Тёмный

የህቴን ቤት አሰርተን ጨረስን፤ስንት ብር ፈጀባት፤ልንገራችሁ ፤የኮርኒስ፤ጅብሰም፤ሊሾ ሁሉም ነገር 

መርከዝ Tube
Подписаться 39 тыс.
Просмотров 16 тыс.
50% 1

#ሰብስክራይብ

Опубликовано:

 

1 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 199   
@sameramate5066
@sameramate5066 Год назад
የኮሪሱን ሰሪ ሰዉየ ቁጥር ስጠን
@sofiyakonju221
@sofiyakonju221 Год назад
ወላሂ እኔም ሀይቅ እፈልጋለሁ
@smeerafentw4398
@smeerafentw4398 Год назад
ቁጥር አስቀምጠልን
@bebyshoagaro4950
@bebyshoagaro4950 Год назад
Yet hgr nachu
@zumaiadrees2464
@zumaiadrees2464 Год назад
ሀይቅ❤❤❤።እፈልጋለሁ
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Год назад
ፕላስቲክ አሰሩ ዉዶች ለጭቃ ቤት ጅብሰም ኪሳራ ነው ከጊዜ ቡሀላ ይወድቃል
@hayatmohammed8522
@hayatmohammed8522 9 месяцев назад
ቪድዎ ስትለቁ ቀን እየፃፋችሁ❤
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Год назад
ግን ክላሶቹን ለምን ታጠቡታላቹ ሰፋሰፋ አርጎ 3መስራት ይሻል 5ከመሸንሽን ጥሎብኝ ጠባብ ቤት አልወድም ግን ምኞት ብቻ ሆነ ለማንኛውም እህቶቼ ቤት ስትሰሩ አትሽንሽኑ ሰፋ ሲል ነው የሚያምረው መስራታቹ ላይቀር
@miro7686
@miro7686 Год назад
በጣም ምርጥ ነው በጤና ያኑራት 🙏🙏🙏😘😗😘💪👌💪
@ኡሙአብደላ-ዠ2ቸ
@ኡሙአብደላ-ዠ2ቸ Год назад
ደምሩ ቀንሱ ከመቶ ሺ በላይ ነዉ የወሰደዉ ጠቅለል አርጎ ስላልነገረን እጂ
@imanseid
@imanseid Год назад
ለኔ ከነበረዳው 78ቆረቆሮ አሠራሩ ልክ እዳሣየህንነው ሥት ይፈጃል
@zinezine6099
@zinezine6099 Год назад
ተገርፎ ጅብሰን ከሚቀባና ከክርፍ ውጭ ሆኖ ጀብሰን ከሚቀባ ማንኛው ይሻላል
@kedirahmedindrees333
@kedirahmedindrees333 8 месяцев назад
ጎበዝ አናጢ ከለ ቤት የሚሰራ ቁጥሩን አስቀምጥልኝ ብሮየ
@AbcAbc-kn1ek
@AbcAbc-kn1ek Год назад
ቆይ ግን ወሰጡ ተጠቅጥቆ ይቻላል እዴ ጂምሰም ማሰራት ሺቁሩ እደት የሆናል የኔ እደዛ ነው ግን ምን ላደርገው ገዲታ ማሰግርፋ አለብኝ
@FgHj-xb6wx
@FgHj-xb6wx 26 дней назад
ቁጥር አስቀምጥልን እኔ አሁን ማሰራት እፈልጋለሁ
@Almaz_Ababu
@Almaz_Ababu Год назад
እናመሰግናለን ወንድም ቤቱ ስንት ካሬ ላይ ነው ያረፈው እናም ስንት ቆርቆሮ ነው??
