Тёмный
No video :(

"የሀገሬ ምጥ ለሰአታት ልደቷ ግን ለአመታት ነው..ተስፋ ስትቆርጥ ወደ ሰሪህ ተመልከት"/የቡና ቆይታ በእሁድን በኢቢኤስ / 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 211 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 877   
@HHJJKKKK
@HHJJKKKK 3 года назад
ዩኒዬ ወላሂ እወድሀለሁ ትምህርትህን ስራዬ ብዬ ነው የምማረው በተለይ ስለይቅርታ ያስተማርከውና ስለ ኒሞሪ ያስተማረከው ትምህርት ወላሂ በስንሰረአት ነው የተማርኩት አላህ ይጠብቅህ ትልቅ ሰው ነህ እውነት እኔ ይቅርታን ባንተ ነው የተማርኩት።
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 3 года назад
ዮኒ እኔ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን አድናቂህ ነኝ ። በተለይ መልካም ወጣት በሚል የሰራሀቸው በወጣቱ ላይ ሁሌም የምትባረክበት ተግባር ነው አሁንም በርታ።
@Laila-xw4xw
@Laila-xw4xw 3 года назад
ዮኒ አላህ እድሜ ጤና ይሰጥህ ብሩህ አምሮ ነው ያለህ በብዙ ነገር ተሰፋ እቆርጥ ነበር አሁን አንተ ተሰፋ አረ ከነ አመሰግናለሁ
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 3 года назад
አሜን ተባረኪልኝ
@shegawgetnet6419
@shegawgetnet6419 3 года назад
በትክክል የሰው ልጅ ተስፋ መቁረጥ የለብንም እሽ አመት ኑር
@zainaba1174
@zainaba1174 3 года назад
🙏🙏🙏🙏
@BB-il7bo
@BB-il7bo 3 года назад
Yoni lehulum haymonot teketay melekt alw kemesmat albozenem 💗💗
@sisaybook75
@sisaybook75 2 года назад
Laila I feel the same
@nebilmohammed8170
@nebilmohammed8170 3 года назад
በጣም ድንቅ ሰው ነህ አላህ ይጨምርልህ
@kokelove1589
@kokelove1589 3 года назад
Amen tebarekilin 🙏🥰
@addisw1713
@addisw1713 3 года назад
አሜን፣ተባረኪ
@ramanure5797
@ramanure5797 3 года назад
አላህ ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይምራክ
@user-tm9kw1uv3b
@user-tm9kw1uv3b 3 года назад
አውን ምኑ ነው ጥሩ አፈ ቅቤ ስለሆነ ነው በካልቾ በዘይት በቴስታ ሴይጣንን አወጣን ስለሚል ነው ያመሰገንሺው ባለፈው የወጣቶች ፕሮግራም አዘጋጅቶ ያጭበረበረውን አንድ ልጅ ያጋለጠውን አላየሺም ውሸት ሲሰራ ያጋለጠውን
@b.t7056
@b.t7056 3 года назад
@@user-tm9kw1uv3b እራስሽን ብትመረምሪ ነዉ የሚሻልሽ ይልቅ ብዙ ከመናገርሽ በፊት!!! ስንት ትልልቅ እና ጥሩ ነገር ሲሰራ የኖረን ሰዉ አንድ ትንንንሽና አልባሌ ወሬ ሊጥለዉ አይችልም!!! እግዚአብሔር የከፈተለትንም በር ማንም ምንም ስላወራ ሊዘጋበት አይችልም!!! ተባረኪ!!!
@meron7439
@meron7439 3 года назад
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ፓስተር ዮኒ እና ፓስተር ቸሬ መልእክታቸው በጣም የሚገርም ነው የዛሬው መልእክት ውስጤ ነው የገባው ተስፋ እርቆን ነበር ዛሬ ከንደገና አቆጥቁጧል እናመሰግናለን ዮኒ 🙏🙏🙏
@belimeku180
@belimeku180 3 года назад
Layba yechi mood yetebanenech natt.Orthodox yehone yehane layba liyadenk keto aychilim.
