Тёмный

የሁሱና የአህባሹ ፍጥጫ😠 

Alif tube -አሊፍ ቱዩብ
Подписаться 59 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

#Donkey Tube, Dink Lijoch, EBS TV, World Wide, Arts Tv, Nesiha Tv, Neshida, Neshid, Menzuma, Muaz Habib, New Neshida, Reaction, Video, Abrelo, HD, AB Tube, Quran, Surah Kahf, Surah Beqera, Quran Tefsir Amharic, Best Menzuma, Prophet Muhammed Ethiopia, Elatrick, Ela

Опубликовано:

 

6 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 169   
@Aliftube1
@Aliftube1 6 месяцев назад
Vidioን ላይክ እና ሸር አድርጉ🎉
@hayathayat7349
@hayathayat7349 6 месяцев назад
እረ ፈልጉ ያላችሁ
@SadikdakoroHussen
@SadikdakoroHussen 5 месяцев назад
❤ሁሱ ሀያሉ አላህ ይጠብቅህ❤
@Aminathasen-b6h
@Aminathasen-b6h 6 месяцев назад
አሏህ ይቅር ይበለኝ እጂ እኔም ሳላውቅ ክርስቲያን ጓደኛ ነበሩኝ አና አሏህ የት ነው ሲሉኝ አይታወቅም ከሁሉም ቦታ ነው እላቸው ነበረ አሏሁመ እግፍርሊ ያረብ
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 6 месяцев назад
የማይታይ የማይዳሰሰው፣ ቦታና ግዜ የማይገድበው አላህ በአቅጣጫ አስቀመጥሺ ማለት ነው??? ያለ ጥርጣሬ ይሀን ውዳቂ ሃሳብ አታምኒበትም። አላህ በቁርዓኑ ውስጥ ሙተሻቢህ እና ሙሀከማት የሚባሉ ቃላት እንዳሉ ተነገረን በሁዋላ ፣እናም፣ ተዕዊልን አስመልክቶ ማስጠንቀቂያ ሰቶ ሳላ ሁለቱንም የቃላት አይነቶችን በድፍረትና በቀጥታ ተዕዊል ያደረገውን(ኢብኑ ተይሚያ) VS አላህም ኡለማዎችም የሚያውቋቸው ተዕዊሎች አሉ ባለው መሰረት አንዱ ካንዱ በማይጋጭ መልኩ ተዕዊል(አላህ መቀያየር አያመችበትምና) ያደረጉ ኡለሞችን ነው የምትከተይው??? ምክኒያቱም፡ ይህ አቂዳሽ ነውና!
@huwaip30lite24
@huwaip30lite24 6 месяцев назад
ሱባሀንክ እር እህቶች ሰው አታድክሞ እማይጠየቀውን መጠየቅ ተደጋግሞ የተጠየቀውን መጠየቅ ወላሂ እደት እደምሳቀቅ ታዉ አታድክሞቸው እሰታዝቻችነን
@سعده2023
@سعده2023 6 месяцев назад
ትክክል 👍👍👍
@hamidmohammed834
@hamidmohammed834 6 месяцев назад
ሳ ወላሂ ትክክል
@ሙነኑሪዬ
@ሙነኑሪዬ 6 месяцев назад
ሁሱ አለህ ይጨምሪልህ አለህ ይጠብቅህ❤❤
@ZenitToyib
@ZenitToyib 4 месяца назад
ጄገናነህ
@hamidmohammed834
@hamidmohammed834 6 месяцев назад
መሸአላህ ጀግና ሁሱው አላህ ይጠብቅህ
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 5 месяцев назад
አላህ ይጨምርልህ ሁሱ ሽአመት ኑርልን
@ZenitToyib
@ZenitToyib 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉ማሻአላህ
@foz-c3z
@foz-c3z 5 месяцев назад
ያአላህ አንተ ቀጥተኛዉን መነገድ ምራን ሁላችንንም❤
@RukyaSeid-c2p
@RukyaSeid-c2p 3 месяца назад
