назад
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በችግር ግዚ የነበረን ጓደኛ ማስቀየም ከባድ ነው 😥💯💯💯💯
@sarapaulos4724
@sarapaulos4724 2 года назад
ዋው በጣም የምስተምር ነግር ነው ለስው ልጅ ጋዛብ ሳይሆን ፍቅር ነው ማስፈልገሁ ልዑል እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምና ፍቅሩን ያብዛልን
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 года назад
ምርጥ አስተማሪ እና አዝናኝ ፊልም ነው ተተኪ ወጣት አርቲስቶቻችን በርቱ እናመሰግናለን እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ኑሩልን በርቱ አሁን ለገንዘብ ብሎ ህሊናውን ክብሩን ለሸጠው ኢትዬጵያውያን ወጣቶች ማስተማሪያ ነው ብዙ እንጠብቃለን "የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔር መፍራት ነው"
@ummuremastube
@ummuremastube 2 года назад
ዝና እና ፍራንክ ሲያገኙ ከሚለዎወጡ ሰወች ይጠብቃችሁ
@Fkrye16
@Fkrye16 2 года назад
በጣም አሪፍ ስራ ነው ለአርቲስቶቻችን ትልቅ ትምህርት በሙዚቃ ብቻ ሳይሆን በ ፊልሙም ውስጥ ላላችው ባለሙያወች አጠቃላይ ተማሩበት ዝናችውን ለመልካም ነገር ተጠቁምበት ተመችቶኛል ፊልሙ በርቱልኝ እነ ዴቭ ልጅቷ ደሞ ስላም ተስፋዬን የመስለችኝ እኔን ብቻ ነው ጎበዝ በርቺ
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@user-kc8hn5so1d
@user-kc8hn5so1d 2 года назад
የልጂቱ አባት ሁነው የሰሩት አባት ደስ ይላሉ የሆነ ነገራቸው ደስ ይላል በቅርብ ግዜነው ፍልም ላይ መሳተፍ የመጀመሩት ቶሎቶሎ ይስሩልን አይሰው ይገርማልኮ ያለበትን ቦታ ይረሳል ገዘብ ሲያገኝ ጎደኛ ይረሳል ብቻ ብዙነገር ተማሩበት ሁሉም ሰዉ ሲርቁት መጨረሻው እራሱን ማጥፍትነው አስተማሪ ፈልምነው ተመችተኛል 👌
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 года назад
አቡሌ ቁጭ ብዬ አሳድጌህ ለሰዉማ አሳልፌ አልሰጥህም ታገባኛለህ ኦይ የምር አንተና እዮቤማ ጥበብን እኮ አብራችሁ አደጋችሁባት በርቱልንማ ❤❤👌👌
@user-dv6cr9zb2x
@user-dv6cr9zb2x 2 года назад
ክክክ😄😜😂
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 2 года назад
እግዚአብሔር ሲሰጥክ በአግባባብ ካልተጠቀሙበት መጨረሻው አያምር ምርጥ ፌልም
@besttube8710
@besttube8710 2 года назад
ከረጅም ጊዜ በኋላ ምርጥ ፊልም ፣ ያልተሰራበት ሐሳብ ፣ ምርጥ አርቲስቶች ፣ ምርጥ ሙዚቃ በተለይ ስለ እህትነት የዘፈነው እነዚህ ተደምረው ዋው 😯😯😯 አብራችሁ የምትሰሩትን ተዋናይ እንደዚ እየመረጣችሁ ስሩ ጎበዞች ዛሬ በጣም ተደንቄያለሁሁሁሁ። ደሞ ልክ ዘፈንህ view አገኘ እንዳላችሁት የእውነትም ፊልማችሁ (ዝናዬ) 1 ሚሊዮን እይታ (view) ደረሰላችሁ ። wow ብያለሁ በቃ Wow
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 года назад
ታዋቂ ነን ባዮቹ ይህን ተመልከቱት መጨረሻችሁ አያምርም ይህን እወቁ
@tsionmoya4423
@tsionmoya4423 2 года назад
ከ ረቡኒ በሁአላ 1 ደና film ሰራክ... Best movie nw👌👌👌ወድጄዋለሁ
@miratamru3064
@miratamru3064 2 года назад
