Тёмный

የሌላ ሀገር የስራ ልምድ ካናዳ ላይ ተቀባይነቱ … 

kidi Ethiopia
Подписаться 153 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

አቶ ሳምሶን በባለፈው ሳምንት በካናዳ ትራክ መንዳት ወይም ባለቤት መሆን ምን ይመስላል የሚለውን አስቃኝቶናል …በዚህኛው ዝግጅት ለጥያቂያችሁ መልስ እና ተያያዥ ዌብሳይቶች ይዘንላችሁ መጥተናል ……
www.canada.ca/...
• ወደ ካናዳ የመጓዝ ህልሜ እንዴት ተ...

Опубликовано:

 

3 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 454   
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 года назад
የመልካምነት ጥግ እንደዚህ አይነት ወገንን ለመርዳት መነሳት ከእግዚአብሔር ነው የሚሰጠው በርችልኝ ኪዲ ❤️❤️👍👍👏👏👏
@GGMedia376
@GGMedia376 2 года назад
betekeakeal
@gatesabebe1329
@gatesabebe1329 2 года назад
ኪድዬ በጣም ትልቅ ስራ ነው ለወገኖችሽ እየሰራሽ ያለሽው። ከውጭ ገፅታሽ ውበት በላይ የውስጥሽ ልብና አእምሮሽ፣ እጅግ ድንቅ ነው። ስው እቅሙ በሚፈቅደው ሁሉ ለወገኑ እንድህ አይነት በጎ ነገርን ለመስራት መትጋት ምን ያክል ፍፁም ቅን የሆነ ልቦና የተሰጠሽ ልዩ ኢትዮጵያዊት ነሽ። በጣም በቃላት ከሚገለፀው በላይ ነሽ። በጣም ለወገንሽ መከታና ተቆርቁዋሪ ድንቅ የምታኮሪን ሰው ነሽ። እግዚአብሔር ከምታስቢው በላይ ህይወትን ያሳክልሽ እላለሁ ። ትንሽ ለመጨመር ያክል በተለይ. ትምህርታቸውን በድግሪ አጥፕናቅቀው ግን ስራ አጥተው ይፕሚንከራተቱትን በስኮላርሽፕ የሚመጡበት መንገድ ካለ ትንሽ ጊዜ ወስደሽ ብትስሪበት ብዙዎችን ሊረዳ ይችል ከሆነ ለማለት ነውና በጣም አመሰግናለሁ፣ በርችልን ኑሪልን ኪድዬ። ያነቃቃል
@yohaskasahun-ud2qu
@yohaskasahun-ud2qu Год назад
ኪድዬ በጠም ትልቅ ሰዉ እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያኑርለን ❤
@tarikuabekele4986
@tarikuabekele4986 2 года назад
ምናለ ያንቺን ቅንነት ለሌላውም እሩቡን በሰጠ❤❤❤❤❤❤ በርቺ ኪድዬ😘😘😘😍😍😍😍
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
tarikyee 💕💕💕🙏🙏🙏
@GGMedia376
@GGMedia376 2 года назад
betam betam ye Addis lijoche feker neat
@ethiopiaethiopia8160
@ethiopiaethiopia8160 2 года назад
በጣም አክባሪሽ ነኝ ስንቱ የማይሆን ዝባዝንኬ ቩዲዬ እየሰራ ገንዘብ ሲሰበስብ አንቺ ግን ለሀገር ልጅ የሚጠቅም ነገር እየሰራሽ ብዙዎቻችን እየተጠቀምን ነው። በርቺ ብዙ ነገር ካንቺ እንጠብቃለን።
@desalegnshiferaw7946
@desalegnshiferaw7946 2 года назад
እግዚአብሔር አምላክ ይበርክሽ በጣም ጥሩ ስራ ነው።
@sofieh3650
@sofieh3650 Год назад
Ebakishni please erjign Canada lamatat eflgalo yealut birut Lebanon new wada 10 amat lhongn new
@selehadin8081
@selehadin8081 2 года назад
Kidiye ብዙ ቪዲዮችሽን ተከታትያለሁ ልበሙሉ ቀና ሰው ነሽ እንዳንቺ አይነቶችን ለወገን አሳቢ ያብዛልን
@selehadin8081
@selehadin8081 2 года назад
kidiye ስራውን አይቼ ተማምኜበታለሁ ያልሽውን ሰው ስልኩን ስጪኝ ላገኘው ፈልጌ ነበር
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
+251966698535
@melatyigezu5935
