Тёмный

የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ቃል አቃባይ ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጥያቄዎች የሰጧቸው ምላሾች| TPLF| Tigray| Amanuel Assefa| Ethiopia 

Ethiopia Insider
Подписаться 51 тыс.
Просмотров 29 тыс.
0% 0

በመቐለ ከተማ እየተካሄደ የሚገኘው የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ ቃል አቃባይ የሆኑት አቶ አማኑኤል አሰፋ፤ በትላንትናው ዕለት ከ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ጋር ቆይታ አድርገው ነበር። ለቃል አቃባዩ ከቀረቡላቸው ጥያቄዎች መካከል፤ በተለያዩ አካላት እውቅና የተነፈገው የህወሓት ጠቅላላ ጉባኤ መካሄድ፤ “ትግራይን መልሶ ጦርነት ውስጥ ይከታታል የሚል ከፍተኛ ስጋት አለ” የሚለው ይገኝበታል።
አቶ አማኑኤል ለእዚህ እና ለሌሎችም ጥያቄዎች የሰጧቸውን ምላሾች፤ ከቪዲዮው ይመልከቱ። (ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
---------------------------------------------------------------------------------------------------
የ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ትኩስ ዜናዎችን እና ወቅታዊ ዘገባዎችን ለመከታተል፦
ድረ ገጽ ፦ ethiopiainsider...​
ፌስቡክ ፦ / ethiopiainsider
ትዊተር (ኤክስ) ፦ / ethiopiainsider
ቴሌግራም፦ t.me/EthiopiaI...
ቲክቶክ፦ / ethiopiainsider

Опубликовано:

 

11 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 122   
@SamA-yj5yp
@SamA-yj5yp 24 дня назад
ተጋሩ ዲያስቦራ ቤተሰቦቻቹን ያስጨረሰዉ አሁንም የቀሩትን ሊያሰጨርስ ዝግጅት ላይ ነወ በቃ ልትሉት ይገባል ለአዲሱ ትዉልድ ይስጡ ያረጁ ያስፈጁ ሽማግሌዎች በቃ በሉዋቸዉ
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
Mn abah ageba sile Tigray mengist egna meryachinin enawkalen weys dgami genocide lemekfet felegachu
@robieloqbaghiorgis286
@robieloqbaghiorgis286 17 дней назад
ምን ኣገባህ.. ልፍስፍስ
@user-se8xo8bh9z
@user-se8xo8bh9z 16 дней назад
ኣብ እዋን መከተ ኣበይ ነይርካ ሓወይ
@bairagabirabay2030
@bairagabirabay2030 24 дня назад
አማኒኤል ኣሰፋ በውሸት የሚታወቅ በሞት 1.2 ሚልየን ትግራዋይ ተጠያቂ ነው።
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
1.2million😂😂
@Fikru1948
@Fikru1948 23 дня назад
The legendary and Honorable Professor Haregewoin Assefa has said how the elite of the remnant HIWHAT are guilt ❗️
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
Focus on ur leaders
@MiftahurashadAboor
@MiftahurashadAboor 24 дня назад
የእናንቴ ችግር አያልቅም ። የደብሬፅዮን ቡድንና የነ ገታቸዉ ቡድን ምባለዉስ ምንድነዉ ?
@user-mi6ik1cv9l
@user-mi6ik1cv9l 23 дня назад
ምድነው የፃፍከው ኣማርኛነው😅
@robieloqbaghiorgis286
@robieloqbaghiorgis286 17 дней назад
ለምን የራሳችሁ ኣታስቡም....ምን ኣገባችሁ.....
@gaydigets7061
@gaydigets7061 23 дня назад
አንድ ጥያቄ አልመለስም እነዚህ ስልጣን ብቻ ነው የሚታያቸው በፈፁም አይሳካም።።
@zenebeme1721
@zenebeme1721 24 дня назад
ቀዳዳ ነገር ሓሳብ የሌለው የትግራይ ህዝብ ዳግም ወደ ጦርነት ለማስገባት ለስልጣን የሚሮጥ ከንቱ ድርጅት ።
@tigray447
@tigray447 23 дня назад
Viva Tigrai and TPLF 💪💪♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️💛♥️
@desalgendachefanta5435
@desalgendachefanta5435 23 дня назад
ጉባኤዉ ተቀይነት የሚያጣዉ ከፊሉን አመራር ያገለለ በመሆኑ ሳይሆን በምርጫ ቦርድ እዉቅና የሌለዉ ስለሆነ ነዉ፡፡ ህወሃት የምርጫ ቦርድ መመሪያ መቀበልና ማክበር ግደታዉ እንደሆነ በፒሪቶሪያ ስምምነት ተደንግገዋል፡፡
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
The ppl of Tigray doesn't recognize federal govt or their election board. Tplf doesn't need others recognition
@MulugetaGegziabher
@MulugetaGegziabher 23 дня назад
Perfekt!
