Тёмный
No video :(

የሃሳብ ገጽ | የአሰግድ ጦር ለአራት ኪሎ ቅርብ ነው! | አርበኛው "እጅ ሰጠ" ከሚለው ዜና ጀርባ ያለው ሚስጥር! |  

Roha
Подписаться 251 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

#የሮሃ_ቲቪ የዩቱዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ!
/ @roha_tv
#ሮሃ_ቲቪ - Facebook Page 👇
www.facebook.c...
#ሮሃ_ቲቪ Telegram Channel 👇
👉 t.me/rohatv1
#Ethiopia #Roha_News #ROHA_TV
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Опубликовано:

 

6 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 383   
@desalezinabu2204
@desalezinabu2204 Месяц назад
ድል ለፋኖ
@amhara4649
@amhara4649 Месяц назад
እጅ የሰጠን ከሃዲ መአዛ ታንግስ 😢
@user-ik5xk7jf1m
@user-ik5xk7jf1m Месяц назад
❤️❤️🙏🙏
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 Месяц назад
የተከበረዉጀግናዉ ፋኖአሰግድ ቢይዙትም የፋኖኃይሉ በጥፍ ይጨምራል ኃይል ይሰጠዋል እንዲሁም የድሉ አፋፋ ላይ ያወጠዋል ድል ለፋኖ🙏🙏🙏 ድል ለመላዉ ለአማራ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ድል ለመላዉ ኢትጽያዊያን❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-qp9de4eq9p
@user-qp9de4eq9p Месяц назад
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@adanemelese2042
@adanemelese2042 Месяц назад
ጀግናዋ ልጃችን እውነታንና አንድየትን ከግለሰባዊ ክብርና ከአለን ቅርበት በላይ የሆነ ወይይት እንደምታደርጉት ተስፋ አለኝ።
@addisketema5742
@addisketema5742 Месяц назад
ጥሩ ውይይት ነበር ከልብ አመሰግናለሁ።
@SayedAhmada-pn7py
@SayedAhmada-pn7py Месяц назад
ፋኖ ያሸንፋል አሰግድ አድ ግለሰብ ነው
@mimitaye6872
@mimitaye6872 Месяц назад
ትክክል
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Месяц назад
ያ ውፍረትሽ ግርማሽ ነበረ
@user-xh6xs2no8d
@user-xh6xs2no8d Месяц назад
አሠግድ ብዙ ወጣቶችን አፍርቷል አባየ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ😢
@user-vy2vx9hk8m
@user-vy2vx9hk8m Месяц назад
ቆራጡ አማራ አነጋገር ክ ይማርካል በርታ
@JaseeraJasee-v8l
@JaseeraJasee-v8l Месяц назад
መአዛ በርቺ በአማራ ህዝብ ላይ የሚደርሰውን በደል ማጋለጥሽን ቀጥይ የኔ እህት
@seedyhussien959
@seedyhussien959 Месяц назад
❤❤❤❤ 2:50
@solomon3431
@solomon3431 Месяц назад
“ 🙏🙏እግዚአብሔር በቅዱስ ቦታው ለድሀ አደጎች አባት፥ ለባልቴቶችም ዳኛ ነው።”🙏🙏 መዝሙር 68፥5 ____
@amhara4649
@amhara4649 Месяц назад
ከመከላከያ ጋር አብሮ ሊመለስ ነው አሰግድ አማራ ላይ ይሄ ከሀዲ
@agdr895
@agdr895 Месяц назад
እንዴት እንደምታስጠይኝ!
