Тёмный
No video :(

የልሳን የፈጠራ ሃይል 

Jeginaw Tegu
Подписаться 17 тыс.
Просмотров 6 тыс.
50% 1

ዛሬው መጻፍ የልሳን (የምላስ) የፈጠራ ሃይል ይባላል። Enjoy!

Опубликовано:

 

25 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 75   
@user-qo5ys1td4m
@user-qo5ys1td4m 5 месяцев назад
Ameeeen FETARI Teleq Bota Yaderesek!!! Miretu Wedemachin!🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@professerofsoilscience2325
@professerofsoilscience2325 11 месяцев назад
Teguya you are the man who speaks motivation words with biblical sentences ,that meak positive attitude for life.
@eyaalem7990
@eyaalem7990 2 года назад
ቋንጆ ነው እንደተለመደው:: እኔም ሽያጭ ላይ ጎበዝ ነኝ:: እንዴውም ትልቅ ወንድሜ እንደኔ መሆን እንደሚፈልግ ሲነግረኝ በጣም ገርሞኛል:: ምክንያቱም ይህን ያህል ተፅእኖ ስለፈጠርኩበት:: ብዙ ሰወች ችሎታ አላቸው ግን ወደ ተግባር መሄድ ይፈራሉ::
@natenaltadele8695
@natenaltadele8695 2 года назад
በጣም አመሰግናለው እግዚአብሄር ያክብርህ ዘመንህን በሙሉ በውስጤ ያለን ጥያቄ ነው የመለስክልኝ ህይወቴ የስተካከለና የተቃናልኝ ባለፀጋ ሀብታም ደፋር ቆራጥ ጀግና ብርቱ ባለ ብዙ ካንፓኒ ጅርጅቶች ባለቤት ነኝ በህይወቴ በጣም ደስተኛ ስኬታማ መንፈሳዊ ነኝ ለብዙ ዜጎች የስራ እድል መፍጠር የቻልኩ ባለ ብዙ ሀብት እና ንብረት ባለቤት ነኝ ገና ብዙ መስራት መፈፀም መከወን ማቁዋቋም ያሉብኝ ከትውልድ ወደትውልድ የሚሸጋገሩ ብዙ የምሰራቸው ብዙ ስራዎች አሉኝ ልኡል እግዚአብሄር የሰጠኝን ሀላፊነት እና ተልእኮ በድል እጨርሳለሁ ምክንያቱም በውስጤ ቃላቶች የማይገልፁት ትልቅ ሀይል እና ፀጋ ሀብት አለኝ እሱን ተጠቅሜ እፈፅማለሁ የድንግል ማርያም ልጅ ነው ሚረዳኝ ሀይሌ ከሱ ነው የኔ ሀብት እንደ ሰማይ የሰፋ ንዋዬም እንደከዋክብት የበዛ ነው ልኡል እግዚአብሄርን አመሰግነዋለሁ።
@JeginawTegu
@JeginawTegu 2 года назад
That’s wonderful🥇🥇🥇
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 года назад
እዉነት ነዉ። አንድ ጎረቤታችን ቄስ ናቸዉ አለችኝ እናቴ ሁለቱም ሲያወሩ እኔ ትንሽ ልጅ ሆኘ እግራቸዉ ስር እጫወት ነበርና፦ 'አዛ ቆልዓ የዕብያ እምበር ንፍዕቲ ክትከዉን'ያ' ትርጉሙ "ይቺ ልጅ ፈጣሪ ያሳድጋት እንጂ ትጉ/ጎበዝ ትሆናለች" አሉሽ ብላ ሁሌ ትነግረኝ ነበር። እናም እኔም በህይወት ዘመኔ በተድላም በፈተናም ትዝ የሚለኝ ይህ ሓሳብ ነዉና አመሰግንበታለሁ እበረታበታለሁ። ይህ ማለት እንዳልከዉ በጎዉን ስለመረጥኩ እንጂ በአሉታ የሚተነኩሰኝ ሰዉ ስላልገጠመኝ አደለም። እናም ሁሌ አወንታዊ አስተሳሰቦች ብቻ እንድመርጥ ለሚመራኝ ፈጣሪዬ አመሰግናለሁ። ወንድሜም ይህ ነገር ፀጋ መሆኑ እንዳስተዉል ስለረዳኸኝ አመሰግናለሁ።
@user-lw3qy3en2h
@user-lw3qy3en2h 2 года назад
Great speech !
@peace2981
@peace2981 3 года назад
good job my friend
@ruth459
@ruth459 3 года назад
Amen
@almasbh6100
@almasbh6100 2 месяца назад
ጀግናው ወንድማችን ጠፍህብን❤❤❤
@bchalikasa
@bchalikasa 5 месяцев назад
በጣም ጠቃሚ ቃል አለህ በርታ።
@mebratu3841
@mebratu3841 2 года назад
ድንቅ ሰው!!
@rahelmelaku7991
@rahelmelaku7991 2 года назад
ተባረክ!
@seyefiqr2014
@seyefiqr2014 3 года назад
Bexam des blognal, tebark
@robeteshome6969
@robeteshome6969 3 года назад
God bless you more more.....thanks bro
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 Год назад
Good bless for you try to teaching us
@martimarti688
@martimarti688 3 года назад
አሜን አሜን ለኛ የተመኝከውን መልካም ነገረ ሁሉ እጥፍ እጥፍ አደርጎ ለንተም ይስጥ አመሰግናለሁ አባት ያሉት እውነት ነው ለሰውች መልካም ማሰብክ ትልቅነትክን ይናገራል ያሰበከው ሁሉ ይሳካልህ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አሜን! ስላበረታታሺኝ እና ለሰጠሺኝ አስተያየት አደንቅሻለሁ። ክበሪልኝ!
