Тёмный
No video :(

የሀይማኖት አባቶችን ጉድ ያስባለቸው አስገራሚዋ ሴት @EyitaTV እይታ ቲቪ 

Eyita TV
Подписаться 111 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Discover Ethiopia with EyitaTV.
Welcome to EyitaTV, your premier Media Network dedicated to bringing you comprehensive coverage of entertainment and social issues tailored for the Ethiopian community across the globe.
Stay informed, stay entertained, and stay connected with EyitaTV.
Subscribe to our channel today and tap the notification bell to ensure you never miss out on our latest content. Your window to Ethiopia awaits at EyitaTV.

Опубликовано:

 

9 июл 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 198   
@user-cd7ct7rr9t
@user-cd7ct7rr9t Месяц назад
ውይ ቀለምዬ ምንም አልዋሸሽም የምናውቀውን እውነታ ነው ይታወቃል ይታወቃል ይታወቃል የተናገርሽው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ አንድም ቀን ሳታመሰግኝ አታልፊም ሳውቅሽ ማንም ይህን እያደርግም ሁሉ ጊዜ አመስጋኝ ነሽ እምነትሽ ጠንካራ ነሽ ሌሎች ባንች ይማሩ አዎ ጠንካራ ሴት ነሽ በቅርብ እውቅሻለው ሳላደንቅሽ አላልፍም ታሪኳ ሰፊ ነው ባጠቃላይ አምነቷ ሁሌ ይደንቀኛል እሷ ትለያለች!!!!
@HanaAli-hz2vm
@HanaAli-hz2vm Месяц назад
በጣም ድንቅ የተከበርሽ ሴት ነሽ አሏህ ልጆችሽ ጤና ሁነው ያንቺ ጧሪ እና ደጋፊ ያርግልሽ ተባረኪ አምላክ ካንቺ ጋር ይሁን❤
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 Месяц назад
❤❤❤❤❤ አንዳንድ ሰው ሲፈጠር ከፀጋ ጋር ነው ያለ ጥርጥር ይኼ ፀጋ ነው ❤ክብሩን እግዚአብሄር ይውሰድ እርግማንም መተትም አምልኮም...ከሆነ ቸሩ መድሐኒያለም ቆርጦ ያጥፋላቹ በምረቱ ይጎብኛቹ ልፋትሽን አምላክ አይቶ የደስታ የሰላም የጢና የእረፍት ...ኢወት ይስጥሽ❤ አይዞሽ
@tigistdemewoz5696
@tigistdemewoz5696 Месяц назад
አንች የአለማችን ድንቅ ሴት ነሽ የታመንሽለት እግዚአብሔር ይድረስልሽ ልጅሽንም ባለቤትሽንም ያድንልሽ አይዞሽ❤❤❤
@user-qd3kb2ls5y
@user-qd3kb2ls5y Месяц назад
የቅድስት ማርያም ወዳጆች የማርያም አራስ ነች በቅድስት ማሮያም ስም እንርዳት እህታለም ባለቤትሽን ልጆችሽን እግዚአብሔር ይማሮልሽ ወላዲት አምላክ እንባሽን ታብስልሽ
@teweldeasgedom9577
@teweldeasgedom9577 29 дней назад
🎉Tewelde❤
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ ፀጋውን ያብዛልሽ አንቺ መልካም ሰው ነሽ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ነው ጀግና ነሽ አይዞሽ ፣ እይታዎች እባካቹ EBS tv ላይ እንድትቀርብ እርዷት እንዲረዱ ።
@sabalule7915
@sabalule7915 15 дней назад
እሷ የተዋህዶ ልጅ ናት EBS ካልኳሉ ሜካፕ ካልቀቡ የሚረዱ አይመስለኝም ይልቅ ከመልእክተኛው፣ ከመሲ፣ ከአብነት ጋር ብትገናኝ ጥሩ ነበር
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 15 дней назад
