Тёмный

የህወሃት ጁንታ መሪ ደብረጸረዮን ገብረሚካኤል ቢሮ ግቢ ውስጥ በኮንክሪት የተገነባ ለማምለጫ ያዘጋጁት ዋሻ ተገኘ፡፡ 

EBC
Подписаться 1,6 млн
Просмотров 1,3 млн
50% 1

#etv የህወሃት ጁንታ መሪ ደብረጸረዮን ገብረሚካኤል ቢሮ ግቢ ውስጥ በኮንክሪት የተገነባ ለማምለጫ ያዘጋጁት ዋሻ ተገኘ፡፡
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 481   
@الحمدللهالحمدلله-ف8ط
የሰሩትን ግፍና በደል ሰው ቢተዋቸው እንኳን ፈጣሪ የእጃቸውን ዋጋ እንደሚከፍላቸው አንጠራጠርም ኢንሻ አላህ
@AbCd-lf2df
@AbCd-lf2df 2 года назад
ጉድእኔሳልወለድየተወራውዊሺ አየሁትልልልልልል
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 2 года назад
አንተ ምኝ የኣቢ ዋሻ ነው ለውሸታም ውሸታም ሰው ጆሮ ይሰጠዋል ኣንጨብጫቢ ሁላ
@ياسرالشحي-ذ7ط
@ياسرالشحي-ذ7ط Год назад
@@gdhfteucdgb8388 ማፈሪያ የባንዳ ዘር አየሽ ስራቹ ሎባ ጀግና ጉድጓድ ውስጥ አይኖርም የነጭ ተላላልኪ
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 Год назад
@@ياسرالشحي-ذ7ط ካካካካ ድሮም ተላላኪ ናቹ ኣሁንም ተላላኪ ናቹሁ ለማንነቱ የምታገል ጅግና የትግራይ ህዝበ ወይ እዚ የሰራው ዋሻ ይቀበራል ኣቢ
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 Год назад
@@ياسرالشحي-ذ7ط ወይ ኣገር ጥሎ ይወጣል እንደ ኣባቱ ድርግ እከካም
@traderb9510
@traderb9510 3 года назад
ይገርማል እንዳአይጥ ለመሽለኩለክ ነው ያ ሁሉ ጉራ :: ድል ለጀግናው መከላከያ !!!!
@rakitey5729
@rakitey5729 3 года назад
ከኣህያ (ደርግ) ኣይሻልም ድል ለትግራይ 💪💪💪👌
@traderb9510
@traderb9510 3 года назад
@@rakitey5729 ህውሃት እራሱ እኮ ከደርግ የባሰ አፓርታይድ ናዚ ዘር ጨፍጫፊ ነበር እኮ :: እድሜ ለጀግናው መከላከያ አፈር ድሜ አስጋጠው::
@rakitey5729
@rakitey5729 3 года назад
@@traderb9510 🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂🤣😂ከደርግ ምን ይጠበቃል ኣይ የራስህ ኣስተዋይ🤭
@traderb9510
@traderb9510 3 года назад
@@rakitey5729 ጁንታው ስም መለጠፍ ያውቅበታል የራሱን ግን አይመለከትም :: ህዝብ እኮ አንቅሮ ተፋቹ አንባገነን ሁላ ::
@rakitey5729
@rakitey5729 3 года назад
@@traderb9510 ኣታ ስቅ በል ዓስናጥ
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 года назад
ሽሜ ጀግና አብቹ ጀግና ሁላችሁም ጀግና በርቱ
@hibrekelemat4
@hibrekelemat4 3 года назад
ምናለ የራሳቸው ነፍስ እንዲህ እንደሚያሳሳቸው ለህዝብ ቢያዝኑ ኖሮ??
@birhanuhawassa5879
@birhanuhawassa5879 3 года назад
Hibrke
@lubabatube7975
@lubabatube7975 3 года назад
ራሥ ወዳድ ናቸው ውዷ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ 2 года назад
ኧረ እነዚህ አዉሬወች አይጥ ይመስል ጉድጎድ ቆፈሩሩሩ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ
@ሀዬቲነኝየወሎልጂ 2 года назад
አላህህ መላ ይፊጠርርወላሂሂያረብብብ እስስት ናችሁ ትግሬ ልክ እንዴ እሰስት ናችሁ
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 3 года назад
Wow.😡 በዚህ ዋሻ ሱዳን እንዳይደርሱ.
@hamh3998
@hamh3998 3 года назад
ወይኔ ወይኔ ሰው ከመንግስትነት ወደ ወንበዴነት ካንዳንድ ይቀየራል ? ማያ እንኩዋን እንዲህ አልተቀየረችም ሀሀሀሀሀሀሀሀ
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 3 года назад
😂😂
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 3 года назад
ሀሀ የድሮ ሰው ነሽ ማለት ነው
@hamh3998
@hamh3998 3 года назад
@@ethiopiaethiopia7217 እስፔስ99 አላየሁትም እያልከኝ ነው እያልሽኝ ነው? እድሜ ለኢሀዲግ እየቀዳ ያሳየን ነበር?