@ethiozegba7532
@ethiozegba7532 Месяц назад
እናመሰግናለን መዓዚ ጠፍተሻል እንጠብቃለን አትጥፊ💚💛❤️
@getit5763
@getit5763 Месяц назад
ይች ጥንብ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Месяц назад
ለጋሼ አስግድ ጦር ገንዘብ እንሰብስብላቸው:: ገንዘብ ያስፈልጋቸዋል::
@birhanuagonafir61
@birhanuagonafir61 Месяц назад
ጀግኒት
@user-nw6bm4fy9f
@user-nw6bm4fy9f Месяц назад
ማዓዛ እባክሽን ፋኖወቻችን አትከፋፍዬ ፡ በፈጣርሽ የአማራ ህዝብ መከፋፈል በቃው።
@djej2821
@djej2821 Месяц назад
ለመወሰን አቃተን የሚበጀንን ሰው ። አለ ቴዲ አፍሮ። እግዚአብሔር ብቻ ይፍረድ።
@gixy2024
@gixy2024 Месяц назад
ምንም ይሁን ምን አማራው አማራውን ማጥቃት አልነበረበትም፣ አለመግባባት ያለ ነው ግን እንዴት ይሄን ያህል ለማጥቃት ፈለጉ፣ እሱም እንዲያዝ ምክንያት ሆኑ፣ የግድ እስክንድር ካልሆነ ብሎ ችክ ማለት ምን ይሉታል።
@mindaralemu7608
@mindaralemu7608 Месяц назад
መዓዚ ጀግና❤❤❤
@daniyorom8126
@daniyorom8126 Месяц назад
አይዞሸ መዐዚየ በርቺ አማራ በታሪክ ተሸንፎ አያውቅም
@agdr895
@agdr895 Месяц назад
መአዛችሁ የወያኔ ጉዳይ አመቻች ናት።
@BetiAyehu-wu8wy
@BetiAyehu-wu8wy Месяц назад
አንቺ አማራ ነሽ???
@ashenafi-21
@ashenafi-21 Месяц назад
እኔ ያለገባኝ ነገር ጋሸ አሰገድ ያለመግባባት ቢኖር እንኳን እንዴት ጠላት ለሚለው አካል እጅ ይሰጣል ‼️‼️
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Месяц назад
መአዚዬ አይዞሽ አማራ ሀቅ ይዞ ነው ትግል የገባው እናሸንፋለን የሚያናድደኝ እነዚህ ሰው በላ አራጅ ጋጋሎች እጅ መውደቁ ያበሳጫል በተረፈ አሰግድ ጀግና ነው በተአምር እጁን አይሰጥም እስክንድር ነው ዶማውን ዶማ ነው መሐት ግልፅ ማድረግ ነው
@user-ww2ph8fp7u
@user-ww2ph8fp7u Месяц назад
ወሳኙ የአማራ ህዝብ እንጂ የአሰገድ ጦር አይደለም የአማራን ህዝብ በመካድ ክህደት ፈፅሞ ወዶ እጅ የሰጠ ሰው አሁንም በከሃዲ የሚሰየም ጦር የአማራን ህዝብ አይወክልም። አስክንድርን በጎጥ እያገለሉ የአሰገድ ጦር ለአዲስ አበባ ቅርብ ነው ስትሉ ትንሽ አታፍሩም የአዲስ አበባ ልጅ ከእስክንድር ጎን ነው በዚህ ሁኔታ እናየዋለን ያኔ ወንዱና ሴቱ ይለያል ። መአዛ የሚሉሽ ፀረ አማራ በጥባጭ የምታደርጊውን እርስ በእርስ የማጨፋጨፍ ስራ ሜንም የሚረሳ የለም።
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Месяц назад
መሥፍን ውብ አንተ እግዚአብሔር ይባርክህ !! የእውነት አምላክ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ :: ይህን ነውር ድርጊት የሠሩ በአስቸኳይ ሕዝባቸውን ይቅርታ ጠይቀው መመለሥ ይገባቸዋል እምነት ማጉደል በእግዚአብሔር ፊትም ዋጋ ያሥከፍላል በሰው ፊትም መታመንን አይቻልም ትልቁን ጉዳይ ወዴት ትተን ከአብይስ በምን ተሻልን በሰውም ለራስ መታመን የመጀመሪያው መጀመሪያ ነው ::ሕዝን ለመምራት የመጀመሪያው ጉዳይ ለሕዝ መታመን የመሠረታዊ ግዴታ መሆኑን ማወቅ አለባቹ ::
