Тёмный

የህዳሴው ግድብ አሁናዊ ገጽታ | የቀረበችው የምስራቿ ቀን! 

Men Addis
Подписаться 213 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 15   
@KibatuBereda
@KibatuBereda 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ። እግዚአብሔር ይመስገን ። እግዚአብሔር የሰጠንን የተፈጥሮ ስጦታውን በአግባቡ እንድንጠቀም ሰላምን ይስጠን።
@MuhamedaminAhmed-hu1tz
@MuhamedaminAhmed-hu1tz 2 месяца назад
እርስ በርሳችን ከመጠላለፍ ከመባላት ወጥተን ዋናው ጠላታችን ደህነትን መገርሰስ ላይ ማቶኮር መተባበር አሁን ነው❤❤❤
@GML90-b7r
@GML90-b7r 2 месяца назад
ታላቅ የአሸናፊነት ድልና የኢትዮጵያዊያን የበላይነት የተረጋገጠበት ከፍታ ።
@kelelewgetahun6237
@kelelewgetahun6237 2 месяца назад
አሜን! ኢትዮጵያዊ ትቅደም!!!
@SamijSamu
@SamijSamu 2 месяца назад
One Ethiopia forever 🎉🎉
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 2 месяца назад
ግብጽ አገርን በመዝሙር ጫማውን ስትጨርስ ኢትዮጵያ ስራውን ሰርታ ጨረሰች አገሬ ሰላምሽ ይብዛ
@berhanebush3921
@berhanebush3921 2 месяца назад
ሀገሬ❤❤❤❤❤
@kelelewgetahun6237
@kelelewgetahun6237 2 месяца назад
❤❤❤ ኢትዮጵያ ትቅደም!!!
@AberaShibrie
@AberaShibrie 2 месяца назад
ከግብፅ ጋር ሊኖረው የሚችለው ድርድር መሆን ያለበት አንድ በርሜል ውሃ ምትክ አንድ በርሜል ነዳጅ መሆን አለበት በቃ።ለዚህ ደግሞ የውስጥ ችግራችንን መቅረፍና ማስተካከል አለብን። የሁላችንም ሃሳብ ለህዳሴ ግድቡ እንደተረባረብን ሁሉ ለዚህም ይህንኑ ተግባር ማሳየት አለብን።አንድነት ኃይል ነው።
@elaybright8884
@elaybright8884 2 месяца назад
ስራውን ስሩ ብቻ ሥሩ ወሬውን ቀንሱ አሳ አርቡ ቲማቲም እና ድንች ሽንኩርት ሩዝ አምርቱ አሁኑኑ በወሬ አታዝጉንንንን።።።።
@AshenafiTarekegn-i8w
@AshenafiTarekegn-i8w 2 месяца назад
👏👏👏
@hasenbahiru
@hasenbahiru 2 месяца назад
ችግር የለም የህዳሴውን ግድብ ሀገር ወዳዱ ፋኖ ያፈርሰዋል።
@DemerashGimija
@DemerashGimija 2 месяца назад
"ሀገር ወዱ ፋኖ" ለካስ ዓላማው የኢትዮጲያን ልማት ማፍረስ ነው እንዴ??? ፈፅሞ ይህነን ያወቀ የለም ነበር: ጭራሽ በሚዲያ ተነገረ? አራ ውሸት ይሁን እንጂ ጥሩ ወሬ አይደለም
@yidnemekuria2707
@yidnemekuria2707 2 месяца назад
Bla bla bla
Далее