ሱለላህ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
@KhadegAa-ki2or
@KhadegAa-ki2or 5 месяцев назад
صلى الله عليه وسلم جزاك الله خيرا 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@سعدهمحمد-ع7ص
@سعدهمحمد-ع7ص 3 месяца назад
እኔ ሰ ሰግድ እየተሳ ሳትሁ አንዳንድ ግዜ ፍታሀን. ቡሀላ እቀራዋለሁ ሌ ላሱራ እቀራለሁ መጀመሪያ እንደት ይታያል
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 6 месяцев назад
ሰለላሁአለይሂወሰለም ጀዛክአላህኸይረን ወድማችን አላህመሰሎችህንያብዛልን መጨረሻችንንአላህ ያሣምርልን ለሁሉ ሙሥሊሚን
@ahmu3693
@ahmu3693 5 месяцев назад
❤❤Mash allah❤❤
@HayatSeid-bz7bb
@HayatSeid-bz7bb 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
@GhgdGgf
@GhgdGgf 6 месяцев назад
ኡሱጀግናንህ❤❤❤❤
@خديجهالسيد-غ7ف
@خديجهالسيد-غ7ف 5 месяцев назад
ማሻአላህ ሁሱ አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@FdR-um6zs
@FdR-um6zs 6 месяцев назад
ጀዘከላህ,ከይረን
@EeEe-bv2yw
@EeEe-bv2yw Месяц назад
ሁሱ እኔ ዘካተል ፉጡር አልሠጠሁም ፆሚ ተቀባይነት የለውምደ ?❤❤
@LubabaAhmed-w1z
@LubabaAhmed-w1z 6 месяцев назад
አሏህይጠብቅ❤
@tajuredi5146
@tajuredi5146 6 месяцев назад
ሰ 'ዓ. ወ
@KhanKhan-bv2zi
@KhanKhan-bv2zi 4 месяца назад
mashi alahi
@Bbbd-pc9vg
@Bbbd-pc9vg 6 месяцев назад
ማሻአሏህ አላህ ይጨምርልክ
@fhhugf1296
@fhhugf1296 6 месяцев назад
አላህይጠብቅህሁሡ አላህይጨምርልህ
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 6 месяцев назад
ያንቺ ሁሱ በድፍረት ስለተናገረ እምነታችሁን ትክክል አያደርገውም። ምክኒያቱም ተደብቆና @beyaan multimedia ግቢና ተመልከቺ
@Aisha-hq2vl
@Aisha-hq2vl 6 месяцев назад
ማሻአላህ 🎉🎉🎉🎉
@FjfjHjfh
@FjfjHjfh 4 месяца назад
🎉🎉🎉🎉
@ZarahZarah-rt8yb
@ZarahZarah-rt8yb 5 месяцев назад
ማሻአላህአላህየሱናወድሞችንአላህይጠብቅልን
@DubaiKing-p2h
@DubaiKing-p2h 5 месяцев назад
S a w saw❤❤
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
@Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 5 месяцев назад
S.a.w❤❤❤❤
@HabibaJemal-f2g
@HabibaJemal-f2g 6 месяцев назад
መሸአላ
@GemilaMohemed
@GemilaMohemed 6 месяцев назад
አሰለሙአለይኩ ወረመቱላሂህወበራካትሁ አለህ ይጠብቃህ ያረብ
@ZemzemMuhudin
@ZemzemMuhudin 5 месяцев назад
ማሻ አላህ ሁሱ አላህ ይጠብቅህ
@NeZa-e7t
@NeZa-e7t 6 месяцев назад
ሡለላሁ አለሂ ወሠለም❤❤❤❤😢😢😢
@Zz-uk3rl
@Zz-uk3rl 6 месяцев назад
