Тёмный

የህዝብ ወይስ የነርሱ? ዲኑ አሊ ከወንድም አብዲልጀሊል ሸህ አሊ ካሳ ያደረገው የቀጥታ ስርጭት መሰናዶ 

Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Подписаться 110 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

የህዝብ ወይስ የነርሱ? ዲኑ አሊ ከወንድም አብዲልጀሊል ሸህ አሊ ካሳ ያደረገው የቀጥታ ስርጭት መሰናዶ ዛውያ ቲቪ ተግባራዊ ዳዕዋ
ናይል ሳት/ ዩቴልሳት
ፍሪክዌንሲ 12521
ሲምቦልሬት 27500
ፖላራይዜሽን ቨርቲካል

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 395   
@user-gl9gk9pj4n
@user-gl9gk9pj4n 2 года назад
ሁሉም ሰው በትኩረት መከታተል አለበት አደባባዩ የሁሉም ኢትዮጵያዊነው በርቱ 👍👍👍👍👍👍👍
@nreatmam1263
@nreatmam1263 2 года назад
_፣6313
@habtamabate3689
@habtamabate3689 2 года назад
ሲያምራችሁ ይቅር ምድር ቅዠታሞች
@AdAd-fh4qe
@AdAd-fh4qe 2 года назад
@@habtamabate3689 🕋🕌🕋🇪🇹🤛🤜👹🇨🇬ለቺሲየሚረሸዪቂሮ🤐
@AdAd-fh4qe
@AdAd-fh4qe 2 года назад
@@habtamabate3689 ለነተአሂየውች🦓ሲየመረቹይቂረሚዲሮአሂየ🦓🇨🇬🦓
@habtamabate3689
@habtamabate3689 2 года назад
@@AdAd-fh4qe የረሡል ቅዠታም ዝሙታም እከካም
@seadamohammed2897
@seadamohammed2897 2 года назад
የወሎ ፈርጦች እንቁዎች ዲኑ አሊ &አብዱጀሊል ሸህአሊ💐💐💐💐💐💐💐💐ረጅም እድሜ ከጤናጋ አላህ ይስጥልኝ በርቱ ጀግኖች
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 2 года назад
ዲኑ አሊ የኛ የጎንደሬዎች ነው ሀሀሀሀሀሀ
@user-so6hw8bs1c
@user-so6hw8bs1c 2 года назад
@@user-gg5do7yp6e ደግሞ በዚህ እንከፋፈል ክክ ጎደሬም ወሎየም በሠፈሩ ጀነት አይገባም ከይርሥራ ካልሠራ በቀር ሢቀጥል ዱኑ አሊ ቅዳሜምሽት የኔ መንገድ ላይ እንገናኝና የት አካባቢ ተወሃጅ መሆኑን እናውቃለን ኘትጣሉ እሽ💎😂
@semubutajira8648
@semubutajira8648 2 года назад
@@user-gg5do7yp6e ኧረ ዲኑ የኛ የጉራጌዎች ነዉ🤗
@user-gg5do7yp6e
@user-gg5do7yp6e 2 года назад
@@user-so6hw8bs1c ለቀልድ ነው አገሩ አያሳስበኝም እህት!!! ግን ጎንደር ቀበሌ 6 .እንደሆነ ጠንቅቄ አቃለው።
@sodaarabbii8811
@sodaarabbii8811 2 года назад
ኡስታዝ አብዱልጀሊል አላህ ሙሉ ጤንነትና ሙሉ ኢማን እንደዚሁም ረዢም ዕድሜ ይስጥህ ።
@hawayasin5013
@hawayasin5013 2 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን በርቱልን አደባባዩ የሁሉም ኢትዮጵያዊያን ነዉ አንዳንድ ሰዎች የፖለቲካ ፍላጎታቸዉን በሀይማኖት ስም ሊያራምዱ ይፈልጋሉ
@user-od5gk7ue4q
@user-od5gk7ue4q 2 года назад
የአላህ አሁንስ በራሴ ማዘን ጀመረኩ እህቶች የት ነን
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 года назад
አላማቸውግልጽነው እደናተ የሙስሊም ሙሁራኖችን ያብዛልን
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 2 года назад
እነሱ ሚዲያ እያጠናከሩ እኛ ደሞ ሚዲያችን ወደታች እየወረደ እዴት የኛነው አይሉ ገና ምን አይተን ቤታችን እራሱ የኛ ነው ይሉናል