@AdirseSilassie
@AdirseSilassie Месяц назад
ዘመቻ አሰግድ ይቀጣጠል
@yemsida1758
@yemsida1758 Месяц назад
እውነቱን ተናግሮ የመሸበት ማደር ነው ሰውየው ጦር መምራት አለቃ መሆን እንጂ ምንም አይነት የሞት ከፊት ሆኖ መታገል እራሱን የሚያካብድ ሰው እንደሆነ ነው አብረውት ለትግራይ ጦርነት የዘመቱት ልጆች የነገሩን ሰውን ከላይ አይቶ ማወቅ አይቻልም እኔም እንደናንተ ነበር የማስበው በጣም ምቼት እና ስልጣን የሚፈልግ ሰው ነው እስክንድርንም ሸዋ ገባ ሲባልም የኔን እውቅና ይውስድብኛል ብሎ አስቦ ነው የጠመደው።
@ZiggyZiggy-zg7sr
@ZiggyZiggy-zg7sr Месяц назад
መአዚ በዚህ የተሳከረ ወቅት ሀቅ ፍለጋ ቀድመሽ በመውጣትሽ ክብር ይግባልሽ
@Nachew46
@Nachew46 Месяц назад
መዓዚ--ድምፁ ይቆራረጣል:
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Месяц назад
በጣም የሚያሳዝንና አለመብሰል የታየበት ንግግር 78ሽማግሌዎች ለ6 ወር ለማስማማት ሲሰሩ አንድነቱ እንዳይፈጠር አሰግድ ነገሩን አበላሽቷል። ሁለተኛም አንድነቱን በማክሸፉ ተወግዟል በአባቶች የተባለው ብቻውን በቂ ማረጋገጫ ነው። ታዲያ የሱን እራስ ወደድነት ለመሸፈን ለምን ትሯሯጣላችሁ። አሁንም እረጋ ብላችሁ ፣ሁኔታውን ስለ ተሰዉት ሕፃናት ስትሉ ፣ ተመልከቱ። ሚዲያላይ ቀርባችሁ አማራውን አትከፋፍሉን።
@dkm1666
@dkm1666 Месяц назад
በአማራ ህዝብ ታሪክ የመጀመሪያው እጅ ለጠላት የሰጠ አርበኛ አሰግድ ነው
@KewaAragaw-iw1wb
@KewaAragaw-iw1wb Месяц назад
Anchi Erkus (Maza),Mindnew yefelegshiw? Manim yemisemash yelem.
@user-ux5mi8lc8i
@user-ux5mi8lc8i Месяц назад
ወይዘሮ መአዛ ውዳሴ ዘአሰግድ አበዛሽ😅😅
@JvjvjcJchch
@JvjvjcJchch Месяц назад
አማራ ትግላችን ወደፊት መደናገጥ የለብንም
@user-xh6xs2no8d
@user-xh6xs2no8d Месяц назад
መአዚ የአማራ እቁ ሴት❤️🧕👑 ብዙ የአማራ ጋለሞታ የማንም ፖፖ የሆኑ ወዳንች ምላሣቸውን ሲሰነዝሩ አያለሁ አትስሚቸው ፀረ አማራወች ናቸው 👌ለአማራ ትግል ብዙ ዋጋ ከፍለሻል❤❤
@zerihunmekonnen8748
@zerihunmekonnen8748 Месяц назад
ማታ ከመያዙ በፊት እስክንድርን ግዮን ሚዲያ ላይ ቀርቦ ሲሳደብ ነበረ ለምን ስለሱ ለምን አታወሪም This is double standard
@mesay1260
@mesay1260 Месяц назад
Amhara needs an intellectual person no matter what.
@dessaedmtw4652
@dessaedmtw4652 Месяц назад
አብሮት በአገዛዙ እጅ የገባ አንድም ሰው እንደሌለ በሚታወቅበት (እየታየ ባለበት) ሁኔታ፡ "ተማረከ" ወይስ "እጅ ሰጠ" ነው የሚያስብለው?
