Тёмный

የሄርሜላ ፍቅረኛ የ አክስታቸውን ሚስጥር ዘረገፈው። የምንሰማውን ማመን አቃተን። ሄርሜላን ያስተዋወቀችኝ እሷ ናት። 

yneser ayne የንስር አይን
Подписаться 130 тыс.
Просмотров 97 тыс.
50% 1

የሄርሜላ ፍቅረኛ የ አክስታቸውን ሚስጥር ዘረገፈው። የምንሰማውን ማመን አቃተን። ሄርሜላን ያስተዋወቀችኝ እሷ ናት።

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2,5 тыс.   
@Aynalem291
@Aynalem291 10 дней назад
ለዚህ ጀግና ሰው መኪና ቢገዛልት ባይ ነኝ ብቻ ጀግና አይገልፅውም ፈጣሪ ይጠብቅህ
@medinatube5989
@medinatube5989 10 дней назад
ማነው እደኔ በስስት ንስር አይንን የሚሰማ ኡፍ የእኛ ጀግና በርታልንእስኪ በ like አስዩን አቦ🎉🎉🎉🎉🎉
@Samerh12O
@Samerh12O 10 дней назад
ኸረ በማሪያም ላይክ አድርጉት ይህንን ጀግና ጋዜጠኛ 200k እናሥገባዉ የመዳም ቅመሞች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@rahelamare9877
@rahelamare9877 10 дней назад
በጌታ ስሜ ሄርሜላ ከገባችበት እስራት ትፈታ ምክንያቱም ወዳ አይመስለኝም አክስቷ ሳታስደግምባት አትቀርም እንዲሁም ቢኒያም ትግስቱን ይስጠው የንስር አይን ዘመንህ ይባረክ
@mome2201
@mome2201 10 дней назад
ይቺ እርኩስ ሴትዮ ለፍርድ ትቅረብ አንተንም አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ ይቺ ለማንም አትመለስም እራስህን ጠብቅ
@MadinaUae-o6g
@MadinaUae-o6g 10 дней назад
❤❤❤❤❤
@KingMurad-jo9tx
@KingMurad-jo9tx 9 дней назад
❤❤❤❤❤
@orthodoxawit6397
@orthodoxawit6397 9 дней назад
እነዚህን ልጆች ስላልተዉካቸዉ በጣም ደስ ብሎኛል እመብርሃን ትርዳክ ልጄ የናትከሰ ፀሎት ይጠብቅኽ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳክ አሜን ጠላትክን ይርገጥልክ አሜን
@ጀሚላያሲንራያወሎነው
የንስርዓይን ጀግናችን ጥላቶችህን በግርህ ስር ያርግልህ አላህ ይጠብቅህ 👍
@TiruWosen
@TiruWosen 10 дней назад
አሜን እኔን አሜን
@tsehayearaia2450
@tsehayearaia2450 9 дней назад
Amen
@HaymanotKassa-gh4fj
@HaymanotKassa-gh4fj 10 дней назад
የንስር አይን በጣም ጀግና ነህ ግን ደግሞ ራስህን ጠብቅ ያች ሰይጣን ሴትዮ እዳትጎዳህ ድንግል ማርያም ከጭራቆች ከሰይጣን ሰወች ትጠብቅህ አሜን (3)
@sbekele4200
@sbekele4200 10 дней назад
ሔርሜላም በጣም ነው የምታሳዝነው ወዳ ያደረገችው ነገር አይኖርም ሴትየዋ ሰይጣን አምላኪ ነው የሚሆነው ለቤተሰቡም እግዚአብሔር ይርዳቸው።አይዞህ በርታ።
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 10 дней назад
የዘማሪዋ ጭዋ ድንግል ሔርሜላ በ ራስ ወዳድ ሰዎች የመጀመርያ የፍቅር ህይወቷ መበላሸቱ በጣም ያሳዝናል አብሯት ከተኛ ግን ክብሯን ካልጠበቀላት ያናድናል እሱም አረመኔ ነው ንስር እግዚአብሔር እምላከ ቅዱሳን ካንተ ጋር ነው ሴረኞች በሴራቸው ይጠመዳሉ እሾሀቸው እራሳቸውን ይወጋቸዋል እግዚአብሔር ነው በዚህ ጀግና ላይ የሚሰራው ንስርን በዚህ ሙያ የላከው ጌታ ነው ዋው ዋው ዋው ዋው እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው ሔርሜላ ልክ በድህነት እንደነበርሽው ዝማሬሽን ቀጥይ እዚህ ያደረሰሽ ወንድምሽ እንጁ ቦይፍሬንድ ምንም እይጠቅምሽም ትንሽ በርች🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ንስራችን ጀግናው አንተ የእግዚአብሔር መልአክ ነው በአንተ ላይ የሚሰራው የምስኪናን እምባ ቤት እንዲፈወስ አሁንም የሚያጋጥምህ ቋጠሮው ሁላ ይፈታልህ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይህን ወንጀለኛ ልጅ ያናገረ ቅድስት ስላሴ አሁንም ሔርሜላን ይፍቴህ እስቲ አይቸ ልጨርሰው ንስር ጀግናው ቀጥል ምስኪናን ታስፈልጋቸዋለህ በርታ🎉
@ZewdineshWoldyes-ls7sv
@ZewdineshWoldyes-ls7sv 10 дней назад
ስማ አንተ ልጅ የአባትህን ንብረት የዘረፈች ሴት እንዴት ልትረዳት ሞከርክ ለገንዝብ ነው ውሽት መቸረሻው ይሄ ነው. የኛ ጀግና በርታልኝ ጌታ ይርዳህ.❤ ,
@jamilaEnderis-qd9dg
@jamilaEnderis-qd9dg 10 дней назад
ያበበ ልጂወቺ ያሳዝናሉ ትዝታ የጂዊን ማገኘት አለባት እቺ ወመኔ ዱርየ ናት
@sinafikshtadesse7057
@sinafikshtadesse7057 9 дней назад
ጀግና! ❤ በእውነት እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው። በርታ ይቺ ተንከሲስ ቦዘኔ ላደረገላቸው ሁሉ ዋጋ መክፈል አለባት! አባትየው በሰላም እንዲገኝ ፈጣሪ ይርዳን አሜን!