​@@sabalule7915 EBS ያለፍላጎቷ ሜካፕ አይቀቧትም ፣ እኔ ebs ላይ ብትቀርብ ያልኩት ብዙ ተመልካች ስላለው መርዳት የሚችሉ ወገኖቻችን ሊረዷት ይችላሉ በማለት ነው።
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 Месяц назад
እህቴ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ ጤናሽን ይስጥሽ የደግነትን ጥግ በተግባር አሳይተሽናል እምነትን ከምግባር ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@elisaworku6637
@elisaworku6637 Месяц назад
በጣም ድንቅ ሴት ነሽ ጌታየሡሥ ክርስቶስ ይፈዉስልሽ ፀልይ
@woine123
@woine123 Месяц назад
ቀለሟ ይሄንን ብርታትና ጠንካራ የእምነትን ፀጋ የሰጠሽ አምላክ ችግርሽን ያስወግድልሽ:: ልጅሽንም አንደበቷን ይፍታት:: አባቷንም በቃህ ይበለው:: አይዞሽ በርቺ::
@rozageberhiwot7000
@rozageberhiwot7000 Месяц назад
ይህ ነው የተዋህዶ ልጂ ተባረክ የእኔ እህት
@ethiopiacountry5402
@ethiopiacountry5402 Месяц назад
አንቺ ማለት ምድር ላይ ካሉ ሤቶች ትለያለሽ ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ የኢትዮጵያ ህዝብ ሩህሩህ ነው ፕሊሥ ከጎንዋ ቁሙላት ህይወታ ይቀየር እባካችው
@user-Sol-Godelyas
@user-Sol-Godelyas Месяц назад
ለእግዚዓብሔር የተገዛች ነብስ ❤❤
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Месяц назад
በእውነት ድንቅ ነዉ እመብርሃን ልጅሽን ትፈውስልሽ አይዞሽ አንቺ ጎበዝ ነሽ በርሜል ጊዮርጊስም ሆነ ጻድቃኔ ማርያም ይዘሻት መሔድ ነዉ አይዞሽ ትድናለች ይሔ እርኩስ መንፈስ ነዉ መቼም አያቶቻችን ከባእድ አምልኮ ነጻ አይደሉም እግዚአብሔር ይማርልሽ ሁሉንም ጠንካራ ነሽ እምነትሽ በጣም ይገርማል አቤቱ እንድህም አሉህ ለካ
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 Месяц назад
ጠንካራ ሱት ነሺ ፈጣሪ በጤና ያሳድግልሺ አይዞሺ ትልቅ ብርታት ነው እህቴ
@yeshumederesse
@yeshumederesse Месяц назад
ጀግናነሽ ያማከርሻት እማምላክ ወላዲት አምላክ አሁንም ካንች ጋነች አይዞሽ እ lማምላክ የስውሮ ማር ያም ውሰጃት
@tekotatari
@tekotatari Месяц назад
I am speechless!!! What can I say??? She is just unbelievable!!! Beautiful woman!!! ❤🎉🎉🎉
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Месяц назад
እጅግ ድንቅ ሴት እመቤቴ ጎዳሽን ትሙላው በእውነ ደግ ሰውች አላች አ ይችን መልካም ደግ ሴት ታዮት ዘንድ ምኞቴ ነው
@KM07-01
@KM07-01 Месяц назад
እመብርሀን ልጅሽን ትማርልሽ አንቺ በጣም ጅግነ ናሽ አይዞሽ የኔ እህት
@abinaturaltube
@abinaturaltube Месяц назад
በጣም ብዙ እጅግ በጣም ብዙ ተምሬበታለሁ ፤ ተባረኪ ያበረታሽ አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ድንግል ማርያም ትርዳሽ እህቴ እርስዋ ትድረስልሽ
@etonegat6564
@etonegat6564 Месяц назад
የሴት ልክ ነሽ ሙሉ ሴት አቤት ጥንካሬ
@TsedyBazezew
@TsedyBazezew Месяц назад
ይችን መልካም አህት ያደረገችዉን ታምር አይቶ መልስ ያልሰጠ ልብስ የለበሰ አስከሬን ማለት ነዉ እባካችሁ ላይክ ሸር አርጉ ቀፈጠራችሁ በመቤቴ ማርያም ይጃችሁ አለሁ!!!!!!!