@salaalebiyyaakoo2142
@salaalebiyyaakoo2142 3 года назад
Enem dengilen semechegna mekiru 🙏
@messimko9029
@messimko9029 3 года назад
ኦ ዲያቢሎስ መርዙን እረጭቶብሀል ወንድሜ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 3 года назад
@@messimko9029 ymn dabilos 🤔🤔
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 3 года назад
@@belimeku180 Only positive vibe here ✌🏼
@user-zq4jl1gb1e
@user-zq4jl1gb1e 3 года назад
ተስፋዬ ተስፋዬ ነህ ተስፋዬ ተስፋዬ ነህ አላማዬ ክብሬ የቀን የሊሊት ህልሜ መደምደሚያዬ ነህ ያለህኝ ተስፋዬ የኔ ነገር አላበቃም ጌታ ካለ አላለቀም
@tigesttigest2936
@tigesttigest2936 3 года назад
አሜን
@samira1ali782
@samira1ali782 3 года назад
ተባረክ ዮንዬ ጌታ አብዝቶ ዪባርክ
@tsehayabebe1131
@tsehayabebe1131 3 года назад
ዬኒ ጌታ እድሜ ዬኒጌታእድሜዘመንህሁሉተባረክ ዘመንህን ሁሉ ተባረክ
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 3 года назад
Ahunes tesfaye man new Egzabhear aidelemne
@nastehoabdi6123
@nastehoabdi6123 3 года назад
ምርጥ አስተማር ነህ አላህ ይባርክህ❤
@firezewedmaru113
@firezewedmaru113 3 года назад
ጌታ ይባርክህ በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ዩናታ በምትስራው አገልግሎት ሁሉ በጣም ድንቅ ስው ነህ ጥሩ ትምህርት ነው ያገኝሁት አቤት ጊዜ ይህ መልካም ጊዜ እግዜአብሔር ሁሌ የሚነሳበት ጊዜ ተመስገን አሁንም ይህንን ክፎ ዘመን ያሻግረናል
@saramarkos5596
@saramarkos5596 3 года назад
አገልጋይ ዮኒ በጣም መልካም ሰው ነህ ከጌታ በታች የብዙ ወጣቶች አባት ነህ ጌታ ዘመንህና ትውልድህን ይባረክ ተባረክልን መቅዲ አንቺም ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ 😘😘
@mekidesgatachew4851
@mekidesgatachew4851 3 года назад
ዮኒዬ እንደወታደር የሁሉም ኢትዮጵያዊ ህዝብ ነህ እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ እወድሀለሁ
@kasutube8310
@kasutube8310 3 года назад
እመቤቴን ሰወድክ በቃ በተለይ መልካም ወጣትነት ስራ ብዬ ነዉ የምከታተለዉ ሰደተኛ ነኝ አገሬ ብወን ያለክበት ነበር የምመጣ በተለይ መልካም ወጣትነት በሱስ የተጠመዱ ወጣቶችን ያዳክ ነዉ የድግል ልጅ ዘመንክን ይባረክልክ🙏
@tube-mo2hy
@tube-mo2hy 3 года назад
ተስፍ የስጠ ጌታ የታመነ ነው የኛ ጣፍጭ ዮንየ ኑርልኝ ሽህ አሜት እድመና ጠና ይስጥክ 😍😍❤💘👈
@user-nx2mc7qi4c
@user-nx2mc7qi4c 3 года назад
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክ ድንቅ መልእክት ነው!
@hayahabashawittube8912
@hayahabashawittube8912 3 года назад
Amiiiiin yoniye eniwodalen tabarakiligh yen wonidime mirixi saw nahi ye sintuni imiba abasiki she zamanu nuriligh
@tsionhabtamu1229
@tsionhabtamu1229 3 года назад
ዮኒዬ አንተ ተነበህ የማታልቅ የዕውቀት ባለቤት....የተሰጠችህን ጊዜ በአግባቡ ተጠቅመህ ውስጥ የሚቀር መልዕክት አስተላልፈሀል.....ጌታን ባንተ ውስጥ ማየት ችለናል ተባረክልን❤️❤️❤️
@evafromdc4877
@evafromdc4877 3 года назад
ዮኒ በብዙ ተባረክ ጥሩ ምክር ነው!
