Тёмный

"የሁልግዜ አርአያዬ እናቴ ናት" - አና ጌታነህ የሴቶች ቀንን በዳጊ ሾው/ Dagi Show SE 3 EP 13 

ebstv worldwide
Подписаться 2,7 млн
Просмотров 35 тыс.
50% 1

ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ
#EBS
#Dagi_Show

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 23   
@tirujember6290
@tirujember6290 2 года назад
ዳጊ እግዝያብሔር ይባርክሽ ፍላጐትን፣ ምኞትንና ሀሣብን በአንድ ጊዜ ባልታሰበ ሠዓት እንዲሳካ ለማድረግ ያደረጋችሁትን ሀሣብም ጥረትም በጣም የሚመሠገንና የሚያኮራችሁም ነው፡፡ ሀና የምወዳት፣ የማደንቃት የማከብራትና ልጄ እንድትሆን የምመኛት ሴት ናትና እግዚያብሔር የልቦናዋን ሀሣብ ይሙላላት፡፡ በጣም የምወደው ኘሮግራም ነው፡፡ ግፉበት፣ በርቱልን፡፡
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 2 года назад
የእኔ ቆንጆ እንዳው ይሄንን መልክቴን ማየት ከቻልሽ እስቲ አንገትሽን ብትታይ እላለሁ የሆርሞን እጢ ምርመራ ብታደርግ ፌቭዬ በተረፈ እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ ድንቅ ሴት ነሽ።
@selamleamara2025
@selamleamara2025 2 года назад
ስነስርዓት ያለሽ ሁሉነገርሽ ደስ ትያለሽ የኔቆንጆ እዚሁ ተወልደው ያደጉት እንኳ እንዳች ስርአት የላቸውም❤
@adanechyigebru8860
@adanechyigebru8860 2 года назад
tebareku
@አስተዋይልቦና
@አስተዋይልቦና 2 года назад
ዋው ሴቶች እየመጡ ነው ሁለታችሁም ስነስራታችሁ ደስ የምትሉ ባለሞያዎች ናችሁ
@redietmengesha8041
@redietmengesha8041 2 года назад
Thank you Dagi😊😊😊 for this beautiful program in which you gifted a chance to make a dream come true through the guidance of Mentor such as the Astonishing Mrs Anna Getaneh 🥰🥰🥰 who is doing remarkable work in revolutionizing the Fashion industry in Ethiopia and Africa to have a stellar trajectory towards positive outcome. I have such deep respect and love for you both really grateful to God for my Ethiopia has Fine Ladies like you two as a Role models 🤗🤗🤗 #HappyInternationalWomenDay
@hawabrand
@hawabrand 2 года назад
ሰላምውድ የሀገሬ ልጆች በያችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ኑ አብረን እየተማማርን እንደግ የፕሮ ፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁጡ አሰተማሪነገሮችን እናቀርባለን
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 года назад
የሴት ስኬታማ
@sophiavegas1667
@sophiavegas1667 2 года назад
ዳጊ ፡ አና፡ ፌቨን በጣም የሚያኮሩ ጨዋ የኢትዮጵያ ልጆች ። I really enjoyed every bit of it And wish you all the best.
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 2 года назад
the interviwer pls act as professional journalist. Pls use amharic it is a tv show
@SaraSara-bf8ly
@SaraSara-bf8ly 2 года назад
ዳጊ ተባረኪ አና ተባረኪ ፌቢ ተባረኪ መለልካም እድል መልካም ዘመን ይሁንላችሁ!!!
@tibebumetaferia801
@tibebumetaferia801 2 года назад
With big respect ..Thank you ! Dagi !! Anna Getanhe is a very beautiful ,kind and loving person ,I really appreciate her work !! congratulations Feven !! & Good Luck.
@helensolomon886
@helensolomon886 2 года назад
Anna your personality and confidence 👌👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@איןעלמה-ד3ר
@איןעלמה-ד3ר 2 года назад
እመብርሃን ታማልዳለች 😂😂😂
@be8cab
@be8cab 2 года назад
ምን ያገናኘዋል እዚህ ላይ ካየነው ጋር ?
@איןעלמה-ד3ר
@איןעלמה-ד3ר 2 года назад
@@be8cab እየሱስ ጌታ ነው 😂
@omg7745
@omg7745 2 года назад
Faby God bless you
@habtemariamtsegaofficial6779
@habtemariamtsegaofficial6779 2 года назад
ኢቢስ
@kidistruisaho4463
@kidistruisaho4463 2 года назад
😍
@freferede7274
@freferede7274 2 года назад
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@hibestessayas104
@hibestessayas104 2 года назад
💚🙏🏽
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 года назад
ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላም ፍቅር ጤና አብዝቶ ይስጠን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን ጎራ በሉ በቅንነት ኑ ቤተሰብ አርጉኝ እምወዳችኩ
Далее
#Shorts  #video ON EBS #viral newmusic2024
0:48
Просмотров 24 тыс.