@DaniBoy-v7d
@DaniBoy-v7d 10 дней назад
አቤት የእኛ ጀግና እናመሰግናለን በጣም ጎበዝ ጋዜጠኛ እኔን በጣም የገረመኝ የልጁ እት በጣም ሞኝ ኔቺ እንዳዚህ አይናት መከራ ፈጣሪ ካወጣ በኋላ እንደዚህ የወደቀ አሳቢ እዛ ትመጣለች ዎይ ሴት ልጅ
@ሁሉበእርሱሆነ-ረ3ጐ
@ሁሉበእርሱሆነ-ረ3ጐ 10 дней назад
ወንድሜ ከፈጣሬበታች እራሰሕንጠብቅ አመቤቴትጠብቅሕ ለአንተ እለ ቃልያጥረኝል ጀግናየሜለወቃል አይገልሕም በተረፈበርታልን ወንደማች በርታልን ❤❤❤
@Amesaluderbie
@Amesaluderbie 10 дней назад
ብዬ ነበር ተልኮ እዳለው በደንብ ያስታውቅ ነበር እሷ ፈጣሪ የእጇን ይስጣት አንተ ግን በፈጠርህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ እራስህን ጠብቅ ወድሜ
@zinetoumer5719
@zinetoumer5719 10 дней назад
እች የተረገመች ሰይጣን አክስታቸው የሚለውን ሌላ ስም ቀይረህ ፃፍ አክስት የመሆን ሞራል የላትም አንተ ግን እራስክን ጠብቅ ጀግናው ታስፈልገናለክ ዛሬ አንደኛ ነኝ 👌
@Fafi-l6d
@Fafi-l6d 10 дней назад
በትክክልውዴ ያስፈልገናል
@YelemsetTessema
@YelemsetTessema 10 дней назад
አረወይኔ አረወይኔ እነዚህ ልጆች እድላቸው በጣም ያሳዝናል አከሰትየው በእጅ አዙር አብልቷት የሆናል በርታ የንሰር አይን
@Abeba1985
@Abeba1985 10 дней назад
በነሄረማላ በኩል የከፈሎው ውለታ እዛ ደረሶ በማካዱ በጣም አዚናልሁ ጀግናቺን ዲንግል ማረያም፡ከጎንህ ትቁም
@SimeneshHaile-ci8fd
@SimeneshHaile-ci8fd 10 дней назад
ንስር የያዘው ነገር ዝንፍ ስለማይል መጨረሻዋ ዘብጥያ ነው ሄርሜላም ወደቀልቧ ስትመለስ እናያታለን ❤❤❤ለንስር አይን እግዚአብሔር ይጠብቅህ. ቤተሰብ የማይጠቅም ነገር ላይክ ሼር እያደረገን ይህንን አንበሳ እንዴት 200k ማድረስ ያቅተናል?
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
ኤርመላን ፀበል በተቀመጠችበት ይዘህ ዴፊባት መፈሱ ይናገራል ወንድም አለም❤ እራስህን ጠብቅ😢
@mesi5527
@mesi5527 10 дней назад
አዎ እሺ ብላ ስለማትሄድለት ሳታስበው በጆክ ወይም በሃይላንድ ፀበል ቢርጫት መንፈሱ ሊያዝ ይችላል ወዳ አይደለም ልጅቷ ተይዛለች
@Karendisick6Karendisick6
@Karendisick6Karendisick6 10 дней назад
ጀግናው እንኳን ሠላም መጣህልን ፈጣሪ ከአንተጋ ይሁን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤እራስህን ጠብቅ ከዛች ከወሮበላ ሴትዮ
@halimatube7942
@halimatube7942 10 дней назад
እነት አተን ወልዳለች የልብ አድረስ ነህ አላህ ይጠብቅህ በኸረክበት ጀግና አይገልፀውም
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 10 дней назад
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላሁ አክበር
@SebleSeble-es3ni
@SebleSeble-es3ni 9 дней назад
እግዝብሄር፡ይርዳህ፡በምትገባበት፡በምትወጣበት፡እመብርሀህ፡ትጠብቅህ፡እረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡ይስጥህ
@fetiwizgola8997
@fetiwizgola8997 10 дней назад
በጣም ጎበዝ ጀግና ጋዜጠኛ አላህ እረጀም እድሜ ይስጥህ ድካ ሾ የት ጠፍ
@tsehaaydagne2211
@tsehaaydagne2211 10 дней назад
ኡፍፍፍፍፍ ልጁም ወደው አይድልም ወደ ፀበል ዉስዱት ሰው ወዶ ክፉ ነገር አይስራም... መተት አድርጋለች ልጆች ላይ. ሰትይዋ እግዚአብሔር ይፍርድባት 🥲
@tigisit2534
@tigisit2534 10 дней назад
ጥሩ ነበር
@MesrakAlebachew
@MesrakAlebachew 10 дней назад
ወይ አንተ ልጅ ምናባቴ ላርግህ የሄርሜላ መልስ በጣም ነበር ያናደደችኝ ያስጠላችኝ ሄርሜላ ንብርቷን ብታጣ በጣም ደስተኛ ነበርኩ ግን ደግሞ ጥቅሙ ለዛች ዘላን አክስቷ መሆኑን ሳስበው በጣም እናደዳለሁ አንተ ግን ጥናቱን ይስጥህ በሄርሜላ ንግግር ሳትከፋ ጉዳየን መቀጠልህ በጣም ገርመኸኛል ቢኒ ጥናቱን ይስጥህ ግን እሷን ከመውደቅ እምትታደጋት እስከ መቸ እንደሆነ ሳስበው አሳዘንከኝ እኔ ብሆን ዘውር ብየ አላያትም ነበር ቢኒ እና የነስር አይን እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 9 дней назад
እኔም ተናድጄ ጨርሼ አልሰማውትም ግን ወዳ አይደለም ኤርምላን አዙረውባት ነው አክስትየው አደገኛ ማፍያ ናት እግዚአብሔር የስራዋን ይስጣት ለአክስትየው
@VebdJdjf
@VebdJdjf 10 дней назад