@አልሀምዱሊላ-ቈ3ጀ
ወዲም እናመሰግናለን ኮርኒሱ 35 ሽ ለ 5 ክላስ በጣም ሀሪፍ ነዉ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
ሥት ቅጠልነዉ አለ እሄ የሡ
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ Год назад
እረ 5ክላሥ 35ሺ አይሆንም ማማየ እደት አደሆነ አላቅምጂ እኔ 100ቆርቆሮ 80 ሺ 3ክላሥብቻ ለዛውም የፕላሥቲክ ኮርኒሥ
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
@@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ እኔም ገረመኝ እኮ የኔ 75 ቅጠልነዉ ዉደ ሊቀንሥ ይችላል አይታወቅም
@kellyethiopiantube9280
@kellyethiopiantube9280 Год назад
​@@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ ውዶችየ ኮርኒሱ ብቻ እኮ ነው 35 ያለው ። የእጂ ዋጋ አለ የኮርኒስ ሚስማር አለ የኮርኒስ ማገር በጣም ውድ ናቸው ቢያንስ 1 ፍሪ ከ 700 , እስከ 1000 ብር ነው ከ 17 ያላነሰ ያስፈልጋል ብዙ ነገር አለው 35ሽ ያለው ኮርኒሱን ብቻ እንጂ አጠቃላይ አይደለም አጠቃላይ ከተባለ እስከ 70/80/ ሽህ ይፈጃል
@rabiitube4231
@rabiitube4231 Год назад
​@@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ እኔም እደዚሁ ነው ያሠራሁት አሁን ኮየፕላስቴኩ ዋጋ በልጧል
@jamila3850
@jamila3850 Год назад
የኔ በጪቃልስነው አስለስኔዋለሁ ቢያንስትንሺነውእሚፈጨውጂብሰም
@አሞየየወሎዋ
@አሞየየወሎዋ Год назад
ስትብርወሰደልስንየ4ክፍልነው
@ayedaayeda-kr9nk
@ayedaayeda-kr9nk Год назад
እስኪ ቁጥራችሁን ላክልኝ ውድም
@Hነኚየወሎዋየመዳምአቡላስ
ሰላማሊኩም ሰላም ወንዲሜ እደት ነህ ለአምስቱ ም ክላስ የብላስታክ ኮሪን የፈጀው ሰላስ ሺብር ብቺ ነው ወይስ የስሎኑ ብቺ ነው እስኪ ግልፂ አዲረገው
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
መርከዝ ለምታቀርብልን መረጃ ጀዛከላህ ለ80 ቆርቆሮ ቤት የጅብሰን ኮርኒስና መሬትን ለመጀመሪያ ሊሾ ለማድረግ ስንት እደሚፈጅ መልስልኝኝ???????????
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ Год назад
ጅብሰም ኮርኒስም ግርግዳም ጅብሰም ሁኖ 150በቂሽ ነው
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
​@@ፋፌነኝየደሴዊ ፋፊዋ ጀዛኪላሁ ኸይረን መሬትን ሊሾ ለማድረግስ ስንት ይወስዳል አሰርተሽ ከሆነ??
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
​@@ፋፌነኝየደሴዊ እዳው በነካ እጅሽ መልሽልኝ ማማዬ ውጩንስ ሁለት ባንድ ለማስገረፍ ስንት ይወስዳል አማና እምታውቁ እዳታልፉኝ
@ekramseid3825
@ekramseid3825 Год назад
@@ፋፌነኝየደሴዊ አረ አይበቃም ምን አስበሽ ነው
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
@@ekramseid3825 አንች አሰርተሻል እንዴ ማሚ እስከ ስንት ይወስዳል
@f.8096
@f.8096 Год назад
ቁጥሩን ላከው የሰራውን ኮርሱን ለማሰራት ፈልጌነው
@Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ
ወይአምናነዉየዘድሮጠሣየን
@seadadem4284
@seadadem4284 Год назад
ለምን ቀንና አመተ ምርት አትናገርም
@bdhf9370
@bdhf9370 Год назад
.የእንጨት ቤት ነወ አደለም
@sofia________bintislam8509
@sofia________bintislam8509 20 дней назад
ወንድሜ ቁጥሩን ስጠን
@Rahma-no5yr
@Rahma-no5yr Месяц назад
ወራቱን ቀኑን አሳዉቁን
@etayedingll95
@etayedingll95 Год назад
ቁጥር አስቀምጥልን የጅብሰኖቹንም የአናፂዎችንም
@FatySam
@FatySam Год назад
ካሜራ አማኑኤል በቁሙ ተኝቶተው ጣራብቻ የሚያሳየው
@shebrstotaw4024
@shebrstotaw4024 Год назад
ክክክክክ
@makiyaedres4880
@makiyaedres4880 Год назад
ግረፊም ልሾውም 90ሺነው የጨረሰው የኔ
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
እዳው እዳታልፊኝ መልሽልኝ ውጩን አደኛ ግርፍና መሬቱን የውስጡን ሊሾ ብሎ ነው ከነ ሙሉ ወጭ የበቃሽ አሪፍ ነው የት አገር ነው ውዷ
@makiyaedres4880
@makiyaedres4880 Год назад
​@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ2በአንድ ነው የውጩገርፍ ከኔሊሾነው እህት 1700ነበረ እኔሰገዛ
@makiyaedres4880
@makiyaedres4880 Год назад
ሲሚቶው አሁን ትንሸ ሳይጨመር አይቀረም
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
@@makiyaedres4880 እሽ ለመረጃሽ ጀዛኪ ግን በመቸው ነው አንች ያሰራሽው????????