@b.t7056
@b.t7056 3 года назад
ዮኒዬ የአንተ እምነትና የምትናገረዉ ነገር እንኳን ለልጆቻችን ለእኛ ለእናቶች በጣም ተስፋ የሚሰጥ እና አይናችንን የሚያበራ ነዉ አሁንም ተስፋህ ይለምልም🙏🙏 ስለአንተ የእግዚአብሔር ስም አብዝቶ ይባረክ በእዉነት በጣም ዉድ ስጦታችን ነህ❤🙏🙏❤❤❤
@selamzelalm5614
@selamzelalm5614 3 года назад
Wow it’s Amazing conversation. ተባረክ በጣም ተስፍ ቆሪጪ ለመኖሪና ላለመኖር ከራሲ ጋር ስታገል ይህንን መልዕክት ለኔ መድህንአለም የላከልኝ መስሎ ነው የተሰማኝ 🙏🏽
@sarondawit9462
@sarondawit9462 3 года назад
ላንች ነው የኔ ቆንጆ ጌታ በጣም ይወድሻል 🙏❤
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 3 года назад
አይዞሽ ወደፈጣሪ ተጠጊ
@susutube360
@susutube360 3 года назад
ሰወደው ዮናታ አላህ እድሜ ይስጥህ🇪🇹ሰው እምነቱ ሳይሆን እንዴ ሰው ማሰቡ ይቀድማል🥰
@godisgoodpaulos9408
@godisgoodpaulos9408 3 года назад
ተስፋ አብስ ተባረኩ ቅዳመ ከሳኣት አና ይቡና ሲኣት በታም የምወደው ፕርግራም ነው አናመስግናሃለን amharic ብዙ ኣልችሂሊም we love u all 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 tebarku
@tsigetsige3860
@tsigetsige3860 3 года назад
we love u too
@tinajesus8053
@tinajesus8053 3 года назад
Chigire. Yelm. Bmitchilewi. geltsakal God bless you
@ameleworkaddisie1257
@ameleworkaddisie1257 3 года назад
GBU
@tinaj3749
@tinaj3749 3 года назад
ዮዬ የኔ ውድ ወንድም እና መንፈሳዊ አባቴ ኢትዮጽያ ብቻ ሳትሆን አፍሪካ እና አለም በቀጣይ 20 አመት አንተን ይሰማሃል አንተን ከመስማት ውጪ አማራጭ የለህም ካንተ ጋር ያለው አምላክህ ይህን ያደርጋል! በጣም እወድሃለሁ አባቢ!
@kokelove1589
@kokelove1589 3 года назад
Amen ewunet new tebarekilin 🙏❤️
@adentedela5358
@adentedela5358 3 года назад
ቃሉ የ እግዚኣብሔር ነው እነሱ ደሞ የተላኩ የኔ ቆንጆ አንቺ ላይም ቃሉ እንዲሰራ መጽሓፍ ቅዱስን ብቻ ማንበብ
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 3 года назад
Egzabhear semi
@livebklke9328
@livebklke9328 3 года назад
ዛሬ በጣም የሜወደድ የተከበረ መልካም ሰው ሰላቀረቡሸ እናመሰግናለን
@genetshetage6367
@genetshetage6367 3 года назад
betam lenam bexzu kerlgn seltesfa yoney edmana tsrna yesth lebrkt hun🌺🌷😨❤❤❤❤❤
@ferihot4582
@ferihot4582 3 года назад
ኢብዬስ ተባረኩ አስፍላጊ ሰው ጋበዛቹ
@haymanotjenberu4694
@haymanotjenberu4694 3 года назад
በጣም
@kidesteshetueshetu9515
@kidesteshetueshetu9515 3 года назад
እኔ ኦሮቶዶክስነኚ ግን ዮኒን በጣምነው የምወደው ብዙ ወጣቶቺን ከብዙነገር አውጥታቸዋል
@e-man734
@e-man734 3 года назад
Ohhh it an inspirational discussion, I really personally appreciate you pastor Yonnatn, I even though I am another religion believer.