እረኔ ተቃጠልኩ አይ የኛ ሀገር አይ እምየ ሀገሬ ስቱን አየንብሽ እሳት አለመደዱ ፈጣሪ የጅሽን ይስጥሽ
@serkserk1091
@serkserk1091 10 дней назад
የንስር ዓይን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅህ❤❤❤
@ChuChu-w3w
@ChuChu-w3w 10 дней назад
ምንም ይዘገያል እንጅ እውነት ተደብቃ አትቀርም ከነስር አይን እጅ የገባ የትም አያመልጥም እነሄርሜላ እንዳይለያዩ እባክህ የኛ ጀግና አክስታቸውን ወደህግ ይህን እውነት ሄርሜላ እንድታዳምጠው አድርግ
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 10 дней назад
እሷ ደንዝዛለች አስሮ ወደ ፀበል ትሂድ
@YasinAman-w7e
@YasinAman-w7e 10 дней назад
ጀግነ ነህ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤነ ገር አለህ ይስጥህ ሀቢቢ እሄን ከሰማች በሀለ ሄርሜለ ምን ትወስን ይሁን
@vnmkgjkkbnm9520
@vnmkgjkkbnm9520 10 дней назад
ተባረክ ወንድሜ ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና የጀግና ዘር
@jdjxx9648
@jdjxx9648 10 дней назад
እዉነት ትቆያለች እንጂ አትቀርም ሁሌም በርታ ጀግናችን❤❤🌹👈🙏
@ehailu2018
@ehailu2018 10 дней назад
እንኳንም እግዚአብሔር አጋለጣት አክስተብየዋን ምን አክስት ናት የት ነበረች እስከ ዛሬ አሁን ብር ለመካፈል መጣች ስንት ስቃይ ሲደርስባቸው ሔርሜላም ከአሁን በኃላ መጠንቀቅ አለባት ለማንም ለማትረባ አክስት ወንድሞን መቀየር ወንድ እንደሆነ ገና ልጅ ነሽ ዐልይ መልካሙን ስው ይስጥሻል ከአሁን ወዲዬ ተጠንቀቂ እንደዚህ ስስ አትሁኚ እናትና አባትሽ የለፋበት ንብረት ነው ለማንም ዱርዬ ለማብላት አትሞክሪ ኢቺ ዘመድ ልትባል አይገባትም እበራችሁ አታስደርሱ ታስገድላችሆለች የንስር አይን ተጠንቀቅ እናት ትውለድ❤❤❤
@rednote105
@rednote105 10 дней назад
የኛ ጀግና የጭበርባራ መዳኒትነዉ የሄርሜላና ለወድም ህወተበላሸ ብዬ በጣም አዝኜ ነበር ትልቅ ተሥፊ ብርሀን ሥላየሁ ደሥ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤
@FantuHaile-z5h
@FantuHaile-z5h 7 дней назад
አንተን የወሐደች እናት ትባረክ ጀግና ነህ ግን ደግሞ ራስህን ጠብቅ ያች ሰይጣን ሰሰትዮ እዳትጎዳህ ድንግል ማርያም ትጠብቅህ አሜን አሜን አሜን
@fekertaagza4055
@fekertaagza4055 10 дней назад
ወንድሜ የስማይ አባት ካንተ ይሁን ጀግናችን❤❤❤
@ማርታእረታ
@ማርታእረታ 10 дней назад
❤❤❤❤እግዚአብሔር እውነት የወጣ❤❤❤ ወንድም እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@GkVn-ye2ei
@GkVn-ye2ei 10 дней назад
አላህ ይጠብቅህ የነ ስር አይን በጣም ነው የምንሳሳልህ እራስህን እየጠበክ አንተን አለማዲነቅ ንፋገት ነው
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 10 дней назад
🎉እልልልልልልልልልልልልልልጀግናው ንስር እንደገና አንሰራራልን እሰይ ጀግናው ወንድማችን ንስር በሄርሜላ ፀባይ መቀየር እንዳፈረባት በቢንያም ያልተጠበቀ ገራሚ ውሳኔ እንደደነገጠ አልቀረም🎉 ጀግናው የንስር አይን እንኳን ደስ አለህ🎉 ታላቁ ጠባቂ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል እንዲረዳህ በጸሎት እናስብሀለን በርታልን 🎉
@VebdJdjf
@VebdJdjf 10 дней назад
እኔኮ አተን ሳላይ ስቀር በኢቱብ መግባት ደስ አይለንም ጀግናነክ ግን እራስህን ጠብቅ❤❤❤ እነሄርሜላስ ከምን ደረሱ
@aynalemtilahunadem7089
@aynalemtilahunadem7089 10 дней назад
እንኳን ደህና መጣህ የእዚችን እርኩስ ሴትዬ እግዚአብሔር አምላክ የስራዋን ይስጣት ደግሞ ይስጣታል አይቀርም እግዚአብሔር አምላክ አይቸኩልም ግዜ አለው።
@sishaia6875
@sishaia6875 9 дней назад
የነስር አይን ጀግናየ ምርጥወድማችን ሺአመት ያኑሩህ❤❤❤አበሳ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 10 дней назад
የ እኛ ጀግና አሳሰራትና አሳየነ ላንተ ምን ይሳንሃል ጀግና ነህ በንፁህ ልብ ሰለምትሄድ ታሰተካክለዋለህ እንተማመንብሃለን እኛም እንወድሃለን ጀግናችን
@marysam9193
@marysam9193 9 дней назад