@melatyigezu5935 2 года назад
ኪዲዬ ምርጥ ኢትዮጵያዊ በጣም ነዉ የምናመሰግነው ለምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ቤትሽን ስራሽን ይባርክልሽ ❤❤❤❤❤
@kedijahussin8264
@kedijahussin8264 2 года назад
የኔ ልእልት ኪድየ ከምር ስት ክፍያ ተከፍሎኳ እደዚህ አብራርቶ እሚይስረዳ የለምና ጊዜሺን መሱአት አድርገሺ ለምታካፍይን ነገር ሁሉ እናመሠግናለን ቀሪ ዘመንሺ የተባረከ ይሁን የኔ ዉድ🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏👏👏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
ከድጃዬ 💕💕💕
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
ኪዲዬ😍እውነት ነው ሰሞኑን አነጋጋሪ ሆናል አንድልጅ ካናዳ አመጣሻለሁ በሎት 500 000ከተቀባላት በሆላ ሰልኩን ዘጋባት የአረባገር የሰራችበት 9ዓመት በጣም ነው ልብን የነካችሁ እሰቀን በቺ ሳይሆን እናቶንም ጨምር አንድ ፍሬ ልጅ ነው በታዬ ተናዳ ተመልሳ ዱባዬ ሄድች ጨንቅላቱ ጥሩ አደለም በጣም ጥሩ ነገር መክርነው እናመሰግናለን🙋
@MekdiTube
@MekdiTube 2 года назад
ኪዲዬ በቅርብ ነው ያወኩሽ ጠቃሚ ነገሮችን ስለምታቀርቢልን በጣም እናመሠግናለን እባክሽ ስልክሽን 🙏
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 года назад
መልካም ስራ ለክፉ ቀን ስንቅ ነው ኪዱዬ ስለመልካምነትሽ እናመሰግናለን እግዚአቤሔር ያክብርሽ እዳንቺ አይነት መልካም ቅን ሰወችን ፈጣሪ ያብዛልን እድሉን እና አጋጣሚውን ባገኝ ካናዳ ብመጣ ደስተኛ ነኝ ኪዱዬ አሁን የምኖረው ኳታር ነው እና እውነተኛ የህይወት አጋሬንም ካገኘው በደስታ እቀበላለው
@zinetadem6272
@zinetadem6272 2 года назад
ቅኪዱ በመጀመሪያ ፈጣሪ እዲሜ ጤና ይስጥሽ በማሪያም በናትሽ ከ አባ ጋም ሆነሽ በምንም አይነት መልኩ ይሁን ብቻ ካናዳን አስረግጭኝ ያለሁት ዱባይ ነዉ እዚህ ስቃይ ብቻ ነዉ ትርፉ እደዉ ልጆችም ካሉሽ በልጆችሽ ይዠሻለሁ እህቴ ተባበሪኝ በምችለዉ መጠን ብርም አግዝሻለሁ
@ethiopiahagere8408
@ethiopiahagere8408 2 года назад
በ_ዊኒንፔግ እጅግ በጣም ምርጧ ሰው ኪዲካዬ እናመሠግናለን እናትዬ🙏
@natiashnafi730
@natiashnafi730 Год назад
ኪዲ የምትሠሪው ስራ በጣም ደስ ይላል አንዳንዴ ኢትዮጵያ ውስት ሠው እረስ በራሳችን ስንባላ ተስፋ እቀጥላለሁ kidi ያንችን ደግነት ሳይ ደግሞ እፀናናለው በርችልን kidi ምርጥዌ ኢትዮጵያዊ ነሽ
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 2 года назад
ኪዲዬ ምርጥ ሀበሻ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክልሽ።
@mayettekola9960
@mayettekola9960 2 года назад
ኪዱዬ የኔ ውድ ስለመልካምነትሽ እጅግ በጣም እናመሰግናለን እኔ እራሱ በኤጀንሲ ስንቴ ተበልቻለሁ መሠለሽ ግን መቼም ተስፋ አልቆርጥም አንቺም ኢትዮጵያዊት አጭበርባሪዎቹም እኩል ኢትዮጵያዊ መባላቸው ነው የሚገርመው እግዚአብሔር ለሁሉም እንደየ ስራው ይክፈል ብቻ
@Miki-d2w
@Miki-d2w 11 месяцев назад
እውነትም ኪድ ኢትዮጵያ እደስምሽ ነሽ በጎ ሰው እግዝአብሔር ይባርክሽ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 2 года назад
እግዚአብሔር ሰላም እና ጢና ይስጥሺ እህቴ በ እውነት ነው ይሚገርም ነው ክምር 🥰🥰🌹👍
@kooll6611
@kooll6611 2 года назад
ስላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን ኪድዬ እርዳታሽን እፈልጋለሁ እህቴ እኔ አሁን ያለሁት ቢሩት ነው አሰሪዎቼ የካናዳ ዜግነት ስላላቸው አሁን በቅርቡ ወደ ካናዳ ገብተዋል እኔን ይዘውኝ ሊሔዱ ይፈልጋሉ ግን አንችልም አሉኝ አንቺ መምጣት ከፈለግሽ እስፖንሰር እንሆንሻለን አሉኝ የምትረጅኝ ነገር ካለ ወይም ከነሱ ጋር ኮንታክ ላድርግሽና ምን ማድረግ እንዳለባቸው ብታስረጅልኝ በእውነት እኔም ሌሎች ወገኖቼን ለማገዝ ፈቃደኛ ነኝ ፈጣሪ ፈቅዶ ከተሳካልኝ አባዛሁብሽ ይቅርታ እህቴ ሲመችሽ መልሽልኝ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ እህታችን
@mlookagames4819
@mlookagames4819 2 года назад
አይቻልም አንደ አህተ የኔ ኣሰሪ ልጅዋ ለትምህርት ልሄድ ነው ከሱጋ ለመሄድ ኣስቤ ነበር
@bepositive4813
@bepositive4813 2 года назад
Keep going ...Proud of you my sister ❤
@baraduu7374
@baraduu7374 2 года назад
ከድ እናመሰግናለን ለምሰጭን information ከካናዳ እና አውሰተራሊያ ለኑሮ የቱ ጥሩ ነው ፖሊስ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
thank U Dear ሰዎች ከካናዳ ወደ አውስትራልያ ሲሄዱ አውቃለው ።ከአውስትራልያ ግን ወደ ካናዳ የመጣ ሀበሻ አላውቅም 😃
@elenitadesse7754
@elenitadesse7754 2 года назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ትክክል ነሽ
@biruktikebede5758
@biruktikebede5758 2 года назад
kidiy የኔ መልካም እናመሰግናለን በርችልን
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ
@የፍቅርሰው-ኀ1ዠ Год назад
ቆይ እስከዛሬ ግን የት ነበርኩ የማይረቡ ነገሮች እያየውኮ ነው ዩቱብ ላይ ምውለው ከሳምንት በፊት አጋጣሚ አገኘውሽ እና በጣም ነው የወደድኩሽ በጣም ቀና ሰው ነሽ ይመችሽ እህቴ
@yemserachyegetalij1707
@yemserachyegetalij1707 2 года назад
ኪዲዬ ጌታ ይባርክሽ
@aftabshaikh6900
@aftabshaikh6900 2 года назад
መረዳዳት ቢኖር ሁሉም ቢተባበር ኢትዮጵያዊ ለ ኢትዮጵያዊ የትበደረስን ነበር ኧረ ጎበዝ ንቃ ወገኔ ምንሰራህ ለወገንህ አርአያ እንሁን በተሰጠን ፀጋ ከፈጣሪያችን
@ROBELARAGAW-m2w
@ROBELARAGAW-m2w 10 месяцев назад
Hallo kidi thanks for your kindness to help us... you saved us from different scams and frauds. you should genuinely continue your support and guidance as much as possible. to be honest am proud of your passion and commitment to help your brothers and sisters! i am Robel from addis ababa. i have been working in the bank industry for the last three yours. beside the work i study a post graduate program and prepare me for IELTS exam in order to eligible for express entry program. i know it is challenging to get a job offer as we know but i will trying my best .. why am telling this story is that your video will help a thousand of Ethiopian including me. keep it up and replay for me if you can.