@jesusislorde3426
@jesusislorde3426 3 года назад
ተባረክ ላወቀህ ሰው መፅሐፍ ነህ ወጣቶች በጣም ብዙ ታተርፋላቹ ከዩናታን ብትማሩ የዘመናቹ ድንቅ አስተማሪ
@tinaoli2335
@tinaoli2335 3 года назад
Omg 😱 thanks Ebs for inviting Yonatan Aklilu 😍
@martazeneba9229
@martazeneba9229 3 года назад
Yeniya melkam sew tebarki yatweled abat nurilg ❤️❤️❤️
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 3 года назад
ዮኒዬ ምርጥ አስተማሪ ተስፋ ለቆረጡ አባት በጣም ነዉ ምንወድህ 🙏🙏
@lilykeflashopping1001
@lilykeflashopping1001 3 года назад
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዮኒ 🙏❤️👏🤗👍
@salmasalmaaa1625
@salmasalmaaa1625 3 года назад
የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ አሜንን ኢየሱስ ክርስቶስን የኔን ተስፋ ያገኘው ቀን ይባረክ አሜንንን ጴንጤ ነኝ የተለየው ለኢየሱስ ክርስቶስ
@tg.tg1
@tg.tg1 3 года назад
Yonathan akililu stay blessed. ❤
@tinaaddis1579
@tinaaddis1579 3 года назад
መቅዲዬ ስወድሽ የምጠይቂውን የምታውቂ ሁልጊዜ ተዘጋጅተሽ እንደምትመጪ ያስታውቃል በርቺ ውዴ ❤️
@mimieska2802
@mimieska2802 3 года назад
ዮዎኒ አንተን ለመውደድ ያንተን ሀይማኖት መከተል አይጠበቅብኝም በምትሰራቸውና በምታስተምራቸው ነገሮች ሁሌም አመሰግንሃለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ❤️❤️❤️
@edenhaile5452
@edenhaile5452 3 года назад
አፍህ ማር ያዘንባል ዮኒዬ ጌታ በደሙ ሽፍን አርጎ ያኑርህ ከነ ቤተሠብህ ተባረክልን ጌታ ከዚህም በላይ የቃል ቅባት ይጨምርልህ🙏🙏🙏
@alexmadamo5414
@alexmadamo5414 3 года назад
ነገን የተሻለ ለማድረግ ሁሌም ቅን እንሁን ፣ መልካሙን እናስብ ።አገር መገንባት እራስን ከመገንባት ይጀምራል መልካም አስተሳሰብ ለፍሬያማ ዉጤት ያበቃናል ! በቅን ልቦና ስንራመድ ካሰብንት እንደርሳለን ።🇪🇹 ሰላምና ፍቅር ለኢትዮጵያ 🇪🇹 🙏
@tensaegetachew9833
@tensaegetachew9833 3 года назад
መቅዲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ ዛሬ ደግሞ የበለጠ ወደድኩሽ ዮኒ 1ኛ የእግዚአብሔር ብርቱ አገልጋይ ዘመንህ ይባረክ የትውልድ አባት ይህ ህዝብ ቢረዳ ብዙ መልካም ሰዎች የኢትዮዽያ እንቁዎች አሉት እግዚአብሔር በዘመኑ ዮኒ ጌታ ዘመንህን ይባርክ መቅድዬ ቆንጆ ተባረኪ 😍
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 3 года назад
ዮኒዬ እ/ር ዘመንህን ይባርክ። ብዙ ወጣቶችን በእ/ር ቃል ያሳደክ የእ/ር ባሪያ ነህ ኑርልን።
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 3 года назад
