Тёмный

የልብ ህመም መንስኤዎች 

Fana Television
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 6 тыс.
50% 1

የልብ ህመም መንስኤዎች

Опубликовано:

 

29 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 14   
@woerkey1161
@woerkey1161 Год назад
ስለሠጣችሁን መረጣ እናመሰግናለን ። የእኔ ጥያቄ የልብ ህመሙን መፍትሄ ንገሩኝ እኔ ታምማለሁ ደኩተሩ ያለው ሁሉ በእኔም ውስጥ አለ በተለይ የጉሯሯ ቁስለት የልብ ቁስለትና መታፈን 😢 አድክሞኛል ሐኪም ቤት መሄድ አልቻልኩም ሳውዴ / አረብ አገር ነው ያለሁት ። በህገወጥ ስለምሰራ አናም በቤት ውስጥ ሰርቼ ማስታገሻ እማገኝ ከሆነ ንገሩኝ ~ ወይ የመድሐኒቱን ስም በእግሊዘኛ ፃፍልኛ እና አረቦቹን እግዙልኝ ልበላቸው ። በዛላይ የምበላው ምግብ ከጉሯሯየ ወይም ገልቤ አይወርድም ከዛው ታግዶ ያፍነኛል 😢
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Год назад
Enam ውዴ 😭ftary ይሁንን በስው አገር
@seadamuhammad
@seadamuhammad Год назад
አላህ ይሁነን ያርብ
@uaeuae4902
@uaeuae4902 Год назад
@@seadamuhammad አሜን ውዴ ተስቃይን በስው አገር
@dubaidjbai1386
@dubaidjbai1386 11 месяцев назад
እህቶች እግዚአብሔር ይማራችሁ ማርግ ያለባችሁ ቶኩስ ነገር ፈፅሞ አትጠቀሙ እና የወይራ ዘይት 1 የሾርባ ማንኪያ ጠዋት ጠዋት ለብ ባለ ዉሀ ጠጡ ጨዉ ስኳር ና ቡና አቁሙ እኔ ድኛለሁ እግዚአብሔር ይመስገን አይዟችሁ ትድናላችሁ ዉዶቸ
@ergeroBuro-lg5rt
@ergeroBuro-lg5rt 9 месяцев назад
​@@seadamuhammad13:27
@alshadaygadu
@alshadaygadu 12 дней назад
የልብ ትቦ መጥበብ ሲባል እዴትነው
@alshadaygadu
@alshadaygadu 12 дней назад
ቤዛትን
@زهره-ه9ن4ج
@زهره-ه9ن4ج Год назад
ሰላም እኔ ልቤንም ጀረባየንም ጪምረነው የማያመኝ መተኛትና አልቺልም ተፋሺም ያጥረኛል
@susuyube151
@susuyube151 7 месяцев назад
እኔ አደ ስመረመር 48 ነው ለላ ግዜ ስመረመር 60 ሆነ ምን ይሻለኛል
@seadamuhammad
@seadamuhammad Год назад
በዱአ አትርሱኝ ከባድ ነው የልብ ህመም ያርቢ
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Год назад
እናቴ ምግም ከቆመች ወር ሆናት በልብ በሽታ ምክንያት ሀክሞች በጣም አስፈራሩን በቃ ምግብ መተላለፍ አልቸለችም
@Sofia-nk4kc
@Sofia-nk4kc Год назад
ሀክሞቹ ገዶ ጥገና እንደምትደርግ ነው ነገሩት እና እናቴ ደሞ አትችልም እድሜ ገፍታለች
@woerkey1161
@woerkey1161 Год назад
እባካችሁ አይታችሁ ዝም እዳትሉ ። ፋና ሚዴያ ወይም
Далее
ጤናዎ በቤትዎ፡-የስኳር ህመም|
1:09:23
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 196 тыс.
# Rural Funny Life Wang Ge
00:18
Просмотров 673 тыс.
Airpod Through Glass Trick! 😱 #shorts
00:19
Просмотров 196 тыс.