@hfj4001
@hfj4001 Месяц назад
እግዚአብሔር ከመጀመርያው የበለጠ ፀናቱን ይስጥሽ ግን እናላየጋ አግናኛት በረሚል ጊውረጊስ ትሄድ
@solomonreda8456
@solomonreda8456 Месяц назад
ክርስትናን በተግባር ያሳየሽ ጀግና ነሽ
@meron7563
@meron7563 25 дней назад
እማዬ የኔ ንግስት ነሽ ጎበዝ የክርስቶስ ሙሽራ ነሽ።አሁንም።ለምን የታመመ ሰው ሁሌም ክርስቶስ አብሮ አለ።የምታደርጊለት ነገር ሁሉ ክርስቶስ እራሱ እየተቀበለሽ ነው በርቺ።እና ደሞ ስገጂ ስግደት።የቅዱስ ኡራኤልን መልክ እየደገምሽ ውሀ አጠገቡ አድርገሽ ስጨርሺ እፍፍፍ በይበት እና አጠጫት ለልጅሽ እውነቴን ነው ምልሽ ደህና ትሆናለች ታወራለች።ብቻ ሁሌም አድርጊው ቅዱስ ኡራኤል ተአምረኛ ነው።በርቺ።ካንቺ ብዙ ተምረናል።እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤
@enatasrate576
@enatasrate576 22 дня назад
ይገርማል!!! እራሴን አየሁት! ታዘብኩት... በጣም... እኔ እንጃ... ዝም ብል ጥሩ ነው መሰለኝ። ግን ... እግዚአብሔር ይመስገን! ይህን እንድሰማ ፈቅዶልኛልና!
@ephremkassaye9594
@ephremkassaye9594 Месяц назад
የመልካም ሴትን መልካምነት ጥግ የሳየሽን አንቺ ነሽ። ምንም አይነት ምስጋና አይገልጽሽም።
@mekdesshifraw6237
@mekdesshifraw6237 Месяц назад
የቅድስት በየተክርስቲያን ልጅ መሆን እንደ እህታችን ጠንካራ ያደርጋል የታመንሸባት ወላዲተ አምላክ ከእንንተጋር ትሁን
@Kidist1621
@Kidist1621 Месяц назад
መምህር ተስፋየን አግኝተሽ አማክሪው ድንግል ማሪያም ትርዳሽ
@Asmi715
@Asmi715 26 дней назад
አዎ ትምህርቱን ተከታተዮ
@Geesad
@Geesad 20 дней назад
በትክክል ስለ እርኩሳን መናፍስት ሴራ ህዝቡ በደብ አልነቃም😢
@user-ce2hv3ti7l
@user-ce2hv3ti7l 19 дней назад
በጣም እንድታገኘዉ እባክቭ!
@HaymanotGosaye
@HaymanotGosaye 18 дней назад
ሌላ ሴጣን ነው የምታዙላት​@@user-ce2hv3ti7l
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 22 дня назад
ይህ ሁሉ የእናቱ አማልኮ ይኖራል, 1ኛ 5 ልጆች የገድልባችው የማምልኩት አማልኮ ነው, የዛር መንፈስ, የጫለ መንፈስ ይኖራል ይህ በሰላም አይድልም, ስለዝህ እቺ ልጅ የመምህር ተስፋዬ አበራ መክርና ተምህርታችው ያስፍልጋታል, ደሞ እናታችው ታርካችው ጠይቅ..... አንቺ ግን በዝህ ዘመን ክርስትና በተግብር የኖርሽ ጀግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር ካንች ጋራ ይሁን........ ይህ የዛር መንፈስ ነው በቃ ይህ... በጸሎት, በስግደት, በጸበል ባርች 🥲
@akallemma7573
@akallemma7573 Месяц назад
ስልኳ ፡ ስጡን
@dimletse425
@dimletse425 Месяц назад
መጨረሻ ላይ አለ
@lovelet0124
@lovelet0124 Месяц назад
የኔ እናት እናቴን መሰልሽኝ፣ የኔ እናት በእኔ ህመም ከስታለች ጠቁራለች፣ ስውሯ ማርያም ውሰጃት አይዞሽ።
@azebabraham8903
@azebabraham8903 Месяц назад
ስውርዋ ማርያም አድራሻ የት ነው
@lovelet0124
@lovelet0124 Месяц назад
ላምበረት መናኽሪያ ስውሯ ማርያም የሚል አለ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue Месяц назад
Ferencye sefre new lalame yehonale
@YoniYoni-mj7rz
@YoniYoni-mj7rz Месяц назад
እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልሽ እድሜና ጤናውን ይስጠሽ የድንግል ልጅ ምህረቱን ልጅሽንም ከነ አባቷ ይስጥልሽ እግዚያብሄር ያክብርሽ !!! እመ አምላክ የጭንቅ አማላጅቷ አለሁ ትበልሽ!!! የእይታ tv አዘጋጇን ራሄል እናመሰግናለን እንወድሻለን አንችንም ክብረት ይስጥልን ላንቺም ያሰብሽውን ይሙላልሽ!!!