ሱበሀን አላህ አላሁ አክበር አላህ ይዘንልን
@MekashaGetane
@MekashaGetane 6 месяцев назад
ወድሜ አላህ ይጨምርልህ
@HdutufYdhrhrh
@HdutufYdhrhrh 5 месяцев назад
s.a.w
@SeadaHamza-g5s
@SeadaHamza-g5s 6 месяцев назад
احسنت احسنت يا وسو🎉❤️❤️🤔☝️😡سبحانك الله😊😊
@ፈትያሳኒ
@ፈትያሳኒ 6 месяцев назад
ባል ካለ አባትና ማወጣት አቸሉም እነሱ ማዉጣት
@ksamakkah6996
@ksamakkah6996 6 месяцев назад
ማሻአላህ
@nabeyahshekader5609
@nabeyahshekader5609 4 месяца назад
سبانالله lahalaha kiber yigabaw
@roqaeh906
@roqaeh906 5 месяцев назад
አ ዑዙ ቢላህ ጭራሺ አሏህን በ ቦታ ሚገልፁ ያሱባሃነሏህ ያለ ተዕዊል ሰውን ያጠማሉ አሏህ ይህድኩም
@xhgggdh3683
@xhgggdh3683 5 месяцев назад
ሠለላህ አለይ ወሠለም
@አብዲልፈተስሎ
@አብዲልፈተስሎ 5 месяцев назад
ሶለለሁ አለህ ዎሶለህም❤❤❤❤
@fatetlako
@fatetlako 5 месяцев назад
ወንዲም ትቶ መዚገበት እንዴት ይተየል
@Aminetsaied
@Aminetsaied 5 месяцев назад
s a w s a w s a w❤❤
@ሀዘሚንፈዲሊላህ
@ሀዘሚንፈዲሊላህ 5 месяцев назад
ሶለላህአለሂወሰለም
@nejatabdella4725
@nejatabdella4725 6 месяцев назад
S A W 💕
@aminatsulaiman395
@aminatsulaiman395 5 месяцев назад
አሟልተሺ ጻፊ
@hayathayat7349
@hayathayat7349 6 месяцев назад
ያጀመአ የሁሴን ቁጥር ካላችሁ ላኩልኝ
@hikmu378
@hikmu378 6 месяцев назад
እኔም እፍልግ ነበር ወላሂ
@Tube-xb8el
@Tube-xb8el 6 месяцев назад
ቴክቶክ ላይቭ ላይ ነው የምታገኜው እህት
@ShCh-e8b
@ShCh-e8b 5 месяцев назад
Saw
@ennangerasae
@ennangerasae 6 месяцев назад
አንተ ከነሱ ጋር ምን አዳረቀ ዝምቢለህ ሲታያቸዉ ጥም ያሉ ጠማማ ናቸዉ ኢኮ አላህ ይጠብቅህ ወንዲመ
@FatumaMustefa
@FatumaMustefa 5 месяцев назад
ከከከከ መልሱ ጠፋበትኮ አይ መከራ
@weynsahtarega3737
@weynsahtarega3737 6 месяцев назад
አላህ ይጠብቅህ
@RahmahRahmah-qd5hh
@RahmahRahmah-qd5hh 5 месяцев назад
በውቀት ላይ ዕውቀት አላህይጨምርልህ
@SaudiTaif-oj9eg
@SaudiTaif-oj9eg 4 месяца назад
😮ሁሴንአሰላሙአለይኩምጥያቄአለኘጥያቄየምዲነወእኔአረብአገረነወየምኖረወልጂየአምሰትአመትአለችኘእናአባቷጋረተለዘካያይተናልእና
@Mohammad-p2w1p
@Mohammad-p2w1p 4 месяца назад
አላሁ መሰሌ አላሀሙሀመድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሴን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏👏👏👏👏👏
@muhamad3183
@muhamad3183 6 месяцев назад
ሡባሀን አላህ ማሣሣት እንጂ ማወቅን አይፈልጉም ብቻ ወሀብይ ዉሀብይ ይላሉ ዉሀ ይብላቸዉና
@ሰአድነኝየፓሶዋ
@ሰአድነኝየፓሶዋ 5 месяцев назад