@LovelyEarth-zw8nf
@LovelyEarth-zw8nf 23 дня назад
በጣም ጉበዝ ፓለቴከኛ ነው
@teklehadgu5186
@teklehadgu5186 23 дня назад
ጥሩ ማብራሪያ ነው። ሃቁን መረዳት አስፈላጊ ነው።
@user-mg9jg3ww6x
@user-mg9jg3ww6x 23 дня назад
የፒሪቶርያ ስምምነት ውል ከኢትዮጵያ ህገመንግስት በላይ ኣይደለም በታች እንጂ አታወናብድ ህገመንግስት እየጣስክ ዓዘር ቆዘር አትበል ሌላ ቀውስ አታምጡ ።
@henokGoyitom
@henokGoyitom 23 дня назад
የትግራይን ሀዝብ በአንድ ፓርቲ ጠርንፎ ይዞ መዝረፍ መጨቆን ላይመለስ ጠቀብሯል በሉት ፡፡የሌባ የዘራፊ ስበስቡ የደብረጺዮን ቡድን ከዚህ በኋላ ቢነሳ ቢፈርጥ የትግራይን ሥልጣን አይዝም !!!!!!!
@samkaabin4319
@samkaabin4319 20 дней назад
ንግግር ማሳመሩ ምን ይጠቅማል። ችግሩ የ ስልጣን ሽሚያ ነው። የሚያሳዝነው ህዝብ አስይዘህ መቋመሩ ነው።
@user-sw8mv6in1y
@user-sw8mv6in1y 20 дней назад
አማኑኤል አሰፋ did not fight in the last two years , but why to power now .
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
Ena ante ena ye abiy barya getcho nw sitwagu yeneberachu
@gaydigets7061
@gaydigets7061 23 дня назад
በድንብ የሚጠይቅ ቢመጣ ይቀዘን ነበር ምክንያቱ ውሽት አቅም የላትም
@Keberom-gi8no
@Keberom-gi8no 23 дня назад
Deneze semeteh yemeteneten akem yelehem. Kezeh belay men giltse neger yawera
@User65432s
@User65432s 19 дней назад
ትእከቡ ግና ከ ኣይተፍርዩን። ዘይተፍርይሉ ምክንያት ከኣ እትእከብሉ፥ ኣኬባ ማእኸሉ ህዝቢ ስለ ዘይገበረን፥ ንህዝቢ ውን ዝውክል ዘይኮነስ ብዛዕባ ጅባኩምን፥ ስልጣን ስለ እትእከቡ ዩ። መሕፈርቲ ጉባኤ ጉባኤ፥ ..... ሕቶ...... ህወሓት መዓስ ያ ብዛዕባ መጻኢ ህዝቢ ትግራይ ዕድል፥ ብዛዕባ ዕብየት፥ ሓበራዊ ዘተ፥ ሰላም ፥ ህንፀት ዓዲ ክትሓስብ ክትጅምር ? ? ?