@RuhamaRuhamaermiyas
@RuhamaRuhamaermiyas 20 дней назад
ልባም ሴትን ማን ያገኛታል የተባለላት የመፅሐፈ ሲራክን ሴት በአካል አየኋት የእውነት ጠንካራና መልካም እናት ነሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የባለቤትሽ ግን ምን አልባት የሰው እጅም ይሆናል
@almazdubale9277
@almazdubale9277 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ አንች እንደ እዮብ ትግስተኛ ነሽ የኔ እህት አይዞሽ እህቴ የኢትዮጵያ ህዝብ ይረዳሻል
@user-wy2py5mu1l
@user-wy2py5mu1l Месяц назад
እግዛብሄር ያክብርሽ
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Месяц назад
እግዚአብሔር ልጅሽ ምህርት ይስጥልን የማይሳነው አምላክ
@misrakjemaneh8569
@misrakjemaneh8569 13 дней назад
ድንቅ ሰው ነሽ እምነትሽ ታላቅ ነው ልብሽ ነጹህ ነው። ዛሬ በዘመናችን እንኳን ወንድ ልጅ ዓይምሮ ታማሚ ሆኖ አይደለም ጤነኛ ሆኖም የሴቶች መመዘኛ ስንቱ ይነገራል ፈጣሪ ድካምሽን ቆጥሮ ልጅሽንም አንደበቷን ይክፈትላት ሙሉ ጤነኛ ደስተኛ ልጅ ያድርግልሽ። ድንግል ማርያም ባለቤትሽን ዓይምሮውን የሚያውከውን መንፈስ አስራ ወደ ጥልቁ ትጣልልሽ። አመስጋኝ ነሽና ባልሽ ወደ ሙሉ ጤንነቱ ተመልሶ ፈጣሪን እንዳመሰገንሽ ደስተኛ ህይወት ለመኖር ይርዳሽ።
@mintamerbayew5538
@mintamerbayew5538 Месяц назад
መንፈሳዊ ብርታትሽ እና የእምነት ጥንካሬሽ በምን ቃል ይገለፃል ጀግኒት!