ሁሱን እኔ ጥያቄ አለኝ ካየኸው መልስልኝ በቴክስትም ቢሆን እኔ እምሰራበት ቤት ሰውየው እረመዷን ላይ አዛን እየሰማን ውሀ ይጠጣል አዛን ብሏልኮ ስለው ላኢላሀ ኢለሏህ እስከሚል ይቻላል አለኝ ይሄ መልስልኝ
@zabiba2788
@zabiba2788 4 месяца назад
አይቻልም ብዙ አረቦች እንደዚህ ያደርጋሉ ስሰማ ግን ፆሙ አይሆንም
@Fjug-d1r
@Fjug-d1r 5 месяцев назад
ግንኮ ለዘካ በር ማውጣት አይቻልምአደልዴ ከእህልነውጂ
@Kfsa-t5i
@Kfsa-t5i 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yarab4997
@yarab4997 6 месяцев назад
አህያስ እሱ ነው ይህ አህባሺ
@hawasaeed2528
@hawasaeed2528 6 месяцев назад
እኔጥያቄአለኝ ሣላሥባት እሩዝቲ ገባችቡኝ ፆመኛሁኘ እና ፆሜ እደትይታያል
@saadahsaadah9872
@saadahsaadah9872 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@IsmailmohammedAllah-sq4on
@IsmailmohammedAllah-sq4on 5 месяцев назад
@SaudiTaif-oj9eg
@SaudiTaif-oj9eg 4 месяца назад
ዘካአባቷነወይሰእኔእኔነኘየማወጣወ
@Aysha-k4y
@Aysha-k4y 5 месяцев назад
S a w
@oneallahbcha
@oneallahbcha 6 месяцев назад
አይ አህባሾች አጅብ ያሳዝናሉ😢😢😢😢😢
@SSs-z2t
@SSs-z2t 5 месяцев назад
እህ ታድለሽ እረሱልን ማየትሽ ወላሂ አለሁ እጂኔ አዴ መዳም አዴ ልጀ አዴ ባሌ በህልሜ ሲጠሩኝ ሲደባደቡ ሲዋቀሱ እህህህ ማማ ባባመታኝ መዳም ስጠራኝ ስነሳ እነሱ ተኝተው እኔብቻ እምሮጥ ሆ
@zainat-s2o
@zainat-s2o 6 месяцев назад
saw saw saw
@madenamohammed301
@madenamohammed301 5 месяцев назад
ሁስዋ አላህ ይጠብቅህ ስወድህ❤❤❤❤
@ሀስቡነሏህወኒዕመልወኪል
አህባሽችን ተከትሎ መስገድ ካልተቼለ ለምን ጦሀን ተከትለዉ ይሰግዳሉ
@yousefsakha3177
@yousefsakha3177 6 месяцев назад
ሁሡየ፳የኔወድም,አተሥድብአይገባህም,እዴትእዴምወድህ,ወለሂ,አላህ,ተክፉነገር,ይጠብቅህ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 месяцев назад
አሚን እኔም በጣም ነው ያምወዳው አላህ ይጣብቅክ ❤❤❤
@GjGhg-z4g
@GjGhg-z4g 6 месяцев назад
አሠለማለኩምወረህመቱላሂወበረካትሁ❤
@abcabc7430
@abcabc7430 6 месяцев назад
ኢድንእሚያሰግዳቸው ታድያ ያፂም የሌለወሰው ማነውእሚባለው ስሙጠፋብኝ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 месяцев назад
ስሙ ሼ ሙልጭ ነው 😂😂😂ጣሃ ይበላል ማሳላኝ
@የጃማልጂ
@የጃማልጂ 6 месяцев назад
​@@alyayasenshewmolo3632ክክክ
@abcabc7430
@abcabc7430 6 месяцев назад
@@alyayasenshewmolo3632 😅😅 ሙልጭ ከከከከ
@ሉባባሰይድሙሀመድ
@ሉባባሰይድሙሀመድ 6 месяцев назад
😂😂😂😂​@@alyayasenshewmolo3632
@AsAs-vp8fe
@AsAs-vp8fe 6 месяцев назад
😅😅😂​@@alyayasenshewmolo3632
@KamiilKadiir-x4g
@KamiilKadiir-x4g 5 месяцев назад
ሂውት የለዉን ነገር ሁክሙ ምንድን ነዉ?