@hindmekonen6216
@hindmekonen6216 2 года назад
Betekekel Enyama qeledn be midiyachen wallah sah sah gena metewu mesgidem yenya yilalu enezi yetarik Atela
@user-pz3oj4hs7t
@user-pz3oj4hs7t 2 года назад
ኢንሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ አብሽሩ ከጎናችሁ ነን ብኢዝንላህ,, አላህ ያግዘን, ዲኑ ጀዛከላህ,
@ahmedabdullah6181
@ahmedabdullah6181 2 года назад
ሸህ አብድልጀሊል በመረጃ ይናገሩታል አይደል እንዴ፣ጤና እና እድሜ ብለናል‼ መንግስት የማህበሩ ሰዎችን አባሮ ይህን የታሪክ ሙሁር አማካሪው አድርጎ ብይዘው በብዙ ይጠቀም ነበር።
@laylawelotube
@laylawelotube 2 года назад
በርቱልን እነሱ ሲጀመር ደማቸዉ የፈላዉ ከአፍጥሩ በሆላ ነው
@sightseeing40
@sightseeing40 2 года назад
@@hanna9502 gorosh ayisemam inde? Iyalin yalenew iko adebabayu yehulum ethiopia wi new new. Degimo beyetignaw Ager new adebabay ye and iminet nibiret hono yemiyakew. Be alem lay ke 200 ageroch belay Alu. Inam yetim tesemito ayakim meniged ye ine new Yale hayimanot. Gin yaw orthodox bezerkiristian wust yetesegesegut betibachot yemiyanesut tiyake new Ingi, tikikilegnawochu ye hayimanot meriwoch tiyake ayidelem. Betekiristiyanachihu Indih bilo ayakim. Kediro gemiro. Betechemari videowun teketatilchew kehone minm yebotaw balebetinet maregagecham betekiristiyanuwa yelatim, yaw teb yaleh bedabo kalihone besiteker
@laylawelotube
@laylawelotube 2 года назад
ለምን የሚፈልጉትን የኔ ማላት ትክክል ነው ማን ባሌቤት አደረጋቸው አባ ገነንነት ነው እጅ
@nourasultan5619
@nourasultan5619 2 года назад
ሳህህህህ ወላሂ ትክክል ነሽ እህቴዋ
@chocolat423
@chocolat423 2 года назад
ወዶቼ አላህ ይጠብቃቹ ወድ እንቁዋችን አብድል ጀሊል አላህ ይጠብቅህ ለአላህ አደራ ክፉ ነገር አይንካህ ጀግናችን
@nreatmam1263
@nreatmam1263 2 года назад
አሰላሙአለሂኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻህ አላህ ውቀቱን አሁንም ይጨምርላቹሁ በርቱ ወድሞቼ
@moyeman5622
@moyeman5622 2 года назад
ወንድም አብዱልጀሊል ወላሒ ለአላህ ብለን እንወድሃለን ከበቂ በላይ አብራርተህልናል አላህ ይጠብቅህ ምድረ ኩታራ በየ ዩቲዩብ እየመጣ አፉን በመክፈት ተፅህኖ መፍጠር የሚችል ይመስለዋል እንደቆረጥን አላወቁም
@sunaaidrusse7315
@sunaaidrusse7315 2 года назад
May Allah protect you, my Muslim brothers
@hussenmohammed3603
@hussenmohammed3603 2 года назад
Afraid of what ?? pls We better have an Ethiopian Muslim Organization through which we fight for our interests as Muslim Citizens of this country !!!!
