Тёмный

የሃብታሙ መጨረሻ ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ 

ከናቲ ጋር / Nati Abraham {Official}
Подписаться 291 тыс.
Просмотров 31 тыс.
50% 1

#kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham

Приколы

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 37   
@nati_abraham
@nati_abraham 3 месяца назад
ውድ ቤተሰቦቻችን official_nati_abraham ብላችሁ instagram ላይ ታገኙናላችሁ ! መደወል ከፈለጋችሁ +251929018354 ታገኙናላችሁ ! ለሁሉም ፈጣሪ ይመስገን !
@Nejatekolla
@Nejatekolla 3 месяца назад
ወይ ናቴ አሳከኝ ብዙ የሀብታም ትዝታዉች አሉኝ አዝነህላቸዉ ነው መቶ ሺ አይሰጡም😅
@fatiya8477
@fatiya8477 2 месяца назад
ባይሆን ቀብሩ😂😂😂ይድመቅለት 😅ትክክለኛ የአባሻ ባህላችንን ተባውን😅ፍንትው አርገህ አሳይተህናል😂😂ናተሻዬ እናመሰግናለን
@netsanete1578
@netsanete1578 3 месяца назад
ናቲ ሃብታም መሆን ሰለሚያምርብሃህ ሃብታም መሆን አለብህ ግን ለብዙ ሰው ድረስ
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 3 месяца назад
እውነትህን ነው መቅበር ባሕላችን ነው
@halidnasrdhalidnasrd5586
@halidnasrdhalidnasrd5586 3 месяца назад
የኛ ሀገር ድራማሲያልቅ አያምርበት ቢሮው ባንዴ ከቢሮ ባንክ ተቀየሮ መቶ ሺ ተገኘ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 3 месяца назад
አይ ናት
@ስጦታዩቲዮብ
@ስጦታዩቲዮብ 3 месяца назад
በጣም ትክክል ነወ መቅበር እማ እናቅበታለን😢😢😢😢
@BiftuRegasa-w5t
@BiftuRegasa-w5t 3 месяца назад
ምነው ጠፈክ
@amanueltsegaye8755
@amanueltsegaye8755 2 месяца назад
Rich Nhatty poor nati
@tirualemeyihuna1086
@tirualemeyihuna1086 2 месяца назад
መቅበር ባህላችን ነው እውነት ነው የኛ ነገር እኮ አያላቅም ጉዳችን 😂😂😂
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 месяца назад
ለቤተሰቦቹ ለዘመድ አስማዱ ንገርልኝ መልካምነቴን መስክርልኝ ብሎመስጠት😅😅😅😅😅
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ
@ሂወትይቀጥላል-ሸ1ኘ 2 месяца назад
ሀበሻ እኮ የማይቀናው ስትቸገር ስትሞትነው
@Absalat700
@Absalat700 3 месяца назад
ዋናው በህላችን መቅበር ነው😂😂😂😂😂😂😂 በሕይወት በቁም በቅበር እውነት ነው
@samsamsun367
@samsamsun367 2 месяца назад
😂😂😂
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 3 месяца назад
እንኳን ዱህና መጣህ
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 месяца назад
Yamal kenaw
@MintamirTeshome
@MintamirTeshome 3 месяца назад
አርርር .. ናቲ እየጠፋህ ነዉ Video መልቀቅ ትተአል
@Agla_Tube
@Agla_Tube 3 месяца назад
Abet natiiii
@AhmedRedwan-lk5id
@AhmedRedwan-lk5id 3 месяца назад
😂😂😂
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 2 месяца назад
በቁም ሳንደርስ ሲሞቱ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለት
@natey16
@natey16 3 месяца назад
ቲክቶክ ላይ በቀዩ እዚህ ደግሞ በአልጫው ነው
@astermitiku-ic9bf
@astermitiku-ic9bf 2 месяца назад
😅😅😂
@tiegsttadesemekuanint8793
@tiegsttadesemekuanint8793 3 месяца назад
Betam astemari vedio
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu 3 месяца назад
ታፕታፕ አድርጌ አላመጣሁትም😅😅😂 አረሾርኔ bro
@eliasisak1322
@eliasisak1322 3 месяца назад
ሀብታም ባለመሆንህ ሀብታም መምሰል ያምርብሀል!!
@tinsaezedagim4808
@tinsaezedagim4808 3 месяца назад
"መቅበር ባህላችን ነው" 😂 ቀባሪ ሁላ !
@kas_2119
@kas_2119 3 месяца назад
እንደመንሱር አይችልማ
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 3 месяца назад
አንዱኛ ነኝ
@AnesNur-p3r
@AnesNur-p3r 3 месяца назад
Taptap ardrege mametaw genzeb 😅😅
@alamamarta
@alamamarta 3 месяца назад
Hay habesha pepo
@tiegsttadesemekuanint8793
@tiegsttadesemekuanint8793 3 месяца назад
Nati good job
@bethelnnakuba9169
@bethelnnakuba9169 2 месяца назад
❤❤❤😂😂😂😂
@DawitDafa
@DawitDafa 3 месяца назад
Good
@senaittesfaye9536
@senaittesfaye9536 3 месяца назад
😂😂😂😂😂😂😂😂
@kassahunmekonnen4526
@kassahunmekonnen4526 3 месяца назад
በመጨረሻ መሳቅ ማቆም ህ በጣም ጥሩ ነዉ በዚሁ ቀጥል
Далее
አስቂኝ ቪዲዮ ከናቲ ጋር
7:05
Просмотров 32 тыс.
titan tvman's plan (skibidi toilet 77)
01:00
Просмотров 5 млн
ለፍቅር ዋጋ ከፈልኩ !
10:43
Просмотров 61 тыс.
ፕራንክ !!!
10:19
Просмотров 31 тыс.
ቀበሌው ! - ምርጥ አስቂኝ ቪዲዮ
9:27