Тёмный

"የህይወት ፈተና"___በፓ/ር ቸሬ 

Epaphras Christ church
Подписаться 133 тыс.
Просмотров 72 тыс.
50% 1

Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
Raise your eyes to the Lord !!!
ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም በኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተገዛ እናምናለን እናም ስለዚህ ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
ዓይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ !!!
For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
Facebook፡ Epaphraschur...
Website፡epaphraschristchurch.org/
Mobile: +251921664858
All mankind is as precious as the blood of Christ
EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA
#የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

Опубликовано:

 

6 окт 2023

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@asnakechlaygefu4066
@asnakechlaygefu4066 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ
@lily1979ful
@lily1979ful Месяц назад
አቤት እኮ ትምርቶች ደስ ሲሉ❤❤ የሰማነዉን በልቦናችን ያሳድርልን
@otakugamer748
@otakugamer748 9 месяцев назад
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ መከራ ሲገጥመኝ ለበጎ ነው ብዬ አልፋለው!!!
@tahgasgebre5421
@tahgasgebre5421 Месяц назад
@user-xy2lw5mo5u
@user-xy2lw5mo5u 20 дней назад
ጌታ፣ይርዳኚ፣ፓስተር፣ጌታ፣ይባርክህ፣
@Alem4305
@Alem4305 9 месяцев назад
አሜን ፀጋ ይተረፈረፍልህ🙏🙏💖💖
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 9 месяцев назад
እኔና ባለቤቴ በርቀት ፈተና በደንብ ተፈትነን በእግዚአብሔር እርዳታ አልፈን ከስምንት አመት በዋላ እንደገና ተገናኝተን ይኸው በደስታ እየኖርን ነው።
@samrikane6551
@samrikane6551 8 месяцев назад
ይሄው ውዴ እኔ እየተሰቃየሁልሽ ነው የሁለት ልጆቸ አባት ነው እኔ በስደት ነኝ በምንም መስማማት አልቻልኩም 9ወር ሙሉ ተዘጋግተናል ግራ ተጋብቻለሁ
@FygGuv
@FygGuv 6 месяцев назад
geta ybarke lgname xlue .
@hailehaile8943
@hailehaile8943 9 месяцев назад
መምህራችን (ረቡኒ) ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤
@adyamefrem9088
@adyamefrem9088 2 месяца назад
Ended werq lweta giata hoy rdan😢😢😢😢😢
@aswowas115
@aswowas115 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤👌👌👈👈
@desalegnfares
@desalegnfares 6 месяцев назад
እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ !!!!
@Hanna-gk5nw
@Hanna-gk5nw 9 месяцев назад
አምላክ ጨምሮ እውቀትን ይስጥህ
@zaincell6175
@zaincell6175 9 месяцев назад
Ameeeeeeeeen
@user-oe6gc2rp8g
@user-oe6gc2rp8g 9 месяцев назад
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው
@mulusima6273
@mulusima6273 9 месяцев назад
ተባረክ! ዘመንህ የተባረከ ይሁን::
@venatlove71
@venatlove71 9 месяцев назад
Amen geta yerdan 🙏Tebarkelen
@alemayehudadi6223
@alemayehudadi6223 9 месяцев назад
አሜን
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 месяцев назад
ቃለህይወት ያስማልን ቸርዬ ድንቅ ትምህርት ነው ❤