@semuatube6986
@semuatube6986 2 года назад
በርቱልን ሙስሊም ወድሞቻችን💪🏻👍🏻👍🏻
@rukiya6481
@rukiya6481 2 года назад
አህለን ዛዉያዎች አብሽሩ በርቱልን በኛዉ በር ተገብቶ ማን የእነሡ አደረገዉ ግን የእኔ የሚለዉን መች ነው የሚተዉት የአፄ ርዝራጆች
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 года назад
በጣም
@hindmekonen6216
@hindmekonen6216 2 года назад
Men Awuqe meche endamitewu Ye Ase zeroche kalalequ hayimanot telnetachewu yiqetlal enyam enbizalen benekun quter eneqalen Absheru ya ikwati fililah
@sodaarabbii8811
@sodaarabbii8811 2 года назад
ራስ መኮንን ወደ ቤተክርስቲያንነት የለወጡት መስጂድ በአስቸኳይ ወደነበረበት መመለስ አለበት ።
@asddrasdd8224
@asddrasdd8224 2 года назад
እዴው ሀሩን እና ዲኑ አላህ እረጂም እድሚ ይስጣቺሁ የኡማው ጠበቃ ናቺሁ ካላህ በታቺ
@emumuaziemufatumeemumuazie6648
@emumuaziemufatumeemumuazie6648 2 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ የምወዳችሁ ጀግኖቼ👏👏
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 2 года назад
ዲኑ በጣም ፈጣንና ጥሩ ተንታኝ ነህ ነገር ግን እንግዶችህ ጥያቄ ከጠየቅክ በሀላ አታስጨርስም ጣልቃ ትገባለህ አልፎ አልፎ ችግር የለውም ግን አታብዛ
@user-ov6qd8ud2r
@user-ov6qd8ud2r 2 года назад
በጣም ጎበዞቺ ናቺሁ በርቱ ሙሰረሊሙን አቁን ትልቅቺግር ከመፈጠሩ በፊት
@salihahardin3421
@salihahardin3421 2 года назад
በርቱ ወንድሞቻችን አደባባዩ የሁላቸንም ነው
@sodaarabbii8811
@sodaarabbii8811 2 года назад
እኛ እንደ ሙስሊሞች በርካታ የመብት ጥያቄዎች አሉን ስለሆነም " ድምፃችን ይሰማ " አይነት ትግል አሁኑኑ መጀመር አለበት ።
@user-te9he4rx7y
@user-te9he4rx7y 2 года назад
ድምፃችን ይሰማ ምን ለውጥ አመጣ?
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 года назад
ድል ለውድ ሙስሊሞች
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 года назад
MashaAllah nice discussion Thanks both 🙏🙏🙏👌👌👌
@sodaarabbii8811
@sodaarabbii8811 2 года назад
አንዳንድ የአማራ ተወላጆችና ኢሊቶች እንደዚሁም አንዳንድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እና የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሀገራችንን ለከፍተኛ ችግር ባትዳርጓት እላለሁ ።
@habeshayimer5697
@habeshayimer5697 2 года назад
ከ አምሀራ ላይ ዉረዱ ምን ይፍጠራችሁ
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 года назад
በእምነታችን አማራ ትግሬ እሚባል ነገር የለም ድንጋይ እራስ
@Tube-kw6qm
@Tube-kw6qm 2 года назад
በርቱ በርቱ በርቱ
@ahmednaser2960
@ahmednaser2960 2 года назад
Jezakela dinu u r the only person that u try to open dis uma eyes under Allah keep it up ❤
@lhikmahussan2527
@lhikmahussan2527 2 года назад
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ወንድሞች በርቱ እነሱ ሁሉም የኛ ነው ሚሉት
@amantube1554
@amantube1554 2 года назад
ወአለይኩመ አስለመ
@sadajemal8464
@sadajemal8464 2 года назад
የሙስሊም እንቆዎች አላህ ይጠብቃችሁ
@user-os3jh5gf5n
@user-os3jh5gf5n 2 года назад