አየሽ ሄርሜላ ትእቢት እንዲህ አድርጎ ነዉ ከላይ ወደታች የሚፈጠፋጥ ሁሉን ያጣ ሆንሽ ክብርሽን ለማይሆንሽ ሰዉ አስረከብሽ ገንዘብሽን ከሰርሽ ወንድምሽን አጣሽ ከዉድቀት አንስቶ ወደ ነበርሽበት ማማ ያደረሰሽን ንስርን አንጓጠጥሽ አስቀየምሽ አየሽ ትእቢት እንዲህ ሰባብሮ ይጥላል ትእቢተኛ ዋጋ የከፈለልሽን ወንድምሽን እና ከወደቅሽበች እንስቶ ወደ ነበርሽበት ማማ ያወጣሽን ንስር እንዴት እንዴት በድፋረት እንደተዉረገረግሽባቸዉ ስናይሽ ለአይናችን ጠላንሽ ተጸየፋነሽም ደግ አረገችሽ ያች ርኩስ አክስትሽ እንዳዉም ጎዳና አጨብጭበሽ ሳትወጭ በጊዜ ፈጣሪ የረዳሽ የእነዛ ደግ ወላጆችሽ ደግነትና እንደዛ ያመናጨቅሽዉ ንስር ነዉ የገፋሽዉ ደገፈሽ ያቀፋሽዉ ደግሞ አሽቀንጥሮ ጣለሽ ያነ ጦሰኛ አክስትሽ ማለት ነዉ!!!
@YoditGetahun-y5g
@YoditGetahun-y5g 9 дней назад
የኔ ጀግና ወንድም እረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ኤርሜላን ከዚህ ጉድ አውጣት ብዙ መሰዋት ከፍለህባቸውል አትለያቸው በጣም ልጆች ናቸው እግዚአብሔር አንተን ሰቷቸዋል ወንድሜ
@የራያልጅነኚየማሂሸጋእናት
ማነው እዴኔ የንስር አይን እና ዘላለምን የሚጠብቅ 12 ስአት ብሀላ እዴኔ ካለ ላይክ👍
@Jjxn-qm1mp
@Jjxn-qm1mp 10 дней назад
እኔ በጣም ነው የምጠብቀው❤❤❤
@haregeweyenyitna
@haregeweyenyitna 10 дней назад
አሱግን ለሔርሜላእውነቱን መናገርአለበት ሒርሜላ አንዲቆርጥላት የአክሰቶን ማንነት ብታቅ ጥሩነው ይቆርጥላታል ሲራዋንሞ ታቃለች አንደዛ የሞትከራከርላት አክሰቶን ሲራብታቅ ጥሩነው
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael 10 дней назад
Enym endent
@SabaOkubamicael
@SabaOkubamicael 10 дней назад
Egzabher kgenh yhen anbesy
@ZelHavt
@ZelHavt 10 дней назад
Every single day I am looking forward to see new videos from yeneser eyen and Zelalem the two best in the business
@RahelZawude
@RahelZawude 10 дней назад
ጅግና ሲመጣ ሁሉ መፍትሄ ያግኛል ምክንያቱም እግዚያብሔር ይርደዋል እስክዛሬ ደረስ እጁ የነካው ሁሉ እልባት አግኛቱል ታዲያ ለዚህ ጅግና እስኪ ላክ እና ቤተሰብ ሁኑ 200k አስግቦት 👍👍👍👍👍
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 10 дней назад
Tikkil
@tsedaleberhanu975
@tsedaleberhanu975 10 дней назад
አንተን የወለደች እናት ትባረክ
@bayushkabada2196
@bayushkabada2196 10 дней назад
አሜን
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
@DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 10 дней назад
አሜን አሜን
@addisw1713
@addisw1713 10 дней назад
አሜን❤
@arielasgedom3242
@arielasgedom3242 10 дней назад
Amen Amen Amen
@lensami2970
@lensami2970 10 дней назад
Ameen Ameen Ameen
@eyerusbiraraeyerusbirara9763
@eyerusbiraraeyerusbirara9763 10 дней назад
ሄርሜላ ግን ደና አትመስለኝም😢 ፀበል ብትወስዳት ጥሩ ነው🙏
@AynalemAlemayehu
@AynalemAlemayehu 10 дней назад
ይችን እርኩስ ሴትዮ ወህኒ ትውረድ ልጆቹም ፀበል ይግቡ
@addisw1713
@addisw1713 10 дней назад
በጣም😢
@HfefUtt
@HfefUtt 9 дней назад
tikkli 😢😢
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 10 дней назад
ወንድማችን አባክህን እራስህን ጠብቅ ይህችን ሰይጣን ግን የእጇን አሰጣት ❤
@meseratbusa3734
@meseratbusa3734 10 дней назад
ይች ሰትዮ ተይዛ የእድሜ ልክ ፍርድ መውሰድ አለበት የምትሉ ላይክ 👍👍
@azmeramebrahtu8891
@azmeramebrahtu8891 10 дней назад
@genetmekuriya5629
@genetmekuriya5629 10 дней назад
ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ
@RosaGiorgi
@RosaGiorgi 10 дней назад
ያምን እድሜ ልክ ነው መሰቀል አለባት ለሌሎችም ለእደሷ አይነቶች መቀጠጨ እድሆን😢😢😢ሰይውል ሰያድር ፈጣሪ ፍርዱን ይሥጣት።
@gerielaasmerom7798
@gerielaasmerom7798 10 дней назад
YES. YESS
@gerielaasmerom7798
@gerielaasmerom7798 10 дней назад
YENSER I JUST CARE ABOUT YOU BROTHER YOU HAVE TO BECAREFUL PLEASE 🙏 ❤ I DONT CARE ABOUT HERMELA ANYMORE MAY BE BINYAM.
