Тёмный

የሃያኛው ክ/ዘመን ተፅዕኖ ፈጣሪ ፈላስፋ ሳርተር | Sartre | ኤግዚዝቴንሻሊዝም |Existentalism | ፍልስፍና | philosophy |አጎራ(Agora) 

አጎራ(Agora)
Подписаться 1,6 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የሰው ልጅ ነፃ እንዲሆን ተኮንኗል፡፡ ሰው የነፃነቱ ባሪያ ነው፡፡
የሰው ልጅ ወደ ህልውና ከመጣ በኋላ ራሱን የሚፈጥረው ፈጣሪ አልባ በሆነች መድር ላይ ነው፡፡
ነፃነት የሚገደበው በራሱ በነፃነት ብቻ ነው፡፡

Опубликовано:

 

8 июн 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 19   
@user-gf3wn7oc6c
@user-gf3wn7oc6c 10 месяцев назад
በጣም አሪፍ ሀሳብ ነው የምታነሱት ቀጥሉ
@tube-leule0944selassei
@tube-leule0944selassei 9 месяцев назад
እናመሰግናለን
@guyeforever4824
@guyeforever4824 10 месяцев назад
Thank u for translate this best book keep it up
@tube-leule0944selassei
@tube-leule0944selassei 9 месяцев назад
Thanks and welcome
@me_212
@me_212 8 месяцев назад
Estern philosophy betam telkena rekik naw....ebakachu dases adregulen.
@tube-leule0944selassei
@tube-leule0944selassei 8 месяцев назад
ውድ የአጎራ ቤተሰብ .... በጣም በቅርቡ የምስራቃዊያንን ፍልስፍና እንደምናደርስዎ ቃል እንገባለን፡፡
@me_212
@me_212 8 месяцев назад
​@@tube-leule0944selasseiyeknachu bertu.
@tube-leule0944selassei
@tube-leule0944selassei 7 месяцев назад
Thankyou
@kirubzemedu
@kirubzemedu 8 месяцев назад
በጣም አናመስግናለን... I personally like to read philosophy but most people said to me don't read philosophy. Please answer me how to start reading philosophy seriously and what are your book recommendations?
@tube-leule0944selassei
@tube-leule0944selassei 8 месяцев назад
ፍልስፍናን ለማወቅ ፍላጎት ማሳየትህ የሚደነቅ ነው፡፡ በእርግጠኝነት የምነግርህ ፍልስፍና በድንግዝግዝ ከምንኖረው የጨለማ ህይወት ወተን ብሩህ ህይወትን መምራት ያስችለናል፡፡ አንዳንድ ሰዎች አዕምሮህ እንዳይነቃና ብዙ የህይወት ሚስጥሮችን በራስህ መንገድ አሰላስለህ መረዳት እንዳትችል የራሳቸውን እምነትና እውነት እንደጫኑብህ ሊዘልቁ ስለሚፈልጉ ነው ማንም ሰው ግን ሰዎች ዕውቀትና ጥበብ እንዲገበዩ ከመገፋፋት በመታቀብ ድንቁርናን የሚያበረታቱ መሆናቸው እጅግ ያሳዝናል፡፡ እንደመጀመሪያ ከፍልስፍና ትምህርት ጋር የሚያስተዋውቅህ ድንቅ መፅሐፍት "Questions that Matter" የተሰኘው የኤዲ ሚለር መፅሐፍና "Philosophy a text with readings" የተሰኘው የማኑኤልን መፅሃፍ እንድታነብ ጠቁማለሁ፡፡ መልካም ንባብ፡፡ መፅሐፍቶቹን ካላገኘህ mekonnendefro@gmail.com አናግረኝ እልክልሃለው፡፡
@HayelgebrelAdinewDemsse-dt1oj
@HayelgebrelAdinewDemsse-dt1oj 10 месяцев назад
በጣም ቆንጆ አሳብ ነው እናመሰግናለን! አልቀጠለም ወይስ አላገሁትም እኔ?
@tube-leule0944selassei
@tube-leule0944selassei 9 месяцев назад
ይቀጥላል ግን አልተለቀቀም ..... ክፍል ሁለትን በቅርቡ እንለቃለን፡፡ ለአስተያየቶ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
@bereketbalcha3418
@bereketbalcha3418 9 месяцев назад
Wonderful analysis,konwledgeable and well expressed...why it took almost until 40minutes to discuss the main issue? My name is Bereket Balcha. Existentialism helped SHAPE my world view since I read his book Nausea....I wrote an article on Existentialism and Sartre in Jan 2022, The Sun Newspaper...I will be glad to share you copy and discuss...Well done Mekonnen and Leul
@bereketbalcha3418
@bereketbalcha3418 9 месяцев назад
We can discuss about Nausea
@tube-leule0944selassei
@tube-leule0944selassei 9 месяцев назад
በሚገባ ወንድም @bereketbalcha ..... ቴሌግራም ላይ በ@leuleselassei መወያየት እንችላለን፡፡ አጎራ የኛ ብቻ ሳይሆን ያንተም ፣ የሁላችንም የሀሳብ አደባባይ ነው፡፡ ሀሳብ እንዲሁም ስራዎች ካሉህና በኛ ቻናል ማቅረብ የምትፈልግ ከሆነ በራችን ክፍት ነው፡፡ ከልባዊ ምስጋና ጋር፡፡
@issaclegese4377
@issaclegese4377 2 месяца назад
ሳርት (ሳርጥ) የመን ነዉ ሳርተር ?
@mikumusic79
@mikumusic79 7 месяцев назад
ማቆያው ረዘመ
@tube-leule0944selassei
@tube-leule0944selassei 7 месяцев назад
እናስተካክላለን ...... ገንቢ አስተያየት ስለሰጡን ከልብ እናመሰግናለን
@simongirmachew3661
@simongirmachew3661 9 месяцев назад
Round and round and round and round come to the point if you can if not you not capable so stop it.
Далее
ዛራቱስትራ የኒቼ ፍልስፍና Zaratustera
2:18:49
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 4,9 млн
Robert Sapolsky: The Illusion of Free Will
2:58:34
Просмотров 325 тыс.
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
Просмотров 4,9 млн