@feedelband205
@feedelband205 24 дня назад
ኡኡኡኡኡ እባካችሁ ድረሱልኝ ፋኖን እንዲክፋፍልልኝ በጀርመን ኢምባሲ በኩል ያንን ሁሉ ገንዘብ እሸክሜው ይሄ የማይረባ ዘመድ ኩን ነቀለ ጭራሽ እነሱ በጥቅሻ ተግባብተው ጎንደርን ክኔ ተላላኪዎች ነፃ ሊያወጧት ነው አሉኝ አፈር ብላ አፈር ያስበላህ በአንድ ወር ውስጥ የፋኖን እመራ ሮች እርስ በርስ እንዲጫረሱ አረግልሀለው ከጎኔም የጊዮን ጋዘጤኛ እናባላቸው በስማቸው እና ልጅ ተድላ ይቧኩ አብረውኝ በሸፍጡ ዙርያ እያገዙኝ ነው ብሎኝ እኔም ያለወትሮዬ ዳይፕሬን የሚቀይሩልኝን ብርእንጡ ነጋንና ጋንኤል ክብሪትን ደሞዛቸውን በ300እጥፍ ጨምሬላቸው ሳይጠየፉ ነበር በጃቸው እያጨማለቁ የዳይፕር ዎጋ ስለተወደደ እኔ የተፀዳዳሁብትን በእጃቸው እያጠቡ ዝንዬን ትንሽ እረፍት ሰተዎት ነበር : አሁን ቢራ አይኑ ጁላ አልቆልሀል አንተ ኮልኮሌ አዲስ እበባ ፋኖ ግብቶ የብልፅግናን ፅፈት ቤቶችን በቦንብ አጋይቶታል በቦሌና በቂርቆስ ያሉ የብልግና ፅፈት ቤታችን ፋኖ ሲደበድብ የት ነበራችሁ ስለው ቀጭ ቀጭ ላይ ነንበርን አንት ወራዳ ወያኔም ሰሞኑን ጉድ ልታረግህ ነው ይልቅስ ወይ በባሌ ወይም በቦሌ ላሽ በል እኛ እድሜ ለባጫ በጭባጫ ኬንያ ቤት እዘጋጅተናል ስራህ ያውጣህ ብሎ በድፍረት ቁርጤን ነገረኝ እረ ግፍ ነው ያን ሁሉ ገንዘብ ዎጥ አድርጋችሁ እንዲህ የጀዎር መቀለጃ አታርጉኝ ኡኡኡኡ.,,ድረሱልኝ ገና ያላፈናቀልኳችሁና ከድሮኔ ያመለጣችሁ ምን እስክሆን ነው የምትጠብቁት...
@User65432s
@User65432s 19 дней назад
ህወሓት ዝወለደቶ፥ መንእሰይ ኮነ ህዝቢ የለን። ንህወሓት ዝወለዳ ህዝቢ ትግራይ ዩ፥ ውላድ ከኣ ካብ ፋቃድ ወለዱ ኣይወጽን ፥ እዛ ናውራም ውድብ ግን፥ ኣነ የ ኣድሒነካ፥ ኣነ እየ ዝፈልጠልካ፥ አረ ጉድ ወረ እዚኦምስ ጽንሕ ኢሎም ኣነ እየ ፈጢረካ ጥራሕ ከይብሉና፥ ኣብ ትግራይ ዲክታቶር ምኳን ኣይከኣልን ብፍላይ ብሰንኩኩም፥ ዝወረደ ጨፍጫፍን ግፍዕን፥ እዞም ፈራሓት፥ ስልጣን ገዲፈን ናብ መቀለ ቶኮብኪበን ከም ዘይመጸኣ ሕጂ ነቲ ዝድሓነን ተባዕን ጅግናን ህዝቢ ዳግም ክበልዐዖ ኣብ መረበትና ይተኣከከባ ኣለዎ። ግደ ሓቂ ህወሃት ስለ ህዝቢ ትግራይ ግዲየብሉን፥ ከም ፖሊሲ፥ ዝክተሎ፥ ካብ ትግራዋይ ከድሕን ኤትራዊ፥ ወይ ኣምሓራይ፥ ኢትዮጵያዊ ከድሕን ይፈቱ፥ ብመን ክፍቶ በዞም ኣብ ላዕሊ ተጠቂሶም ዘለው፥ እሞ ከ ንሳቶም የክብርዎ ዶ፥ ይፈትውዎ ዶ እቲ መልሲ ንህዝበይ ኩላትና ውን ንፈልጦ ኢና እቲ መልሲ ምሒር ጽልኢ ህወሓት ከማን ኣኪሉ ተሪፉ ንህዝብና ኣጽኒትዎ። እዚ ኩሉ እንዳኮነ ግን ንፀላእትና እንዳኣቃበጠረ ይግዘኦም የድሕኖም ውን ብናይ መን ዋጋ ብትግራዋይ እዚኣ እያ እታ መምሪሒኦም፥ ትግራዋይ ንመስዋእቲ ዝተፈጠረ ገንሸል ጌሮሞ፥ ናይ ትግራዋይ ሂወት ብኮንቱ ክጠፍእ፥ ሕስርቲ ውን ክትከውን ዝገበሩ ብሰንኪ ናይ እዚኦም መምርሒታትን ፖሊሲታትን እዩ። ብካልኦት ክትፍቶ ኢልካ ህዝብካ ምሻጥን ኣሕሊፍካ ምሃብን ናይ ገበን ገበን ዩ። እዚኦም ዮም እቶም መራሕትና ህዝቦም ዝሸጡ፥ እዚ ከኣ ነብሰ ምትሓት ዘምጸኦ ሕማቅ ናይ ህወሓት ሕማም ያ። ህወሓት ከኣ በዚ ሕማም ካብ ትሳቀ፥ ዓሰርተታት ዓመታት፥ መዋእል ውን ኮይንዋ ኣሎ። ፋራ ውድብ ያ እንብላ ወን