አህሌንንን ያጀመአ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bint4181
@bint4181 2 года назад
ዋአሊኩምእስላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አቢወትአደባባይ የህዝብ ነው ላይክ ሸር ስብስክራይብ አድርጉ እባካችሁ ኢስላማዊ ሜዳወችን እናበረታታ
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 года назад
ኢየሰዋ
@user-ze1iv7qw5r
@user-ze1iv7qw5r 2 года назад
ኢይዋ በትክክል
@yisehakibrahim438
@yisehakibrahim438 2 года назад
What an excellent discussion I love you
@rahmarahma4152
@rahmarahma4152 2 года назад
በህሩ ውስጥ እንቁራሪቶች ብዙ ስለጮሁ በሀሩ የነሱ ብቻ ከመሰላቸው ተሳስተዋል ለክብራቸው ሲሉ ዝም ያሉ ብዙ ኣሳዎች ኣሉና ።ሎሬት ፀጋዬ ገ\ መድህን
@noorhusienabdul5722
@noorhusienabdul5722 2 года назад
we thankyou ,, we thankyou wondrful islamic talk , thankyou dinu ali also thankyou brother abduljalil shiek ali kassa ,, jezakumallah ,, jezakumallah ..
@abuaym7098
@abuaym7098 2 года назад
Masha Allah aleke tekikil yLekew harif yetarik ustazAllah yetebeqh
@aliyimumme4630
@aliyimumme4630 2 года назад
ሁሉም ሰው በትኩረት መከታተል አለበት አደባባዩ የሁሉም ኢትዮጵያዊነው በርቱ
@aishanemane187
@aishanemane187 2 года назад
ሲጀመር ህዝበ አደባባይ በባል አለበት መስቀል የሚባለው መቅረት አለበት
@hanna9502
@hanna9502 2 года назад
ለምን መስቀል ስለማትጂ? እልህ ከመገባባት ለምን ኢድ የሚባል አደባባይ መሪት ጠይቃችው አደባባይ መስራት እኮ ይቻላል ሁላችውም አይናችው እዚ ላይ ከሚሆን.
@sightseeing40
@sightseeing40 2 года назад
ዲኑ አሊ እና አብዱልጀሊል ያደረጉት ውይይት በጣም አስፈላጊ እና የበለጠ ጠቀሜታ ያለው ነበር። በጣም እናመሰግናለን. አብዱልጀሊል ስለ አቢዮት አደባባይ በዝርዝር አስረድቷል። ችግሩ የተፈጠረው ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ድርጅታዊ ድክመት የተነሳ ይመስለኛል። ይህ ህዝብ መሪ እንደሌለው ይታወቃል። መግሊሶች እና ኡስታዝ የተባሉት የት አሉ? የሙስሊሙን ማህበረሰብ ማደራጀት እና ለመንግስትም ጥያቄዎችን መጠየቅ አለባቸው። ዲኑ አዲስ አበባን መግሊሶች ጋብዞ ሃሳባቸውን ቢጠይቅ ጥሩ ነበር። የፌዴራል መግሊሶችን መርሳት አለብን ምክንያቱም ከሙስሊሙ ማህበረሰብ ይልቅ ስለ ዳንኤል ክብረት ይጨነቃሉ።
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 2 года назад
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته ماشاء الله ምርጥ የኢስላም ልጅች አላህ ይጠብቃችው ኢስላም ሰላም ነው የእውቀትም ባለቤት ነው አለሀምድውሊላህ ረቢል አለሚን አለ ኒኢመተል ኢስላም
@AzizAziz-ci5dy
@AzizAziz-ci5dy 2 года назад
አንጀት አርስ ውይይት ቲክቶከሮች ቆራርጣቹ ተደራሽ አርጉት ሁሉም ሰው መስማት አለበት 🙏🙏
@fitsumzeleke2222
@fitsumzeleke2222 2 года назад
እግዜር ይስጥህ ምንም እውቀት ሳይኖረን ነፍሳችንን ልንገብር ነበረ ፎ
@dhdg6723
@dhdg6723 2 года назад
Walykum selam werhmatulahe waberkathu አብሽሩ አላህ ይጠብቃችሁ ዲኑ🍏🍏🍏🍏🍏🍏🍎🍎🍎🍎🍩🍩🍩
@user-to1rf1vf7d
@user-to1rf1vf7d 2 года назад
የኢትዮጵያን የህዝብ መገልገያወች ከቤተክርስቺያን ስያሜ መፋቅ አለበት
@KH-ot2dj
@KH-ot2dj 2 года назад
I wish to subscribe this program more than a thousands times!