@fevengebeyew5045
@fevengebeyew5045 3 года назад
Oooooooo egezabehare gulebetum tinawen yesetek
@kediribrahim2020
@kediribrahim2020 Год назад
Thanks bro
@meseretguluma2574
@meseretguluma2574 3 года назад
Thank you so much from Norway
@tihitnayacob6609
@tihitnayacob6609 3 года назад
Amen 🙏
@zehrawelyu9677
@zehrawelyu9677 3 года назад
ሰላም ወንድም በሰላም ነው የጠፋከው ሰላምህ ይብዛ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አሜን! አለሁ። ሁሌም በሳምንት አንዴ ብቅ እላለሁ። እግዚአብሔር ይመስገን። ኑሪልኝ።
@mastewaltemesgen5365
@mastewaltemesgen5365 2 года назад
Betam yanadedgn ehen temhert semche sechres tolo bey yayhut sent sew endtmelktw new bemgrem huneta 4500 sew becha sedbe ena politics behon 10000000 sew yayew nbre betam yasazenal ehe yemsayw hulachenm yte edalne yemsay new you are blessed brother
@meftehepropertyhomes4516
@meftehepropertyhomes4516 3 года назад
Anten mesmat kejemerku seket wedene eyekerebe new... Ameseginalew !!
@shomebaz8795
@shomebaz8795 3 года назад
ጥረ አስብ ጥሩ ይገጥምሀል በሚለው ነወ ዋዉ
@mikyasayeleotc1110
@mikyasayeleotc1110 3 года назад
Keep it up best expression & summery.
@millioncr7538
@millioncr7538 3 года назад
በእዉነቱ ታላቅ ሰዉ ነኽ እዉቀትኽን ያለመታከት ስላጋራኽን በጣም አመስግንሀለዉ ቡዙ ነገሮችን ተምሬለዉ!! big up tegenge!!!
@hana967
@hana967 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ የምወድህ የማከብርህ ወንድሜ አንተ ዕቁ ነህ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ✝️
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
እጂግ በጣም አመሰግንሻለሁ ሀና! ለድጋፍሽ ፣ ስላበረታታሺኝ ፣ እና ለአስተያየትሽ ፈጣሪ ይባርክሽ!
@elzanahermi6140
@elzanahermi6140 3 года назад
ፈጣሪ ልሳንህን ይባርክልህ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አሜን! አንችንም እንደዛው ውዴ። ላልተቋረጠው ድጋፍሽ ፈጣሪ ያክብርልኝ!
@scs3116
@scs3116 3 года назад
እናመሰግናለን ጀግናው !
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
እኔም በጣም አመሰግናለሁ። ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@zerubistegni3272
@zerubistegni3272 Год назад
🙏🙏🙏🙏🙏
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 года назад
አስታያየት መስጠት ፈልጌ ግን.... I have no words'
@SamSam-mc2ok
@SamSam-mc2ok 3 года назад
እናመሰግናለን ሰላምህይብዛ🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አሜን! ላንቺም ጨምሮ ያብዛልሽ:: ክበሪልኝ!
@yeftsralem2151
@yeftsralem2151 3 года назад
በጣም እናመሰግናለን
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
ምስጋናውን ከኔ። ጊዜሽን ወስደሽ ስላዳመጥሺኝ ፣ ስላበረታታሺኝ እና ለ አስተያየትሽ። ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@berhanukebede5763
@berhanukebede5763 3 года назад
Tanx I got my Real Guru I appreciate appropriate book selection
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Appreciate that brother. Thanks for your support.
@belicht9
@belicht9 3 года назад
