Тёмный

የሆሳዕና መዝሙር / የኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር  

felegetibeb media /ፈለገ ጥበብ ሚዲያ
Подписаться 2,3 тыс.
Просмотров 894
50% 1

እንኳን ወደ ደብረዘይት ደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ወደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል አብያተክርትያናት ፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርት ቤት ሚዲያ የሆነው ወደ ፈለገ ጥበብ ሚዲያ በሰላም መጣችሁ ይህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች፣ መዝሙራት፣ ምክረ አበው፣ ብሒለ አበው፣ ወቅታዊ የቤተክርስቲያን መረጃዎች፣ ሃይማኖታዊ ጥቅሶችና አባባሎች እንዲሁም ትምህርታዊ የቀጥታ ሥርጭቶች የሚቀርቡበት መድረክ ነው። ማንኛውንም ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን የተመለከተ ቁም ነገር ሲፈልጉ የመጀመሪያ መድረሻዎን ፈለገ ጥበብ ሚዲያ ቢያደርጉ ይጠቀማሉ። የቤተ ክርስቲያናችንን መሠረተ እምነት፣ ሥርዓት፣ ትውፊትና ታሪክ መማሪያና ማስተማሪያ ወደሆነው የኢንተርኔት ዐውደ ምሕረት እንኳን ደህና መጡ።
የፈለገ ጥበብ ሰንበት ትምህርትቤት ሾሻል ሚዲያን ይቀላቀሉ
RU-vid : / @felegetibebmedia
TikTok :www.tiktok.com/@felegetibeb?_...
Facebook : felegetbe?mi...
Instagram : invitescon...
Telegram channel : t.me/felegetibebmedia
#Telegram
ፈለገ ጥበብ photography(የፎቶ ማህደር)( ፎቶ ብቻ የሚለቀቅበት ቻናል)
t.me/felegetibebimage
t.me/felegetibebimage
youtube channel; / @felegetibebmedia
Welcome to Arts Media. This channel is orthodox and offers live lessons, songs, arts and various programs for Tewahedo children. Congratulations on joining our channel.

Видеоклипы

Опубликовано:

 

26 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 2   
@ZhraAhmed-xs9wg
@ZhraAhmed-xs9wg 12 дней назад
አቤቱ ጌታ ሆይ የተመሰገነ ለዚህ አደረሰከን😢😢😢😢😢😢😢😢
@felegetibebmedia
@felegetibebmedia 12 дней назад
ቻናላችንን ሰብስክራይ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
Далее
❌УШЛА ЭПОХА!🍏
00:37
Просмотров 156 тыс.
кто ты
1:41
Просмотров 1,4 млн
Muhammadziyo - Malikam (Official Music Video)
4:47
Просмотров 961 тыс.
Aqsin Fateh & Nefes - Seni Yanasan (Official Video)
3:38