በዚ ምክንያት እዩ። ሕጂ ንህዝብና ምስ ኣብረስክነኦ ተመሊስክን መልከ ጻድቅ ክትኮናልና ምፍታን፥ ነብሰ ምትላል ዩ፥ ነዚ ዝቅበል ዕንግደኣ ትግራዋይ ውን የለን እዚ ፍለጡ። ድሕሪ ጆኖሳይድ ትግራይ ኣብ ትግራይ፥ ዲሞክራስን፥ ፍትሕን ዝዓሰለላ ትግራይ፥ ንኩሉ ዘሳተፈን ዝሓቆፈን ትግራይ ክትህሉ ይግባእ። ሓያል መንግስቲ ውን ክህልወና ይግበኦ። ድምጺ ህዝቢ ዝሰምዕ ኣንቱም ተኳሉ፥ ህዝብኩም ምስ ኣብላዕኩም ሕጂ እንታይ ኢኩም ክትውስክዎ ደሊኩም ነዚ ለዋህ ህዝቢ? ህወሓት ህወሓት ኣይትበሉና፥ ብናይ ኣለምን መንጆሪኖን፥ ናይ ስርቅን ሽርሕን፥ ቶንኮልን፥ እትምዕብል፥ ዓዲ የላን። እዚኦም ብድም ደቂ ትግራይ፥ ንጅባኦምን ረብሐኦምን እትሕሉ ትግራይ እንበር ንመሰልን መዓርነትን እትሕሉ ትግራይ ኣይሰርሑን ፥ ኣይሃንጹን፥ ኣይተጋደሉን ውን። ወዲ ረዳን፥ ብጾቱን፥ ግን ካብዞም ቶኳሉ ብሚእቲ ዕጽፊ ይሕሹ። ሓበራውን ጠርናፍን ብህዝቢ ዝተመርጸ ሓዱሽ መንግስቲ የድልየና ኣሎ፥ ናብኡ ክሳብ ንበጽሕ ከኣ ብዓቅሊ፥'ምስ እዞም ጀጋኑ ህዝቢ ትግራይ ይሕበር። ትግራይ ትስዕር
@Abraha-zr4bl
@Abraha-zr4bl 22 дня назад
Kedebretseion wedi weeded tadesewerede yshalal debretsion yetgray dem metetat yelemede new lk ede eseyas new and nachew dbretsion aretrawi new
@user-ph4ej6pt4e
@user-ph4ej6pt4e 23 дня назад
ይህማብራሪያእንደማታለልእቆጥራለሁ
@husiumer8186
@husiumer8186 24 дня назад
however ye sewuyew milash des yilal
@Fikru1948
@Fikru1948 23 дня назад
⚠️ " Inde Doro beqen Hulet gize yabdalu " Yemibalew leka Iwnet nw ❗️
@gaydigets7061
@gaydigets7061 23 дня назад
አይ ድሞ ትንሽ የምትፈስ ድም ስብስባችዋል መስለኝ
@halefomtesfay388
@halefomtesfay388 22 дня назад
Leflafi Weregna
@ddemie1296
@ddemie1296 23 дня назад
ሕፅር ምጥን ዝለ መግለፂ ፣
@halefomtesfay388
@halefomtesfay388 22 дня назад
Degal
@gaydigets7061
@gaydigets7061 23 дня назад
ለድብረፀየን ለአለም ለጌታቸው አስፈ ለመንጀርኖ ስልጣን ለማስቆየት ተብሎTPLF መረበሽ የለበትም እነዚህ ወይም በህግ ይጠየቁ ወይም ይቅርታ ጠይቆ ወድ ፓርቲው ተመልሶ መስራት ሙሁራን ቁጥጥር ኮምሽን ህዝብ አሻፈረኝ እያላቸው እናንተ ናቸው ለዛ ወንጀለኛ ጌታቸው አስፋ ያለከበት ማን ይመጣል
@seedyhussien959
@seedyhussien959 23 дня назад
❤❤❤❤ <a href="#" class="seekto" data-time="1488">24:48</a>
@aregahailu2487
@aregahailu2487 23 дня назад
Tplf is right Prosperty must leave poeer
@minasiebithone3597
@minasiebithone3597 23 дня назад
The agreement was between TDF and PP!!!