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 Месяц назад
ተይዞ ከሆነ አብረው የነበሩት ተዋጊዎች የት ገቡ ያመለጠ የለም ወይ
@gebretesfaye7565
@gebretesfaye7565 Месяц назад
ጠቅላላ አንቺ መድረኩን ተቆጣጥረሸ አውርተሽ ጨረሸው
@dessaedmtw4652
@dessaedmtw4652 Месяц назад
አንድ የዕዝ መሪ የፈለገውን አይነት "ሴራ" ቢሰራ ሳይታኮስ (በቀላሉ) "ተማረከ" ማለት ይቻላል??
@user-nb7uy9lt3i
@user-nb7uy9lt3i Месяц назад
ኮማንደር አሰግድ ጀግናችን
@dessaedmtw4652
@dessaedmtw4652 Месяц назад
አብሮት በአገዛዙ እጅ የገባ አንድም ሰው እንደሌለ በሚታወቅበት (እየታየ ባለበት) ሁኔታ፡ "ተማረከ" ወይስ "እጅ ሰጠ" ነው ሚያስብለው?
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j Месяц назад
ጋሽአሠግድ እንዴት እንዳገበገበኝ ቤቱ በራሡ ወገን ተዘረፈ እሡ ሣያሥ በጣም ያሣዝናል
@makysolly1837
@makysolly1837 Месяц назад
ጎበዝ ፖዘቲቭ ነገር ካንቺ ሰማሁ "ይሄ ህዝብ" ውለታ የዋለለትን ሰው በአንዴ አፍርጦ መጣል ነው ። የያዘው ማስተዋልን ያድለን።
@amytube1013
@amytube1013 Месяц назад
መአዚን ያስተዋላት አለ በጣም ቀንሳለች አማረባት ❤
@A.A_Shewa
@A.A_Shewa Месяц назад
ለአማራ መካካድ ባህሉ አይደለም ሰሞኑን ግን የፋኖ መሪዎች በየሚዲያው እየወጡ የሌላውን የፋኖ መሪ በውሸት ስም ማጥፋታቸው መዝቀጣቸውን ያሳያል ለምሳሌ "ስክንድር ከአቢይ ጋር ይሰራል" እና "እስክንድር ሰኔ 15" ባህር ዳር ለምን ሔደ" የሚሉ ውሸታሞች እንዴት ወደፊት ለአማራ ህዝብ በመሪነት ታማኒነት ይኖራቸዋል?
@mekuriagize7514
@mekuriagize7514 Месяц назад
እስክንድርን በውሸት ማጠልሸት እነ ዘመነ ጭቦኞች መሆናቸውን ይመሰክራል።
@bettykassa3135
@bettykassa3135 Месяц назад
በርች የኛ ጀግና መአዚ ወደፊት ድል ለአማራ ፋኖ ውድቀት ለሴረኞች
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Месяц назад
እብዱ አንተነህ ዘመድ ኩን !!መቸም አፍህን ዝጋ የሚልህ የለም ዘመኑም እንዳተ ያሉት ወሽካታ እድሜ ለይቱብ ዘመኑ የናተ ነው :: መድሐኒአለም አንደበትህን ይዝጋው ::
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu Месяц назад
ይዝጋሽ ጥንብ ጥንብ ጋጋላላ እበት ከንሰር
@Ayeante
@Ayeante Месяц назад
ቲጂዬ በዘመዴ​ ከተሸወዱት መካከል ሳትሆኚ አትቀሪም። ሰውዬው በረቀቀ መንገድ የአማራን ትግል ለማዳከምና ታጋዮቹን ለመከፋፈል በተልእኮ የሚሠራ ነው። ለዚህ የመረጠው ስልት ደግሞ በጣም ተቆርቋሪ በመምሰል፣ ራሱን የሀርጌ ቀውስ እያለ እንደፈለገ በመዘባረቅ፣ ተከታዮቹ የሚወዱትን ለምሳሌ የተዋህዶ ተሟጋች አድርጎ ራሱን በማቅረብ ወዘተ የሰዎችን ትኩረት በመያዝ ነው። በዚህም ተራ በተራ የአማራ ታጋዮችን ስም በማጥፋት ላይ ተሠማርቷል። የአሁን ተረኛ እስክንድር፣ መከታው.. ናቸው። ቀጣይ ደግሞ እነ ዘመነ፣ ምሬ ሀብቴ ወዘተ ናቸው።
@tomk5529
@tomk5529 Месяц назад
አንድ ሰው በክፋት:በጥላቻ ወዘተ...ውስጡ ሲሞላ ምን መምሰል እንደሚጀምር ያንቺን የፊት ለውጥ በማየት ብቻ ማወቅ ይቻላል:ምህረቱን ያውርድልሽ::