@eagleyimoh6794
@eagleyimoh6794 2 года назад
@Zawya Tv ዛውያ ቲቪ: Please make the TV channel more functional to address such important and current issues. Please continue to discuss such important issues and stand up boldly and share the information with all Muslim communities so that we can all stand together. If the Orthodox Church is given the land, what will it do there? Church building? Fencing? or charging money for passengers traveling on the road like the AA to Adama Highway? It is totally unthinkable and impossible! I think, It is a meaningless fantasy or nightmare by the followers. Indeed, most Orthodox Christians are morally upright and reasonable, only few arrogant Orthodox followers raise the issue and propagate to the leman. Then, they shout loudly to bribe. We will never leave them @ this point.
@hikmitube4297
@hikmitube4297 2 года назад
በጣም ጥሩ ማብራሪይ ነው የተሰጠው እናመሠግናለን ቀጣዮን እንጠብቃለን
@myoutube1806
@myoutube1806 2 года назад
ዘውያ ቲቪወች ጀዛኩም አላህ ኽይር
@user-kz4xp4nk9i
@user-kz4xp4nk9i 2 года назад
አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ 🌹🌹🌹አደባባይው የሁሉም ነው🏵🏵🏵🌹🌹🌹🌹🌹🌹🏵🏵🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌷🌷🌱
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 2 года назад
ማሻ አላህ በርቱ ለዚህ ሁሉ ውድቀት የዳርገን የመጅሊሱ አለመደራጅት ነው አላህ ግን ከኛ ጋር ነው የስው አልፍለግነም እና
@user-ut6tp2ek6l
@user-ut6tp2ek6l 2 года назад
ሀባይቢ ውድድድ አላህ ይጣብቀቹ አላህ ከነንቴጋ ከሞምኖች ጋዓ ይሁን
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 года назад
የተደገሰልንን ድግስ አናቅም መንቃት አለበብን
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 2 года назад
አህለንን ምርጦች የእኛ ጀግኖች ኮሚንቶች ገባ ገባ በሉ ሼር ላይ ክ ኮሜንት !!!