ስለ እምነት አያገባኝም ግን ሀገራችን ውስጥ እንደ ኡዝታዝ አቡበከር አህመድ እና ዩናታን. ትልቅ አምሮያለው ሰው አላየሁም እምነታቸው የግል ነው ሙስሊም ነኝ እምነት የግል ነው እንደ ሀገር ግን ጥሩያስባሉ ሁለቱ 😘😘😘
@rollnati
@rollnati 3 года назад
እኔም እንዳንተ አምላኬን፣ አንተንና አንተን የመሰለ ብሩክ አእምሮ ያለቸውንና ጌታ የሠጠህን እልፍ ልጆችህን ሳይ እግዚአብሕርን አመሠግናለሁ እንዳንተ አገሬ ተስፋ አላት እላለሁ፣ተባረክ፣ለምልም ዮኒ የአገር በረከት እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ ይጠብቅ🙏🙏
@helenmekonen6610
@helenmekonen6610 3 года назад
Amen hagere tesfa alat💚💛❤️🇪🇹 tebarek yoniye🙌thank you belenal ebs🙏
@asnakechhailu2221
@asnakechhailu2221 3 года назад
በነገራችን ላይ ዮኒን ለመደገፍ የግድ ጴንጤ፣ ኦርቶዶክስ ወይም ሙስሊም መሆን አይጠበቅብሸም/ህም መስፈርቱ ሰው መሆን ብቻ......ኑርልን ዮኒ
@daphilo5307
@daphilo5307 3 года назад
True very true
@sabeeabi7163
@sabeeabi7163 3 года назад
ዮንዬ የተሱጠህን ሰአትህን በደንብ ቁምነገር አስጨብጠሀል ተባረክልን
@AnnoyedCheckers-is4sv
@AnnoyedCheckers-is4sv 2 месяца назад
ፖስተር ዮኒ.....እጅግ በጣም እንወድሀለን.....ምክሮችህ፣ትምህርቶችህ፣አመለካከቶችህ፣ሕይወት ቀያሪ ናቸው ። ከፈጣሪ በታች፣የሕይወት ስንቅ ናቸው ።እንወድሀለን፣እናከብርሀለን። ፈጣሪ ዘመንህን ይባርክ ።🙏
@fikirtezewdie6708
@fikirtezewdie6708 3 года назад
You are knowledgeable and blessed Pastor Yonatan. Such a blessing to our country.
@user-bp4id2xz5d
@user-bp4id2xz5d 3 года назад
ስለ አገሬ ተስፋን ሰጠህኝ
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 3 года назад
በእውነት በጣም ትልቅ ሰው እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ወንድማችን። ይሄንን እምሮ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልህ። 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@abebaweldeab7196
@abebaweldeab7196 2 года назад
ዮኒ ጥሩ አስተማሪ ነህ በእውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው በርታ .በፕሮግራም በጣም ነው የምደሰተው.ተባረክ እንዲሁም ebs.
@befekadukidane96
@befekadukidane96 3 года назад
A matured host with matured guest. Thank you so much!
@user-pc4sn2mm2d
@user-pc4sn2mm2d 3 года назад
መልካም ወጣት ሲያስተምር እከታተለዋለሁ ዩኒየ እግዛብሄር ርሜናጤናይስጥህ
@sofiyanabate27
@sofiyanabate27 3 года назад
ዮን አንዳኛ ነህ ያልንህኮ ያሌ ምክንያት አይደለም። ስለ ተስፋ ያልተራዳውትን ነገር እንድረዳ ስላደረከኝ አመሰግናለሁ! እግዚአብሔር ይባርክህ!!