@Geesad
@Geesad 20 дней назад
በእውነት በእንባ ጀብሬ 😢😢 በእንባ ጨረስሁት 😢 ጥንካሬን ትቅስትን እምነትን ውሉን አሟልት የስጠሽ ጠንካራ ሴት ነሽ መጽሐፍ ቅዱስ ቃለ እግዚአብሔርን የእውነት እምትኖሪው ጠንካራ ልባም ሴትልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። መጽሐፈ ምሳሌ 31:10
@abebayelema5176
@abebayelema5176 21 день назад
ኧረ የኦርቶዶክስ ሰንበት ተማሪዎች የሆናችሁ የት ሄዳችኋል። አባቶቻችን የት ናችሁ። ይህችን ልጅ ምስል የትሆን ንጹህ የእግዚአብሔር ልጅ ምስል የትሆን አትረዱም? አይዞሽ ምስክርም ሲጠባ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል ብትሄጅ ህይወትሽ ይለወጣል አይዞሽ እናላዬ በነጻ ይወስዳሉ።
@MuluGermay
@MuluGermay Месяц назад
😢😢😢😢አይዞሽ እህቴ በፆሎትሽ ጠንክሪ ያመነ ይድናል ፈጣሪ ምህረት ይላክላቸው
@zemedkunabebe8967
@zemedkunabebe8967 9 дней назад
እምነትሽን በምግባር ህያው ያረግሽ ። እግዚአብሔር ካንቺ ስለሆነ ደስ ይበልሽ። ሁሉ ያንቺ ይሆናል ። ተባረኩ።
@mekdesgemechu9755
@mekdesgemechu9755 Месяц назад
Strong Woman ❤
@samrawittadess1235
@samrawittadess1235 Месяц назад
በጣም ቅን ሴት እግዚአብሔር ይስጥሽ የባለቤትሽ ታሪክ እንደቀየርሽ ቀሪ ህወትሽን ደግሞ መልካም ያማረ የደስታ ፍቅር የልጅሽ አንደበት ተፈትቶ ደስታሽን ያሳየኝ እመአምላክ አትለይሽ
@teklemariam1860
@teklemariam1860 12 дней назад
ተባረኪ በዚህ ዘመን እንዳቺያለ መታየቱ የእግዛአብሔር ድንቅ ስራ ነዉ አይዞሽ ከጎንሽ ነን
@geteambaw7655
@geteambaw7655 12 дней назад
አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እመቤቴ ትድረስልሽ ልጅሽንም ትማርልሽ የኔ ጀግና ክርስቲያን ነሽ ወንድማችን ባለአደራው እባካችሁ እንዲያገኛት አድርጉ?
@dimletse425
@dimletse425 Месяц назад
እይታዎች ጥሩ ስራ ነዉ የሰራችሁት EBS ላይ እንድትቀርብ እና ሎሎችም የኦርዳታ አማራጮች ቢመቻቹላት የበለጠ ደስ ይላል
@aregahailu2487
@aregahailu2487 12 дней назад
Ebs የጴንጤና 666 ነዉ
@user-id7fm8dd4k
@user-id7fm8dd4k 9 дней назад
ምትገርም ሴት አይዞሽ በርቺ እግዚያብሔር የድካምሽን ዉጤት ያሳይሽ ባልሽንም ልጂሽንም ጨርሶ ይማርልሽ የኔ እናት😢😢😢
@user-cz7jx7zu9c
@user-cz7jx7zu9c 12 дней назад
የሰማይ አምላክ በምህረት እጁ ይዳብስልሽ ባልሽንም ልጅሽንም ያድንልሽ ለበረከት ያርግልሽ
@zewdugarede4199
@zewdugarede4199 14 дней назад
አይዞሽ እህቴ ታሪክሽ አስታማሪ ነው መፅሀፍ ቅዱስ ማለት ነው ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ፈጣሪ ይባርክሽ የበርሜል ጎርጊስ ጠበል ከኤልሻዳይ ኡስጎብኝ ድርጅት ጠይቀሽ ልጅቶን አጠጫት ወዲያውኑ እንደበቶ ይከፈታል እመኝ አይዞሽ አስጎብኝው ስሙ ዳዊትይባላል ብዙ ናችው በጣም ጥሩ የተዋህዶ ልጆች ናቸው ችግርሽን ገልጠሽ ንገሪቸው ይረዱሻል ዋናው እረጅ ግን እናትና ልጆ ናቸው:: 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@rebicamulgeta7548
@rebicamulgeta7548 12 дней назад
ጠንካራ ሴት ነሽ ፈጣሪ በሁሉም ነገር አለሁ ይበልሽ ♥♥✝😍🇪🇹👌
@kelemuaamberber3135