@user-pv1jv2od9k
@user-pv1jv2od9k 2 года назад
አህለን ወሣህሌን ውድ ወንድሞቸ ማሻ አላህ ጠንክሩ አቢወት አደባባይ የሁሉም ኢትዮጲያዊ ነው አለቀ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 2 года назад
አለ፫ህየጠብቃቱ የኢሰላሜ ጀግኖች
@amirahussaien3454
@amirahussaien3454 2 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኧረ ይሄስ የጉድ ነው ሙስሊሞች የትነን የሙስሊም ጠሎችን ቤት ማሞቅ እናቁም ሁላችንም የሙስሊም ሚዲያ እናድምቅ ስለእስልምና በጣም እንወቅ እንማማር
@user-fh6bm5yt8u
@user-fh6bm5yt8u 2 года назад
አህላንንን ምርጦች አላህ ይጣብቀቹ
@rozaroza4288
@rozaroza4288 2 года назад
ማሻ አላህ ውዶች በጣም ጥሩ ሃሳብ ነው
@rozabati3686
@rozabati3686 2 года назад
በርቱ ግፉ
@hamzamahamud557
@hamzamahamud557 2 года назад
Abduljelil, Allah yakabrih! With truth and knowledge 🇸🇴🇩🇯
@mohammedabdella7085
@mohammedabdella7085 2 года назад
የህዝብ ውይም የነርሱ በሚል አርእስት በአቶ ዲኑ አሊና አብዲልጀሊል ሽህ አሊ ካሳ የተደረገው ጥያቄና መልስ እጅግ በጣም ችግሩንና መፍትሄውን ቁልጭ አርጎ የሚያሳይና በብልሀትና በእውቅ በመንግስት ካልተያዘ የሚያስከትለውን አድጋ በስለጠን መንገድ ላዳመጠና ለተመለከት ጥሩ ማስተማርያ ነው። እንደዚህ ያለ ውይይት በተደጋጋሚ ቢደረግ ሕዝብን ነገሮችን እንዲያይና ከስሜተኛነት እንዲርቅ ይረዳል። በኔ ግምት ከመስረቱ ተበላሽቶ ለነበረ ችግር ለማቃናት የሚደርግ ትግል በእውቅና በስለጠነ መንግድ ከማንኛውም ወገን ካልሄደ የሚይድከትለው ደም መፋስስ ነው። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን የቆየ፣ የደረጀና ጠንካራ ድርጅት ነው። መብቱን ለማስከበር ውቀቱና ገንዘቡ ያለው ድርጅት ነው። በሌላው በኩል የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ድርጅት በጣም ያልተደራጀ መሪ የሌለው የመንጋ ስብስብ ነው ቢል አልተሳሳትኩም። የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ላለፉት 100 ዓመታት እንደኢትዮጵያዊ መብታቸው ሲደፈር በተቀናጀ መንገድ ባለመቃቃማቸውና አሜን ብለው ሲቀበሉት ኖረው አዲሱ ትውልድ መብቴ እየተደፈረ ነው አልቀበለውም በሚል እየተማገተ አለበት ደራጃ እነሆ ደርስናል። ነገሮች እየትጠናከሩ በህይማኖቶች መካከል ጦርነት ተነስቶ ደም ከመፋስስ በፊት ስሜተኛነትን ወደኻላ ትቶ መሬት ላይ ባለው ዕውነተኛ ጉዳዮች ላይ ውይይት በማድረግ የዘለቀ መፍትሄ ማግኝት ይቻላል እላለሁ። የኢትዮጵያ ሞስሊሞች በመደጋጋም የመብት ድፍረት የሚደርድባቸው ቁጥራቸው በማነሱ ሳይሆን የጠነከረና የደረጀ ድርጅት ስለሌለን ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ሞስሊሞች የጠነከር ድርጅት ማቃቃም ምንም አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። በኔ ግምት የኢትዮጵያ ሙስሊም ቁትር 52% ነው ብዬ እግምታለሁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ቁጥር 40% ነው እላለሁ። ካሁን በፊት የነበሩት መንግስታት የኢትዮጵያን ሞስሊሞች የሕዝብ ቁጥር በአንስተኛ ቁጥር አስልተው ለጥቅማቸውና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያ ተጽኖ ጭምር ቁጥሩ ትንሽ ነው ተብሎ እንዲታመን ሆናል። አዲሱ የኢትዮጵያ መንግስት ወደፊት የሕዝብ ቁጥር ሲያደርግ ዕውነተኛውን ለሕዝብ ያሳውቃል የሚል ግምት አለኝ። አቶ አብዲልጀሊል ሽህ አሊ እንዳሉት መንግስት ሕግ አስከባሪና አስፈጻሚ እንጂ በሐይማኖቶች መሐከል ገብቶ ድርድር ማድረግ ወይንም ላድርግ ማለት የኢትዮጵያ ሕገመንግስት የማይፈቅደው ነው። ወደ መስቀል አደባባይ ስመለስ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሊ እንዲሁም የአዲስ አበባ ከንቲባ በግልጽ አደባባዩ የሕዝብ መሆኑን በማያዳግም ተናግረዋል። ስለዚህ ኢትዮጵያኖች በሚያቀራርበን ጠንክረን በመስራት ልዩነታችን እንዳለ ሆኖ ደም እንዳያፋስስን ነገሮችን በውቀትና በስለጠነ መንገድ እንዲሄድ ማድረግ የሁላችን የቤት ሥራ ሊሆን ይገባል። ከማንኛውም ወገን በስሜታዊነትና በአክራሪነት የሚደረጉ አድራጎቶችን አንቀበልም ልንል ይገባል። ሀገራችን ኢትዮጵያ ለሁላችንም ትበቃለች ተዋደን ተፋቅረን ኢትዮጵያን እንገንባ።