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 Месяц назад
አፈርንብሽ።
@MamaFG1382
@MamaFG1382 Месяц назад
በተናገርሽው ንግግር ትፀፀቻለሽ እንዳንቺ አይነት ፖለቲከኛ በማየቴ ያሳፍረኛል
@lijegirum
@lijegirum Месяц назад
በምንድነው አባዝተው የበተኑሽ😂😂😂😂
@yirgalema3312
@yirgalema3312 Месяц назад
​@@lijegirum well said 😂😂😂
@TasewTezazu-rr5ir
@TasewTezazu-rr5ir Месяц назад
ምአዛ እምትባይ ሆዳም
@jemalhussien3907
@jemalhussien3907 Месяц назад
አሰግድማ ድብን አድርጎ መንግስት ጋር ተነጋግሮ እጁን ሰጥቷል ። መአዛ የነቃው አማራ አንችንም በጥርጣሬ ነዉ እየታዘበሽ ያለው አንቺ ከመጣሽ በሃላ አማራን በመከፋፈል ላይ ነሽ ፡ እየታዘብንሽ ነዉ።
@Sraap-ml9go
@Sraap-ml9go Месяц назад
አሰገድ ጀግናች ነው ካብታሙ አያሎው ባወራ የአማራ ትግል አይቆምም
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 Месяц назад
ከመያዙ በፊት አንች ሚድያ ላይ የተናገረውስ
@bilenasfawasfawbilen9965
@bilenasfawasfawbilen9965 Месяц назад
የከፉፉይ ምን ስትል ነበር
@znashbetemaryim6916
@znashbetemaryim6916 Месяц назад
አሰግድን አሳልፈው ቢሰጡትም ሺ አሰግድን ተክቶልናል ትግል ይቀጥላል ወደፊት ብቻ ነው።
@MuluAmare-nw4ut
@MuluAmare-nw4ut Месяц назад
ማአዛትክክልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉ድልፍኖኖኖኖኖኖኖፍኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤
@berehaneghaile848
@berehaneghaile848 Месяц назад
የአማራ ጥያቄና ትግል በግለሰብ ዙሪያ ባታሽከሩት መልካም ነው።
@kefayzeleke1571
@kefayzeleke1571 Месяц назад
በጣም የማዝነው 99% እርበኛ እስግድ ለሀገሩና ለውገኑ ያበረከተውን ጥላሽት ለሚቅቡት እዝናለሁ ሰው መሆኑን መሞት መያዝ መማረክ ያለ መሆኑ ምን ያስደንቃል መልእክ እይደለምና
@dawitwoldetsadik4718
@dawitwoldetsadik4718 Месяц назад
ሀገሩን የሚወድ ከሆነ መከታው ወንድሙ ነው የሚቀርበውወይስ ብልፅግና ሄዶ እጁን የሚሰጠው
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Месяц назад
በዙዎቻችሁ ከአማራው ትግል እየወረዳችሁ ሰትሄዱ የአማራው ትግል የጠረ ይሆናል ። የአማራውን ትግል ከመጥቀማችሁ ይልቅ ለግል ሕይወታችሁ ተጠቀማችሁበት ይሄ ደግሞ ሄደት ነው በሄደተ ወሰጥ ደግሞ ያለ ነው ።
@MrDemissie
@MrDemissie Месяц назад
Hi Maaza, your voice is not clear. Please check your microphone
@biruttilahun5397
@biruttilahun5397 Месяц назад
ድምጽሽ ይነፋነፋል አስተኪይ
@abiyeayalew5276
@abiyeayalew5276 Месяц назад
መዓዛ ለአንቺ አንድ ጥያቄ ነው ያለኝ ለምንድነው የእስክንድርን ስም መጥራት የማትፈልጊው?