@kelemuaamberber3135 Месяц назад
ቀናሁቦሽ በሩህሩህነትሽ ልዑል እግዚአብሔር እረዳት ይላክልሽ
@almazbati2519
@almazbati2519 6 дней назад
እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱን ይላክልሽ እህቴ ጠንካራነሽ ለምነትሽ የታመንሽ በተግባር ክርስትናን የኖርሽ አይዞሽ በረከቱን ያተረፍርፍልሽ አምላክ እመብርኃን በምልጃዋ ታማልድሽ 🙏🏻🛐
@user-qj6kv3zy8g
@user-qj6kv3zy8g 8 дней назад
አይዞሽ እማምላክ የልጅሽን አደበት ትፍታልሽ የባለቤትሽን ታራክ ትቀይርልሽ በላላቀን ታራክ ተቀይሮ ለመምጣት ለመመስከር ያብቃሽ እግዚአቤሔር የበርታሽ አሁንም
@sablacell1012
@sablacell1012 Месяц назад
ራሄልዬ ስወድሽ ጀግና ሴት ነሽ እማምላክ ከናተ ተሁን
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 15 дней назад
ውይ የኔናት ድንቅ ሴት ነሸ 🙏ደረግሸ በጎነት እግዚአብሔር ቆጥሮልሸ የልጅሸን አደበት ይፍታልሸ እሱ ይባርክልሸ አይዞሸ አሁን ይረዳሸል በፀሎትሸ በርቺ እመቤቴም ትርዳሸ 🙏🙏🙏
@dodygebre7143
@dodygebre7143 11 дней назад
ምንድን ነው background noise እሷን መስማት አልቻልኩም
@GenetAsefa-ou1uy
@GenetAsefa-ou1uy Месяц назад
የኔ እናት
@RRuth8852
@RRuth8852 11 дней назад
Egzhabhir yebarkesh ❤
@selamGbrkurstos
@selamGbrkurstos Месяц назад
E hr yerdash ehetey euffff betam tenkara nesh betam embrhan terdash 🥹🥹🙏🏾🙏🏾
@sabalule7915
@sabalule7915 15 дней назад
እግዚአብሔር ላንቺ የሰጠውን ጸጋ ለሁላችን ያድለን እህቴ ለሰው ማዘን ምንኛ መታደል ነው እውነተኛ የተዋህዶ ልጅ ነሽ
@user-vt9ib5hk3o
@user-vt9ib5hk3o 29 дней назад
የንየ ውድ እግዚአብሔር ይመራቸው አይዞሽ
@eteneshgezahegn874
@eteneshgezahegn874 9 дней назад
Anchi yemtgermi set nesh yamenshiw Egziabher tarikshn Ykeyrew🙏❤
@genetdubei9894
@genetdubei9894 20 дней назад
❤❤ተባረኪ የእግዛብሔር ወዳጅ ብርቱ ሴት ፀጋዉን ያብዛልሽ🎉🎉
@amsalmulugetadisasa8339
@amsalmulugetadisasa8339 29 дней назад
እንዴት የምትገርሚ ሴት ነሽ እግዚአብሔር አምላክ በሁሉ ይርዳች የኔ እናት❤❤❤
@user-zo1tb9tw3w
@user-zo1tb9tw3w 14 дней назад
የፀና ይድናል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ይጎብኛቹ
@Mimi-io2pl
@Mimi-io2pl Месяц назад
God bless you all families. Please give us her bank information. Thanks
@Geesad
@Geesad 20 дней назад
እመብርሃን እባሽን ታብስልሽ አይዞሽ እመቤቴን የያዘሰው መቸም አያፍርም የሰውን ደስታ የማይወድ እርኩስ መንፈስነው እደዚህ የሰውን ሂወት እሚያበላሸው እህቴ የቤተ ክርሲቲያን አገልጋይ ቅዱስ ቁርባን መቀበል ብቻ በቂ አደለም ሰለ እርኩሳን መናፍስት ሴራ ማወቅ መቃት አለብሽ ምክነያቱም ፀበል ከመሔድሽ በፊት ያብልኮት ስግደት እና በመቁጠረያ መቃጠል መታሰር አለበት እደዚያ ካልሆነ እፀብል ቦታ ይሔዳል እቤት ስመት ይመለሳል። በደብ ለመቃት እና ለመዳን እዲ ቀናሽ የመምህር ተስፋዬ አበራን ትምህርት በደብ አዳምጪ እመብርሃን ምስክሬነች በደብ ይድናል ባልሽም ልጅሽም❤❤❤