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
Tplf. TDF is the security wing of Tplf
@abe-kereyu
@abe-kereyu 23 дня назад
የሀገሪቱን ህግና ስርዓት አክብሩ። አላከብርም ካላችሁ፣ መንግስት ህግ የማስጠበቅ ሀላፊነት አለበት።
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo 24 дня назад
ለምን ተረፉ ነው የትግራይ ወጣቶች ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩ ብዙ ችግር ባለበት ክልል የምን መጣደፍ ነው ለጉባኤ
@gaydigets7061
@gaydigets7061 23 дня назад
ምድረ ወራዳ
@Keberom-gi8no
@Keberom-gi8no 23 дня назад
Abezagnaw comach yenuro wedenet ketun eyelebelebew bezeh lay metagel segebaw ...cherawen kolefo yetegeray poletica lay seferual ere gelel belu chegerachu lay atekuru ...tplf beregetegnenet chegerun feteto 1 yehonalu
@ahmedabe5569
@ahmedabe5569 23 дня назад
TPLF Yoo wal dhabes kabajaa biyyaa isaatif walitti mufachuu danda;a garuu diinaaf karaa hin kennan ni sobu
@werjisamuelnigatu1411
@werjisamuelnigatu1411 20 дней назад
የምርጫ ቦርዱን ሕግ አክብራችሁ ተሰብሰቡ ማለትን እንደ ጫና ነዉ እያዩ ያለው ?
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
Endewm mircha board yelem leboch belachew
@EmuAbe-iu7yu
@EmuAbe-iu7yu 23 дня назад
አይቀርልህም
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 23 дня назад
Stupid journalists, you don't know how to ask the question & not even challenge . Please fired this guy he not a journalist 😢😢😢😢
@gobezugobez5062
@gobezugobez5062 23 дня назад
Recent TPLF meetings violate Article 2.b and e of Pretoria Agreement. b. Legality and respect for constitutional norms and principles enshrined in the FDRE Constitution. e. Respect for African Charter of Democracy, Elections and Governance.
@BekaluYedane-zc6zk
@BekaluYedane-zc6zk 23 дня назад
አጋሠሥ ነገር ነህ :: ብልጽግና ብልጽግና ለመጫወት ፈልገህ ከሆነ ዳቦ በሙዝ ወይም እንቦጭ ቀቅለህ ብላ :: ከዛ ተደመርና በሻሻ በሻሻ ትጫወታለህ:: ኮተታም ፋራ :: ቁረጥ ወይም ንቀል የሆንክ ጥፍራም ::
@MoahammedHussen
@MoahammedHussen 23 дня назад
ህገመንግስቱን ማክበር ግድ ነው በህገመንግሥቱ መሠረት ከሆነ ስምምነቱ ምርጫ ቦርድ የከልከል ስልጣን የለውም ግን ህወሃት የፕሪቶሪያሉን ስምምነት አስቦበት የገባ አይመስለኝም የፌዴራሉ መንግስት እውነት ለህወሀት በትክክል ጠበቃ ነው ብንል አልተሳሳትኩም ምክኒያቱም "በልዩ ሁኔታ'' እድመዘገብ አድርጓል
@SibuhTube610
@SibuhTube610 23 дня назад
ቁማር መሆኑ አልገባህማ
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
Endewm mircha board yelem sile Tigray ayagebachewm
@halefomtesfay388
@halefomtesfay388 22 дня назад
Banda
@user-jo2rk8km3k
@user-jo2rk8km3k 23 дня назад
በጉልበትና በትዕብት ስለሚትንቀሳቀሱ መቼም ቢሆን አይሳካለችሁም!! ጠባብነታችሁና ራስወዳድነታችሁ ነው ወደ ውርደት የሚጥላችሁ!!!