@jussiyjussy8439
@jussiyjussy8439 2 года назад
ስታምሪ ደስ ትያለሽ ስለ ኢንፎርሜሽኑ በጣም እናመሰግናለሁ እኔ ለመጀመሪያ ግዜ ነው ገብቼ ሳይ
@Yamitubehawassa1
@Yamitubehawassa1 2 года назад
Kidiy እንኳን ድህና መጣሽልኝ 👍👍👍👍👍👍
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 года назад
Thank you Kidi 🙏🏽👍🏽👏🏽🙌🏽❤️💐
@degefesamuel969
@degefesamuel969 2 года назад
Thank you Kidi for your briefings, pls update on 2022 scholarships
@davidmm3841
@davidmm3841 2 года назад
Kidiye this is what I ve been waiting for, Thank you👌
@brevural1738
@brevural1738 2 года назад
ኪዱየ በርችልኝ እህቴ ።
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Год назад
እናመሰግናለን ምርጥ ሴት እግዚአብሔር ምላክ ይባርክሽ
@ermiastesfaye1728
@ermiastesfaye1728 2 года назад
ኪዲዬ ለወገን የምታደርጊው አሰተዋፆ በጣም እሚመሰገን ነው እግዚአብሄር ይባርክሽ ምንም እምደብቂው ነገር የለም በጣም ደስ ይላል እኔ የመጀመሪያዬ ነው ነዋሪነቴ ሱዳን አገር ነውየሁለት ልጆች አባት ነኝ የስደተኛ ወረቀት አለኝ ቤተሰብም ቶሮንቶ አለኝ እኔንእንዴት ማውጣት እንደሚችሉ ግራ ተጋብተዋል እና አንቺ መንገዶችንማለት እነሱ ማድረግ የሚችሉትን ነገሮች ብታማክሪኝ ብዬ ነው ከነ ቤተሰቤ ተቀባይነት ያገኘሁት የ UNHCR መታወቂያም ሆነ ፋይል ከነ ኬዝ ነበሬ አለኝ እባክሽ መልስሽን እጠብቃለው?
@አላህሆይሰብርንወፍቀኝ
ኪድ የእውነት ምን እንደምልሽ አላውቅም ብቻ ባለሽበት ቦታ የአላህ ጥበቃ አይለይሽ የኔ መልካም
@ameleworkhaileyesus3476
@ameleworkhaileyesus3476 2 года назад
Kidu you are so smart and humble!I appreciate you! God bless you abundantly 🙏 ❤️ 🙌
@demswork3710
@demswork3710 2 года назад
Great briefing and keep it up for your positive idea 💡 👍
@nahom5215
@nahom5215 2 года назад
ኪዲ እንዴት ነሽ ያንቺ ፕሮግራም በጣም አስተማሪ ነው እኔ ወደዚህ ሀገር ከመምጣቴ በፊት ያንቺን ፕሮግራም ባልከታተል ኖሮ በጣም ይከብደኝ ነበር። ግን ይኸው አንቺ በምትኖሪበት ዊንፔግ ከመጣሁ ሁለት ወር አለፈኝ በዚህ በከባድ ክረምት ግን አንድ ጥያቄ ነበረኝ እንዴት ነው ስራ ማግኘት የምችለው ብትረጅኝ በጣም ደስ ይለኛል ምን ማድረግ እንዳለብኝ ብትረጅኝ ከልብ እጠይቅሻለሁ ራሄል እባላለሁ።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
ራሄልዬ እንኳን ደህና መጣሽ በውስጥ ፃፊልኝ አይዞሽ እንፈልጋለን 💕
@terhasberhe
@terhasberhe Год назад
ኪድየ እባክሽን ልጆቼ አሉ ጥሩ ልምድ ያለዉ ነዉና እባካችሁ እርድን እናንተኮ ትክክለኛ ለሰዉ ሰብአዊነት ሰላላችሁ ነዉ ስንት አጨበርባሪ አሉ ስንት ገንዘብ ገንዘብቨ
@tewedajmedia8683
@tewedajmedia8683 2 года назад
Kidiye liyu set nesh😍😘😘 tebareki!