@እማየአባየሁሌምኑሩልኝ
ላይክ አርጉ እስኪ ይህን ጀግና 200 እናስገባው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 10 дней назад
👍👍👍👌👌👌👌
@gug6213
@gug6213 10 дней назад
እረይች አውሬ የሆነች ሴትዬ ሄርሜላንም እዳትጎዳት። እደምንም አውጦት
@dawithaile4146
@dawithaile4146 9 дней назад
ለስንት ሰው ህይወት የደረሰ የፍትህ አባት father of justice የዶር አዲስን ሲራ። የተካልኝን ሴራ ። እህቱዋን ያሳበደችው ሴት ተንኮል።የትግስት አሰፋን ህይወት ።የሰሎሞንን ህይወት የታደገና ሴራቸውን ለህግ አመቻችቶ ያቀረበ ለህይወቱ የማይሳሳ የእውነት ሰው 1አቫንዛ 7 ወንበር ያለው መኪና ለቲሙ መንቀሳቀሻ ያስፈልገዋል ይገዛለት የምትሉ በላይክ ግለጹለት🎉
@Aose-z5h
@Aose-z5h 10 дней назад
አንተ የወለደች እናት እኮ በስማአም ብቻ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን ወንድሜ 🙏❤
@debbietesfaye5625
@debbietesfaye5625 10 дней назад
ለዚህ ጀግና ጋዜጠኛ መኪና ይገዛለት የምትሉ በላይክ አረጋግጡልኝ
@ሲሀምአይናፍሯ
@ሲሀምአይናፍሯ 10 дней назад
ይገዛለት ይገዛለት
@AhmedK-x6e
@AhmedK-x6e 10 дней назад
Selam naw are silkin falge naw biro gudaya alen biri
@SitiYassin
@SitiYassin 10 дней назад
ወላሂ እንግዛለት
@fatumara3244
@fatumara3244 10 дней назад
ወላሂ እላችሀለው ለይቱበሮች ሰፕራይዝ ለማንም ኮተትአምስት ሳንቲም አውጥቸ አላቅም ለታመሙሰወች እሱንም በመረጃ ለቤተሰብ ለመስጅድ ካልሆነበቀረ እናማ ለዚህ ጀግና ግን ባወጣ አይቆጨኝም
@AmsalMengistu
@AmsalMengistu 10 дней назад
እኛ ሰብሥክራይብ፣ላይክ ብዙ እይታ ካገኘ ይገዛል እኛ ይሔን እናድርግ
@SeadaaberaV
@SeadaaberaV 10 дней назад
በጣም ጎበዝ በጣም ጅግና ጋዜጠኛ አላህ እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን❤❤🎉🎉
@TibebuGobena
@TibebuGobena 10 дней назад
የትዕግስት አሰፋ ጉዳይ ውስብስብነት ሲገርመኝ የነሔርሜላ ጉዳይ የባሰ ሆኖ ተከስቶአል። ልጁ በእውነቱ በጣም ሊመሰገን ይገባዋል። ከለላ ሊደረግለት ይገባል። ሄርሜላ ይህንንም አይታ ትመለሳለች ብዬ አላስብም። በጣሙን ልቦናዋ ታዉሮል። መጨረሻው እንደሚያምር ተስፋ አደርጋለሁ። በርቱ።
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 10 дней назад
ይገርማል
@Osen-i6q
@Osen-i6q 10 дней назад
እ/ር ይችን ምድር ይቅር ይበላት
@messeretagegnehu6683
@messeretagegnehu6683 10 дней назад
@@Osen-i6qእግዚአብሔር
@ሰዉነት
@ሰዉነት 10 дней назад
እኳንም ተረፍክ ሴትዮዋ ለማንም የምትመለስ አይነት አደለችም ወንድማችን አንተም ተጠንቀቅ 😢😢
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ
@ኡሙረሀፍቢንትወረቄ 10 дней назад
የዘመናችን ጀግና ገዜጠኛ እደታ አይነቱን የብዘልን
@etetewami9042
@etetewami9042 10 дней назад
🎉🎉 🎉 የንስር ዓይን ሴትየዋ ደንበኛ ዱርየ ክፉ ጥቅመኛ ነች።።። አንተም እራስህን እየጠበክ።። መንገድህ ሁሉ ብርሀን ይሁን።።።።።።።
@Kss56ksaksaKss56ksaksa
@Kss56ksaksaKss56ksaksa 10 дней назад
የኛ ጀግና እንኳን ደናመጣህ ዛሬ አደኛነኝ እስኪ ሙስሊሞች በዱአ ክርስቲያኖች በጾለት አገሰዙኝ ስደት አቃተኝ ገዘብ የለኝ ትዳር የለኝ ልጅ የለኝ ዘመድም ጠላኝ አዱን ሳነሳ አዱ ሲተካ አሁንስ ደከመኝ 😢😢😢❤❤❤❤❤
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 10 дней назад
አይዞሸ ዋናው የፍጠረሸ ፍጣሬ አይተውሸ ከፍጣሬ ተጠጌ ሰው ጠላሸ ወደደሸ አንቼቡቻ ክፉ አትወኜ ❤❤❤❤❤❤
@Selam.Asmara
@Selam.Asmara 10 дней назад
❣️❣️❣️❣️
@MunaMuna-pu4vg
@MunaMuna-pu4vg 10 дней назад
ኣይዙሽ የኔ እህትሰው ቢጠላሽ የፈጠረሽ አይጠላሽም በርቺ አምላክሽ አለሊሽ ወደሱ ተጠጊ እሱ አይተውሽም አይጠላሽም ስለዚህ ደስ ይበልሽ❤❤
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 10 дней назад