@gezahegndarge2043
@gezahegndarge2043 23 дня назад
እንደዛ ከሆነ ትልቅ ለመፍታት እስከዛሬ ምን አስተበከህ አንተ ካከበርከው ?
@zbansas8686
@zbansas8686 23 дня назад
ይህ ማመልከቻ ለማን ነበር መጻፍ የነበረበት?ውሉ ከመንግስት ጋር ከሆነ ይህንን ፈቃድ ማስፈጸም ያለበት እሱ ስለሆነ፣
@DesalegnDawa-n9j
@DesalegnDawa-n9j 23 дня назад
ደም የጠማቹ ስለሆናቹ መቸም ከችግር አትወጡም
@KassaGasha
@KassaGasha 23 дня назад
ተጋሩዎች ምን ነፋስ በመሀላችሁ ገባ ከተለያየ ፋብሪካ የወጣ ሳሙና ሆናችሁ ።አይ ጊዜ ?
@NigusNirea
@NigusNirea 24 дня назад
የተደረገው ጉባኤ የኣቶ ስብሃት ነጋ የቤተሰብ ስልጣን ለማጠናከር ነው :: ስብሃት ነጋ እና ሮያል ፋሚሊው ለትግራይ ህዝብ ያላቸውን ንቀት ተነግሮ ኣያልቅም ::
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 23 дня назад
ህወሓት የትግራይ ህዝብ ነቀርሳ ነው ካልጨረሳቸዉ አይፋታቸዉም።
@user-ut7cn5sd7q
@user-ut7cn5sd7q 23 дня назад
አንድ ጥያቄ ለመመለስ ተራራ መዞር።
@alemayhufekadu4834
@alemayhufekadu4834 23 дня назад
የመንደር ብልጠት ተውት! የምርጫ ሕግን ተከትላችው መጫወት እንጂ ማሞታታት ተው!!!
@user-up9lx9yp2r
@user-up9lx9yp2r 23 дня назад
ተሸንፈን ፈርመን በል መነሩ አረባክህ መኖሩ በል አትንተባተብ
@gaydigets7061
@gaydigets7061 23 дня назад
ምን ፈየዳቹ 4ማሀይማን ተስብሰባቹ ህገ ወጥ ናቸው
@DesuTekle-u4p
@DesuTekle-u4p 23 дня назад
ዘይፍለጣ ፀረ ህዝቢና
@wondutiruneh3099
@wondutiruneh3099 23 дня назад
እምዬ ኢትዬጽያ፣ የጠላሽ ይጠላ፣ ብድሩ ይድረሰው፣ ሊያፈርስሽ የቃጣ፣ ብትንትኑ ይውጣ፣ ሰባት ትውልዱ የሀፍረት ሬት ይጠጣ፣
@Kidane-ft9pz
@Kidane-ft9pz 23 дня назад
በሊሕ ሰብ
@gaydigets7061
@gaydigets7061 23 дня назад
ህገ ወጥ ናቸው በቃ ማሀይም ይበዛል የነ ደብረፂዮን ብዱን ሽንፈትህ ተቀበል ትዕቢታቹ የትግራይ ህዝብ ዋጋ አስከፈለወ
@Keberom-gi8no
@Keberom-gi8no 23 дня назад
Ante ye chat bet poletikegna tenesheye adameteh yetebalew sayegebah hedena eza bechat yedenezezu jemah gar teneten. Denze chatam
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
Endewm mircha board hige wet nw
@habtishraya-cs1nj
@habtishraya-cs1nj 23 дня назад
አይ አማኑኤል አሰፋ በጦርነቱ ወቅት ለስምንት ወር ሐውዜን ተደብቆ ነው የከረመው።
@SibuhTube610
@SibuhTube610 23 дня назад
ደግ አደረገ
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
Nftam
@user-zt2cg7qq4f
@user-zt2cg7qq4f 23 дня назад
እረባካቹ እናንተ አውሬዎች ህዝቡን አታስፈጁት ሰውዬው አይለቃቹም
@abdurazaknasir8699
@abdurazaknasir8699 23 дня назад
ምክናያታዊ ትእቢተኛ😁
@bizugibramu755
@bizugibramu755 23 дня назад
Because it is tplf leav the country without port