@ribkazenebe
@ribkazenebe Год назад
ለምታቀሪቢዉ መረጃ ከልብ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ
@mastewalgetahun4025
@mastewalgetahun4025 2 года назад
ኪዲየ እንዳንች አይነት ሁላችንም ብንሆን የት እንደርስ ነበር፣የምር እስኪ ሁላችንም ቅን እንሁን በጣም በሁሉም ነገር ወደኅላ ነን እዚህ ያለነው መተሳሰብ በጣም ይቀረናል
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
🥰🥰🥰🙏🙏
@nomore8101
@nomore8101 2 года назад
🙏❤❤🙏👸👸👸🙏🙏እናመሰግናለን ስለመረጃሽ👸🙏🙏
@adanechadanech4042
@adanechadanech4042 Год назад
በጣም እናመሰግናለን እመብረሐን ትባርክሽ ደግነት ለራስ ነው
@samigebeyhu5030
@samigebeyhu5030 Год назад
አንች መልካም ሰው ፈጣሪ ከፍ ከፍ ያድርግሽ እማ ከቻልሽ 1,ነገር ልጠይቅሽ አክስቴ ካናዳ ነው ያለችው እኔን ወደ ካናዳ ልጀ ነው ብላ ልትወስደኝ ትፈልጋለች ምን ማድረግ አለብኝ ምን ትመክሪኛለሽ እማ
@eh9850
@eh9850 2 года назад
Just subscribed! It would be helpful if you put the background music a little bit down. Not even sure if needed.
@tesfabrhani1315
@tesfabrhani1315 2 года назад
ኪዲየ እግዚአብሔር ያክብርሽ ግን ከተበላሁ በውሀላ ነው ያወኩሽ ላወራሽ በጣም እፈልጋለሁ እባክሽን ፍቃደኛ ነሽ😭😭😭😭
@mekedesyohannis7481
@mekedesyohannis7481 2 года назад
ኪድዬ እናመሰግናለን ምን እናድርግ plc ያገሬ ሰዎች information እንለዋወጥ እናም እንደሌሎች ሀገር እንረዳዳ የስራ እድል ስታገኙ ለምን የሀገራቹ ዜጋ እንዲጠቀም አታረጉም እርስ በራስ እንተዛዘን አንጨካከን 🙏🙏🙏🙏
@abitayechannel4456
@abitayechannel4456 Год назад
Kidiye tebareki.Linkun gin alagenghum
@hawahawa8164
@hawahawa8164 5 месяцев назад
እኔ ሚስኪን ደሀ ነኝ ባክሽን ተባበሪኝና ቤተሰቦቸንኳ ሰርቸ ልርዳቸው መምጣት እፈልጋለሁ አሁን ኢማራት ነኝ ግን ምንም ልለወጥ አልቻልኩም ግን እግሊዘኛ ማበብም ሆነ ማውራት አልችልም በፈጠረሽ 😢😢😢😢😢
@Jokerthingreactions
@Jokerthingreactions 2 года назад
በጣም ጥሩ ሰዉ ነሽ እግዛብሔር ይባርክሽ😍🙏
@ahnfahnfknf802
@ahnfahnfknf802 2 года назад
ሰላም ኪዲየ እናመሰግናለን ማማየ ሰለ ሁለም ትምህርትሽ የኪዲ ተመልካቾች ሁላችንም ከሁን በፊት እንደቆየነዉ አሁንም የሚስፈልገዉን መቶሽ ሴብስክሬብን እናስገባ እንደጀመርነዉ
@amhazam2658
@amhazam2658 Год назад
Ples wesaduny meronyan yelahut berut neny
@solomonchirotaw8011
@solomonchirotaw8011 2 года назад
እናመሰግናለን ኪዲ
@yaredadgeh326
@yaredadgeh326 Год назад
እሕታችን ምን ነካሽ ካናዳ ለመምጣት ቀላሉ መንገድ ብለሽ ስለ ትራክ ሥራ ታወራላቹሕ፣ በሌሎች የሰለቸንን አንችም አትጠቀሚ. መልካም ጊዜ
@yohaskasahun-ud2qu
@yohaskasahun-ud2qu Год назад
ኪድዬ እሄን ባልሺዉ ስራ ላወራሺ እፈልጋለሁ በእግዚአብሔር ተባበሪኝ ከኢጂብት ነወ 🙏🙏🙏
@samrysamry4554
@samrysamry4554 2 года назад
Hi kedi programሽ ብዙ ሰውን ይጠቅማል ተባረኪ እኔ kenya new የምኑረው ወደ ካናዳ ለመምጣት Sponsr አጣው .ግን በገንዘብ sponsr የሚሆኑ አሉ የሚባል ነገር ሰምቻለው እንደነዚ ዓይነት ሰዎችን እንዴት ማግኘት ይቻላል?
