Тёмный

ዝንጥ ያለ 65 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ይፈጃል? ለ1 አባወራ በቂ የሆነ የ እንግዳ ማረፊያ ያለው ተመልከቱ 

Abu Fewzan
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 10 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@ጨረቃይቱብ
@ጨረቃይቱብ 10 месяцев назад
ወላሂ ቃል የለኝም ወድሜ በርታልን ለኛስደተኞች ይሄን ለመስራት ቀላልነዉ ግን ለመስራት ስንል ያስፈራሩናል እድሰራ አበረታትተህኛል አመሠግናለሁ❤
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 9 месяцев назад
ማማ የሰው ወሬ አትሥሚ 😢
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 9 месяцев назад
ብረሽን ጠረቀም አድረገሽ ወደ አላማሽ መግባት አማካሪ አታብዢ😊
@susubint8074
@susubint8074 10 месяцев назад
ኢንሻአላህ 70 አስቢለሁ ማሻአላህ ወንድም በርታ
@aminat4274
@aminat4274 10 месяцев назад
እኔም60አስከ ሰባ አስቤለሁ ያሳካልሽ በሉኝ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 10 месяцев назад
Yasakaleshi
@HannaH-fz5lm
@HannaH-fz5lm 10 месяцев назад
ያስካልሽ
@SaFk-hs4pk
@SaFk-hs4pk 10 месяцев назад
መሸአላህ በርታ ጠንካራ ማለት እድህ አይነት ሰው ነው
@tehonmama8764
@tehonmama8764 10 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን
@zeynebe6065
@zeynebe6065 9 месяцев назад
ጀዛከላህ ኸይር አኺ
@birtukantube8571
@birtukantube8571 10 месяцев назад
ለምክርህ እናመሠግናለን ጥሩመረጃነዉ ብሮ❤
@سارهمحمد-ب4ج
@سارهمحمد-ب4ج 10 месяцев назад
እና መሰግናለን❤❤❤❤
@Samera1-fn2mo
@Samera1-fn2mo 10 месяцев назад
እናመሰግናለን ወዲሜ
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 10 месяцев назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ለምትሰጠን መረጃ ጀዛከላህ ኸይር ለቤትህ አድስ ነኝ ከሚሴ ላይ ሁሉም ነገር ቅናሺ እንደሆነ እንጅ ወደ እኛ እንደዚህ በቀላሉ አይሰራም ሌላው ከሰሜን ወሎ ከሚሴ እየመጡ የሚሰሩ አናፂወች እንዳሉ ሰምቻለሁ ስራቸውም አሪፍ እንደሆነ ነግረውኛል እሰኪ ያሰራችሁ ሰወች ወይም አሪፍ አድርገው የሚሰሩ አናፂወችን የምታውቁ ስልካቸውን ስጡኝ ወረባቦ ሄደው የሚሰሩልኝ ከሆነ ከሁለት ወር በኋላ የማሰራት እቅድ አለኝ
@SamiraMohammed-bm9ef
@SamiraMohammed-bm9ef 10 месяцев назад
ጀዛከሏህ ወንድም
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa 10 месяцев назад
ለመርጃህ ሽኩርን፣ለቤትህ አድስነኝ ወድም ውሥጡን አሥገርፌ ጂብሠን ባይቀባ ውበት ይኖርዋል ወይ?? ለ90ቅጠል ቆርቆሮ ጂብሠን ለማሥቀባት ስትይፈጃል አደራ መልስልኝ????