@ethiopiaethiopia7217
@ethiopiaethiopia7217 3 года назад
@@hamh3998 ሀሀሀ
@aillone2904
@aillone2904 2 года назад
ፈጣሪ ያዋርዳቸው አሁንም ከህዚብ ፈት የሚሠቀሉበት የሚታርዱበት ቀን ናፍቀን ሥንት ሠው ርገፈ
@zekariyasgezahegn3196
@zekariyasgezahegn3196 2 года назад
Antew tared enesu kidus nachew
@ליליבלאי-ת2ס
@ליליבלאי-ת2ס 3 года назад
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን💪💪💪💪
@ያረብሰላምመልሰልና
😁😜
@memeselmone8841
@memeselmone8841 3 года назад
በጣም ያሳዝናል ኢትዮጵያዬ በጣም አዘንኩ ስንቱ አቁስሎሻል 😭😭😭😭 እነዚህ የሰዉ ጅቦቹ
@rakitey5729
@rakitey5729 3 года назад
ድብን ትበላ የእጃቹን ታገኛላቹ ለትግራይ የማትሆን ኢትዮጵያ ጥንቅር ብላ ትቅር👌😂🤣😂🤣😂
@ህሌናዳኛቸዉ
@ህሌናዳኛቸዉ 3 года назад
@@rakitey5729 ትግራይንና ህዉሀት የማትለዩ ደንቆሮዎች ናችሁ ህዉሀት ለትግራይ ህዝብ መች አሥቦ አዉቆ ነዉ ሥልጣን ናፋቂ ነዉ
@rakitey5729
@rakitey5729 3 года назад
@@ህሌናዳኛቸዉ እሰይይይይይ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ኣንተ ጀዝባ ሕርር በል ሸይጣን 🤣😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🤣😂🤣
@neimahussen7156
@neimahussen7156 3 года назад
@@rakitey5729 አንተ ድብንበል ዱቄታሞች አመዳም ዙረህ ዙረህ የታባክ መግቢለህ ደነዝ ማሀይብ እናተው በጫራችሁት እሳት ተቀጣጠላችሁ ጀግናው ያማራ ህዝብ አማራነቴ ኩራቴ ግን እኛን መሆን ቀርቶ መምሰል አትችሉም ቁልቋል ድል ለኢትየቢያ ድል ለመከላከያ ሰራውይት 🌹🌹🌹👌👌👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሀገሬን የነካ
@rakitey5729
@rakitey5729 3 года назад
@@neimahussen7156 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ኢትዮጵያብርሃን
@ኢትዮጵያብርሃን 3 года назад
ከመጀመሪያው አረመኔ ወንበዴዎች እንጂ መቼ መንግሥት ነበሩና?ምንም አያስደንቅም የሚያሳዝነው ታላቋ ኢትዮጵያ በነዚህ ወንበዴዎች መርከሷ ነው::
@tamiratdana3487
@tamiratdana3487 3 года назад
ክፋታቸውን ተመልከቱ ቀድመው ለቶንኮኮኮል ሙዘጋጀታቸው
@solomontesema2167
@solomontesema2167 3 года назад
እነዚህ ስጋ የለበሱ ሴይጣኖች ናቸው።
@aster12.tsegaye27
@aster12.tsegaye27 3 года назад
Aqrbsvb no gaaafg czc. Xx
@aster12.tsegaye27
@aster12.tsegaye27 3 года назад
Fv v
@የእማፉቅርልጅነኝደግልማር
ምን እህ ስውዬ ገና ያስር አመት ህፃን ልጅ እደሆነ ነውዴ ሲርውን የጅመርው መቼ ቢገነበው ነው ዋሽውን
@henokmehari7488
@henokmehari7488 3 года назад
ሁለት አመት ከምናምን ጦርነት ስላሰብ ይሄን ሲሰሩ ቆዮ ንፁሁ ውሃ እንኳን ያላገኛው ህዝብ ጉድን በደንብ እያሳያችሁት ስለሆነ መከላከያ እናመሰግናለን
@abebtube9771
@abebtube9771 Год назад
ወይ ጉድ ቀድመው አስበው አስላስለው ነው ለካ ህዝቡን እሚስጨርሱት
@ሐርግየድግልማርያምልጅ
ስሙ የመልአክት ግብሩ ይሰይጣን የሆነ ሰወየ እግዚኦ ተሳህለነ ፫ ይህ እንሽላሊት ተለጥፎ ሊሆን ይችላል እራሳችሁን ጠብቁ
@mony5654
@mony5654 2 года назад
እወነትም ትክክል ነዉ
@Yወርቁአዱኛ
@Yወርቁአዱኛ 3 года назад
በዘራችን አያድርስብን እዲህ ያለ ውርደት ደክተር አብይ አህመድ እና ጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ባካል ባላገኛችሁም እግራችሁ ላይ ወድቄ ስሜአችሁ አለሁ ደብረ ጽዮን ሺንታም ነው ነብሱን ዳቢሎስ ይዋጠው
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
Kkiki gm ahya ahuns mn alk
@emebeterque8725
@emebeterque8725 2 года назад
አንተ ሌባ ወንድ ክሆህ እንደ እብቹ ተዋጋ ህዝብህን የእውነት የምትወድ ከሆን u so selfish