@user-pf6fk8nk3b
@user-pf6fk8nk3b Месяц назад
እስክንድር 100% ጥፍተኛ ነው ማለቴ በሱ መመረጥ የፍኖ አንድነትን የሚበታትን ከሆነ ለምን በቃ እኔ አልፈልግም ከምንከፍፈል እናንተ ደስያላችሁን ምረጡ ብሎ እራሱን አያገልም
@HaaTttmmee-sq5md
@HaaTttmmee-sq5md Месяц назад
ሠድቆ ነዋ😂
@yirgalema3312
@yirgalema3312 Месяц назад
Why would she call out the traitor wolf?
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 Месяц назад
@@abiyeayalew5276 እውነትህን ነው እኔም ታዝቤአት አለሁ የሚያሳዝነው እኮ ሚዲያውም በጎራ የተከፈለ መሆኑ ነው።
@gixy2024
@gixy2024 Месяц назад
እስክንድር ካልነገሰ ብሎ ችክ ማለት ምንድን ነው፣ አረ ግዴለም ሰው ማምለክ ይቅር።
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li Месяц назад
አንቺ ምን ዓይነት ርዕስ ነዉ ይዘሽ የወጣሽዉ አራሱ የተናገረዉ ወጥቷል ከምዋጋ ብዪ እጅ ሰጥቻለሁ ብሏል አንቺ ልትሸፋፍኚለት አትቺይም አሁንም መከፋፈልሽን አላቆምሽም ታሳዝኛለሽ
@frehiwottedela7835
@frehiwottedela7835 Месяц назад
ጣልያን አቡነ ጴጥሮስን መያዝና መግደል ኢትዮጵያን ቅኝ እንዲይዝ ኣላደረገውም እንዲያውም ብዙዎቹ አርበኞቹን እንዲቀላቀል አደረገው እንጂ አሁንም አርበኛ አሰግድ መታፈን ብዙ አሰግዶችንያበዛል ፋኖዎችንም ድል ያደርጋሉ እግዚአብሄር ኢትዮጵያ ይባርክ ❤❤❤❤
@belaygebre
@belaygebre Месяц назад
እሜን አሜን አሜን
@Ramawit8617
@Ramawit8617 Месяц назад
በፋኖ መካከል ልዪነት እንዲጎላ ይህ ሚዲያ አስተዋፅኦ አድጎል እባካቹ ለማቀራረብ ሞክሩ። ሚዱያው ላይ ቢያንስ ያለውን ክብር እንደነበረ እንዲቀጥል አድርጊው
@espressoenglish9686
@espressoenglish9686 Месяц назад
መአዛ። ብአዴን ግን እሚናቅ አይደለም። አሁን ይችን ማን አሥቧት
@amaretakele
@amaretakele Месяц назад
እና ምንድነው የሰጠው?
@dkm1666
@dkm1666 Месяц назад
ቅንብር ነው ደደብ
@MamaFG1382
@MamaFG1382 Месяц назад
እስክንድርና አሰግድ ስታውዳድሪ አታፍሪም ? እስክንድርን ለመተቸት ምን አይነት ሞራል ነው ያለሽ ?
@lijegirum
@lijegirum Месяц назад
መአዛ አንበሲት እንደሰይጣን በመረጃ አስጮህሻቸው😂😂😂
@rufael0796
@rufael0796 Месяц назад
መጀመሪያ ተማርኮ ነወ ወይስ ወዶ ገብቶ ነው ?
@abebeabebe460
@abebeabebe460 Месяц назад
ወይዘሮ ሀብታሙ አያሌው ልትነግሽ ንግስት ሀብታሙ ልትባይ አትነግሽም
@SirakMulugeta-vz6ul
@SirakMulugeta-vz6ul Месяц назад
Whom gonna we belive ?