አመስጋኝ ሁኚ ስለተደረገልሽም ስላ ልተደረገልሽም ነገር ሁሉ ፈጣሪሽን አመስግኚ በሀይማኖትሽ ፀልይ ፣ አታማሪ ፣ እራስሽን ውደጂ ፣ ለራስሽ ጊዜ ስጪ ሌላው ትርፍ ነው ፣ አንቺ ስትኖሪ ነው ለሰው የምትተርፊው ስለዚ እርስሽን ውደጂ አትበሳጪ። ❤
@Alem-zo7fv
@Alem-zo7fv 10 дней назад
የኔ ውድ አይዞሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ😢😢😢
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት 10 дней назад
ይህ ጀግና 200K እናስገባው የመዳም ቅመሞች የምን ውሽታም እናስገባ ይለም ላይክ ሼር እያራገ እናበርታው
@GdDh-u6f
@GdDh-u6f 10 дней назад
❤🌹🌹🌹🌹🌹
@AlmazNido
@AlmazNido 10 дней назад
❤❤❤❤❤❤
@AlmazNido
@AlmazNido 10 дней назад
እባክወንድሜእራሥህጠብቅ
@AlmazNido
@AlmazNido 10 дней назад
እባክወንድሜእራሥህጠብቅ
@AlmazNido
@AlmazNido 10 дней назад
አቃለሁኝጀግናነህ
@haymiTube-hm3kc
@haymiTube-hm3kc 10 дней назад
አረ ተው ተው ላይክ ሸር እያረግን እናበረታታው ይኸን ጀግና ጋዜጠኛ😢😢😢
@ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
ሄርሜላ እና ቢንያም ፀበል ውሰዳቸው በእግዛአቢሔር ስም ወንድሜ ❤❤
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
ይሄ ጀግና ውድማችን በናታችሁ ላይከ አርጉልኝ❤
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 10 дней назад
እህቴ ላይክ አታረኩሽ ግን ላንች ምን ያደርግልሻል እሱን ላይክ አድርገን እናበረቴው የካመንትም ላይክ $ያመጣል እንዴ?
@SaraEtupia
@SaraEtupia 10 дней назад
ለማይረባ ነገር የምላኩጋ ብሆን እስካሁን 300k በላይ ሆኗዋል ቆይ ያስከፊላል እንዴ💔🙆
@tsehaykassa2619
@tsehaykassa2619 10 дней назад
እሚገርም ነው ባንድ አረመኔ ሴት የስንት ስው ህይወት እየተበላሸ ነው ጀግናችን አንተን ስለማታውቅህ ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ
@halimaibrahim6611
@halimaibrahim6611 10 дней назад
,አለ ሀ የጠበቀሀ
@bekabeka2297
@bekabeka2297 10 дней назад
ለዚህ ጀግና ቃል አጣሁለት እውነትን ለማውጣት የሚሄድበት መንገድ ጥበበኛ ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ እችን ሴትዮ ተጠንቀቅ
@genetabay8968
@genetabay8968 10 дней назад
ትስፉዬ ትዝታ አደግኛ ስው ናት ትገልሀለች😂
@kassfatuma
@kassfatuma 10 дней назад
ጀግናዉ የነስር አይን ቻናልሀን እየሰረቁህ ነዉ 😭 አወዛገቡን እኮ 😢😢
@jemaneshahmed
@jemaneshahmed 10 дней назад
ገና ሄርሜላንም ንብረቷን ወደ እሷ ካዞረች በኋላ ታስገድላትና ታስወግዳታለች ለዚህ ነዉ ልጂቱን በዚ ልክ አሳምና ወደ እሷ ያዞረቻት አንተን ባለዉለታዋን እስከመርሳት ያደረሰቻት ይሄን ለማድረግ ምንም አያግዳትም ጀግናችን እራስክን በጣም እየጠበክ ሴትየዋ መርዝ ናት ❤
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ 10 дней назад
ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀው አዎ እሱማ የመምህር ግርማ ትምህርት ወይም የመምህር ተስፋዬ ፍሬ ይመስለኛል መስቀሉን ይዞ በጸባ በእምነት የሚያምን ተግባራዊ ክርስትያን ይመስለኛል🎉
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 9 дней назад
አንደበግ አየተጎትቱ ኣድርጉ የሚባሉትን ሁሉ መጥፎ ነገር የሚያደርጉት አኮ ኣልሰማ ብለው ነው።የመምህር ግርማን የፈውስ ቪድዮ አና ትምህርት፡ የመምህር ተስፋዬ ኣበራን ገጠመኝ ቢያዳምጡ ኖሮ የጠንቋይና የመተተኞች መጫወቻ ኣይሆኑም ነበር።
@weinishettekeste480
@weinishettekeste480 9 дней назад
❤❤❤
@SaraSara-iw9rl
@SaraSara-iw9rl 10 дней назад
የኛ ጀግና❤❤❤ እኔ ላንተ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ሺ አመት ኑርልን
@ተስፋነሽሙሉአለም
@ተስፋነሽሙሉአለም 10 дней назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ።እኔ ያሳዘነኝ ቢኒያም ነው ፈጣሪ ሆይ አንድ ባረገልን እህትና ወንድሞን
@zabibahussainhussain7048
@zabibahussainhussain7048 10 дней назад
እኔም
@addisw1713