@TsehayLemma-lp7mm
@TsehayLemma-lp7mm 29 дней назад
እባክሽ ኢቢኤሶች ለሰው መድሀኒቶች ናቸው እባክሽ እንድትሄድ አድርጊያት ሁሎቹንም መላ ይፈልጉላቸዋል እባክሽ አደራ አደራ ድረሺላቸው እግዚአብሔር በጣም የሚወዳት ሰው ናት ስልኳን እባክሽ በርሜሉ ጊዮርጊስ ሂጂ ሁለቱም መፍትሄ ያገኛሉ ከወርቅም ወርቅ አስተማሪ ቢቻ ሳይሆን ትምህርት ቤትም ጭምር ነች ቃላት ያጥረኛል
@zewditudano5897
@zewditudano5897 28 дней назад
ሰውን ሊያድን ሊታደግ የሚችለው ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው እህቴ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳሽ ያግዝሽ ግዋደኛሽንም የጌታን ሚስጥር ይግለፅልሽ ::
@yeshiwasfentahun9136
@yeshiwasfentahun9136 8 дней назад
አንች ግን በሴት ተገለጥሽ እንጅ እርግጠኛነኝ ፃድቁ እዮብነሽ!!!!❤❤❤❤❤❤❤❤ ምን አይነት ቄድስና ነው ፈጣሪ የሰጠሽ? በእውነት ከአእምሮየ በላይ ሆንሽብኝ።
@mahelet9539
@mahelet9539 19 дней назад
እግዚአብሔር አንደበቷን ይፍታልሽ የታመንሻት እመቤቴ ትታመንልሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይችላል ሁሉም ነገር ተስተካክሎልሽ ለመስማት ያብቃን
@HIYOTGetu
@HIYOTGetu 19 дней назад
Mamir tasifaye gaa hijii ibakishin mafite tagenyaleshii😢😢😢
@hannaamare5791
@hannaamare5791 12 дней назад
Egzyabhar yebarkesh edemana Tana Ken balesh kene legogesh yestesh Ye Egzyabhar kale yemiawek sewe Enders newe yemiserawe Egzyabhar yemesgen 🙏🏼❤️😘❤️😘
@amefke2069
@amefke2069 28 дней назад
የኔናት በጣም ያሳዝናል አይዞሽ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እመቤታችን ትድረስልሽ ልጆችሽን ያሳድግልሽ
@wudetesfa9718
@wudetesfa9718 9 дней назад
Egzabher yimsgen legna temeheret huneshnael
@user-hc3kn6lw7g
@user-hc3kn6lw7g Месяц назад
አንች በኛ ዘመን የተገኘሽ አርአያ የምትሆኝ ቅድስት ነሸ
@yambelhailu8022
@yambelhailu8022 22 дня назад
ስዉሯ ማርያም ሂጂ ሁሉም ነገር ታስተካክለዉአለች
@hybirdgenetic7096
@hybirdgenetic7096 Месяц назад
ድንግል ማርያም ትርዳሽ
@user-jk2jm6ic1h
@user-jk2jm6ic1h 20 дней назад
ሰላም፣ በዚህ ፕሮግራም ያቀረብሻት ሴት በእውነት በዚህ ምድር ላይ ያለች ሳይሆን ተረት የምትናገር ነው የሚመስለው። ፈጣሪ ድካምሽን ቆጥሮ ባለቤትሽንና ልጅሽን ጤና ሰጥቶልሽ ለእዮብ የመለሰለትን ፀጋና ሰላም ይስጣችሁ። አንቺ የልደታ ሰንበት ት/ቤት አገልጋይ ስለነበርሽ የሰንበት ት/ቤት አባላት በየወሩ በትንሹ 50 ብር በቋሚነት እያዋጡ ቢረዱሽ መልካም ይመስለኛል። አዘጋጇ ይህን ጥያቄ ብታቀርቢላቸው የሚያሳፍሩሽ አይመስለኝም።
@haregashine7998
@haregashine7998 Месяц назад
ቤተክርስትያኒቱ እንዲህ አይነትን ሰዎች መርዳት እንዴት አልቻለችም?? እናንተ የካህናትን ስራ ነው የሰራችሁት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ
@tersite858
@tersite858 Месяц назад
ዝም በይ!!!