@makiyaedres4880
@makiyaedres4880 Год назад
@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ አንድወረ ሆነው
@rabiyauae9893
@rabiyauae9893 10 месяцев назад
ቁጥርህን አስቀምጥ
@zamzamanas7835
@zamzamanas7835 Год назад
ወርቄ ትሄዳላቹ
@muhammedsied8516
@muhammedsied8516 Год назад
ሀቢቢዋ ለኔ ደሞ በዋጩ በአቦሬ ቦታና ቤት የሚሸጥ ፈልገልኝ ከሰማህ ንገርኝ ሁቢ በርታልን በተርፈ የምታሳየን ነገር ለኛ በጣም ጠቃሚነው ።
@tube-yi8tg
@tube-yi8tg Год назад
የት ሀገር ነው ይህ ልጂ
@muhammedsied8516
@muhammedsied8516 Год назад
@@tube-yi8tg መርሳ አባገትየ
@muhammedsied8516
@muhammedsied8516 Год назад
@@tube-yi8tg መርሳ አባገትየ
@سارهمحمد-ب4ج
@سارهمحمد-ب4ج 8 месяцев назад
እና መስግናለን
@الحمداللهالكلحل-ظ3ي
ልጓማይኸዳልደ
@makyaomar
@makyaomar Год назад
የት አገር ነወ
@zuzufefe678
@zuzufefe678 Год назад
ቁጥሩን
@sakenasaeed1219
@sakenasaeed1219 Год назад
የብላስቲክ ኮርኒስ ነው 😳😳ወይስ ጅብሰም
@imanseid
@imanseid Год назад
ወድሜ እሥኪ ቁጡሩን አሥቀምጥልን የባለሞያውን
@emugedefe6211
@emugedefe6211 Год назад
እኔ ለመስራት እያሰብኩ ነበር ግን ሁሉም ነገር በጣምተወደደ
@كونيتقيالله
@كونيتقيالله Год назад
ማሻ አላህ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@EeEe-mn5vd
@EeEe-mn5vd Год назад
ማሻዓሏህ ደስ ይላል ግን ቤቱን በዉጭ አሳየን ድዛይኑን አሳየን
@Kamila-tm2rd
@Kamila-tm2rd Год назад
በአሏህ ቁጥሩን አሥቀምጥልን
@fatumaomer5422
@fatumaomer5422 Год назад
ጀዛከላህ ወንዲማችን ያረብ ሀያት ሁሉም ያልፋል ኢሸአላህ
@ወለተመቅደሥየማርያምልጅ
ረወድማችን ወልደያ ከሄዱ ቁጥር አስቀምጥልን
@simalehussien5863
@simalehussien5863 Год назад
Ye ciqa bet new wayis biloket bet ?
@أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي
እኔ ልጥፍ ብቻ ነዉ በጭቃ አልተጠቀጠቀም
@zmzmzm7945
@zmzmzm7945 Год назад
ወድሜዋ በሀራ መሥመረ ትኸዳለ ህ አምሥት ክላሥከውሀ ልኩ ጋረ ሰት ይፈጃን መልሥልኘ በአላህ ከወረ ቡሀላ እጀምራለሁ
@eume.siedasetube7867
@eume.siedasetube7867 Год назад
አድጥያቄ አለኝ ኮርኒክሱ ተሠርቶዋል ግን ዲዛይኑ ለማሥቀየር ይቻለል ወይ እራሥ በራሡ መቀየር ይቻለል ወድሜ መልሥልኝ ብርሥ ብዙ ያሥጨምረኛል ወይ
@ፋፌነኝየደሴዊ
@ፋፌነኝየደሴዊ Год назад
ስንት ቆርቆሮ ነው እኔ ለ85ቆርቆሮ ጅብሰም ኮርኒስ እና ግርግዳ ጅብሰም 73ሽብር ብለውኛል የእጅ ብቻ ግን እንዱሚወራው ቀላል አይደለም መሲሪያው ከባድ ነው
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y
@ALHAMDULlLAH_5pp8wo3y Год назад
ስታስረዳ ወሬ አትደጋግም
@ውደብለህጥራኝ-ዠ2ፈ
ስንት ቆረቆሮ ነው ወንድም የኔ ፈረካት ሊሾ 80ሺ ነው ወሠደ ያሉኝ ተበልቸ ነው ማለት ነው የኔ 110 ነው ቆረቆሮው
@semirayewlolji8764
@semirayewlolji8764 Год назад
የልጁን ቁጥር አስቀምጥልን ኮሜት ስር