@addisw1713 10 дней назад
😢
@rahelteffra4342
@rahelteffra4342 9 дней назад
እግዚኦ ለዝች ለእሪዎስ የእድሜ ልክ ፍርድ ቢያገኛት ደስታችን ነው ጀግናው እባክህ ንብረታቸውን ከመከፋፈል አድናቸው
@SalamSalam-uk9cp
@SalamSalam-uk9cp 10 дней назад
አንተ የሰማይ አሞራ የኛ ጀግና እንደው በምን ቃል እንግለፅህ❤❤ጀግናው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EliseAdero
@EliseAdero 10 дней назад
የኛ.ጀግና.እመቤቴ,ማርያም.ትጠብቅክ.ወንድሜ,ግን.እራስክን,ጠብቅ
@lensami2970
@lensami2970 10 дней назад
Ameen Ameen Ameen
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
የነስር አይን ወድማችን ለምሰራው ሁሉ እግዚሐብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ🎉🎉🎉❤
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp 10 дней назад
አንተ ጀግና. እግዚአብሔር. ይባሪክህ. ሁሉም. የስራቸውን. አገኙ
@fekadetessera3412
@fekadetessera3412 10 дней назад
የንስር አይን አንተ ጀግና ብቻም አይደለህም የተበደሉ ሰውች መከታ እና እንባ አባሽ ነህ። እግዚአብሔር ይጠብቅል ዘንድ እፀልይልሀለሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 10 дней назад
ወንድሜ ጀግና ነህ የጀግና ጀግና ከቤትህ ስትወጣ በሀይማኖትህ ሳትፀልይ አትውጣ ፣ እግዚአብሔር የምትሰራውን ሁሉ ይባርክልህ በርታ
@የራያዋመሲ
@የራያዋመሲ 10 дней назад
አተ ጀግና ጋዜጤኛ በጣም ትለያለህ እች አክሰት ተብየቱ መርዝ ናት እራሰህን ጠብቅ የንሰር ዐይን❤❤❤
@hudaSU-we5qg
@hudaSU-we5qg 10 дней назад
ዋው ጄግና በርታ ወንድሜ
@Eman-hj2jg
@Eman-hj2jg 10 дней назад
አንተካ ሰው ሳትሆን መልአክ ነህ ፈጣሪ በዘመንህ ሁሉ ከፊትህ ይቅደም ተባረክልኝ ጀግና አንበሳ ዋው ማን አለ እንዳንተ
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት 10 дней назад
☝🏿☝🏿😔በ ፍጽም ህርሜላም ውንድምዋም በ መተት ነው እንደዚህ የተመስቃቀሉት ምትሉ 👍🏿👍🏿ግጭ
@asnakutube6310
@asnakutube6310 10 дней назад
የሄልሜላ መጨረሻ እንዴት እንደናፈቀኝ ጀግና ወንድሟ ነህ
@NN-kq8ty
@NN-kq8ty 10 дней назад
ወድሜ እኳን ደህና መጣህ ማነው ሲጠፋ የሚጨነቀው በሉ ላይክ ሸር ሰብስክራይብ አርጉ
@HdhH-x2y
@HdhH-x2y 10 дней назад
ይችመሰሪ ለህግ አቅርባት ጀግናችን😢😢😢
@wellowello1084
@wellowello1084 10 дней назад
የኛጀግናአይዛህ በርታ አድራ አድራ አራስህን ጠብቅ ወድምአለም ❤❤❤ይገርማል ይቺ የታረገምች ሴትዩ ወደንሰርአይን የመጣየተበደል የተጨቆን ሰዉ ፍትህ አግቶ ነፆ ወጥቶ ይሂዳል አላህ አድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ ወንድሜ❤❤❤
@WUdeGezahagn-yc7cl
@WUdeGezahagn-yc7cl 10 дней назад
አንደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሩኝ ነው የምላችሁ ነገር የነኝህ ልጁች ታርክ መቸ ነው የሚበቃው በቃችሁ ይበላቸው ጀግና ነህ አንተ❤❤❤
@miranasrallah1106
@miranasrallah1106 10 дней назад
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተንም ውንድማችን እራስህን ጠብቅ አክስትየዋ ዳቤሎስ ናት አንተን ለማጥፋት አትመለስም እህትና ውንድምየውን ጠበል ውሰዳቸው አንተም ጠበል ተጠመቅ ውንድማችን የቅዱሳን አምለክ ከሁላችሁም ጋር ይሁን ይችን ክፋ ሴትዬ ልቦና ይስጣት
@fikirteworkuayele3029
@fikirteworkuayele3029 10 дней назад
ወይኔ የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ ከሰው በላይ ያርግህ
@nardiiinard3342
@nardiiinard3342 10 дней назад
የጀግኖች ጀግና ነህ!! እግዚኣብሔር ባንተ ላይ ይሄ ሁሉ ጥበብ ያስቀመጠ ክብር ለሱ ይሁን ማለት እወዳለሁ:: በመቀጠል እነዚህ የመሰሉ ኣደገኛ ነገሮች : ኣንድ ኣንድ ጊዜ ቪድዮዉ ቆይቶ ቢለቀቅ: ምክንያቱ ይሄ ኣክስታቸዉ ከሰማች ሄርሜላ ላይ ሌላ ጉዳት እንዳታደርስባት ወይ እንዳትጠፋ!!😮 Please ክትትል ቢደረግላት የሚል ሓሳብ ኣለኝ:: God be with you!