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 3 года назад
ለሀገራችንማ ፍርድ ከሠማይ እየወረደልን ነው
@fatimanigus3261
@fatimanigus3261 2 года назад
በጣም
@e.s9434
@e.s9434 3 года назад
ሱብሀን አላህ ይገርማል
@sameraweldemo8863
@sameraweldemo8863 2 года назад
ዌይኔ. አምላኬ. ትግስቱን. ስጠን. እነዝን. ገለው. ሳይሆን. ከነነፊሳቸው ነበር. መቅበር
@yaaRABBIISETUUBEKKAA
@yaaRABBIISETUUBEKKAA 3 года назад
ውይይይይይ ይህ ኩሉ ላንድ ነፍስ ነው የተሰራው ምን አለበት ይህን ሁሉ ጉድጓድ ለመደበቂያ ከሚያስቆፍሩ አንድ የትግራይ ክልል ላይ የውሃ ጉድጓድ ቢያስቆፍሩላቸው ከምር በምድር ምስጋናን በሰማይም ገነትን ያገኙ ነበር አይይይይ ብቻ እኔ የምመኝላቸው ከነ ሙሉ ጤንነታቸው እጃቸውን ለመንግስት እንዲሰጡ ወይም መንግስት እንዲይዛቸው ነው ሁሌም ፈጣሪን የምለምነው ከሞት ምንም አይገኝም ለልጆቻቸው በስር ቤትም ቢሆኑ ይኑሩላቸው
@abdimiftah4221
@abdimiftah4221 2 года назад
ደደቦች ናችሁ የኢትዮጵያ ሚዲያ በሙሉ ።
@LakewAbebeAbebe
@LakewAbebeAbebe 3 года назад
ቦቅቧቃ! ለካስ ቀዝኗል። እንኳን ከቴዎድሮስ ከሰፈር ሌባ በታች ማፈሪያ ነው። ሰው ያስባል እግዚአብሔር ይፈፅማል የሚሉት ይህ ነው።
@አሲራርሙሃማዲ
@አሲራርሙሃማዲ 3 года назад
መሀመጺሲሪገገ
@sayamshingh6390
@sayamshingh6390 3 года назад
ጀግናው መከላክሊ ሰራዊት አችን ሺአመት ኑሮልን
@hshs9013
@hshs9013 3 года назад
አይ እሱንማ ይዛቹሁ እሰከነ ነብሱ መቅበር አለባቹሁ። እህ የማይ ካድራ ነፁሀን ደም እንዴት ፈሶ ይቀራል አረ አሞችን
@hshs9013
@hshs9013 3 года назад
ሱባህን አሏህ ስንት አውሬ አለ
@destaergano3121
@destaergano3121 3 года назад
⚠️TPLF supporters also hiding inside Facebook and RU-vid ‼️
@saidobsiyeobsiye9608
@saidobsiyeobsiye9608 3 года назад
It's true
@saidobsiyeobsiye9608
@saidobsiyeobsiye9608 3 года назад
I agree with you.
@Tes-mm5rp
@Tes-mm5rp 2 года назад
I am one of them proud of it!!! TDF viva
@emebetmeshesha3395
@emebetmeshesha3395 2 года назад
😂😂😂😂😂😂
@fiftyfifty1058
@fiftyfifty1058 3 года назад
አቤት ጉድ.. እራሳቸውን ዋሻ ደብቀው ምስኪኑን ህዝብ ያጫርሱታል፡፡ ፈሪ ሁላ
@amashewakena8378
@amashewakena8378 3 года назад
ውይ ውርደት ሴጣን እንደዚህ ሰማይ አድርሶ ፈጠፈጣቸው ትእቢት ወድቀትን ይቀድማል ቱቱ
@fafatube304
@fafatube304 2 года назад
ወይ አይጦ ሌቦ ጉዲኮነው ይሄን ኮንክሪት ጉዲጓዲ ውይይይ አይጦ የትግራይ በጭፍን የሚከተሉ ህዝብ ይሄን ሲያዩ አላፈሩም !!!? ነፍስህን እንዳይጥ ጉዲጓዲ እየገባህ ታዲን ይሆናል የሚስኪኖቹን ምንም ሳያቁ እየተገደዱ የሚሄዱ ጀግናቺንማ አብቾ እንኳን ኢትዪፂያዊ የአለም ህዝብ የመስከርለት ጀግናቺን
@መጨረሻየንአሳምረውያረብ
አብሽር መከላከያችን ድል ለናንተ አብሽር
@rakitey5729
@rakitey5729 3 года назад
🤣😂🤣😂🤣😂ጉራ ብቻ
@User-xt1hb
@User-xt1hb 2 года назад
እነዝህ. ካይሟቱ. የሟቱ. እኩል. ጀግኖች. ጋር.ኢትዮዽያ. ይባለሉ. ጀግ . ሙቶም. ጀግና. ነዉ. ፋጠሪ. ይጠብቅችሁ. ጀግኖቻችን
@ህልምአለኝሳስበዉደስደስየ
ሱበሀን አላህ
@ftsumfikre4582
@ftsumfikre4582 3 года назад
Omg you left all this people behind shame on you tplf
@fatemahmohamed2233
@fatemahmohamed2233 3 года назад
Subhan. Allah
@abe7478
@abe7478 3 года назад