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 9 месяцев назад
ጌታ ህይ አንተ የሂወት ምንጭ ነህ እሰከመጨረሻው አጽናኝ 🙏🙏🙏🙏 dear God help me to have same action for distance testing 🙏🙏🙏
@dandan-dr2gz
@dandan-dr2gz 9 месяцев назад
paseter chere ekewan Dena mexak tebareke enewedekalen ❤❤❤❤❤❤
@abelotr58
@abelotr58 9 месяцев назад
Enam yesatun fetena lay neg yewnet egzabar endemireda endiredag hula teykalew
@adiadiadi1728
@adiadiadi1728 9 месяцев назад
Amen amen
@misraktessema8221
@misraktessema8221 9 месяцев назад
Paster chera not only teaching me but also make me laugh 🙏🙏🙏🙏God be with you thank you so much
@lidyateklemichael474
@lidyateklemichael474 9 месяцев назад
Amen amen amen
@user-xg6wm2kf4q
@user-xg6wm2kf4q 9 месяцев назад
Amen
@romanasrat8038
@romanasrat8038 9 месяцев назад
Tebarek paster cherea
@By_grace100
@By_grace100 9 месяцев назад
Betam tegebi tiyakewoch nachew tebarek pastor
@almaztesfa1039
@almaztesfa1039 9 месяцев назад
Ameen Ameen Ameen Ameen tabarki yegezahabir tsege yabizalik❤❤❤❤❤❤❤❤
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 8 месяцев назад
Ère enes kebedegne. Fetari yabertash belugne.
@user-rx3bb8do9t
@user-rx3bb8do9t 8 месяцев назад
❤ Getta eyesus zemenikin yibark 🎉🎉
@user-dw5iu7zt4w
@user-dw5iu7zt4w 8 месяцев назад
ፓሰተርዬ ትምህርትን እወደዋለው ቃለሂወት ያስማልን እንዴት ላገኝክ እችላለሁ ያስጨነቀኝ ነገር ነበረ እባክህን
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch 8 месяцев назад
በ0941398365 ላይ በመደወል ቀጠሮ ያስይዙ
@user-ni4xv5ur5i
@user-ni4xv5ur5i 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 tebaተባረክ kili❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-vh9oj3tk8x
@user-vh9oj3tk8x 5 месяцев назад
Amen 🙏🙏 egiziabiher yirdan memihire zemenik yibarek
@mulukensand5370
@mulukensand5370 7 месяцев назад
Glory to God! Such a great teaching God speaking through you Pastor Chere! God bless you and your family!✝️❤️✨
@MestisEthopianKitchen
@MestisEthopianKitchen 9 месяцев назад
Egezyabeher ke manchelew fetena yawetan amen tebarek p/cheri
@user-eb7sv5lh6p
@user-eb7sv5lh6p 9 месяцев назад
tebarek paser cherie
@koketTomas
@koketTomas 9 месяцев назад
Tebarek pastor chere🎉
@azte463
@azte463 9 месяцев назад
Fetena betdaru Yale sew men tmekralh.... chenkon new
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 месяцев назад
ወደ እግዚአብሔር መጮህ መጸለይ , ስብከት ማዳመጥ, መዝሙር መስማት ሽክምን ለፈጣሪ መስጠት አይዞን ለእግዚአብሔር ሁሉም ይቻላል🙏🏾
@betselottadesse-wn5ue
@betselottadesse-wn5ue 9 месяцев назад
Pastor chere kezi befit sile tidar fetena yasitemarew ale kechalish esun simiw demom ayizosh geta ale
@BenyAbebo
@BenyAbebo 8 месяцев назад
አሜን🙏❤
@tamiratwanore1297
@tamiratwanore1297 9 месяцев назад
❤❤❤👍