@etete-rq4cw
@etete-rq4cw 10 месяцев назад
ዋውውው ነዉ ግን 75ቅጠል 5ክላስ ከይወጣዉም እኛጋ እና እናንተገ ዋጋዉ አንድ አይደለም እኛጋ በጣም ወድነዉ እንደየቦታዉ እሁለም ይለያያል
@etete-rq4cw
@etete-rq4cw 10 месяцев назад
@user-ws8ck2bm4l አመሰገናለሁ አይ እኔ ይወጠዋል ብየ 🤣🤣🤣እኮ እየተመኘሁ ነበር
@om_Ryane
@om_Ryane 10 месяцев назад
ለሚከራይ ከሆነ ግድ ነው መቆራረጥ​@user-ws8ck2bm4l
@RahamaRahama-j9f
@RahamaRahama-j9f 10 месяцев назад
የቆርቆሮዋጋ ስንት ነው
@jemalshambel
@jemalshambel 10 месяцев назад
ዮኼ ለወሎ ብቻ ነው ወይስ ለሌሎችም አባቢዎች ይሰራል?
@حياه-ح7ج
@حياه-ح7ج 10 месяцев назад
ሰላም ወንድሜ 127ካሬ ስንት ክላስ ይሰራል በፈጣሪ አይተህ እንዳታልፈኝ
@HabibaEndrismusa
@HabibaEndrismusa 10 месяцев назад
የቆርቆሮ ዋጋ በኮምቦልቻ ስንት ነው ወንድም
@hikmayimeryimer
@hikmayimeryimer 9 месяцев назад
7/8 ቦታ ስንት ቅጠል ያሠራል ወንድም
@SeaddaMuuha
@SeaddaMuuha 10 месяцев назад
የጅብስም ኮርኒስእናየግድግዳቻክ ስራልን
@zeynebe6065
@zeynebe6065 9 месяцев назад
5ሰርቢስ ለማሰራት ስንት ቆርቆሮ ይፈጃል ለኪራይ እሚሆን ማለት ነው
@salemnesredin2824
@salemnesredin2824 10 месяцев назад
G+3 80mq snt yfejal ske finishingu
@zaharazahara2321
@zaharazahara2321 10 месяцев назад
ማሻአላህ
@merr219
@merr219 10 месяцев назад
እስቲ ለ30 ቆርቆሮ ስራልን ወንድም
@faizaabdutube6648
@faizaabdutube6648 10 месяцев назад
፦ስኪ በናትህ ውጫሌና ውርጌሳ አካባቢ ስራልን
@sososamerah6107
@sososamerah6107 10 месяцев назад
እኔ ቤቱን ብቻ ለማቆም እስከ ዋሀ ልኩ 370 ሺ ብር ነዉ የወሰደብኝ ያዉም በረዳዉ አልታሰራም 63 ቅጠል ሀይቅ
@emanseid4259
@emanseid4259 10 месяцев назад
የሰራሽዉ በመቸውነዉ አሁን መስራትህአይቻልም አግደዋል
@emanseid4259
@emanseid4259 10 месяцев назад
መቸነዉ የሰራሽውእማ ለዉሀልኩ ብቻ ስንት ፈጀብሽ
@zeynebe6065
@zeynebe6065 9 месяцев назад
​@@emanseid4259 ፋቃድ ካአወጣሽ ይቻላል
@lobabaali5497
@lobabaali5497 10 месяцев назад
በሀይቅ አዲቤጆ አሸዋ ስትነው
@Asdaf-mf8jf
@Asdaf-mf8jf 10 месяцев назад
ወንድም 65 ቆርቆሮ ቤት 3 ክላስ ለአንድ ሳላ ይበቃል አይጠብም መልስልኝ
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 10 месяцев назад
አጠቃላይ እስከ ሳላው 3 ክላስ ይሆናል
@starsstars6303
@starsstars6303 10 месяцев назад
❤❤
@ashurah7673
@ashurah7673 8 месяцев назад
ስንት ካሬ ላይ ነው ያአፈው ይሄ😢
@KonjtDemeko
@KonjtDemeko 10 месяцев назад
@muktartube1326
@muktartube1326 10 месяцев назад
ቆይ 200 ካሬ ትልቅ ቤት እና ሰርቪስ አያሰራም እንደ?