የጁንታው ቡድን???? እውነት እንነጋገር ከተባለ፡ ከሌብነታቸው አንጻር አንድጽ እውነት ግን አለ። በሌብነታቸው ይጠየቁ።ሌላው ግን ውሸት ያልሆነው ነገር፣ 1. ደርግን አስወረዱ 2. አባይን ግድብ 3. የከተሞችን መንገድ ሰሩ 4. የፈጣን መንገድ ሰሩ 5. ኮንዶሚንየም ቤቶች ገነቡ 6. በየክልሉ ዩንቨርስቲዋችን ግንብ 7. ክልሎች ቋንቋቸው እንዲበለጽ አደረጉ 8. ጥሩም ይሁን መጥፎ ሕገ መንግስት ገነቡ፣ ሕገ መንግሥት ደሞ ሊሻሻል የሚችል ነገር ነው 9. የቀላል የከተማ ባቡር ገነቡ 10. ውድ ጅቡቲ የሚሄድ የፈጣን ባቡር መንገድ ገነቡ 11. የኢትዮጵያን አየር መንገድ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ አደረጉ 12. የግል ባንኮች እንዲስፋፉ አደረጉ ባጠቃላይ የኢትዮጵያን መልክ ቀይረዋል፣ ወደድንም ጠላንም፣ እንደተባለው ግን ሰርቀዋል፣ በድለዋል መጠየቅ አለባቸው። ሌላው የማልስማማበት በነዚህ ሰዋች ምክንያት የትግራይ ሕዝብና የትግራይ አገር በንደዚህ አይነት ጦርነት መጥፋት የለበትም። በኔ እምነት የበደለ ይቀጣ እንጂ ሕዝብ እና አገር እንደዚህ ለማጥፋት መሞከር የበለጠ በደል ነው። ወዘተ......... አሁንስ አብይ ምን ሰራ? የችግኝ ተከላውን ነው የተያያዘው፣ አሁንም ድህነት፣ ስራ አጥነት በበዛበት ያደረገው ነገር ፓርክ መገንባት ጥሩ ቢሆንም ግን ያለውን ችግር ሊፈታ አይችልም። በኤርትራ በኩል ያለውንም ችግር ሊይስፈታ አልቻለም። እና እንደዚህ ዘርን በማጥፋት ኢትዮጵያን ለማፍረስ መሞከር ጥሩ አይደለም። እንዲያውም አብይ ሙከራው የዘር ማለት የክልል ማስፋፋት ፓሊስውን ቀጥልዋል፣ ማለት አዲስ አበባን ወደ ኦሮሞ አድርጎ የቀረጥ ጭማሪ አድርጎ ለኦሮሞ ለማስገበር፣ ይሄንንም ለማድረግ ከውጊያው በፊት ከንቲባዋ አውጃለች አደስ አበባም ፊንፊኔ ተብላ በሁለተኛ ስም እንድትጠራ አድርጋለች፣ እንዲሁም ሁለተኛ የንግስት ቋንቋ ኦሮምኛ እንዲሆን አውጀዋል፣ ይሄንን የመሳሰለ ችግር ገና ወደፊት ይመጣል፣ እስክንድር የታሰረበትም አንደኛው ምክንያት ይህ ነበር።
@sameraweldemo8863
@sameraweldemo8863 2 года назад
ዌይኔ. ስደት. አይንህ. ይጥፋ. ምናለ. እዛው. ብሆን. አይይይይይይ
@radiyar5587
@radiyar5587 Год назад
ከፍርአዎን የሚገናኝበት መንገድ ነው😱 ሲሚንቶ የተወደደው ለዚህ ነው ለማንኛውም አሻሽለን ሙዝየም እናደርገዋለን ወልዳ ባሳደገች እናት ሀገር እንዲህ መክፋት የስራችሁን ይስጣችሁ ያረብ ምድረ ፍልፈል
@የታሠሩፋኖወችይፈቱለወንድ
እነዚ ሠዉበላዎች አላህ ያጥፋልን 8ቤተሠቤቼን እንዲሁም ዘመዶቼን ጨርሠዋል አላህ ከዚምድር ያጥፋልን ዉድ ጀግኖቻቺን አጥተናል ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጲያ ሀገሬ
@ghadgu
@ghadgu 3 года назад
I bet the people who built this are not exist anymore.
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow Год назад
ኢየትዮጲያናየአማ ራን ብረትመዘረፉማሣያይነዉወያኔሊባባዳነዉየምንለዉበምክ ያትነዉ
@አስማቢንትኑሪ
@አስማቢንትኑሪ 2 года назад
ሳዳም ውሴን ጀግናነው ለኢሥላም ብሎ ነው እሄ ግን ለሌብነት
@tamiratdana3487
@tamiratdana3487 3 года назад
ክፋታቸውን ተመልከቱ ቀድመው ለቶንኮኮኮል ሙዘጋጀታቸው
@henokhailu1682
@henokhailu1682 3 года назад
ለካ ሲሚንቶና ፌሮ የተወደደው ለዚህ ነው
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 года назад
በጣም
@cappe2909
@cappe2909 3 года назад
😂😂😂😂🤣🤣
@አሲያ
@አሲያ 3 года назад
😂😂😂
@seadatube42
@seadatube42 3 года назад
ወላሂ ሳዩሁን አዩቀሩም ዩገሩማል
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ 3 года назад
😂😂😂😂😂😀😀😀😀
@salemtegen8077
@salemtegen8077 Год назад
ይሄንን ዋሻ የሰሩት እያፈኑ ሲወስዶቸው ለዘመናት የየአማራን አማራን ህዝብ ጉልበታቸውንም ተጠቅመው ገለዋቸዋል እግዚአብሔር ግን ፍከውርደትጋር ፍርድን አግኝተዋል የቀሩትም ወደፊት ያገኛሉ
@efremlegesse
@efremlegesse 3 года назад
አይጥና ሸለምጥማጥ ጉድጓድ ውስጥ ካልኖረ የት ሊኖር ነው? ምናልባት ጣሊያን ወይም ግብፅ አገር መውጫ ያለው ዋሻ ስርተው ይሆናል 😄😄። ባንዳና የአረብ ሽንት ናቸው። የኢትዮጵያ ጠላቶች ከጀግኖቿ አያመልጡም።
@alemsegedhabtesion4996
@alemsegedhabtesion4996 2 года назад
የሚገርማቹ የኢራቁ ሳዳም ሁሴን ና የቲግሪቱ የኣድው መሪዋች ዘመዳሞች መሆናቸው ገና ሳይጀመር እንደሚሸነፍ ኣምነው ዋሻ ሞሻሎኪያ መውጫና ማምለጫ ከ 25 ኣመት በፊት በየጋራው የጦር መሳርያ ቆፍሮ የሚደብቅ እኮ ኣስቀድሞ እንደሚሸነፍ ያውቃል ኣቤት የዘመዳሞቹ መመሳሰል