@foz-c3z
@foz-c3z 5 месяцев назад
እንደዉ ወላሂ የዚህ የዘካተል ፍጥር ነገር አይገባኝም በደንብ የሚያስረዳኝ እፈለጋለሁ
@zabiba2788
@zabiba2788 4 месяца назад
ምኑ ነው የማይገባሽ በወሩ መጨረሻ ከሶላተል ኢድ በፊት ከምንመገበው አይነት የእህል አይነት በአንድ ሰው ሶስት ኪሎ አስቦ ለመሳኪን መስጠት ነው አለቀ።
@zabiba2788
@zabiba2788 4 месяца назад
ምኑ ነው ያልገባሽ?
@njoodkrieshan8283
@njoodkrieshan8283 5 месяцев назад
ወላሂ ሁሱ አንተን የምገልፅበት ቃል አጣሁ
@HaniMohamad-u3m
@HaniMohamad-u3m 5 месяцев назад
ምራቅጸሞያስፈፈታልእደወይስአያስፉታል
@hawasaeed2528
@hawasaeed2528 6 месяцев назад
አሠላማለይኩም
@HayatHassen-g9g
@HayatHassen-g9g 6 месяцев назад
ሲጀመር ውሃብይ የምታመልኩት ጌታ አርሽ ላይ ያለ የሚወርድ የሚወጣ ሱበሀን አላህ ወላሂ አህባሽ አህባሽ አትበል ውሃብይ
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 месяцев назад
ውሃ ይብላክ 😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 месяцев назад
አራ ታውበት አድርግ ወይም አድርጊ 😢
@RabiaHussen-yg6lh
@RabiaHussen-yg6lh 6 месяцев назад
አላሁ ሙሥተአን አላህ ሂድያ ይስጣችሑ
@madenamohammed301
@madenamohammed301 5 месяцев назад
አፈር ብሉ አመዳም
@madenamohammed301
@madenamohammed301 5 месяцев назад
ደደም👅👅👅
@FfYy-jd4jm
@FfYy-jd4jm 6 месяцев назад
ሁሱበባህርስመጣ በመጃን ቆይ የመጣሁት ሀራምነውደ
@حليمهالاثيوبيه-ق6ظ
@حليمهالاثيوبيه-ق6ظ 6 месяцев назад
ክክክክ
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 6 месяцев назад
ታው በውስጥ ቁጥር ሥጡኚ የሑሡን
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 6 месяцев назад
የትላይነው፣ጥያቄየምትጠይቆት፣ሁሱን፣የምታገኙት
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 5 месяцев назад
በቲክቶክ ላይቭ
@yarab4997
@yarab4997 6 месяцев назад
ሁሱ 💔💓💓💓💓💓 አላህ ይጠብቅክ
@كفيكن-ب7ع
@كفيكن-ب7ع 6 месяцев назад
አሠለሙአለይኩምወረህመቱሏሂወበረካትሁ ጥያቄነበረኝእ እኔከመጣሁ10ወሬኢትዩእያለሁጅልባቢሥትነበርኩከዛእዚህከመጣሁትወር15ቀን ቢጃማለበሥኩቪዛእሥከምታሠራድረሥካሠራይቡሀላግደታአሥለበሠችኝአሁላይኢኒፎርምነውእምለብሠውእናከህቷናከናቷቤትበምንሄድሠአትለምድነውእማሠግጅውሠፊአደልደትላለችእኔደምጠባእደሆነሥነግራትበጣምትጮሀለችቂርአትመቅራትእፈልጋለሁሥላትለባሏተናገረች እሚያሥጠላውግንሥለነብያችንሠለሏሁአለይሂወሠለምማወቅከፈለግሽወዳገርሽግቢአለኝእሽብየሥመልሥየባሥየሚያጠብቅልብሥገዙልኝለኢድሽነውአለችኝእደማይፈቀድአቃለሁአላመመኝምእናኢድንቤትብሠግድእደትይታያልብታብራራልኝ
