Тёмный

የሆላንድ እግር ኳስ ያለ ሱሪናም ምን ይሆን ነበር ? 

Alazar Asgedom - Official
Подписаться 57 тыс.
Просмотров 4,1 тыс.
50% 1

#footballcafe#alazarasgedom #aradafm95.1

Опубликовано:

 

23 июн 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 18   
@ethiochelsea
@ethiochelsea 5 дней назад
አልዓዛር እንደዛሬ አጥለቅልቆ አያውቅም ( ሱናሚ ስፖርት ) ሆነብኝ። ኧረ !! በዚሁ ቀጥል።
@wosenmandefro582
@wosenmandefro582 5 дней назад
ስለምንም ነገር ብታወራ ሳትሰለች ትደመጣለህ ታላቁ አሊዝ!! You deserve great thanks Sir ALIZ for presenting with great skill and quality in your charming language from your endless source of knowledge!!
@solomonhaile4502
@solomonhaile4502 5 дней назад
ከሆላንድ ነው ማደምጥህ ልክ ነህ ማማረር ጀምረዋል እንደ ፍራንሶች - ፖለቲካቸው ሁሉ ስለመጤዎች ነው።
@Kumnegerplus
@Kumnegerplus 5 дней назад
ኳስን በእውቀት ነው የምትገልፀው! ከኳሱ በላይ ወጣ ብለህ ከባህል እና እሴቱ ጋር አጣምረህ ስታወራ እንዴት ደስ እንደሚል በእውነት ትችላለህ
@Abuti-i3c
@Abuti-i3c 5 дней назад
Poletica ena sportin be simet sayihon be knowledge yemitentin sew tikes bibal anten askedmalew simply gobez neh Berta joro gibu voice aleh keep it up bro
@mafi5956
@mafi5956 2 дня назад
እኔ እኮ እሚገርመኝ እዉቀት ትህትና ፍሎዉ ብቻ ሳይሆን የአደማጮችህን እውቀት ማሳደግ እሚችል ፕሮግራም እኮ ነዉ እምሰራዉ። ሰፓርት ፓለቲካ ታሪክን እኮ ነዉ አንድ ላይ ያቀረብክልን። በጣም እናመሰግናለን። ከሰብሰክራይብ በላይ ማድረግ ብችል ደስ ይለኛል። በርታ ላንተና መነሱሬ ትልቅ አክብሮት አለኝ …..ያንተ ግን ይለያል wow❤
@mylady9674
@mylady9674 3 дня назад
ድንቅ አቀራረብ ብርቱካናማዎቹን በጣም ያምራሉ በአንተ አቀራረብ ብቻ የኔዘርላንድ ደጋፊ ሆኛለሁ 😊
@abdurahmanjk
@abdurahmanjk 5 дней назад
የሚገርም አቀራረብ ትዝታ የሚጭር ፕሮግራም አሌ 🙏
@user-zt6up2cg1v
@user-zt6up2cg1v 5 дней назад
As an Eritrean you are best sport journalist in this region , keep it up aliz !!!
@HaniHani-uo9xc
@HaniHani-uo9xc 13 часов назад
ኣዝናኝ ና ኣስተማሪ መደብ ።እነ ምልህ ለምንድነው ግን የኣሊ ሱለማን ማትሰራለን ጥሩ ግዜ ያሳለፈ ኮ ኖው
@getuhailugebremeskel3071
@getuhailugebremeskel3071 5 дней назад
You are simply a Legend. 👏 👏
@arsemasolomon2028
@arsemasolomon2028 5 дней назад
Wow Aliz Thank You 👍
@efremtamirat1288
@efremtamirat1288 5 дней назад
Unforgettable
@toufiqahmed8163
@toufiqahmed8163 5 дней назад
Endezarew atetfa yebezu geza admacheh neghe lemejemerya geza new se commet 🎉😊
@wegenehaile3750
@wegenehaile3750 4 дня назад
ኧረ እንደው እኔስ ምን ልበል በናታቹ ስለ እዚ ድንቅ ጋዜጠኛ 🤔🤔🤔
@abelromantic3670
@abelromantic3670 5 дней назад
Please sle Messi sraln please
@user-ll8ey6fw6m
@user-ll8ey6fw6m 4 дня назад
ክበርልኝ!!! አልዓዛር ግን የ ሆላንድ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊ ትመስለኛለህ። 2018 የዓለም ዋንጫ ላይ ሳትሳተፍ ስትቀር በተደጋጋሚ ነበር ፋና ሬዲዮ ላይ ስትዘግብ የነበረው…
@alemubelay3124
@alemubelay3124 5 дней назад
ልጆቹ (የኔዘርላንድስ ተጫዋቾች) ከሱሪናማ የመጡ ሊሆን ይችላል።ሱሪናም ግን ደሴት አይደለችም።
Далее
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 9 млн
Crazy Girl destroy RC CARS 👩🤪🚘🚨
00:20
Просмотров 3,2 млн
የአለማችን አጭበርባሪ ተጫዋች
9:39
Ummmm We "HAIR" You!
00:59
Просмотров 9 млн