Тёмный

የህይወት ምንጭ 

Ethiopia4Kristos
Подписаться 8 тыс.
Просмотров 175
50% 1

በእውኑ አንተ ይህን ጕድጓድ ከሰጠን ከአባታችን ከያዕቆብ ትበልጣለህን? ራሱም ልጆቹም ከብቶቹም ከዚህ ጠጥተዋል አለችው። ኢየሱስም መልሶ፦ ከዚህ ውኃ የሚጠጣ ሁሉ እንደ ገና ይጠማል፤ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።
የዮሐንስ ወንጌል 4፥12-14
አቤቱ፥ የእስራኤል ተስፋ ሆይ፥ የሚተዉህ ሁሉ ያፍራሉ፤ ከአንተም የሚለዩ የሕይወትን ውኃ ምንጭ እግዚአብሔርን ትተዋልና በምድር ላይ ይጻፋሉ።
ትንቢተ ኤርምያስ 17፥13
በዚያም ቀን እንዲህ ይሆናል፤ ተራሮች በተሃ ጠጅ ያንጠባጥባሉ፥ ኮረብቶችም ወተትን ያፈስሳሉ፥ በይሁዳም ያሉት ፈፋዎች ሁሉ ውኃን ያጐርፋሉ፤ ከእግዚአብሔርም ቤት ምንጭ ትፈልቃለች፥ የሰጢምንም ሸለቆ ታጠጣለች።
ትንቢተ ኢዮኤል 3፥18

Опубликовано:

 

5 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 3   
@takuyeteketel672
@takuyeteketel672 6 месяцев назад
Amen amen ❤❤🙏🙏🙏🙏
@eyesusgetanewmezmurchannel
@eyesusgetanewmezmurchannel 6 месяцев назад
ብዙ ትዝታችን ቀሰቀሰብን ዘማሪዎቻችንን ጌታያውቃል ግርማይና ብሩክታዊት አሰፋ እንዴት እንደምንወዳቸው እኮ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏 ይሔንን ካሴት እኮ ከቪሲዲ በፊት በቴፕም ነበር ያየነው ቪዲዮ ቴፕ (VHS) 1998 GC ቪሲዲ 2007 GC
@Ethiopia_For_Christ
@Ethiopia_For_Christ 6 месяцев назад
እውነት ነው ያለኝ የቪሲዲ ኮፒ መሰለኝ ጊዜው ስለረዘመ ማስታወስ አልቻልኩም። በተቻለኝ ሁሉ ቆየት ያሉትን ለማውጣት እሞክራለሁ።
Далее
Мои РОДИТЕЛИ - БОТАНЫ !
31:36
Просмотров 428 тыс.
በገፊዎች እጅ አትናወጡ!!
18:03
Просмотров 3,9 тыс.
Мои РОДИТЕЛИ - БОТАНЫ !
31:36
Просмотров 428 тыс.