@كفيكن-ب7ع
@كفيكن-ب7ع 6 месяцев назад
እሽአሣፍሩኝሥልዝምነውእሚሉኝምንማድረግእዳለብኝአላቅምአሁላይጫናበጣምታበዛለችቤተሠብሢደውልማነውትላለችኢሞምናምንደለተችውሁሉንምለምንታጠፊያለሽሥላትእናተጋርጦርነትነውኔትየለምእያለችበጣምታሥለቅሠኛለችይሄንንነገርቤተሠብአያቅምእኔይሄንንእየሆኩነውብላቸውአውቄላለመሥራትነውእሚመሥላቸውእማደርገውጠፍቶብኛልእማቀውንምአሥጠፍታኛለችእዳልጠፋምእማቀውየለምለሥደትአድሥነኝያለሁትዱባይነውወድሜዋመልሥልኝ ከቻልክአተንእማገኝበትሥልክብታሥቀምጥልኝሌላምጥያቄነበረኝ
@ZaynabZaynab-w4h
@ZaynabZaynab-w4h 6 месяцев назад
❤አብሽሪ
@SamsungA04-ct7zz
@SamsungA04-ct7zz 6 месяцев назад
አብሽሪ ውደ
@seadagetachew4336
@seadagetachew4336 6 месяцев назад
አብሺሪ live ሲገባ በሱበት ግቢ እና ጠይቂ ቁርአ ንሺን ደሞ ክላስሽ ቅሪ አትናገሪ
@كفيكن-ب7ع
@كفيكن-ب7ع 6 месяцев назад
መርሀባእህቶቸእየቀራሁታሥደነግጠኛለችብዙሠአትእየነገርኳትአይደለምእዳሠማኝእራሡድምፄንቀንሸነውእምቀራው
@rahmarshma3529
@rahmarshma3529 6 месяцев назад
Kasmelesen tom yasfetal????
@SmoSemo
@SmoSemo 5 месяцев назад
አይ አህባሽ ያሳዝናሉ አእምሮየላቸዉም ጫትማላመጥ ብቻነዉ እሚያዉቁት መማር ሲገባዉ ደግሞ ይሳደባል ደደብ
@DDd-x5b
@DDd-x5b 5 месяцев назад
ያረብ ከውሀብያ ወርደት አንተው ጠብቀን ፉጡርና ከፈጣሪ የማይዩ ጉዶች
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 5 месяцев назад
🙄🙄🙄🙄🙄
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 месяцев назад
አይአች አላህአምሳያዬለውም እጅአለንያለውእሱነውአይናለንያለውእሱነግንፍጥራንጋርአይመሳሰልም
@kadeejakadeeja-nq6lx
@kadeejakadeeja-nq6lx 5 месяцев назад
አይ አህባሽ በስሜትኮ ነው የሚሄዱት ያረብ አላህ ያህድና ወያህድኩም
@tube-zq8ot
@tube-zq8ot 5 месяцев назад
ይሄ አህያ እራሱ አህያ ጀዝባ ንግግሩ እራሱ ደረቅ ምን አይነት ድንቁርና ነዉ
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 6 месяцев назад
ስለ አሻኢራዎች የማውራት ብቃቱም የለህ እስኪ እወያያለሁ ካልህ ኡስታዝ ስላለ እናወያያችሁ ውይይት ሲባል የሚያልብህ ወራዳ ውሀብያ ❌❌❌❌❌
@zuzuyoutube9800
@zuzuyoutube9800 6 месяцев назад
ማንን ነዉ ሁሱ ነዉ
@Abderiyu-Anwar
@Abderiyu-Anwar 6 месяцев назад
@@zuzuyoutube9800 አዎ እደግመዋለሁ ውሀብዮች ፈሪዎች ናቸው ። ካልሆነማ እንወያይ ሲባል አንድ እንኳን እኔ አለሁ ብሎ ለምን አልወጣም????? የሚገርመው ደግሞ አህባሽ ብላችሁ ያቀረባችሁት ሰው ነው! ክክክክክክክክክ kkkkkkkk ውርደታችሁ እኮ ከዚህ ነው ሚጀምረው ፡ ለምን የአሱና ኡስታዞችን አትጋብዙም????????
