Тёмный
No video :(

የሀይማኖት ጉዳዮች ረቂቅ አዋጅና አደጋዎቹ..||HarunMedia|| 

Harun media
Подписаться 307 тыс.
Просмотров 2,6 тыс.
50% 1

Join this channel to get access to perks:
/ @haruntube2

Опубликовано:

 

29 май 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 31   
@FathumaFathuma-tx5sr
@FathumaFathuma-tx5sr 2 месяца назад
መብታችንን ማንም አይሰጠንም እኛነን ምናስከብረው።
@user-gg6eo8bu2q
@user-gg6eo8bu2q 2 месяца назад
አላህ ያግዛቹ በረቱልን❤❤
@MustefaMuzeyinAbdulkerim
@MustefaMuzeyinAbdulkerim 2 месяца назад
ጀዛዕኩሙላሁ ኸይረን ሃሩኖች!
@imantubem893
@imantubem893 2 месяца назад
ሙስሊሞች ነቁ እራሳችሁን አሰክበሩ በረቱልን❤❤
@jjamila542
@jjamila542 2 месяца назад
አራ ይቁምልን ሀይማኖተችን ያዘዘን ነጋር እንስራበት ንቃብ ሰለት ያማሰሰሉት እነሱን አይጎደቸውም አይቃንስበቸውም ስለዚ እንደ ልበችን ንቃበችንን ሰለተችንን እንሰግደለን
@meryemwolloyewa7822
@meryemwolloyewa7822 2 месяца назад
ብለው ብለው ለሀይማኖታችን ህግ ሊያወጡልን ነው ጉድ ማንም አይስማቸው
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
@Alhamdulillahforeverythi-lk5qw 2 месяца назад
አላህ ይጠብቃችሁ
@cxbaha966
@cxbaha966 2 месяца назад
ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻአላህ በቱልን አላህ ይርዳቹው አው መብታችን ይከበር እሰኮ መቼ የበታችነት አላህ ያከበረው ፉጥር እነሱ የበታችንም የሚያሰቡልን አላህ አያሳካላቻው
@bilalworku
@bilalworku 2 месяца назад
ይህ ፖሮግራም መደጋገም አለበት ሁሉም ሙስሊም ግንዛቤ እንዲኖረው
@zedtube1032
@zedtube1032 2 месяца назад
Betikikil
@user-il7xd5qd2j
@user-il7xd5qd2j 2 месяца назад
አሰላሙ አለይኩም ውድ ወንድሞቼ ይህ ጉዳ አሁኑኑ ሳይቃጠል በቅጠል ካላጠፋነው በሗላ መንጫጫታችን አይጠቅመንም፡፡፡ ስለዚ ሚድያ እንደሚዲያ የመስጅድ ኢማሞች እንደ ኢማምነታቸው እንዲሁ ወጣቱ እንደ ወጣት ጉዳዩን እንዳይፀድቅ ካላቀጣጠልነው ነገ ጉዳቱ እኛ ላይ ነው የሚያርፈው ይታሰብበት አሻራችን እናስቀምጥ፡፡፡፡ በነገራችን ላይ ይህን ረቂቅ ያረቀቀው አካል ኢትዮጵያዊ አይመስለኝም ም/ቱም የሀገሪትዋን ነባራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ የጭፍን አካሄድ ነው /ሀገሪትዋ በሰላም እጦት እንድትንቀለቀል የሚፈልግ አካል ያረቀቀው ነው እንጂ አንድ ለሀገር መልካም የሚያስብ ሰው የፃፈው አይመስለኝም፡፡ ይህ ማለት እኮ አላማው ሌላ ነው፡፡፡
@cf5682
@cf5682 Месяц назад
አላህ ያግዛቺሁ በርቱ
@fjdg3540
@fjdg3540 2 месяца назад
ጀዛከላህ ኸይረን
@b.6015
@b.6015 2 месяца назад