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
በገንዘብ ስፖንሰር እንሆናችኋለን ብለውእዚሁ ካናዳ ቁጭ ብለው 50ሺ ዶላር 28 ሺ ዶላር እና 1 ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር የተቀበሉ እና የጠፉ ሰዎች መረጃ ከነፎትዎቸው ደርሶኛል ። ይሄንን አውቃለው ። ተቀብለው የሚያደርጉ ይኖሩ ይሆናል እኔ አላውቅም ። ለማንኛው መጠንቀቁ ጥሩ ነው።
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 2 года назад
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባራክሽ
@marken3608
@marken3608 2 года назад
kidi እስቲ አንቺ እንዴት ከኢ/ያ ወደ ግብፅ ከዛ ካናዳ በምን አይነት መንገድ እንደሄድሽ ግልፅ አርገሽ video ስሪልን ብዙ ወጣውረድ አልፈሽ ይሆናል ብየ ነው እና በዙ የሚያስተምረን ነገር ይኖራል ብየ ስላሰብኩ ነው
@sisayasfaw6197
@sisayasfaw6197 2 года назад
ከዚህ ቀደም በደንብገልፃለች
@lemlemwudu4525
@lemlemwudu4525 2 года назад
ኪድ በናትሽ ይኸን ኢፎርሜሽን እዛ የሚኖሩ ዘመዶቻች በብዛት አያቁም እና በርቺ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
ያንን ማድረግ የምትችሉት ሼር በማድረግ እናንተ ናችሁ እናት 🙏💕
@mahlettegegn7753
@mahlettegegn7753 17 дней назад
ሰላም ኪድ ጥሩ ነዉ በርች
@tewedajmedia8683
@tewedajmedia8683 2 года назад
Kidiye liyu set nesh😍😘😘 tebareki!
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
💕💕🙏🙏
@dagemtesfaye1799
@dagemtesfaye1799 2 года назад
I was planning to start process with student visa, can you give me the contact of that agent u mentioned earlier please 🙏
@ajebushgetaye8426
@ajebushgetaye8426 2 года назад
እግዚአብሔር ሠላምና ጤና ይሰጥሽ የኔ እህት
@tekletsadikwoldeamanuel1174
@tekletsadikwoldeamanuel1174 2 года назад
Kidu betam amesegnalew ,kdm yalshiwn agent adrashawn lakilgn or agenagnign
@danielmulugeta230
@danielmulugeta230 2 года назад
The Canada process is not easy.It takes time.