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
Esey gena😂😂
@Lemishe
@Lemishe 24 дня назад
የፕሪቶሪያው ስምምነትን ዝም ብለህ መቀበል አለብህ ማለት አይደለም የብሪቶሪያው ስምምነት የሚለው ራያን ወልቃይትን ወደ ትግራይ ይመለሱልን ነው ካልተመለሡ ጦርነት ይጀመራል ማለት ነው ከዚህ ዘመን የሚሆነው እንደዚሁም ቀጣይ የሚሆነው የአድዋ የሺሬ የአዲግራት የአክሱም ባንዳ ከሃዲ የእናት ጡት ነካሺ ኢሊት ሊቅ አንቂ የዚህ በቀቀን ወራጃም ሌባ ስብስብ ህልውና ብቻ አይደለም የሚቀበረው የትግራይ አናሣ ህዝብ ጭምር ነው እንግዲህ ህግ ስርአት ሺማግሌ የማይገዛው ተው ተው ተብሎ እንቢ አሻፈረኝ ያለውን እመኑኝ ይህንን ቆሻሻ ወንዴ ወራዳ ቡድን ተከትሎ የሚንጋገውን ጭምር ከተረታትፎ ቀጥቅጦ አነካክት ሲኦል የሚያወረደው ደግሞ መላው የኢኢትዮጵያ ህዝብ ይህ የተባይ ኤከክ ስብስብ መዳኒቱ ዱላ ነው ዱላ ብቻ ነው እኛም ለመቀጥቀጥ ከመቼውም በላይ ዝግጁ ነን ተጨብጣችኋል ማናባህን ልወር ልቀማ ነው ትከረታተፋለህ እንጂ ለዚህ ደሞ መላው አማራ ከዝግጂ በላይ ዝግጁ ነው!
@befekaduzeleke2149
@befekaduzeleke2149 24 дня назад
BeTigray genocid fetar tplf new.mekelakeyan betegnabet yechefechfachu aremenewoch nachihu.Ahun ke Shabia gar torinet man endiaderg tifeligalachu?Meretun fermo yesete Melesina Seyou nachew.betornet ashenifen ye Ethiopia mekelakeya sitebik yeneberewun betegnabet chefichifachu botawun yaslekekachu Debresion antena gadegnochih nachihu ? Eretrea bezih agatami meretan wesedich .ke felegachu aslekiku benigigir betornet.YeAmaharan meret eyanesachu atalikisu,ye amahara hizibim Tigre ayihonim,meretun begulbet wesdach,begulbetu asmelese beka tewut.
@haileseged1124
@haileseged1124 23 дня назад
ገጽካ ትርሐቅ አንተ ተብሎ የህግ ምሁር
@arayagebre4537
@arayagebre4537 23 дня назад
ኣጆኻ .....
@semeretekeste115
@semeretekeste115 24 дня назад
የ ኢትዮጵያ ጠቅላይ ምኒስተር ፡ማይክል ሓመር እና የ ኣዲስ ኣበባ ኣስተዳደር ከንቲባ እብይ እህመድ ፡ በ ጉቦ ለነ ወዲወረደ ፡ጻድቃን እና ጌቸ ፡የተሰጠ ፡$1ሚሊኦን ዶላር ዋጋ ቢስ እንዳይኮን ፡ በጉጉት እየጠበቁ ነው ። 😂😂😂😂😂😊
@wowo9142
@wowo9142 23 дня назад
ራስ ማይክ ሃመር
@aman562
@aman562 24 дня назад
The only peace in Horn of Africa is get ride of Woyane
@tigray447
@tigray447 23 дня назад
Haha, haha, haha . Viva TPLF 💪💪
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
Leave us alone
@user-up9lx9yp2r
@user-up9lx9yp2r 23 дня назад
ታግለህ ልብህ ወልቁአል
@Jonas11444
@Jonas11444 24 дня назад
የፌዴራል መንግስት ከጦርነቱ በሃላ በተደረገው የኘሪቶሪያ ስምምነቱ ከማን ጋር ነበር የተፈራረመው እነ ጌታቸው ረዳ ማንን ብለው ነው የሄዱት ???