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 2 года назад
ትክክል የእኛ ጀግና በርቱ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤❤💚💚💚💚❤💚💚💚💚❤💚💚🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ahmenaahmena6466
@ahmenaahmena6466 2 года назад
ጀዛከሏህ ወንድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ በርቱ አብሽሩ አሏህ ከናተጋ ይሁን
@ethiogadhaabillisumaabilli5590
@ethiogadhaabillisumaabilli5590 2 года назад
በትክክል ገልፃቹታል በሪቱ መስቀል አደባባዩ የአባገዳ ነው ።
@hayatsiraj4989
@hayatsiraj4989 2 года назад
በርቱ ወድሞቼ
@eneenenegni1212
@eneenenegni1212 2 года назад
ግልፅ ጠላት መሆናቸውን አሳይተውናል ሙስሊም ሆይ ንቃ ታሪክ እወቅ እነዚህ አፄ ናፋቂ የሆኑ በተረት የመጡ ናቸው እድሜ ይስጠን እንጂ ገና ብዙ ያወራሉ
@ghfhvfhfgfjgh1885
@ghfhvfhfgfjgh1885 2 года назад
ማሻአላህ በጣም ደሥይላል አላህ ያግዛጩ
@jamanisjamanis2309
@jamanisjamanis2309 2 года назад
በርቱ አጥብቃቹ ያዙ የሁሉም ነዉ አለቀ ።።።።
@SaraSara-zm6us
@SaraSara-zm6us 2 года назад
ማሻአላህ ጀግና የሀገሬልጂ
@user-ov7lb9bn9c
@user-ov7lb9bn9c 2 года назад
ጀዛከላህኸይረ ረጅም እድሜናአ ጤንአ ይስጣችሁ
@zeburamohammed463
@zeburamohammed463 2 года назад
ዋለይኩ ሰላም የህዝብ ነው
@user-dy6vh6jj2x
@user-dy6vh6jj2x 2 года назад
ዋለይኩም ሠላም ወረሕመቱላሒ ወበረ ካትሑ ማሻአላሕ አለይሑም ምረጥ ትተና ነበረ በረቱ ውድ ወዲሞቸ 🇪🇹💚
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 2 года назад
የኛነው የኛ ብለው ሊሞቱነው የሱን ያሳጣውና አደባባዩ ሳይሆን እጨቱ ነው የነሱ እጨት ሁላ
@user-wl6lw5gf6d
@user-wl6lw5gf6d 2 года назад
እዚሁ ማህል ብዙ እውነቶች እየወጡ ነው። በርቱ።
@sophianadji7143
@sophianadji7143 2 года назад
We need many more Abduljelils here 👍👍👍🙏🙏🙏
@semirayonis6804
@semirayonis6804 2 года назад
Ebakhune Selame. Feteru
@halweyaali5541
@halweyaali5541 2 года назад
ሰ ዐ ወ ድኑ አሊ የሚደቡ ካፌሮች አሉ ብሎክ አርጋቸው ባሌጌወች
@mominaibrahime981
@mominaibrahime981 2 года назад
ዲኖ አሊ አላህ ይ ጠብቅህ
@imransherif555
@imransherif555 2 года назад
Allahu Akber Mashaa Allah, knowledge is a core essence of wisdom and integrity Jazakumullah khairan Brother Abduljaleel Shaik Ali Kassa for sheddinglight and unearth the untold factual indicators and historical evidential accounts and markers with regard to Islam in Ethiopia past and present. A gem of knowledge presented with the highest standard of profundity exposing and challenging the status quo of a fairytale story of bigotry and prejudice that has been projected, imposed and taught in perpetuity of pseudo political ruling and a singular religious dominations . This is a landmark great achievement of the highest standard of intellectualism which is a treasure by enlarge for the world of Islam , historians, academicians and humanity at large. May Almighty Allah reward you abundantly in your noble endeavours, Ameen.