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 10 месяцев назад
Yaseral
@የሂወትመንገድYouTube
@የሂወትመንገድYouTube 10 месяцев назад
ይሰራል
@ጨረቃይቱብ
@ጨረቃይቱብ 10 месяцев назад
እስኪ ስት ቆርቆሮ ይበቃል መኝታ ክላስ ሳሎን እና አነስያለችየልጆች መኝታክላስ ዳማኩሽና ሽትቤት ዘበናዉይ ለማሰራት ስት ቆርቆሮ እና ስትብር እደሚበቃ ለማቆም???
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 10 месяцев назад
የለቀኩት ቪዲዩ አለ ተመልከቺ እህቴ
@Misstk-t8p
@Misstk-t8p 10 месяцев назад
ሰላም ዉዲም እናመሰግናለን 200 ካሬ 80 ቅጠል ቆርቆሮ ያሠራል ዉዲም
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 10 месяцев назад
አዎ ያሰራል
@hayetyimer6659
@hayetyimer6659 10 месяцев назад
ይስራልየኔ 100ይስራል
@የሂወትመንገድYouTube
@የሂወትመንገድYouTube 10 месяцев назад
የኔ 180ካሬ 95 ቆርቆሮ ተሰርቶበታል
@zaharazahara2321
@zaharazahara2321 10 месяцев назад
ቦታም ጠይቄነበረ ።መሥመረ ቁጥረሽጠኝ
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 10 месяцев назад
+251912106360
@zaharazahara2321
@zaharazahara2321 10 месяцев назад
ሽኩረን
@asnichootube8032
@asnichootube8032 10 месяцев назад
Fetary yerdani hulachenim.
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 10 месяцев назад
Aminn
@NchFgh
@NchFgh 4 месяца назад
ወየውውውው300ሽብርለሶስትክላሥ
@HayatEndris..Ethiopa
@HayatEndris..Ethiopa 10 месяцев назад
ሰራሚክ ለማስነጠፍ ለ90ቅጠልቆርቆሮ ስትይፈጃል፡፡
@ናፈቂዋቢንትእብራሂም
@ናፈቂዋቢንትእብራሂም 10 месяцев назад
በአላህየትአካባቢነህ
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 10 месяцев назад
ኬሚሴ አከባቢ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 10 месяцев назад
120 ቆርቆሮ ለመስራት ሂሳብ አስብልኝ በናትህ ከመሰረቱ እስከ ፊንሽጉ መካነ ሰላም ላይ ነዉ የምሰራዉ አትለፈኝ
@AbuFewzan262
@AbuFewzan262 10 месяцев назад
በቀጣይ እሱን እሰራለሁ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ
@ገኒየተዋህዶልጅ-ነ3ቐ 10 месяцев назад
@@AbuFewzan262 እሽ እጠብቃለሁ
@tinatigist2125
@tinatigist2125 10 месяцев назад
Bertaa
@etete-rq4cw
@etete-rq4cw 10 месяцев назад
ደንጋይ እናንተጋ በጣም ቅናሽ ነዉ ግን ለሸዋረቢት ቅርብ ነህ
@Senaittilahun1
@Senaittilahun1 10 месяцев назад
ደምረኝ አዲስ ጀማሪ ነኝ😊😊😊
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei 10 месяцев назад
የት ነው
@Ayath-pn8et
@Ayath-pn8et 10 месяцев назад
ኬሚሴና አካባቢው
@aneshanuli5118
@aneshanuli5118 10 месяцев назад
ጎንደር አከባቢ ነገር ? እባክህ
@Salam-bi7ei
@Salam-bi7ei 10 месяцев назад
@@aneshanuli5118 ጎጃም ሄደላችሁ
@MozainAbdo
@MozainAbdo 10 месяцев назад
ደምሩኝአድስገቢነኝ
@starsstars6303
@starsstars6303 10 месяцев назад
Lki otre
Далее
На самом деле, все не просто 😂
00:45
На самом деле, все не просто 😂
00:45