@solomonssebero9889
@solomonssebero9889 24 дня назад
With TPLF JUNTA WARIORS not with the party since it was frozen 🥶 ahead by the NATIONAL ELECTORAL BOARD 😊 Isn’t clear??? Party vs Junta group u should know the difference between 😅
@user-hq8sw3oh4b
@user-hq8sw3oh4b 24 дня назад
This Woyane Cadere school needs to understand that he is not inside South Africa inside Pretoria. TPLF, has no rights to claim of her jurisdictions' powers rules over Ethiopia, which has veto power as a country. TPLF has no right to claim long-arms jurisdictions on false basis engaged in deceitful arguments disturbing peace inside the region advocacy about Pretoria agreement.Tigray can not rule over the sovereignty status of Ethiopia. The old guards the days ruled and ruined this country is over gone. TPLF, seniors inside the country better understand the rules of Law and Orders. Woyane banda elites long prison sentences the bad ass bandas need to know their places in prison. TPLF, inquires question can be dealt with inside the country COURTS system.
@BekaluYedane-zc6zk
@BekaluYedane-zc6zk 23 дня назад
እኔ የሚገርመኝ የማውቃቸው አብዛኛው የትግራይ ተወላጆች ምንም ያልተወላገደ አማርኛ ስለሚናገሩ አማራ ይሁኑ ትግራዋይ ለማውቅ ተቸግረናል :: በዚህም ደግሞ በተለየ እየተጠቀሙብን እየተጠቃንም ነው :: አማራ የተባልን ጅሎች ትግርኛ ማወቅ ግድ ይለናል እስከሚገባኝ ከሌሎች የኢትዮጵያ ቋንቋዎች በአጭር ጊዜ በቀላሉ እንደ ትግርኛ ተወላጅ መናገር የምንችለው ቋንቋ ነው ቢኖር ትግርኛ ነው :: ከትልቅ ሚኒስቴር እስከ ተራ ካድሬ አማራ ይሁኑ ትግሬ ማን እንደሆኑ መለየት በማንችልበት ሁኔታ እየተበለጥን ነው እና ይታሰብበት::
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi 23 дня назад
እያንዳንድሽ አርፈሽ ካልተቀመጥሽ አሁንም መጥተን ድራሽህን ነው የምናጠፉው
@ErmiasTakele-xj8gi
@ErmiasTakele-xj8gi 23 дня назад
አማራን ገለህና አርደህ ሂደህ ተፈናቃይ ስትል እፍረት እንኳን የለህም
@Joker-sp1ci
@Joker-sp1ci 17 дней назад
Gena mn ayteh
@NigusNirea
@NigusNirea 24 дня назад
ኣቶ ኣማኑኤል የውሸት ቓት ናቸው
@HesheMussie
@HesheMussie 24 дня назад
Why is every body trying bad mouthing and hating TPLF,,,, because TPLF is the strongest political party...TPLF is going to came smarter and strongest..
@alifitwi9220
@alifitwi9220 24 дня назад
ወንድሜ፣ እነዚህን የጆኖሳይደር ኢትዮጵያውያን ባዮቸ በሙሉ፣ ሕወሓትንና የሕወሓትን ደጋፊዎች በሙሉ፣ በተለያዩ ምክንያት ፈጥሮ ለማጥፉት ነው ጥራታቸውን። ስለሆነም፣ እነዚህን ገዳዮች በሙሉ መቀላቀል የለባቸውም። #FreeTigray ክብርን መጎስን ንሰምኣታትና፣ ✊🫵
@hhaaadd1212
@hhaaadd1212 24 дня назад
Victory to Amhara-Fano ‼️ We are all Amhara-Fano ‼️ Just admit, that Amhara-Fano is the only solution, to bring PEACE AND STABILITY IN ETHIOPIA 🟩🟨🟥
@gaydigets7061
@gaydigets7061 23 дня назад
ለድብረፀየን ለአለም ለጌታቸው አስፈ ለመንጀርኖ ስልጣን ለማስቆየት ተብሎTPLF መረበሽ የለበትም እነዚህ ወይም በህግ ይጠየቁ ወይም ይቅርታ ጠይቆ ወድ ፓርቲው ተመልሶ መስራት ሙሁራን ቁጥጥር ኮምሽን ህዝብ አሻፈረኝ እያላቸው እናንተ ናቸው ለዛ ወንጀለኛ ጌታቸው አስፋ ያለከበት ማን ይመጣል
@gaydigets7061
@gaydigets7061 23 дня назад
ምድረ ወራዳ
Далее
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 1,5 млн
To mahh too🫰🍅 #abirzkitchen #tomato
01:00
Просмотров 1,5 млн