Ahlen masha allah allah akber🎉🎉🎉🎉🎉🎉 bertuln masha allah
@sddxvhh5339
@sddxvhh5339 2 месяца назад
አለህ ይርደን
@abdelashifa2873
@abdelashifa2873 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤
@geniuswatergeneralcontract4574
@geniuswatergeneralcontract4574 2 месяца назад
ቁርአን የሰው ልጆች ሁሉ መመሪያ መሆኑን መጀመሪያ ካመኑልን ብቻ ነዉ ረቂቅ አዋጁን በጋራ ምንሰራዉ ወላሂ አላህ ቁርአንን ያወረደዉ ለሰዎች መመሪያ መሆኑን እስካላመኑልን ድረስ መቼም የሙስሊሙ መብት አይደለም በህገመንግስት ቀርቶ መልካም ደግ የሰዉ ወይም የክፍለዘመኑ ቦጎ ሰዉየ ምትለዉ እንኳ ይበድልሀል ወላሂ ብዬ ነዉ ምነግራችሁ ትርፋ ድካም ነዉ!!!
@user-hy3cd2ps1l
@user-hy3cd2ps1l 2 месяца назад
♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@FathumaFathuma-tx5sr
@FathumaFathuma-tx5sr 2 месяца назад
በርቱ
@hsggd2042
@hsggd2042 2 месяца назад
24:11 24:13
@MekiyaIbrahim
@MekiyaIbrahim 2 месяца назад
የት ናቹ ሙስሊሞች ተዉ ኢስላማዊ ሚድያዎቻችንን እናበረታታ 😥
@saudalmotirir-vg7xi
@saudalmotirir-vg7xi 2 месяца назад
❤❤❤❤❤
@jubeidah8643
@jubeidah8643 2 месяца назад
🤲🤲🤲🤲🤲🌸🌸🌸🌸
@asahseid689
@asahseid689 2 месяца назад
ብልጽግና የሚባል በሽታ ብሎ ብሎ ሃይማኖት አልባ ሊያደርገን ፈለገ
@MustefaMuzeyinAbdulkerim
@MustefaMuzeyinAbdulkerim 2 месяца назад
ትምህርትህን ወይ ሀገርህን ምረጥ ብሎ ሙስሊሙን ማግለል በዚህ ዘመን አን ኤክስፔክትድ!
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 2 месяца назад
አብይ፡በሀይማኖታችን፡መግበት፡አይችልም፡ok ok
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 2 месяца назад
አረ፡ምን፡ጉድ፡ሊያመጡብን፡ነው
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 2 месяца назад
አብይ፡የፈነቀለ፡መስጊድ፡የፈረሰ፡አንሶ፡ነው፡አሁን፡ወደ፡ሙስሊም፡መግለል፡መጣ፡አንደረደርም፡okተነሱ፡ተነሱ፡በቃን፡ጭቆና
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 2 месяца назад
አረ፡አረ፡ቁርአን፡ነው፡ጅልባብ፡ኒቃብ፡ሂጃብ፡አረ፡አረ፡አረ፡ረቆት፡ሂዱ፡ሊሉን፡ነው፡እንዴ፡አረ፡ተነሱ፡አረ፡አረ፡ተነሱ፡መብታችን፡እናስከብር!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!አረ፡በቃን፡ጭቆና፡ተነሱ፡የምን፡መለመመጥ፡ተነሱ፡ተነሱ
@SamsungSamsung-xz5te
@SamsungSamsung-xz5te 2 месяца назад
ምንም፡ውዝግብ፡አያስፈልግም፡ቀጥ፡ለጥ፡ብሎ፡አብይ፡መብታችን፡ያስከር፡መንግስት፡ህዝብ፡ሊያሰቃይ፡አይደለም፡መንግስት፡የተበለው፡ጭቆና፡በቃን፡ወገኔ፡ተስ፡ተነስ
Далее
Big Baby Tape - Turbo (Majestic)
03:03
Просмотров 324 тыс.