@Leona531
@Leona531 9 месяцев назад
ስለ ቅዱስ ቃሉ ጌታ ይመሰገን ተባረክልን
@genetyohannes1605
@genetyohannes1605 8 месяцев назад
Paster chere sewdehe eko.
@hanakasahun8164
@hanakasahun8164 9 месяцев назад
ስላም ሰላም ቀዱሳን እንዴት አመሻችው🎉❤🎉❤
@zd820
@zd820 9 месяцев назад
እና መሰግናለን ፓስተር ቸሬ
@abrehetbiset1301
@abrehetbiset1301 9 месяцев назад
Ye Hiwet merih new, egziabher yibarkh!
@Alem1985
@Alem1985 9 месяцев назад
Weyne lik lik menger. Thank you Chere
@DagmawitEndashaw
@DagmawitEndashaw 9 месяцев назад
መደሀኒያለም ይርዳን ከሱጋር እንድንቀጥል 💜🦋
@user-ri7nk4ws1c
@user-ri7nk4ws1c 9 месяцев назад
ጌታ ይባርክህ
@Golole96
@Golole96 9 месяцев назад
Ene fetanahun alfuwalew be geta sim
@user-pu5dz4sn7d
@user-pu5dz4sn7d 8 месяцев назад
❤ስወድህ ሰላሳ አመቴ ነው አላግባውም ሳላገባ አንተን በማግኘተ ደስተኛ ነኝ😂
@zaincell6175
@zaincell6175 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ Ebbiifamii
@user-sl4zu8cm7p
@user-sl4zu8cm7p 8 месяцев назад
አባካቹን ፓስተር ቸተን ፈልጋለው ምከር yasifeligegnal
@BlenYabu
@BlenYabu 3 месяца назад
erdan
@user-ou5yw5nw1p
@user-ou5yw5nw1p 7 месяцев назад
Pastorye betam new msemah mwedh...tselotuan part batkortuat abren bntsely tru nber...
@meronbouzeid6797
@meronbouzeid6797 8 месяцев назад
Amazing
@tetetety3946
@tetetety3946 9 месяцев назад
Kale hiwot yasmalen pastter ❤❤❤❤😂
@yamrotdegefu5523
@yamrotdegefu5523 9 месяцев назад
Egzbher edmehin yarzemew or I wish I can give you one year extra from mine. What a blessed preacher are you ante sathon egzbher eyetenageren yalew thru you
@tigigago4876
@tigigago4876 9 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@Golole96
@Golole96 9 месяцев назад
❤🎉kiber le geta
@AdissAsfaw
@AdissAsfaw 2 месяца назад
Pester. Ye. Asfaw. Leg. Neg. Adisskeden. EbeLelew. Be geta. Neg
@etalemkidane5865
@etalemkidane5865 9 месяцев назад
ማታ አዳምጠዋለሁ
@tegest.bamud.5251
@tegest.bamud.5251 9 месяцев назад
🙏🙏🙇🙇🙇🙇🤦🤦🙋🙋 amen 🙏 amen amen 🙏 amen ❤❤❤❤❤❤
@samsamsun367
@samsamsun367 5 месяцев назад
💐ቸሬ 💝እኔ እወድሀለሁ 💕ሙስሊም 💕 ነኝ በእርቅ መአድ ሰምቼህ በጣም ተመቸኝ ❤ ቸሬ ሰብስበህ አስተምራቸው🙏 እነዛ ኮልኮሌ ነብይ ነብይ የሚያጫውታቸው የሉሲፈር ልጆች😈 ጩፋ 😈ዳንሳ
@eyasuabebe7336
@eyasuabebe7336 9 месяцев назад
ፈተና በዘ
@Nardisho
@Nardisho 9 месяцев назад
እግዚአብሔር ዘመንህን ይባረክህ❤❤❤
@Drmihireta1b23
@Drmihireta1b23 7 месяцев назад
Always I'm so loyal to him but I don't think he is
@leyuamanuelleyu3723
@leyuamanuelleyu3723 9 месяцев назад
ክርስትና ስብከት አይደለም የጽድቅ ስራ ነው !! አንድ ቀን የተራቡትን የተፈናቀሉትን የተዘረፉትን ድምጽ ስትሆን ስትረዱም ስትጠይቁም አላየንም !! እግዚአብሔር ሆይ መድሃኒትህን እጠብቃለሁ 💚💛❤
@Thereislifeafterdeath
@Thereislifeafterdeath 8 месяцев назад
Temar eski wey gud
@alemtsehay279
@alemtsehay279 8 месяцев назад
ይህንን ድንቅ ትምህርት እግዚአብሔር ባይረዳዉ እግዚአብሔርን ችሎ የሚተርክ ይመስልሃል? ወንድም(እህት) ድነት በስራ አይደለም