@tigisttesfaye6489
@tigisttesfaye6489 2 года назад
kidiye betam konjo program new tebareki wede canada process lijemr felge nbr gn saw eza yelegnm mn madreg alebign
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 года назад
ኪዲየ keep it up 💪💪💪
@addisdiriba9238
@addisdiriba9238 2 года назад
ኪዲ ሁሉ ሰላም የምትለቂው ቪዲዬ መረጃወችሽ ምርጥ ናቸው በሹፍርና ሞያ ላይ ነኝ እና ካናዳ መጥቼ ሰርቼ ቤተሰቤን ማገዝ እፈልጋለሁ ግን የማቀው ሰው የለም ካናዳ መፍትሄ አለው
@hulawit21gech
@hulawit21gech 2 года назад
Thank you kidiyee
@binyamgetubinyam4191
@binyamgetubinyam4191 2 года назад
berchiln betam arif new kidi 👏👏👏🙏🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ7ከ
ሰላም የእግዚአብሔር ሰላም ካች ጋር ያሁንበግል ማናገረ እፍልጋለሁ በምን ላግኝሺ በእመቤቴ ዝም እዳትይኝ
@emuyenega7046
@emuyenega7046 2 года назад
እኔ ያለሁት ዱባይ ነኚ ሁሌም እማልመው ነገር ቢኖር ካናዳ ሂጀ ቤተሰቦቸንም አራሴንም ታሪክ መቀየር አረ እመብርሀን ሆይ አስቢኚ
@erityousuf3509
@erityousuf3509 2 года назад
Thanks kidi
@abynehenjaleh5908
@abynehenjaleh5908 2 года назад
ኪዱ በጣም እናመሰግናለን ለራስሽ ምሽጋናአቅርቢልኝ በአገራችን መስራትን የመሰለ ነገር የለም ግን ወደ ካናዳ ለመምጣት የእድሜ ገደብ ይኖረዋል እስኪ አጣርተሸ አሳቂኝ አመሰግናለሁ
@asmamaweasefa6364
@asmamaweasefa6364 2 года назад
አመሰግናለው እህቴ እኔ አስማማው እባላለው የምኖረው አ፣አ ነውየከባድ መኪና ሹፌር ነኝ 17 አመት ነድቻለው ወደካናዳ መምጣት እፈልጋለው እባክሽ እርጅኝ
@sabasintayehu1742
@sabasintayehu1742 2 года назад
Yene konjo ስለመልካምነትሽ ጌታ ይክፈልሽ። ኮሜንት ላይ አስቀምጣለሁ ብለሽ ነበር የትምህረትና የስራ አገናኟችን ግን ፈለኩት የለም እባክሽ አስቀምጭልን ኪዲ??
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
የስራ አገናኝ ? ዌብሳይት ማለትሽ ከሆነ www.canada.ca/en/immigration-refugees-citizenship/services/immigrate-canada/express-entry/eligibility/federal-skilled-workers.html
@MelkamuTegegn-oj2wh
@MelkamuTegegn-oj2wh 11 месяцев назад
ኪዲ አንቺ ትለይያለሽ ስወድሽ እኮ በምክንያት ነው
@ተስፋነሺተበጀ
@ተስፋነሺተበጀ 2 года назад
እድሜና ጤና ይስጥሺ መልካም ሰው
@AhmedYonis-c7r
@AhmedYonis-c7r 11 месяцев назад
❤❤❤እሀነተ ነዉ ወዲሞሼ ጊነ እኔ በእረጊጠ መማጠተ እፈሊገሀሎ
@ተፈስሒፍስሕት
@ተፈስሒፍስሕት 2 года назад
ኪዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@teklusaketa9425
@teklusaketa9425 5 месяцев назад
ኪዲ ሰላም ነሽ የምታቀርቢያቸዉን ፕሮግራሞች ብዙን ጊዜ እከታተላለሁ በርቺ። እኔ ያለውት ቫንኩቬር ከናዳ ነዉ። ከመጣዉ 9 ወር ሆኗል። ጥገነኝነት ጠይቀ ነዉ ያለሁት። ግን ባለቤቴ ና 2ልጆች አ/አ ናቸዉ። ምንም መረጃ ስለሌለኝ ለማምጣት እንዴ መቼ ትንሽ ሐሳብ ብትሰጭኝ። አመሰግናለሁ።
@hulum2123
@hulum2123 2 года назад
በርቺ ኢንስትግራም ቢኖር ጥያቄዎችን እናቀርብ ነበር ካለሽ አሳውቂን
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
አለኝ
@legesebelachew2640
@legesebelachew2640 2 года назад
በጣም አርፍ ስራ ነው በርች
@tsionadebabay8389
@tsionadebabay8389 Год назад
እባክሽ አግዝኚ
@ribkazenebe
@ribkazenebe Год назад
በትክክል
@azebalemayew3271
@azebalemayew3271 2 года назад
መልካም ሰው አመሰግናለው
@beteeoka7905
@beteeoka7905 2 года назад
Be blessed my sweat sister
@BalewgizeYibeltal-vp8xc
@BalewgizeYibeltal-vp8xc Год назад
ሰላም ቅድስት እዴነሽ እዴነሽ አቶ ሳምሶንን አገናኝኝ እባክሽ የትራክ ሹፌር ነኝ
@hawahawamohammed8431
@hawahawamohammed8431 Год назад
Under perchasing and sailing department
@seyoumbirhanu5286
@seyoumbirhanu5286 Год назад
Kidiye balebete uganda new piroses jemirual gin enenin lijochun alimolam.min timekrignalesh?????