@gloryandblessed9703
@gloryandblessed9703 3 года назад
Love from Eritrea 🇪🇷 ❤
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 3 года назад
እኔ ከ3አመት በፊት በካንሰር 7ወር ነው ያለሽ ብሎኝ ነበር ነገር ግን አኔ ከዶክተሩ ሰለያይ አልሞትም በሂወት እኖራለሁ የኔን ቀን የሚቆርጥ አምላክ ነው እንጂ ሰው አይደለም አልኩኝ አሁን ስራዬን እየሰራሁ ተስፋዬ አምላኬ ስለሆነ በመገረምና በመደነቅ እየኖርኩኝ ነው አሁንም እኖራለሁ ተስፋ አትቁረቱ ወገኖቼ ይሄም ቀን ያልፋል 🙏
@mimietiho9372
@mimietiho9372 3 года назад
ዮኒ ጌታ ዘመንህን በብዙ ይባርከው ❤❤❤❤
@amelamem8336
@amelamem8336 3 года назад
Wowo yoniye tabarakiii zamanihi yilamlimi
@fiqirteezawdee2489
@fiqirteezawdee2489 3 года назад
Yonii tebarek
@hanaengda330
@hanaengda330 3 года назад
በጣም ደስ ሲል ዬኒ ጌታ ይባርክህ 🙏
@tigiethiokitchen
@tigiethiokitchen 3 года назад
በዕውቀት ላይ የተመሠረተ መልካም ንግግር ተስፋ ሰጪ ነው እናመሠግናለን
@yaredetu4681
@yaredetu4681 3 года назад
😂😂😂😂😂እረ እውቀት እና ድፍረት እየለየን
@Beba873
@Beba873 3 года назад
ዋው ምርጥ ሰው ትልቅ ምክር ከመልካም አንደበት ኑርልን
@ephremtsegaye2724
@ephremtsegaye2724 3 года назад
Wow.......... God Bless you nice message
@seadalove5488
@seadalove5488 3 года назад
ዮኒዬ ስወድህ እኮ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ ስንት የሰፌሬ ወጣቶች ከሱሱ ተላቆ ሳይ 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 года назад
“ከዚህም በኋላ እንዲህ ይሆናል፤ መንፈሴን በሥጋ ለባሽ ሁሉ ላይ አፈስሳለሁ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁም ትንቢት ይናገራሉ፥ ሽማግሌዎቻችሁም ሕልምን ያልማሉ፥ ጐበዞቻችሁም ራእይ ያያሉ፤” - ኢዮኤል 2፥28
@mahiyeeeee-23
@mahiyeeeee-23 3 года назад
ወደ ሰሪህ ተመልከት 👌❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-mv3bt7sx1y
@user-mv3bt7sx1y 3 года назад
ጌታ ኣንተን ስለሰጠን ኣመሰግነዋለሁኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ክብር ሁሉ እግዚኣብሔር ይውሰድ ። ኣሁን እንካን ስለ ተስፋ በተናገርከው ስንቱን ሰው ከተስፋ መቁረጥ ኣዳንከው ፣ እኔም ምስክር ነኝ ። ተባረክ ወንድሜ መምህር ዮናታን ። ebs ዮኒን ስለጋበዛችሁት ተባረኩ። ተስፋ ስትቆርጥ ወደ ሰሪህ ተመልከት ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾 ኣዲስ ኣበባ ኣደግ ኤርትራዊት 🇪🇷እህታቹህ ነኝ , love you and God bless you all 🇪🇹❤️❤️
@merontaye8723
@merontaye8723 3 года назад
ኦውውውው ነብስ ያለእውቀት ከቱናት ይላል ያምላክ ቃል ዮኔ እደጠቢቡ ሰለሞን ይህን ህዝብ በእውቀትና በጥበብ የምትመራበትና የምታስተምርበት ሙሉ እውቀትና ፀጋ ባተላይ ያሸከመህ ጌታ አሁንም ለምድራችን የመፍቴሰው ያርግህ ከዚህ በበለጠ ከምትሰሙት ተጠበቁ ያልከው ምሳሌ ልክ አደፓይለቱ ባተንግግር ቃል ሰው በእምላኩ እርፍ እዲያደርግ ያደርጋል ጌታይባርካቹ ከነ ebs ..አዘጋጃ
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 года назад
ጌታን የሚከተል ያሸንፋል በተስፋ እኖራለን
@betlehemmesfen6531
@betlehemmesfen6531 3 года назад
ዮኒዬ መልካም ወንድም አባት የክርስቶስ ልብ ያለህ ደግ ቸር የትውልድ መንገድ ቀራጭ እድሜ ጤና ሀብት ይስጥህ
@menberepalmore7248
@menberepalmore7248 3 года назад
Thank you EBS!! We love you Pastor Yoni!!!!