እናመሰግናለን በጣም እካን ደህና መጣህ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አንቺ ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ያክብርልኝ!
@netsashawel1924
@netsashawel1924 3 года назад
Thank you so much !!!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Oh Netsa darling, I appreciate you more than you know!
@mazii9059
@mazii9059 2 года назад
Ewnte nw yen gobeze ftri yemsgen bate mekre bezwe nagre nw eylwetkwe yalwet
@zerfeshiwalnigussie4586
@zerfeshiwalnigussie4586 2 года назад
ሰላምህ ይብዛ ልጆችን በጥበብ ለማሳደግ የሚያግዝ ካነበብከው አካፍለን አመሰግናለሁ
@menbereshone8086
@menbereshone8086 3 года назад
Thank you Tegu!!😊🙏
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
You're welcome Menbinet
@user-my4qu5er9w
@user-my4qu5er9w 3 года назад
Thank you so much Bro 🙏
@user-em5uh9ij6w
@user-em5uh9ij6w 3 года назад
ሳሪና ቆጆ❤
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Thank you Sara! You are great!
@zehrawelyu9677
@zehrawelyu9677 3 года назад
እንካን ደስ አለህ አንድ ሺህ ተከታታይ አገኘህ ሁላችንም ካንተ መልካም ነገሮች ተማሪዎች ነኝ 🇪🇹Congress
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
WOW! አሜን እንኳን አብሮ ደስ አለን። አላየሁትም ነበር ስላስታወሽኝ አመሰግናለሁ። ላልተቋረጠው ድጋፍሽ ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@abdellamohammed1596
@abdellamohammed1596 3 года назад
አመሰግናለሁ ለአንተም እድሜና ጤና እመኛለሁ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አሜን። አብሮ ይስጥልኝ። እጂግ በጣም አመሰግናለሁኝ ስላዳመጡኝ ፣ ስለአስተያየቶ ፣ እና ስላበረታቱኝ። ፈጣሪ ያክብርልኝ።
@LulaG
@LulaG 3 года назад
OMG congrats on breaking the lk subs mark. You absolutley deserve it and more. Thanks for another awesome review my dear
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Appreciate you Lulaye. As always Thank you for inspiring me to keep going.
@desaleabate8304
@desaleabate8304 3 года назад
እንኳን ደህና መጣህ ወንድም እናመሰግናለን በርታ
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አሜን! እንኳን በደህና ቆዩኝ! ላልተቋረጠው ድጋፎ ፈጣሪ ያክብርልኝ!
@user-zw1ju5rs7e
@user-zw1ju5rs7e Месяц назад
Classical name Please
@ayidaali9309
@ayidaali9309 3 года назад
Thank you so much 😊
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
Appreciate that. You are the best.
@haimybirhane8523
@haimybirhane8523 3 года назад
ወንድሜ አሁን ካንተ ትምህርት እራሴን በመልካም ንግግር እየገነባሁ ነው መሆን እምፈልገውንና እንዲሆን እምመኘውን መኝታ ቤቴ ለጥፌ ዘወትር ከጸሎትና ከምስጋና ጋር ለራሴ ደጋግሜ አሁን እንደሆነ እየተሰማኝ ቃላቶቹን አውጃቸዋለሁ
@Liya97468
@Liya97468 3 года назад
ኑርልን!
@JeginawTegu
@JeginawTegu 3 года назад
አሜን! ክበሪልኝ!
@kaliya6281
@kaliya6281 2 года назад
አ መ ሰ ግ ና ለ ው ኝ
@shomebaz8795
@shomebaz8795 3 года назад
አረ አሜነ ነው
@samnemiya1068
@samnemiya1068 2 года назад
ተተርጉሙዋል?
Далее
እይታችን ገደባችን
1:06:31
Просмотров 511
Х.евая доставка 😂
00:23
Просмотров 1,2 млн
ብርቱ ቶሎ ዳኝ
1:08:01
Просмотров 665
ለሕይወቴ ድልን እናገራለሁ
1:25:08