@KoJ-zj3vs
@KoJ-zj3vs 10 дней назад
ሄርሜላ እና አክስትዬዋ ይለያዩ እና ሄርሜላ ፀበል ትፀበል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጤነኛ አይደለችም ..ምክንያቱም ለአቶ ተካልኝ ማለትም ለዘበኛው እንደዚህ ነበረ ስትከራከርለት የነበረው
@Kalkidanየተክልየልጅ
@Kalkidanየተክልየልጅ 10 дней назад
ይችን መሰሪ ሴትዮ ምናለ ለህግ ብታቀርቡልን ይች ቡዳ እግዚአብሔር አምላክ ሰላሟን ይሳት አቦ ክፉ ሁና እኛንም ክፉ ታናግረናለች የስራዋን ይስጣት ፈጣሪ
@RukiyaRukiya-w8d
@RukiyaRukiya-w8d 10 дней назад
በምክንያት ነውኮ ጀግና የህዝብ ልጂ የምለው አላህ ይጠብቅህ❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 10 дней назад
በዚህ ቤተሰብ ውስጥ ትዝታ የምትባል ዲያቢሎስ ሴት ጣለባቸው ጌታ ሆይ ድረስላቸው ሴትየዋም ለፍርድ ስትቀርብ ለማየት ያብቃን
@diresmd
@diresmd 10 дней назад
ቃል የለኝም፣ ድንግል ከነ ልጇ እቅፍ ድግፍ ታድርግህ። የምስኪንን እንባ አባሽ። አንተም እንዳልከው እኔም እግዚአብሔር ስራው ረቂቅ ነው፣ የዚች የተገፍች ደሀ ሴት እንባ ፅዋው ሞልቶ ይመስለኛል እግዚአብሔር አንተን እዚህ ጉዳይ ውስጥ ያስገባህ። እሱን ይዘህ አትሸነፍም፣ አትወድቅም። የላከህም ክርስቶስ ነው። ማንም አይደለም፣ አሁንም ጠላት ዳቢሎስ ይፈር፣ ክርስቶስ የምስኪኖችን እንባ ያብስ፣ እሱ ይደግፍህ የድሀ አባት። ምኞቴን ልንገርህ፣ አንድ ቀን ኢትዮጵያዬ ፍትህ ሲሰፍንባት አንተ የትልቅ ቴሌቪዥን መስራች እና ስራ አስኪያጅ ሆነህ ይህንን ልብ አንጠልጣይ ፕሮግራምህን በተደራጀ እና በተቀላጠፈ መንገድ ፖለቲካና ውሸት ሳይገባበት ልክ እንደዚህ ጥርት እንዳለ ቀጥሎ የብዙዎች እንባ ሲታበስ እና ፍትህ ሲሰፍን ማየት ምኞቴ ነው። በርታ የኔ ጀግና!!!
@meseretabebe8668
@meseretabebe8668 10 дней назад
ምን ይሳንሀል አንተ እንደሆነ ከነከስክሽሳታደማ አትቀርም በርታ ለዚህ ምርጥ ጀግና እስኪ ላይክ አድርጉ የትላንት ንዴቴን ተወጣልኝ በሄርሜላ ምክንያት
@LemlemAga
@LemlemAga 10 дней назад
ደምሪኝ
@TinaTina-sj9xc
@TinaTina-sj9xc 10 дней назад
💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌺
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 10 дней назад
በጣም ነው የማከብረህ ወንድሜ ጤና ይስጥህ አቦ ጀግና ነህ
@goodwork8046
@goodwork8046 10 дней назад
እኔ እምለው ህግ የለም ወይ?? ይህን ያህል ወንጀል እየሰራች በነፃነት መኖርዋ አባታቸውን ወንድማቸውን ንብረታቸውን ከዚህ አልፎ ሔርሜላ ላይ ይምትስራው ሁሉ እስዋ መንግስት ነች ወይ እረ የህግ ያለህ ይችን ሴትዮ እሰሩልን አስቁሙልንን በሰማነው ቁጥር ይዘገንናል ያማልልል..
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 10 дней назад
በትክክል ደማችን ፈላ እኮ
@adanchabyineh9957
@adanchabyineh9957 10 дней назад
እኔም ጥያቄ ሆነብኝ
@soomebaby83
@soomebaby83 10 дней назад
ይሄ ጀግና. እስኪ ሁለት መቶሽ እናሥገባው. ያነውም ሲያሥበትኝነው❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
▼ КАПИТАН НАШЁЛ НЕФТЬ В 🍑
33:40
Просмотров 260 тыс.
Qalpoq - Amakivachcha (hajviy ko'rsatuv)
41:44
Просмотров 303 тыс.