@helinakassahun7513
@helinakassahun7513 2 года назад
ተባረክ አቦ …ቃለ ህይወት ያሰማልን ዮኒ!!!
@frinamitiku8563
@frinamitiku8563 3 года назад
መልካም ሰው እግዚአብሔር የባርክ 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@user-rd6iy4pq3f
@user-rd6iy4pq3f 3 года назад
ዮኒ አንደኛ እኮ ነህ ጌታ አንተን ስለሰጠን አናመሰግናል
@haymanotjenberu4694
@haymanotjenberu4694 3 года назад
አሜንንንን
@kokelove1589
@kokelove1589 3 года назад
Amen tebarekilin 🙏🥰
@marentaamen6884
@marentaamen6884 3 года назад
Amen
@natnaelabate4741
@natnaelabate4741 3 года назад
thanks EBS for inviting Yoni. bi bless yoni
@sema1506
@sema1506 3 года назад
Love this guy, amazing speech! Inspiring
@tsehaymamo4082
@tsehaymamo4082 3 года назад
ዮኒዬ የእግዚአብሔር ሞገስ የሞላብህ ምርጥ የትውልድ አባት ዮኒዬ አንተ በእውነት1ኛ ነህ ተባርክልኝ
@selomezegeye3661
@selomezegeye3661 3 года назад
ዬኒ እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጣችሁ 🙏🏾 Thank you for inviting him! Such a blessing to hear him as always! God Bless you both!
@eyasusisay5244
@eyasusisay5244 3 года назад
ድንቅ ንግግር ነው እንወድሀለን ዮኒዬ ተባረክልን፡፡
@eyasusisay5244
@eyasusisay5244 3 года назад
አረ አሜን ይባላል
@selamydidyatube7893
@selamydidyatube7893 3 года назад
በስመአብ በጣም ድንቅ ንግግር ተስፋን ደስታ የሚዘራ እናመሰግናለን ዮኒ🙏
@joshuahatsiofficialyoutube8752
@joshuahatsiofficialyoutube8752 3 года назад
ዮኒዬ ስወድክ አንተን ለዚህ ትውልድ የሰጠን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን!! ◈እኔ በራሴ የዘመናችን ሐዋሪያው ቅዱስ ጳዉሎስ ብየሃለው❤❤❤❤
@sweetlove2592
@sweetlove2592 3 года назад
ዮኒ መልካም ሰው እናመሠግናለን ፡፡
@lidettekeba2267
@lidettekeba2267 3 года назад
ዮኒዬ የኔ ጀግና ፡ጌታ አብዝቶ ይባርክህ፡ተስፋን የሰጠህ የታመነ ነው፡፡ተባረክ፡
@silas8349
@silas8349 3 года назад
ታሪክ ሰሪው ጀግና ወጣት ተባረክልን በብዙ
@zayidkiros2925
@zayidkiros2925 3 года назад
ዮኒ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ እንወድሀለን
@ethio...2123
@ethio...2123 3 года назад
ዩኒ ፍቅር እግዚአብሔር ይባርክህ እድማና ጤና ይስጥህ አገልግሎትህ ቤትህ ይባረክ ይለምልም ባንተ ላይ የሚነሱ ይፈሩ አንተ ቀጥክ ለምልም ስፋ አትያዝ
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 3 года назад
መልካም የሚዘራ መልካም ያጭዳል ምርጥ ኢትዮጵያዊ
@FARESTUBEAN
@FARESTUBEAN 3 года назад
“And it shall come to pass afterward, that I will pour out my spirit upon all flesh; and your sons and your daughters shall prophesy, your old men shall dream dreams, your young men shall see visions:” - Joel 2:28 (KJV)
@martasila5996
@martasila5996 Год назад
Pastor Joni, you are a great blessing. Keep teaching the Word of God. We love you.