@dadatadesse
@dadatadesse Месяц назад
ጠላት የምትሉት ማንን ነው? የወንዝ ውሃ ቢደፋባችሁም የማትጠሩ ጭቃ ናችሁ።
@kumneger6418
@kumneger6418 Месяц назад
መአዚ you live in America ምንድን ነው ስፒከርሽ eco በeco የሚሆነው ብዙ ፊደል እየተዘለለብን በጥራት ለመስማት ችግር ነው ካንቺ ይበልጥ የእንግዶችሽ ድምፅ በጥራት ይሰማል ማይክሽን ቀይሪ ወይ እስፒከርሽን አትጠቀሚ!!
@bmnvbjg
@bmnvbjg Месяц назад
ለሁሉም ፋኖ ግልፅ ጥሪ አስተላልፊ። የትኛውንም የውጪ ስልክ እንዳያነሱ እና ፋኖ ዜና ማሰራት ሲፈልግ በራሱ መንገድ በPrivate Network መላክ የሚኖርባቸው። ሚድያዎች ደሞ ዜናውን ሳያጓድሉ ማስተላለፍ ነው
@kassamengistu3119
@kassamengistu3119 Месяц назад
የአማራ ትግል ከግለሰብ ላይ ከተጠለጠለ ሩቅ አይ
@fufuhassen3229
@fufuhassen3229 Месяц назад
አዎ እራሱ እየተናገረ ነው ጠዋት ሁለት ሰአት እጄን ሰጥቼአለው ብሎ እየተናገረ እየሰማነው ነው እንዴት ተማርኮ ነው የምትሉ በሚዲያ ቀርቦ እየተናገረ የአገሪቷ ህዝብ ሁሉም እያየና አየሰማ ነው
@gixy2024
@gixy2024 Месяц назад
ሞኝ ነሽ፣ የሰው ልጅ ማሰብ የሚችለው አዕምሮ የሚፈቅድለት ያህል ነው አይፈረድብሽም፣ ከተያዘ በኻላ የሚላቸውን መተው ነው፣ ተማረከ ለመንግስት ወሬ አይጠቅምም እጅ ሰጠ ግን የሚከተሉትን ለማስኮብለል ነው። ከቀናት ቢፊት ያለውን አድምጭው። አሁን ለፕሮፓጋንዳ ነው እየተገደደ ያለው።
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg Месяц назад
ቲሽ ገረድ ዝም ብለሽ ሽንት ቤትሽን እጠቢ ፖለቲካ ካካ ነው ላንቺ ምንም አይገባሽም ደንቆሮ
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 Месяц назад
...?...❤
@mekdesworku4765
@mekdesworku4765 Месяц назад
መዓዛ አትቸኩዪ። እንደ እነ ብርሃኑ ነጋና ሙላቱ የአብን መሪ ይሄ ሰውዬ ፋኖን እወክላለሁ ብሎ ይመጣልሻል ታርፊዋለሽ።
@A.A_Shewa
@A.A_Shewa Месяц назад
አማራ ህዝብ ላይ ጦር ያዘመተው ተረኛው አገዛዝ እጅ የሰጠውን ከሀዲውን የፋኖ መሪ፣ በነሆለል አማሮችና. ከፋፋይ ሰርጎ ገቦች አጀግኖ እደግመዋለሁ በነሆለልና በአንድ አማሮች አጀግኖ መልሶ የአማራ ተወካይ አድርጎ ከሱ ጋር ተደራዳሪ አድርጎ ሊያመጣው ነው ይባላል።
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 Месяц назад
Thank you for your service ❤🙏
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z Месяц назад
መአዛ በእውነት ፉኖ አሳግድ ባባዳ እጅ ሚወቆው ኑሮ እደኮሎኔል ደመቀ እፍርፎ ነበር የምናየው ግን ታስሮ የጮነለት ሰው ዛሬ የአማራ ውለታ እረስቶ ወንድማች እስክንደር አስበለው
@gezahegnnigatu9659
@gezahegnnigatu9659 Месяц назад
ኸረ የናንተስ ከፋ ምድረ ክፉ
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n Месяц назад
❤❤ድል ለፋኖ
@MdArfat-sg7ib
@MdArfat-sg7ib Месяц назад
መአዚዬ በጣም ምወድሸና ማከብርሺ እሕቴ ነሺ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ጋሼ አስግድ እንዴት ከወንድሞቹ ሺመልስ አቢዲሳን ይመርጣል ደግሞስ እንዴት ፋኖ ይማረካል አለምንም ቅድመ ሁኔታ ስራዊቱስ የት ሔዶ ነው እሱ በጠላት እጅ የገባዉ ሁላችሁም ከሚድያው በስተጀርባ ቁጭ ብላችሁ እራሳችሁን መርምሩ መጎተቱ አይጠቅምም❤❤❤
@Ethic333
@Ethic333 Месяц назад
❤❤❤
@kelemeworkfeleke5751
@kelemeworkfeleke5751 Месяц назад
አንቺ ጀግና ኢትዮጵያዊት በርቺ!