@bantehailu7801
@bantehailu7801 Год назад
hi kidi ሰላምሽ ይብዛ የተብረክሽ ልጅ ነሽ ሰላም ጤና ጋር እመኛለሁ ኪዲየ ብዙ ጊዜ ፕሮግራምሽን እከታተላለሁ እንዳልሽዉ ብዙ አጨናባሪዎች መኖራቸዉ በሚገባ ተረድቻለሁ በመሆኑም ከረዥም ጊዜ በፊት ካናዳ ከምትኖር ባለቤቴ ጋር ከናዳ ለመኖር የጄመርነዉን ፕሮሰስ በእርሷ ጤና ችግር ምክንያት የሚያማክረን ሰዉ በማጣት እስከ አሁን አለን እና በኢሜል አድራሻሽ ብገልጽልሽ ምልካም ፈቃድሽን እጠብቃለሁ
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 2 года назад
ዊንፔንግ ላይ ስክስስፉል የሆኑ በንግድ ስራ የተሰማሩ አሉ ሱፕረማርኬት ከፍተው ሌላም ሌላም ንግድ እነሱን ልምዳቸውን ያካፍሉን አቅርቢልን
@zulfaabdurezak6285
@zulfaabdurezak6285 2 года назад
ኪዲ
@abebech1803
@abebech1803 Год назад
ቅድትዬ አረብ ሀገር ነው ያለሁት ትምርት ደረጃ የለኝም መምጣት እችላለሁ
@kalkal9315
@kalkal9315 2 года назад
Kide betam melkam set nesh yena weda betam new yemwdsh Mara tebarki ena sew alegn kanad gen ezi MNM yemiredagn sew yelgnm eza yalutn zemdochan manger kechalsh mokrilgn moyaya yewebet salon moya algn or benanim biuon geta yebarksh
@liyuzak5709
@liyuzak5709 2 года назад
ኪዲ በእዉነቱ ከሆነ እያደረግሺዉ ስላለ ቀና ትብብር በጣም አመሰግንሻለዉ።ወደ ካናዳ ሀገር እንልካለን የሚሉ ብዙ agent ቢኖሩም የአብዛኛዉ ግን ዉሸት ነዉ።ስለዚህ በዚህ ቪድዋ ላይ ኤጀንቱን ማግኘት እንደምንችል ስለገለጽሽ በ in-box እንድትልኪልኝ እና እኔ የምፈልገዉ በትምህርት ቪዛ or በጉብኝት መምጣት ነዉ።so please help me kidi...
@goldnat4976
@goldnat4976 2 года назад
ኪድየ እግዚአብሔር ይባርክሽ ግን አሁን ካናዳ ለነርስ አውጥቷል ብለው 500000 ሺ ብ አሉ ለመጀመር በስራ ቅጥር እናም አንቺ የምታምኘውን ሰው ስልክ ብትልኪልኘ ባክሽ
@free-tz7zf
@free-tz7zf 2 года назад
እና ልትሄድ ነዉ አምስት መቶ ሺ ከፍለህ
@arontsegay8132
@arontsegay8132 2 года назад
ኪድየ ስለምታቀርቢያቸው ፕሮግራም በጣም እናመሰግናለን ነገር ግን ለመምጣት ቀላል ነበር probably ለኔ ምክኒያቱም የምኖሮው ኢሮፕ ስለሆነ ግን ትንሽ ስለ ትራክ እና ባስ ድራይቨ ልጠይቅሽ ነበር በ facebook ብትመልሺልኝ ደስ ይለኛል።
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
በኢንተግራም ላክልኝ 🙏
@arontsegay8132
@arontsegay8132 2 года назад
@@kidiethiopia ok ahun elekleshalew thanks
@Eftahz
@Eftahz 2 года назад
Kidy...God bless you...i hope see you in canada...and enigenagnalen.ke_geta gar
@tsagishmegersa9422
@tsagishmegersa9422 Год назад
Areee kemidinewu yetefetrishiwu melkaminetish tigii yelawum🥰🥰🙏🙏🙏
Далее
БАГ ЕЩЕ РАБОТАЕТ?
00:26
Просмотров 123 тыс.