@hawa7712
@hawa7712 Год назад
የት ነህ ቁጥር አስቀምጥ በተለይ ደሴ ተሆንክ ወንድም
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
ገነቴ ይሄዳሉ እደ
@hanafenta5809
@hanafenta5809 Год назад
እስኪ አራት በሶስት ለምትሆን ቤት በብሎኬት ለማሰራት ስንት ይፈጅብኛል በፈጠረ መልስልኝ
@ሶፊነኝየደሴዎ
@ሶፊነኝየደሴዎ Год назад
የኮርኔሱን ሰሪ ቁጥር አስቀምጥልን እኔም እፈልጋለሁ ደሴ ቢለን ኢንሻ አላህ በቅርብ ሀገሬ እገባለሁ ቁጥሩን ስጠኝ ወንድም
@anshaali7626
@anshaali7626 Год назад
ያምራል ማሻ አላህ ግን የተገረፈው ያምራል መሰለኝ ግረግዳው
@ኑኑወሎየዋYOUTube
@ኑኑወሎየዋYOUTube Год назад
በአላህ መልስልኚ ውሀልክ 75ቅጠል ሥንት ይፈጃል በአሁኑ
@uaeiae2504
@uaeiae2504 Год назад
የልጁን ቁጥር አስቀምጥልን
@Sbdnbdbndn
@Sbdnbdbndn Год назад
እስኪ ኤል ሳርቢስ 6ክፍል ለማሰራት ስት ብር ይፈጃል ንገረኝ አማና እዳታልፈኝ
@ddesiy6325
@ddesiy6325 Год назад
ቁጥርህን አስቀምጥ
@ትግስቴንወደድኩት-ለ2አ
እናመሰግናል እኔም አሁን ኮርኒስ እና ጂብሰም ላሰራ ነው
@ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ
ጂምሦም ዉድነዉ ኮረኒሡ ደህናነዉ
@rahimabeshir-cf9uj
@rahimabeshir-cf9uj Год назад
ማሻ አላህ ቁጥርህን አስቀምጥ ማሰራት እፈልጋለሁ ደሴ
@ssssdubsdh7855
@ssssdubsdh7855 Год назад
የባለሙያውን ቁጥር ስጠኚ እኔ ማሰራት እፈልጋለሁ
@ዝምያለነጃወጣ-ከ1ደ
የብላስቲክ ኮርኔስ ሰት ነዉ በአላንገረኝ በአሁን ሰአት ማለትነዉ
@kamilatube8553
@kamilatube8553 Год назад
አሰላም ዋለይኩም ማሻ ሰላህ ሲያምር ለቤትህ አድስ ነኝ በርታ
@susumohammedyoutube4320
@susumohammedyoutube4320 Год назад
ኮቻላይ የሚስራከሆና የስራልህንቁጥር ላክልኝ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ 6 месяцев назад
❤❤❤❤
@hanafentaw2745
@hanafentaw2745 Год назад
ያማለት 80ሺ ነው የፍጀው በአጠቃላይ
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
@አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ Год назад
80 ሺ አይበቃም የኮርኒሡን ዋጋ በትክክል አልተናገረም
@missfatma3577
@missfatma3577 9 месяцев назад
👍❤
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ
@የማርያምልጅነኝ-አ6ጐ 10 месяцев назад
የምርክ ነው አሪፍነው ሺዋሮቢት ስሩልኝ
@zhienabzhienab3251
@zhienabzhienab3251 Год назад
እኔካርቲስት አሳየኝእሰኪ አምስክላነውቤቴ
@ፋፊፋፊ-ቀ5ቨ
@ፋፊፋፊ-ቀ5ቨ Год назад
መርከዝ በአላህ እሁድ ገደገፎ ሠርግአለ ሒደህ ቀርጽ አሥር ቁጥር
@ሀሉምግዜአለው
@ሀሉምግዜአለው Год назад
ጠቅለል አድርገህ ንገረን 35 ሽ ኮርኒስ ስትል አልገባንም
@temeryoutube5632
@temeryoutube5632 Год назад
የባለሙያውቁጥርላክልንወድም
@melkamelka23
@melkamelka23 Год назад
ውንፍሜእኔእፍልጋለሁስልክቆጥርላክልኝ
@munesamuna9787
@munesamuna9787 Год назад
ዉንድሜ ዉደ ደቡብ ማሄድ ትችለላ እንዴ ዉደ ስልጤ ዞን
@Ethimidiya
@Ethimidiya Год назад