@የዝናወለተማርያም
@የዝናወለተማርያም 2 года назад
እግዚኦ ለክፋት ይህ ሁሉ ድል ለኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@አሼናፊ1122
@አሼናፊ1122 3 года назад
ወንድጅገረን
@furdosm.d.youtube1293
@furdosm.d.youtube1293 3 года назад
ወይኔ ለራስነፍስእደሚሳሱላትምነዉ የሰዉነፍስ ላይጭካኔሱብሀንአላህበጣምያሳዝናልሁሉምነገር
@mesafntbirhnu3115
@mesafntbirhnu3115 Год назад
አቤት ጉድ መዳህኒያለም ያን ሁሉ ግፍ ፈጽመው መቸም ዋጋቸውን እዲያገኙ ያድርጋቸው ፈጣሪ
@betikasim6019
@betikasim6019 2 года назад
Inshaanifalen
@afenanabedulgbar4525
@afenanabedulgbar4525 3 года назад
የሄን ማስቆፈሪያ ከድሃ ጉሮሮ የተነጠቀ ነው የራሱ ገንዘብ አይደል ያስቆፍር እንጂ ምን አለበት
@neba43
@neba43 3 года назад
Tplf supporters will be like.....this is just a hiding spot for debre tsion when he plays hide and seek (Aka akukulu) with gecho 😂😂😂
@YNWA442
@YNWA442 3 года назад
Just get the mouse trap we will catch these mouse 🐁 🐁
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 3 года назад
A lot of dramas are going at Tplf mender
@timenumber2
@timenumber2 3 года назад
😂😂😂
@likisadabesa2664
@likisadabesa2664 3 года назад
9
@FatumaAdem-i9q
@FatumaAdem-i9q Год назад
@@YNWA442who laughs the last laughs the best
@የጎረምሳእናት
@የጎረምሳእናት 2 года назад
ጀግናዎች አላህይጠብቃችሁ
@tsecaw9908
@tsecaw9908 3 года назад
ፈጣሪ የሥራቸውን ይሥጣቸው
@محمدناجي-ق9غ
@محمدناجي-ق9غ 2 года назад
ጁንታ አሏህ መድረ ገጽ ያጥፋችው
@sofyayummamo5127
@sofyayummamo5127 2 года назад
አጅብ እነተገዳላይ ፋር ይመስል መሬት ለመሬት ኢላሂ አረ አብቾ ኑርልን ነፍ አመት ጥላትህ ይዉደም
@አልሀምዱሊላህ-ዀ4ፀ
@አልሀምዱሊላህ-ዀ4ፀ 2 года назад
ይገርማን በራሳቸው ግዜ ጉዳቸውን አሳዩ
@kadijahussen1590
@kadijahussen1590 Год назад
ክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@hawahawa792
@hawahawa792 2 года назад
😂😂😂😂😂😂😂ወይጉድ
@user-mi6di3mm1y
@user-mi6di3mm1y 3 года назад
አገሬ🇪🇹😍
@ayeletefera3435
@ayeletefera3435 2 года назад
Congratulation , We ETHIOPIA Already won ,today Sep 3.2022 our national army control mekele this is it . tplf leaders run away from mekele Now a day our brother Tigry people and all ETHIOPIAN free from terrerist group of tplf. GAME is over. LONG Live for ETHIOPIA.
@aminakebede3225
@aminakebede3225 2 года назад
ሳዳም ውሴንን ክዝህ ምን አገናኞው እሱ እኮ ንፅሀንን አልገደለም መልካም ስው እዝች ምዲር ላይ አይኑርም
@zaminuryazaminurya1649
@zaminuryazaminurya1649 3 года назад
ሀያሰባትአመትነዉየቆፈረዉ 😂😂😂😂😂
@meskeremhabtegebreal6362
@meskeremhabtegebreal6362 2 года назад
ገና ጉድ እናያለን የደብረፂዮን ጉድ በዚህ አያበቃም ዕድሜ ልካቸውን ጉድጓድ መቆፈር የማይሰለቻቸው።
@birtukansamman9244
@birtukansamman9244 3 года назад
Subhan Allah
@hanhn7623
@hanhn7623 2 года назад
ሰይጣኖች
@susuh9667
@susuh9667 2 года назад
*_ቆይ ግን ሣዳም ሁሤን ጀግና አይደለደ እንዴት ነዉ እንደ ሣዳም የሚሉት እባካቹ መልሱልኝማ ስለሣዳም ስለደብረፂዎን ገደል ይግባ አልፈልግም_*