@vission163
@vission163 2 года назад
MY HERO WRITER ABDULJELIL WELCOME!!!!!
@nejatnasir3750
@nejatnasir3750 2 года назад
እስኪ አስረዷቸው ንሯቸው የኔ ጀግኖች በርቱን አላህ ይጠብቃቹ
@abdiadem7966
@abdiadem7966 2 года назад
አሸናፊ አርገን ያረቢ
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 2 года назад
የህዝብ ነወ የነሱ አይደለም
@mahbubabirhan7958
@mahbubabirhan7958 2 года назад
Ameen, amsayachewun yabzaln!
@zahrahassan2312
@zahrahassan2312 2 года назад
አህለን ዛውያዎች በርቱ አላህ ያግዛቹ
@remedanmohammad1307
@remedanmohammad1307 2 года назад
ዲኑ አሏህ ያበርታ ከጎንህ ነን
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 2 года назад
ሀቂቃ ከንደዚህ ራዘም ከላ ወሬ ርቀናል ትኩረት መሰጠት የለበት ነገር ነው ሁሌም ጠያቂ ለምንድን ነው የሆናው
@redi_tube
@redi_tube 2 года назад
አልሀምዱሊላህ መስሊም ላደረገን ወገኖቻችን ቅንነትና ፍትሀዊነትን አለህ ከእናንተ እነዲማሩ ያድርጋቸው
@user-dr9kd5em8k
@user-dr9kd5em8k 2 года назад
Very glad to see this dear brother. 🙏
@semiryesuf24
@semiryesuf24 2 года назад
አላህ ያበርታን ያበርታቹ
@toybamohamed2983
@toybamohamed2983 2 года назад
ያረብ አላህ ይጠብቃችሁ
@kamilamuhye8224
@kamilamuhye8224 2 года назад
አብሽሩ ዛውያወች
@muhammedgeremew72
@muhammedgeremew72 2 года назад
Wendimachin a.jelil allah yitebikh. Endante aynetu wendochin kalubet awtiten ke allah betach kefit eskaqomn dress manim minm liyameta aychilm.
@leylam.d2945
@leylam.d2945 2 года назад
Abdeljelil & dinu enameseginalen bertu
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh 2 года назад
ምርጦች😍😍😍😍
@jemilatiybe7171
@jemilatiybe7171 2 года назад
በርቱ
@hayatsiraj4989
@hayatsiraj4989 2 года назад
አደባባዩ የሁሉም ኢትዮጵያዊ ነዉ
@user-nm1df1wt1v
@user-nm1df1wt1v 2 года назад
ዲኑ አሊ ሰወዲሕ አላሕ ይጠብቃችሑ
@user-tg9dd5gh3e
@user-tg9dd5gh3e 2 года назад
ሙስሊሙ ማህበረሰብ መነጣጠሉን ትተን አንድነቱን ማጠናከር አለበት
@abdumohammed3112
@abdumohammed3112 2 года назад
አደባባዩ የሁሉም ኢቲዮጲያዊ ነው
Далее
УГАДАЙ ЕДУ ПО ЭМОДЗИ! #shorts
00:57
Просмотров 98 тыс.