ማሻአላህ ሀሪፍነው ካሜራ አማኑግን ቤቱን በደብ አላሳየንም ቁጥር አስቀምጥ እስኪ ሀራፍ አናጢ እፈልጋለሁ በዚህ ወር ቤት ልጀምርነው ከቻልክ ቶሎ መልስ የቤቱንም ፕላን ብታሳየን ጥሩነበሮ
@halaleGojoYoutub
@halaleGojoYoutub Год назад
በጣም ጠባብ ናቸው ግን በመዳም ቤት አይን ስለምናየው ነው የ ኛ ሀገር ቤት ጥበብ ያለ ነው
@Hayat-jv8hb
@Hayat-jv8hb Год назад
ግን በምርጉ ላይ ጀብሰን መቀባት ይሻላል ወይስ ተገርፍ
@emugedefe6211
@emugedefe6211 Год назад
አጠቃላይ ዋጋውን ስንት እንደፈጀ ብትነግረን ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው ያወጣኸውን መስታውት ሁሉ ነገር አልቆ
@Tutu23458
@Tutu23458 Год назад
ኮርኒስና ጅምሰን ብቻ 2መቶ ሺ ድረስ ፈጅቷል እስከጅ ዋጋ ምናምን
@የሂወትመንገድYouTube
የት አካባቢ ነው ማሰራት ለምንፈልግ አገናኙን
@EmuAyimen232
@EmuAyimen232 Год назад
ጣራውን ነውዴ የምታሳዩን
@Arr-jg3jr
@Arr-jg3jr Год назад
😂😂😂😂
@ዝምያለነጃወጣ-ከ1ደ
በአሁንሰአት 100000 ነዉብለዉኝነዉ ዉነት ነዉ ወይስ ውሸት
@AaDd-ur8sc
@AaDd-ur8sc Год назад
👍👍👍👍👍
@tsegayemisganaw4871
@tsegayemisganaw4871 Год назад
yebalemoyasilk nigeregne
@AHMADK-b8q
@AHMADK-b8q 8 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ወድም
@هقهقتبنب
@هقهقتبنب Год назад
አሸዋ ተግርፎል ቤት ጅሰም ሰንት ነዉ
@اناالمسلمالحمدلله
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛከ አሏህ ኸይር ወንድማችን ማሻ አሏህ
@سعادةسعادة-ي3ب
@سعادةسعادة-ي3ب Год назад
Outrun.askemtln
@user-st8yg4md4x
@user-st8yg4md4x Год назад
የስውየውን ቁጥርላክልኝ
@Tube-nv4el
@Tube-nv4el Год назад
ስትቆርቆሮነው
@أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي
ስሚንቶ ስንት ነዉ አሁን በኩታል
@መሲቲቲዩብ
@መሲቲቲዩብ Год назад
ማሻአላህ በርታ ወንድሜ
@helimaendiris2943
@helimaendiris2943 Год назад
ማሻ አላህ ውብ አድርገው ነው የሰሩት
@ayshatube6139
@ayshatube6139 Год назад
በርታ አሪፍ መረጃ ነው
@UaeUae-yw1cs
@UaeUae-yw1cs Год назад
የት አካባቢ ነህ???????????
@myhuaweihuawei7959
@myhuaweihuawei7959 Год назад
በጣም ያምራል እስኪ ሀርቡስ ?
@mekibaba7226
@mekibaba7226 Год назад
ማሻ አሏህ እኛንም ይወፍቀን
@أمُفْرْدوُسْولوْالكمِسِي
ሊሾዉ ስንት ወሰደ 5 ክላስ
@rebaiyasnirebaiyasni53
@rebaiyasnirebaiyasni53 Год назад
ቁጥርህን
@helimaendiris2943
@helimaendiris2943 Год назад
Masha allah new
@sameera-ks4hl
@sameera-ks4hl Год назад
ወድምበጣምጥሩኘው
@ልማርለድኔ-ኸ1ቘ
@ልማርለድኔ-ኸ1ቘ Год назад
በአላህ አገናኘኝ ሰወቹን
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ
@ሳአዳዩቱብ-ዠ8ተ Год назад
መሽአሏህ
@ymeralcd4850
@ymeralcd4850 Год назад
ባቲ አለ
Далее
እውነታው ይሄ ነው.ዳኒና ሩታ😱
22:22