@AM-dc5hd
@AM-dc5hd 3 года назад
They know it already , they are Mafiya .😅 If you guys remember the speech from the so called Melse zenawi “lebnet sira newu eskaliteyazik besiteker “bilo neber . So what do you expect from this all junta .RIP Tplf
@ወለጋየደምምድር
@ወለጋየደምምድር 2 года назад
ክብር ለመከላከያ ለልዩ ሀይል ለፋኖ እንድሁም በዱር በገደሉ ግባር ለሚዋደቁት ልፋታችሁን ፈጣሪ ቆጥሮ ጁንታወች ተይዘው እምንደሣ ያድርገን አሚን
@brukbk7408
@brukbk7408 Год назад
ፀሎትህ ኣልስራም
@kedejahusseinahmed3795
@kedejahusseinahmed3795 3 года назад
ደ/አብይ አህመድ የተኩሰ አቁም በተጠቀመበት የሓዋሀት እደል ተጠቅማል በቀይ መሰቀል እና በሰዳን የተገደፈ ጦረ አሰምርል አሁንስ ምን አሰብ ።የመሰለኝ ተጠያቂው የአመራ ክልል መተዳደረ አገኘሁ ተሻገረ ወይም የአማራ ክልል ነው የኢትዮጲያን ሰላም የሚሰከብረው ።
@kedejahusseinahmed3795
@kedejahusseinahmed3795 3 года назад
ለኢተጲያ ሰላም እና ደህንነት አማራ ክልል ብቻና ብቻ ነው የሚመለከተው ወይም አፋረ ብቻ ነው የህን ሁሉም ኢትዮጲያ ህዝ ብ ቆሞ ይታሰብበት
@zahrahasiri1741
@zahrahasiri1741 3 года назад
አፈር ድሜ ይብላ በቁሙ ይፍረሥ ለራሡ ጉድጓድ ምሰሶ ዜጋን ሢያሥጨፈጭፍ የኖረ ሀያሉ ጌታ እጃቹላይ ይጣልላችሁ ያረብ።
@adfgdg8310
@adfgdg8310 3 года назад
ዲል ለመከላከያ ሰራዊት።።
@አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ
ይህን እያያችሁ ዝም አላችሁ 1አመት በፊት እነሱ አሰበው
@gdhfteucdgb8388
@gdhfteucdgb8388 2 года назад
የኣቢ ኣህመድ የተሰራ ዋሻ ነው ኣቢ እዛ እንፈልገዋለን ምድረ ውሸታም ተደፉ
@tzitab8961
@tzitab8961 3 года назад
ይህ ዋሻ የተገነባዉ ከብሄር ብሄሮች ገንዘብነዉ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w 2 года назад
እስተግፊረሏ
@ግድቡየኔነው-ቈ5ቀ
@ግድቡየኔነው-ቈ5ቀ 3 года назад
ኑሮ ግን የሰው አጡር የሌላቸው እነዚህ ስውሮች ሱባሀን አላህ
@fafizuzutube7522
@fafizuzutube7522 2 года назад
አሏህ ያጥፍቼዉ ኢንሻአሏህ አንድቀን ሁሉም ይረጋጋል
@derejeniguse1400
@derejeniguse1400 2 года назад
Yes
@FatumaAdem-i9q
@FatumaAdem-i9q Год назад
አረቄ የለም የኛ ሙስሊም ሰው ረጋሚ
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 3 года назад
እንደ ሳዳም ሁሴን እና መሀመድ ጋዳፊ ተመሣሣይ ነው 😂😂😂
@kamilaaman5348
@kamilaaman5348 3 года назад
አጁጂጂጂጂጂብብብብብ ይደንቀል
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 года назад
ቅድሚያ ዝግጅት አድርገው ነበር እውነትም አይጥ ነው
@ልጅሚፍ
@ልጅሚፍ 3 года назад
ሺ አለቃ ጥሩ መግለጫ እየሰጠህ ሳለህ ስለ ሳዳም ሁሴን የሰጠኸው ንግግር ካንተ የማይጠበቅ ነው ስለ ሳደም ሁሴን ጠለቅ ብለህ ብታውቅ ይህንን አስተያየት ባልሰጠህ ለማንኛው ሀገሬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ።
@Tigray_Hagerey
@Tigray_Hagerey 2 года назад
እነ ድል ብርቃቸው ሽንታሞች ያልዋሻቹት ነገር የለም
@derejedesta2422
@derejedesta2422 3 года назад
ደብረፅዮን ልብ ይህ ዋሻ ምስክር ነው
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff Год назад
Watching after the negotiation 😏
@truthprevail9744
@truthprevail9744 Год назад
It's funny
@hikmawollo5386
@hikmawollo5386 3 года назад
ኑሮሮሮሮሮሮ የክፋታቸዉጥግ
@stefanostemolso767
@stefanostemolso767 3 года назад