@Aminathasen-b6h
@Aminathasen-b6h 6 месяцев назад
ውሀ አዳይበላሽ ተጠንቀቂ
@yousefsakha3177
@yousefsakha3177 6 месяцев назад
ኢተቂላህ,ሁሡንአትኩብኝ,አተን,ማንያቅሀል,እራሥህ,ዉሀብያነህ,እዉነቱን,ሥለነገረህ,አሞህነዉ,የምትጨረጨረዉ,,ወዴአላህተመለሥ,ይልቅ,የማታቀዉን,አዘባርቅ,
@LUbaba-o7f
@LUbaba-o7f 6 месяцев назад
ቆይ እናተ ሠውን ነው የምትከተሉት ውይስ ሀቅን አኡዙቢላሂ አላህ ሀቅን የምትከተሉ ያድርጋችሁ አህባሾች ልብ ግዙ
@seadayimam4050
@seadayimam4050 6 месяцев назад
ሒድ ጃሒል ዉሀብያ እናንተ ዝም ብላችሑ ሙተሻቢሒ መከታተል ነዉ ሥራችሑ ዐሏሕ ሒዳያ ይሥጣችሑ ወይ እልም ዐሏሕ ያድርጋችሑ ያረብብብለዐሏሕ ብየ ነዉ የምጠላሕ በጥራቃ
@fatimaabdlqw4374
@fatimaabdlqw4374 5 месяцев назад
😂😂😂አይይይይ አላህአይንአለው እናያችንይመስላልማለትነው
@samiramohamed7225
@samiramohamed7225 6 месяцев назад
ማሻ አላህ ተባረክ አላህ
@መድየመርሳዋ
@መድየመርሳዋ 5 месяцев назад
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ
@rahima439
@rahima439 6 месяцев назад
❤❤❤❤❤🎉🎉
@SaudiTaif-oj9eg
@SaudiTaif-oj9eg 4 месяца назад
አሰላሙአለይኩም
@SaudiTaif-oj9eg
@SaudiTaif-oj9eg 4 месяца назад
ሁሴንእኔየምነረወአረብአገረነወየልጀአባትጋረተለያይተናልእናእረመዳላይአላወጣሁምአሁላይማወጣትይቻላልወይደሞሰእኔወይሰአባቷነወየሟወጣወበአላህመልሰልኘ
@SaudiTaif-oj9eg
@SaudiTaif-oj9eg 4 месяца назад
ጀዛኪለይሁምኸይረን
@Fatima-c3y5k
@Fatima-c3y5k 5 месяцев назад
አላህዪጠብቅህሁሱጀዛኩመላህኸይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HalemAAa-x8d
@HalemAAa-x8d 6 месяцев назад
እረአትቅጠፍጠፍአላህያለቦታያለአቅጣጫነውአይታይምአይለይም
@mohammedayoushetube7587
@mohammedayoushetube7587 6 месяцев назад
ተማሪ ውደዋ የተማረ ወርቆ አይወርቅም
@Zdነኝየህልሜደራሢ
@Zdነኝየህልሜደራሢ 6 месяцев назад
ስደት እብቁንከምርት ይለያል ተማሪ ዝምብለሽ መጀመሪ የቁረአን ትርጉም
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 6 месяцев назад
​@@Zdነኝየህልሜደራሢትክክል ሰይማሩ አፋቻውን ይከፍታሉ 😢😢😢
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 6 месяцев назад
እህቴ፣አላህ፣ከአስሽበላይነው፣፣ካላወቅሽ፣ተማሪ፣ካለውቀት፣ዝምብለሽ፣አታውሪ
@ekramemohamad7392
@ekramemohamad7392 6 месяцев назад
​@@mohammedayoushetube7587ደምሮኝ፣በቅንነት
Далее
ОРБИЗ-ГАН за 1$ vs 10$ vs 100$!
19:01
Просмотров 210 тыс.
Bro's Using 3 Weapons
00:36
Просмотров 3,6 млн