@ethio1775
@ethio1775 Месяц назад
Maza Menew indezek telatwech Ye amerika tebel terash aseged selay New Fano bi hun ejun aysetem.
@dkm1666
@dkm1666 Месяц назад
መዓዛ መሐመድ ምርጥ ጋዜጠኛ ነች
@user-od8gc6vj5z
@user-od8gc6vj5z Месяц назад
እዋዋ ጎቤን አስገድለው የባሰ ለጁ ሳይቀር እደአባቱ ፈንኖ እያርበደ በደው ነው
@Saraabraham393
@Saraabraham393 Месяц назад
Do not mislead people truth is truth
@m.aabebe8065
@m.aabebe8065 Месяц назад
Sound quality is poor
@user-bn8qf7jf1r
@user-bn8qf7jf1r Месяц назад
አይ መአዚ አንዴም የእስክንድርን ስም ስትጠሪ አልሰማሁም አደራ እንቺም እንዳትከሽፊ የአማራ ትግል ወደ አንድ እንዲመጣጣሪ
@Bk-dl1dx
@Bk-dl1dx Месяц назад
መዐዛ ኦቦ በቀለ ገለባ ማለቴ ገርባ ደህና ነው? ኬፍ በይልኝ! መዐዛ እስካሁን የሰራሽው ይበቃል ጥሩ ሀገር ነው ያለሽው አይቸግርሽም ማንኛውንም ስራ ሰርተሽ በሰለም መኖር ይሻልሻል! ለምን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ባሕር ማዶ ከተሻገርሽ በኋላ መስመር መሳት ከጀመርሽ ቆየሽ ከዚህ በፊት የሰራሽውን መልካም ነገር በትልቅዬ ላጲስ አታጥፊው!!!
@dkm1666
@dkm1666 Месяц назад
እንስሳ ባንዳ ነህ ደንቆሮ
@gixy2024
@gixy2024 Месяц назад
አላማ ያላት ግለሰብ ነች፣ ጊዜህን አታጥፋ ለመፈላሰፍ፣ አትመጥናትም በእውቀትም በሰብአዊነትም። የማሳመን ችሎታ ያለህ ምስሎች ነው አይደል? አይምሮህ የሚፈቅድልህን ብቻ ነው ማሰብ የምትችለው ፣ ግዜህን ማንበብና መስማት ላይ ብታጠፋው ይጠቅምሃል፣ መልካም ምክር ነው።
@fikreabtsige6522
@fikreabtsige6522 Месяц назад
Meazi, your voice is not clear.
@abebeabebe460
@abebeabebe460 Месяц назад
እስክድር ነጋ እግር ያለው እባብ ነው
Далее
Friends
00:32
Просмотров 250 тыс.
ሰበር ዜና ጳጉሜ1
Просмотров 240
የማውቀውን እናገራለሁ
2:26:51
Просмотров 56 тыс.