ኣቤት ውሸት! የኢትዮጵያ ሰራዊት በሳህል ኣሩን በላ፡ በትግራይም እንዲሁ ፈስ በፈስ ሆነ። ከዚህ የባሰ ውርደትና መሸነፍ የለም። ስንት ጀነራል በሳህል፡ በኣፍዓበትና ብምጽዋ ተማረከ። እንደ ሁሴን ኣህመድ ፈርጥጦ ያመለጠጡም ኣሉ። ኣማራ በፉከራ ነው ነው ጀግና፡ በጦር ሜዳ ኣንድም ቀን ኣሸንፎ ኣያውቅም። በጀግናው ጀነራል ኣማን ኣንዶም መሪነት ሱማሌ ላይ ጀብዱ ተሰርትዋል። ኣለበለዝያ በ ፈረንጆች ኣቈጣጠር 1977 ዓ.ም የኢትዮጵያ ሰራዊት ሱማሌን ስላልቻለ የክዩባና የየመን ድጋፍ ለመነ።
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ
@ኢትዮጲያዊነኝ-ደ1ሰ 3 года назад
😀😁😁😄😄😄😄አዬ ጁንታ ይሄ ጆንያ ፈሪ😁😁😁😁😁😁😁
@negaaraya6811
@negaaraya6811 3 года назад
ወያነ ዝነበሮም ሃብቲ ኩሉ ኣጥፊኦም፥ ሂወቶም ካኣ ለኪሞም ንዘላኣለም ከይዶም። ዓቕሞም ከይ ፈለጡ ኣብ ዘይ ዓቕሞም ኣትዮም፥ ብግጉይ ኣመራርሓ ብዙሕ ሂወት ኣጥፊኦም፥ ሕማቕ ታሪኽ ተሰኪሞም ንኹሉ ግዜ ሞይቶም፥ ኩሉኹም መራሕቲ ተማሃሩ ካብዚኦም። ህዝቢ እንተ ጸሊኡ የብሉን ዓጋቲ፥ ኣንጻርካ እንተተሲኡ የብሉን ከልካሊ፥ እንተተሲኡ ምስቲ ቅኑዕ ሓይሊ፥ ንዝጎደል ይትክእ። ንዝጠመየ የዕንግል፥ ምስቲ ቅኑዕ ሓይሊ ኣብ ጎኑ ጠጠው ይብል፥ መስኖ ማይ ኮይኑ ንዝጸምኡ የጥልል፥ ንዝጠነዩ ኩሉ ኣቕሪቡ የዐንግል፥ ህዝቢ ኣይጽላእካ ኩሉ ከይትኸስር፥ ክይሉ ከይከልኣካ ከይትስእን ሰፈር፥ ውአረ ብዘይ ህዝብስ ኣበይ'ከ ክትነብር፧ ከም ወያነ ከትጓሓፍ እንበር ገደፍካ ኣሰር።
@medinanegatu3260
@medinanegatu3260 2 года назад
ይሄን ጉድ ትግሬወች ይዩላቸው አለንላችሁ እያለ ላስገደላቸው
@beylaneshberhan7107
@beylaneshberhan7107 3 года назад
አቤት ውርደት የሞት ሞት ነው የሙቱት
@adfgdg8310
@adfgdg8310 3 года назад
ምን አይነት አጃኢቡ ነዉ እነዚህ ሌቦቺ አላህ ዘሩን ያጥፋዉ ያረቡ
@taebasaed4418
@taebasaed4418 3 года назад
ወየዉ አንድ ሞት አደለምኮ የሞቱት ሁለት ሶስት ሞት ነዉ ያ እየወጣችሁ እንበር ተገዳላይ የምትሉት ዘፈናችሁ ወየታባቱ ገባ እንደ አይጥ ጉሬ ለመቆፈር ነበር እንዴሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@thigestdidi2492
@thigestdidi2492 3 года назад
ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር አዋቂነው።
@ወለጋየደምምድር
@ወለጋየደምምድር 2 года назад
ሰበር ዜና ደብረ ፂወን እና ጌታቸው እረዳ በአይጥ ጉሬ እየገቡ አይጦችን መሄጃ መቀመጫ እንዳሣጧቸውና እየደፈሯቸውም እንደሆነ ሠልፍ በመውጣት ድምጣቸውን እያሠሙ ይገኛሉ በመሆኑም ከአማራ ክልል ሊጥና ሽሮ ሠርቀህ አምጣ ብለው የላኩት ውርጋጥ ሁላ ሥለተደመሠሠባቸው በመራባቸው ምክኒያት አይጦቹንም ገለው እደሚበሉ ከአይጦቹ የሠማነው ዜና ነው ።🤮🤮🤮
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
@ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 3 года назад
ቅዘናሞች አለ ዶክተር አብይ መሀመድ
@aeyshaseide7503
@aeyshaseide7503 3 года назад
Ale edii 🤣🤣🤣😀😀
@allahhoytagashiadrgen4159
@allahhoytagashiadrgen4159 3 года назад
ክክክክክክክ ልክ ብላል ወላሂ ሱበሃን አላህ
@addisaddis9555
@addisaddis9555 3 года назад
ታዳ ለምን ወዴ ከርቸሌው አትጥሉትም ይሄ እባብ
@eyuaragayoutubelakiadirigu9066
@eyuaragayoutubelakiadirigu9066 2 года назад
😱😱😱😱😱😱😱 O M G D Dabiritdiwoni Gini Unatimi Ayiti Now Mini Ayinati aYixi Sawuyo Now Yegarimali Geta Ahunimi unatini Ayidabaqi
@markossilassie6448
@markossilassie6448 3 года назад