@AAA-ei9uo
@AAA-ei9uo 3 года назад
አላህ እንዳፊ ያረግልን ከስደትም ይሰብስብን
@user-lx9qs2eh3r
@user-lx9qs2eh3r 3 года назад
መቅደስ በጣም ጉበዝ ልጅ ነሽ ጥያቄዎችሽ ሁሉ የበሰሉ ናቸው
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 3 года назад
WHAT AN AMAZING,POWERFUL, MARVELOUS,LIFECHANGING, MIRACULOUS AND WONDERFUL EXPLANATION PRAISE THE LORD::
@addisabebe5794
@addisabebe5794 3 года назад
መጋቢዬ ዮኒ እወድሃለሁ። ጌታ አብዝቶ ይባርክ!!!
@destamleku3961
@destamleku3961 3 года назад
ዮንየ የአን ተስፋ መላው ኢትዮጵያውያን ላይ ይተላለፍ ተስፋ መቁረጥ ነውጥ ወሬ ካገራችን ንቅል ይበል ዮንየ እወድሀለው
@helendsm
@helendsm 3 года назад
Powerful message! Be blessed.
@bettybekele5290
@bettybekele5290 3 года назад
ተባረክ ዮኒዬ አንተ የትውልድ አባት ኩራታችን ነክ በዚህ ትውልድ በመፈጠሬ እድለኛ ነኝ ጌታ ጉልበትህን ያበርታው ወይ እንቀጥላለን ወይ ደግሞ እንቀጥላለን
@Learning2801
@Learning2801 3 года назад
አስፈላጊ መልእክት ነው🙏🙏🇪🇹
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 года назад
ለቁምነገር እባካችሁ ሠአት አታሳንሱ ደስ እያለኝ ነው የሠማሁት ስለ ተስፋ የሠጠኸን ትምርት እናመሠግናለን ዮኒ🙏
@hiwotetube7957
@hiwotetube7957 3 года назад
Yoni God bless you 🥰🥰🙏🙏
@yaredetu4681
@yaredetu4681 3 года назад
ጌታ የሚባርከው አላጣም
@hamdaad1537
@hamdaad1537 3 года назад
ዮኒ ተባረክ ጌታ እድሜ እና ጤና ይስጥክ
@user-qq5wf9po8i
@user-qq5wf9po8i 3 года назад
አቤት እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው ጌታዮ አፈን ከፈቻ ነው የምሰማው
@hanagetu8065
@hanagetu8065 3 года назад
yoni God bless you and your family 🙏🙏
@user-pc4sn2mm2d
@user-pc4sn2mm2d 3 года назад
ዩኒየ ሰላምህ ይብዛ
@abiytelila7943
@abiytelila7943 3 года назад
ዬንዬ ዋው እንደማር የሚጣፍጥ ድንቅ መልክት ውስጤን አይቼ በታለሁ ጌታ ለትውልድ ያስቀመጠህ የእግዛብሄር አገልጋይ እግዛብሄር በተሠብህንና አገልግሎትህን ይባርክ ተባረክ ።
@s.m.aentertainment2328
@s.m.aentertainment2328 3 года назад
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ዮኔዬ በጣም ነዉ ምወድህ ትምህርቶችህን እከታተላለሁ ምታነሳቸዉ ሀሳቦች በጣም ደስ ይላሉ አላህ ሂዳያ ሰቶህ ደሞ ሙስሊም ወንድሜ እንድትሆን ሁሌም አላህን እማጸናለሁ ኢንሻ አላህ በተረፈ ሰላምህ ይብዛ
@martasila5996
@martasila5996 Год назад
God bless you ebs. Thank you for inviting Pastor Jonathan.
@beblessed6469
@beblessed6469 3 года назад
Yoni God Bless you and your family I really admire you you’re the best
@zinashbabe5997
@zinashbabe5997 3 года назад
ዩን እግዚአብሔር ይባርክህ ወተህ በሰላም ግባ❤❤
Далее
Wife habit 😂 #shorts
00:16
Просмотров 49 млн
УГАДАЙ ЕДУ ПО ЭМОДЗИ! #shorts
00:57
Просмотров 251 тыс.