ለሳውዲ እስረኞች ደምፀ እንሁናችው አሬፍ ስራ ነው በረቱ
@user-jb9ws5gu2p
@user-jb9ws5gu2p 2 года назад
ሀሪፍ ነው ሰው የነበረበትን መርሳት የለበትም ሌላው በሂወታችን ማንኛውም እንቅፋት ቢያጋጥመን ተስፋ መቁረጥ የለብንም እውነታ ጓደኛ የክፉም የደግም የሂወታችን ዋስትና ነው ።
@user-kp1tm4fy5x
@user-kp1tm4fy5x 2 года назад
ይሄ ለያንዳንዳችን ኢትዮጵያ ከድህነት ወተን ባቋራጭም በላባችንም ግን አመጣጣችንን ለረሳን ብርን ለምናመልክ እግዚአብሔር ለረሳን 100% ለኛ አስተማሬ ፊልም ነው ጎበዞች እኛነታችንን ግልፅ ነው ያደረጋቹት በርቱልን ምርጦቼ👏👏👏👏👏👏❤😘 ክበሩልኝ።
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@mimiahmad9908
@mimiahmad9908 2 года назад
ጌታን ከልቡ ፊልም በቃ ቃላት የለኝም🙏❤❤❤
@abershtesfaye5896
@abershtesfaye5896 2 года назад
ከብዙ አመታት ቦሃላ የሀገሬን ፊልም አይሁት ዋው ዋው እውነት በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ጥበቡ ሰለሞን እንደልራብ ደሃ አደተረጋኝ እንዳልታበይ ሀብታም አታድርገኝ ብሎ ፅሎይ ነበር እውነት ፈጠረ መጨረሻችን ያሰምራልን የልጅቷ ትግስት ዋው ሁላችንም ጎበዝ ገራም የሆነ ነው 🌹🌺🌺🍂🍃🍃💐🌻🌻
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 года назад
ዋው አቡሌ እዮባ በጣም ምርጥ ፊልም ጉዋደኝነት መስዋትነት ነው ምርጥ አስተማሪ ፊልም እናመሰግናለን 🙏❤
@merontsegaye1488
@merontsegaye1488 2 года назад
የምር ደስ የሚል እና አስተማሪ ነው ከዚህ በላይ ፈጣሪ ይባርካችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቻን ይባርክ፡፡
@mimim1829
@mimim1829 2 года назад
Wawww betam Arif nw asetmari🥰👌👌👌
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት
@user-fe4sj9dc3y
@user-fe4sj9dc3y 2 года назад
ያምራል በርቱ አስተማሪ ነዉ ሰላም ኢትዮጵያ ሀገሬ🇨🇬👈❤ ሰላምሽ ናፈቀኝ💖😭😭
@lubabahasan3676
@lubabahasan3676 2 года назад
እዉነትነው ሠላም በጣም ናፈቀን
@ademz-habesha6446
@ademz-habesha6446 2 года назад
ከስንት ጊዜ ቡሀላ አማርኛ ፊልምን ተመስጬ ያየሁት ፊልም ምርጥ ፣ አስተማሪ ፣ ቁምነገር አዘል እና በመሀልም ፣ አስቂኝ ነው እናመሠግናለን🙏
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 2 года назад
በጣም ምርጥ ስራ ነው የዘመኑ ሰው እንዳለ ነው የሳይቹት እና የሰታማረቸውት እግዚአብሔር ይባርካችሁ eybyyy en yardddd
@addisutezera8873
@addisutezera8873 2 года назад
ከእያንዳንዱ ዝነኛ ኋላ ያለ ትክክለኛ ታሪክ እንደዚህ ንገሩልን ከገባቸው ሀሪፍ ፊልም ነው ለተዋናኞቹም ጥሩ መልእክት ነው ለሰሩትም ጭምር
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 2 года назад
ዋውውውውው ልዩ ፍልም ነው በረቱልን አትጥፍ ከፍልሙ የተማረኩት ተሰፍ አለመቁረጠ👍👍👍😢
@mercyyemom5126
@mercyyemom5126 2 года назад
እዮባ ያቡ በጣም ነው የምወዳችሁ♥️ ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚገኙት እህት ወንድሞቻችን ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭🙏
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@alamalamshay6990
@alamalamshay6990 2 года назад
ምርጥ ፊልም ነው አስተማሪ ቲንሺዬ ሲቀየሩ የካዱንን መገድ የቀየሩብንን አስታወስኮቸው😂😂
@kedstettube6712
@kedstettube6712 2 года назад
አረ እኔ 🙆ፊልም መሆኑን እረሰቸው በንደት ተቃጠልኩ😔አቤት ሰው ፈጣሪ የመጣንበትን እድንረሳ አያርገን😔🔙የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ😊አቡሌ እኑቤ😘😘😘
@zebebaahmed4559
@zebebaahmed4559 2 года назад
😂😂😂
@user-vx2dw3en1i
@user-vx2dw3en1i 2 года назад
😁😁😁
@sofitube6902
@sofitube6902 2 года назад
በጣም ደስ የሚል እና አስተማሪ ፊልም ነው ሶስታቹም አድናቂያቹ ነኝ በርቱ
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 2 года назад
ዋው ወቅቱን የጠበቀ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ♥️♥️♥️♥️ በርቱልን
@mitsuwagirma6685
@mitsuwagirma6685 2 года назад
እስቲ ከነ ሄኖክ ፊልም እንውጣ 😁😁 ዋው የልጆቹ እድገት ሲገርመኝ ገሪሚ ስራ ነው በርቱ❤❤
@kalikidankalikidantube
@kalikidankalikidantube 2 года назад
ሠላም ሠላም ሠላም እህቴ በቅንነት ሰብስክራይብ አርጊኝ በፖሮፋይሌ ገብተሽ ሠላም ፍቅር አድነት ለሐገራችን ይሁን ዘረኝነትን ያጥፋልን በስደት በእስርቤት ለሚሰቃዩት እህት ወድሞቻችን እግዚአብሔር ለቅድስት ሐገራቸዉ ያብቃቸዉ ግን እስከመቼ ነዉ ሐገር እያለን እደሌለዉ መግስት እያለን እደሌለዉ ግን ለምን
@ethiomusic5513
@ethiomusic5513 2 года назад
ብዙ ዝነኞች ከዚህ ትምህርት እንደሚወስዱ እናምናለን። እናመሰግናለን
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 2 года назад
የኮመትኩት በደንብ ካየሁት በዋላ ነው ይቱበር ሙዚቀኛ ዳንሰኛ... ....... ይመልከተው ወቅቱን የሚመጥን ነው አንዱ በለፋው አንዱ ለምን ይብላው 👍።
@hemitube7158
@hemitube7158 2 года назад
እውነት እጅግ በጣም ለብዙዎች ሰዎች አስተማሪ ፊልም ነው ብዙ ሰዎችውጥ ያለ ነው በፊልም ይዛችሁልን የመጣችሁት እናመሰግናለን ብዙዎች ከዚህ ፊልም ይማሩበታል ብዬ ተስፋ አለኝ💯💔
@user-yy1nk8es1u
@user-yy1nk8es1u 2 года назад
ዋው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነዉ የመጡበትን መርሳት መጨረሻዉ አያምርም በርቱ
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 года назад
እነዚህ ሶስት ጩጨወች እንደጉድ ነው ሚተውኑት ልክ እውነተኛ ነው ሚያስመስሉት 😢🥰🥰🥰🥰🥰
@marysineshaw9766
@marysineshaw9766 2 года назад
ዋው የሚገርም አስተማሪ ፊልም ነው 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Lulu-yh5cl
@Lulu-yh5cl 2 года назад
ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ እዮባ ፍትህ በሳውድ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን 😭😭😭😭😭😭