የሶስት ቁምነገሮች የእለቱ ምልከታ (ህዳር 27 ቀን 2012 ዓም) 1ኛ) በአለኝታችን ኢትዮ 360 ላይ ኦሮሙማ ስለሚነዛው ቁጭ በሉ፦ በዚህ ጉዳይ ላይ ብዙ ማለት አያስፈልግም፡፡ ነገሩ የቀሽሞች የወረደ ቅሽምና ነው፡፡ ማንም ኢትዮጵያዊ የኢትዮ 360 ውድ ጋዜጠኞቻችን በሙሉ አንዳቸውም በተባለው የወያኔ ገንዘብ እየተከፈላቸው የሚሰሩ አይደሉም፡፤ ወሬው የፈጠራ፡ የጥላቻና ለምን ሀቁን አወጡብን ወሬ ነው፡፡አይነካካቸውም፡፤ ወያኔ እንደአሁኑ ሳይሞት ቢያገኛቸው ኖሮ ጠብሶ ይበላቸው ነበረ፡፤ያን ያህል ጸረ ወያኔ እንደነበሩና አሁንም እንደሆኑ ህሊናችን ያውቃልና ለበሬ ወለደ የኦሮሙማ ደመወዝተኞችና ዘረኞች የፈጠራ ወሬ ቦታ አንሰጠውም፡፡ በአሁኑ ሰአት ከወያኔ ጋር እየተናነቀ በመዋደቅ ላይ ካለው ሰራዊታችን ቀጥሎ ከማናችንም በላይ ለኢትዮጵያችን በሀቅ ለሀቅ ቆመው እየሰሩ ያሉ ወያኔንም ኦነግንም የሚጠየፉ የትክክለኛ የመረጃ ምንጭ አርበኞች ናቸው፡፡ 2ኛ) በወለጋ ዛሬ ስለተገዱሉት አማራዎች፦ በአዝማች ኦቦ አብይ አህመድ በዘማች ኦቦ ሽመልስ አብዲሳና ጭፍሮቹ አማካይነት ዛሬ ብቻ ሳይሆን የኦሮሞ "ክልል" ነው በተባለው የኢትዮጵያ መሬት ላይ በየወቅቱ ለተፈጸሙ አሰቃቂ ጭጨፋዎችና በተለይም የአማራን ዘር የማጥፋት ዘግናኝ ወንጀሎች በሙሉ ይዋል ይደር እንጅ አብይም ሽመልስም ኦነግም ጃዋርም .... ወዘተ ሌላም ሌላም የጭፍጨፋውና የዘር ማጥፋቱ ተዋናዮች ሁሉ በተዋረድ በጸጥታው ክፍል ውስጥ፡ በመስተዳድሩ ውስጥና በኦሮሞ ብልጽግናም ውስጥ ያሉት ገዳይ አስገዳዮች በሙሉ ተጠያቂዎች ናቸው፡፡ ተለቅመው ዋጋቸውን ያገኛሉ፡፡ የአማራ ብልጽግናምእስከሚበቃህ ድረስ እንቅልፍህን ቀጥል፡፡ 3ኛ) ደብረጽዮን ተያዘ..... አለምገብረዋህድ ተመታ…….. ወዘተ እየተባሉ የሚነገሩና እንዳይነገሩ የሚከለከሉ ዜናዎችና መግለጫዎች ምስጢር፦ ቁማሩ አሁንም ከመርዘኛው ኦሮሙማ የአጭርና የረዥም ጊዜ የፖለቲካ ስሌት ውጭ አይደለም፡፡ሁልጊዜ በኦሮሙማ ሊሰራ የሚፈለገው የፖለቲካ "ድሪቶ" እሳት እንደተጠጋው ስጋ ገና ሳይጠበስ በሩቁ ይሸታል፡፡ዱሮስ ኦሮሙማ የፖለቲካ ቁማሩን ከማን ይማራልና ሌላ ይታሰባል?? በቦታው መሬት ላይ ያለውን ሃቅ የሚያውቀው ለድርጊቱ ቅርብ የሆነውና ወያኔ የለ30 አመታት በፈጸመበት በደል ግፍና ግዲያ የተንገሸገሸው አውደ ዉጊያው አክባቢ የሚኖረው ህዝብ ነው፡፡ እስኪ እሰቡት የክስተቱ ቅርበት ለሰቆጣ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ፅህፈት ቤት ነውን ወይንስ ለአማራ ክልል መንግስት ኮሙኒኬሽን ጽ/ቤት? የአማራ ክልል የየትኛውም መ/ቤትና ጽ/ቤት መመሪያ በተዋረድ ከየት እንደሚቀበል የማናውቅ አይደለንም፡፡ የድል ብሥራት አነጋገርና ዜና ስርጭት ስልት እንደተጠበቀ ሆኖ (መጠበቅም አለበት) ያንን ከ30 አመት በላይ ሙሉ ማንነቱ ተፍቆ የትግሬ ማንነት የተጫነበትን የአማራ ህዝብ ትግል ላንድ ሰኮንድም ቢሆን ከእንግድህ ማፈን አይቻልም፡፡ በመጨረሻም ሁላችንም አሁን ላይ ቆመንና የሚከተለውን ቁም ነገር በንጹህ ልብ ተገንዝበን ለተግባራዊነቱ የየበኩላችንን ጥረት ማድረግ አለብን፡፡ ወያኔና ኦነግ ለአመታት በሰሯቸው ወንጀሎች መሰረት በአሸባሪነት ተፈርጀው ከፖለቲካ በህግ መታገድ አለባቸው፡፡ ቀጥሎም በየትኛውም የፖለቲካ ምልከታ ዘረኝነት አጥፊ እንጅ አልሚ አለመሆኑን አምነን የዘረኝነት መሪ በሆኑት ወያኔና ኦሮሙማ መቃብር ላይ ኢትዮጵያዊነትን ለመገንባት ቆርጠን መነሳት አለብን፡፡ ለዚሁ እንደአገር የመቀጠል ወይንም ያለመቀጠል ጉዳይ መሳካት ወይም አለመሳካት ወሳኙ ወቅት አሁን ብቻ ነው፡፡ ይህ ወቅት ካለፈ በእርግጠኝነት ነገሮች ሁሉ ከቁጥጥር ውጭ ይሆናሉ፡፡
@muller3255
@muller3255 3 года назад
ሳዳም ሁሰንማ ያንተው መሪ የሸርሙጣ ልጅ ዲቃላ አባቱ እማይታወቅ ዝም ብላ እናቱን በሴትኛ አዳሪ እምትተዳደር የነበረች የአሁኑ አብይ የድሮው አብዮት ነው። እዚህ ለመድረስ እቺ ርካሽ ታሪክ የሌላት አገር ኢትዮጵያ እምትባል ስንት ወታዶሮችዋ እንደ ቅጠል ቆሻሻ ላይ ተጥለው ትግራይ ውስጥ ይገኛሉ ዜና ብለህ የሄን ባዶ ባንከር ታሳያለህ ሂድ የአብይ ቤተመንግስት ያለው ባንከር እየው 1 ኪሎሜትር እሚያክለው በመውጫው እማትንቀሳቀስ ነጭ ሄሊኮፕተር ጉብ ብልሀለች እነሱን እንካን በመርየታቸው ነው ያሉ አጅሬው ኮረነል አብዮት ግን ጠቅሎ ነው እሚወጣው። ትግራይ ግን እሚያወጣው ከሆነ እናያለን ጠብቁ። የኢትዮጵያ መድያዎች አንድ ሐቅ የላቸውም ሁሉ ውሸት ነው የገጠምከው ከትግራዋይ ነው ልብ በል ሽንታም አማራም ዘር ተቆጥሮ ቁሞ ሊዋጋ ከሻብያው ውግያ ይለቅ መጀመርያ እና እንመጥልሀለን ጠብቅ። አንድ ፋኖ እሚባል እንዳትማርኩ ባለበት መረሸንና አንገቱን መቅረጥ ነው ያለባችሁ።
@ብስቃይህዝበይሓሚመ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሲያምርባቹ ይቀራል ሰይ 😜😜😜😜😜😜😜😜😜🤣🤣🤣🤣
Далее
LOLLIPOP-SCHUTZ-GADGET 🍭 DAS BRAUCHST DU!
00:28
Просмотров 2,6 млн
Ong Bak | Fight Club Scene
15:05
Просмотров 74 млн