@LiduAlemayehu
@LiduAlemayehu Месяц назад
ዋናውን የፅድቅ ስራ እየሰራ ነው
@LiduAlemayehu
@LiduAlemayehu Месяц назад
ቸርዬ እግዚአብሔር ይባርክህ! እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ትምህርትክ ሰዋዊ ስለሆነ በጣም እከታተለዋለሁ አሁን በጣም ትልቅ ፈተና ላይ ነኝ እንዴት እንደማገኘህ ማወቅ አልቻልኩም በእግዚአብሔር ትዕዛዝ እና በ አለም እንዲሁም በሁኔታዎች መሀል መወሰን አቅቶኝ ትልቅ ፈተና ላይ ነኝ አድራሻህን እየፈለኩ ነው ።
@EpaphrasChristchurch
@EpaphrasChristchurch Месяц назад
በ0941398365 ላይ በመደወል ያነጋግሩ።
@alemayehudadi6223
@alemayehudadi6223 9 месяцев назад
መምህራችን ትምህርትህን እከታተላለሁ፣በመጨረሻ ላይ ፀሎት ስታደርግ ይቐረጣል ለምን ?
@sumeyayasin1089
@sumeyayasin1089 9 месяцев назад
ግራ ሚገባኝ እየሱስ ጌታ ነው ወይስ የጌታ ልጅ ነው ብላቹ ነው ምታስቡት እሺ የጌታ ልጅ ከሆነስ ጌታ ምትሉት ማንን ነው በስርዓት መልሱልኝ ማወቅ እፈልጋለሁ
@gracekensington4971
@gracekensington4971 9 месяцев назад
እየሱስ ጌታ ነው የእግዚአብሔር ልጅም ነው መጽሐፍ ቅዱስ ላይ የየኃንስ ወንጌልን በደንብ አጥና።
@gracekensington4971
@gracekensington4971 9 месяцев назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-UTp2s30AWvg.htmlsi=j6YiLNUzrN7MggQ0
@DawitHailemariam-ks3rx
@DawitHailemariam-ks3rx 6 месяцев назад
Pastor chere antem belo agelgay ande nefse yemden yelhem be eyu chufa eskahum ke 10 million belay nefese denole duriye sele femel bicha mawrate be sexual naw enda yetkebahaw
@alemisegedbirihenu6877
@alemisegedbirihenu6877 9 месяцев назад
እናንተ በምን ካልኩሌሽን የሀያሉን የጌታ እዬሱስን ስም ትጠራላችሁ የአቢይ አህመድ ካድሬዎች አአቢይ አህመድ ህፃናትን እያሳረደ እናንተ ግን እራሱን ሲያመዉ የፆም የፀሎት አዋጅ ታዉጃላችሁ አቢይን እግዚአብሔር የሰጠን መሪ ነዉ እያላችሁ ለሚያፈሰዉ ደም ታጨበጭባላችሁ አይናችሁ እያዬ ድሆች ቤታቼዉ ፈርሶ ሚዳ ላይ ተጥለዋል ህዝቡ በጠኔ ታምሷል የኑሮ ዉድነቱ ከሰማይ በላይሆኋል ከአቢይ ጎን የተሰለፉ ሁሉ ዲያብሎስ ነዉ አምላኩ ነዉ ፕሮቴስታንት ነበርኩ በዋሽንገተን የሚኪ ቤተክርስትያን ዉስጥ አመልክ ነበርኩ ለአቢይ አህመድ ሲፀልዩ አይቼ እረግጨ ወጣሁ እንደ አባቴ ቁጭ ብዬ የማዳምጠዉ ፓስተር ቶሎሳ ጉዱና በዘራቼዉ ሲንሸራተቱ አይቼ አፈርኮ ፕሮቴስታን የዛሬ ሰላሳ አመት ቀረ ዮናታን አቢይ መሬት ቢሰጠዉ በሬቱ ላይ የሰፈሩትን ድሆች ቤት ቆሞ አስፈርሶ የብዞዎችን ምስኪኖች እንባ ብርጭቆ ደቅኖ ጠጥቷል አንዱ የዘይት ነጋዴዉ እዩጭፋ የእራሱ ወታደር ኖሮት ታጅቦ ይሄዳል ቃሉ የሚጠብቀዉ አይተኛም ነዉ የሚለዉ ከፕሮቴስታንት ብለይም ሞቶ ካዳነኝ የዘልአልም ህይዎት የሰጠኝን ጌታ እዬሱስ አልለይም ወንጌል የሚጣፍጠዉ በመስቀል ዉስጥ ሲሆን ነዉ ብዙዎቻችን መስቀልን አንወድም ነገሩ እኔን የሚቀበል እኔ የተቀበልኩትን ይቀበላል ለነገሩ መንግስት ሲባልግ በቃ የምትለዉ ቤተክርስቲያን ነበረች ዮሀንስ አንገት የተቆረጠዉ የመንግስትን ብልግና ስለተቃወመ ነዉ እነ አደናጎር የኢብሩ ልጆች በሚነድ እሳት ዉስጥ የተጣሉት ንጉሱን በመቃወማቼዉ ነዉ ደቀመዛሙርቱ በድንጋይ ተወግረዉ ተዘቅዝቀዉ ተሰቅለዉ ሞተዋል አቢይን በቃህ ለማለት ፈተናዉን ፈርታችሁ አንገታችሁን ሰብራችሁ በጎቻችሁን ለቀበሮ ሰጥታችሁ ከገዳዩ አቢይ ጎን ተሰለፋችሁ እዉነት ከጌታጎን ነን ?
@dinku4695
@dinku4695 9 месяцев назад
አቢይ ምርጥ ሰው ነው ጌታ ልብ ይስጣችሁ ❤
@azebkebede4509
@azebkebede4509 9 месяцев назад
ተባረክ! ዘመንህ የተባረከ ይሁን:
@bettyteksh-sh4nm
@bettyteksh-sh4nm 9 месяцев назад
Далее
" ገንዘብ"____በፓ/ር ቸሬ
46:56
Просмотров 67 тыс.
"መተያያ ጊዜ" ___በፓ/ር ቸሬ
38:07
Просмотров 26 тыс.
"ሚስቶች"_የሚፈልጉት___በፓ/ር ቸሬ
51:59
"ዝም በሉ" __በፓ/ር ቸሬ
51:26
Просмотров 66 тыс.