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት
@uniquebet4255
@uniquebet4255 2 года назад
ተመችቶኛል በጣም እዮባንም አቡሌንም እንዲህ ባለ ምርጥ ስራ በማየቴ ደስ ብሎኛል ክበሩልኝ። ህይወት እንዲህ ነች። ደግሞ ህዝቡን አላታለላችሁም ሁሉም ነገር ተአሚነት ነበረው🥰🥰
@uniquebet4255
@uniquebet4255 2 года назад
ደሞ እስቲ ሳብ አድርጉት ቻናሌን ጀማሪ ነኝ🥰❤
@robelgetu8763
@robelgetu8763 2 года назад
እንደዚህ አይነት ፊልም ነው እንጂ!!👍👍👍👍👍💚💛❤️ ያቡ በርታ
@nevergiveup3692
@nevergiveup3692 2 года назад
በእናንተ ተተዉኖ እንደት አያምር ከምር ከቃል በላይ ነዉ አስተማሪ ነዉ 😍😍😍
@gfhgh397
@gfhgh397 2 года назад
ሰላም የገሬ ልጆች ሰላማቹህ ብዝት ይበልልኝ በተረፈ ፊልም አሪፍ ነው በርቱ እዩባ ኤድ አቡሌ ኤድ ሜሉ ሰወዳቹህ🌹🌹🌹
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 2 года назад
ዋው በጣም የተመቸኝ ና ግዜውን የጠበቀ ፊልም ነው እድጉልን የኛ እፁወች❤❤❤❤
@marieabeje6509
@marieabeje6509 2 года назад
ዋው ቆንጆ ስራ አስተማሪ 🥰መጨረሻው አደኛ ❤️
@user-ys3rf4yt5y
@user-ys3rf4yt5y 2 года назад
ሲኖረን ነው ብዙ ተከታይ የሚኖረን ከለለን ማንም ዞሮ የሚያየን የለም በጣም ትምህርት ያለው ፊልም ነው
@jujuhabeshawit458
@jujuhabeshawit458 2 года назад
ሦስታችሁም ምርጥ አክተሮች ናችሁ በርቱልን እናመሰግናለን ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው
@terrytube1366
@terrytube1366 2 года назад
በጣም አሰተማሪ ነው እዮባ ያቡ ይመቻቹ 😍💪💪
@rozaroza2256
@rozaroza2256 2 года назад
ዋው ምርጥ እና አስተማሪ ፊልም ነው
@axumcake
@axumcake 2 года назад
በጣም አሪፍ ስራ ነው መማር የሚፈልግ ይማርበታል 👏👏👏
@oneafrica6698
@oneafrica6698 2 года назад
ጥሩ ነው ያስተምራል በርቱ እግዚአብሔር መልካም ጋደኛ አያሳጣን
@kaleab5618
@kaleab5618 2 года назад
በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ተምሬበታለው አመሰግናለው ያገሬ ልጆች እወዳቹሃለው
@Lulu-kc5nk
@Lulu-kc5nk 2 года назад
በጣም አሪፍ ፍልም ነው በርቱ እናመሰግናለን!!💝💝
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 года назад
የብዙው ሰው መነሻውን እረስቶ መድረሻው ይጠፋበታል ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው
@waadaatube6775
@waadaatube6775 2 года назад
እውነተኛ ታሪክ ይመስላል ባርቹ ውዶቼ 😍😌
@TUbe-zo5pf
@TUbe-zo5pf 2 года назад
እህት እስኪ ደምሪኝ በቅንነት
Далее
Ayollar orzusidagi er😂😂
01:01
Просмотров 521 тыс.
የተከለከለ Yetekelekele Full Ethiopian film 2018
1:51:39
Ethiopian Movie - Yaletasbew  Full 2015
1:45:40
Просмотров 3,8 млн
Deresech | ደረሰች New Ethiopian movie | Film 2022
1:28:56