@salamwittejal5776
@salamwittejal5776 Месяц назад
የኔ እናትት እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ይማርልሽ እመቤት የልጅሽ አንደበት ትፍታልሽ ስዉርዋ ማርያም ወሰጂያት 🤲🤲🥰
@teferigadisaadugna-qt8kt
@teferigadisaadugna-qt8kt 18 дней назад
ብርቱ አማኝ ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ መምህር ተስፋዬ አበራን ብታማክሪ ደስ የለኛል
@woine123
@woine123 Месяц назад
በስማም እንዴት ብስል አስተዋይ ጋዜጠኛ ! ግንዛቤሽ ጥልቅ ነው::
@genetgebremeskel4692
@genetgebremeskel4692 17 дней назад
Thank you for bringing this to the public. This is beyond me. I have learnt so much. Please can you post her bank details so we can help her? Thank you
@besu1219
@besu1219 18 дней назад
እንዲህም አለ ዘ ይርም ሲስቱ እግዛብሔር ካንቺ ጋር ይሁን በበኩሌ ያቅሜ እልክልሻለው ባንክ አካውንሽን ይዤዋለው በርቺ ሲሥቱ
@NatiDemeke
@NatiDemeke 10 дней назад
በሰው ላይ ሁሉ ቀላል ነው ግን እንኳን አመታት ወራቶችን ቀርቶ ለደቂቃዎች በራስ ላይ አይደለም ለመስማት እራሱ እኔጃ ቃላት የለኝም የድንግል ማሪያም ልጂ ጤና ከሀብት ጋ ይስጣችሁ ያንች ይለያል
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 Месяц назад
ስልክ ቁጥራን ፓስቱልን ፕሊስ
@kallove1671
@kallove1671 Месяц назад
አለ መጨረሻላይ
@Aberash.TilahuanMulugeta
@Aberash.TilahuanMulugeta 17 дней назад
Betam tenkara nesh e/r yerdash
@bebebekele6202
@bebebekele6202 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ
@tsigehagosabay5198
@tsigehagosabay5198 14 дней назад
እህቴ ሆይ የመምህር ተስፋዬን ትምህርትና የምክር አገልግሎት በረከት ተጠቀሚበት ። የተናገርሽው በሙሉ መልስ አለው ፣
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 Месяц назад
በጣም ጓበዝ ነሽ እግዚአብሄርህይወታችሁን ያስተካክለዉ
@helinasebsibew8615
@helinasebsibew8615 Месяц назад
Ere yihes dink new. Bereketish yideribin. Set lijishin emebete afuanim libuanim tikifetilish.
@enactfaa
@enactfaa 14 дней назад
ስልኳን ጻፉልኝ
@user-ni8vr1ho3o
@user-ni8vr1ho3o Месяц назад
እፍ
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 25 дней назад
እግዛአብሔረ ፀጋውን ያብዛልሸ.ግን ቤቱን ብትቀይሩ ጥሩ ነው..
@user-ni8vr1ho3o
@user-ni8vr1ho3o Месяц назад
❤❤
@EndeChernetihMaren27
@EndeChernetihMaren27 11 дней назад
ke memhir tesfaye abera gar agenagnuat ..yezar menfes yihonal mikirina timihirt yisetachewal ....yidres lememihir tesfaye😢
@EmuEmu-eo5ll
@EmuEmu-eo5ll 16 дней назад
የመምህር ተስፋዬ አበራ ገጠመኝ አዳምጪ ከመምህር ጋር አገናኝዋት 🙏
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 25 дней назад
በረች አይዞሸ
@mudohabtemariam7726
@mudohabtemariam7726 6 дней назад
ከአሁን ጋር 3 ቦታ ነዉ ያየሆት አንዱም መፍተህ መሥጠት አለተቻለም ወይሥ ምንድን ነዉ
Далее