Тёмный

የልብ ወግ (YeLeb Weg) - Maya Media presents ሚኪ እና መዓዚ 

Maya Media
Подписаться 272 тыс.
Просмотров 170 тыс.
50% 1

ሚኪ እና መዓዚ ክፍል 2
Enjoy! Subscribe!

Развлечения

Опубликовано:

 

10 ноя 2021

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 411   
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 года назад
አምለሰት እና ቴዲ ይቅረቡልን በልብ ወግ ቴዲአቺንን አሳምነሽ አምጪልን ኤሚዬ የምትስማሙ ላያክ አረጉ
@asressetegn9050
@asressetegn9050 2 года назад
ትክክል👍👍
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 года назад
ሚዲያው የአምልሰት ነው እኮ እሺ ካላት ታምጣዋ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 года назад
@@hasetworku5592 ባመጣችልን ባልዋ አደል አሳምና የቴዲ ወግ በሰማን
@user-oy9np2ri3d
@user-oy9np2ri3d 2 года назад
👍👍👍
@selammekonnen8270
@selammekonnen8270 2 года назад
ቴዲ እእእእእእእእእእ ሲል ሰአቱ ያልቃል አመለሰትም ስትቅለሰለስ ብዙ አይናበቡም እንደነ መአዚ
@hasetlove2207
@hasetlove2207 2 года назад
ቴዲ አፍሮ እና አምለሠት ሙጨ ይቅረቡልን የምትሉ❤️👍👍
@hiwe569
@hiwe569 2 года назад
ሚስትህን እንደ ጓደኛም እንደ እህትም ስትሆን ህይወት ትቀላለች 💚 ከባል እና ሚስት ይልቅ የሆነ የስራ ባልደረቦች የሚያወጉ ነው የሚመስለው እንዴት እንደምታምሩ💛 በግርምት ነው የማደምጣቹ ለሁሉም ተምሳሌት ናችሁ❤ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር`🙏
@ethio6687
@ethio6687 2 года назад
ባልእና ሚስት ናቸውደ
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 года назад
Aow balna mist nachew
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 2 года назад
@@ethio6687 yawim ye 4 lijoch abatina enat nachew des aylim.
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u 2 года назад
ፍቅራችሁ ትዳራችሁ እስከ ሽምግልና ይሁን ስወዳችሁ ልጆቻችሁን አምላከ ቅዱሳን ያሳድግላችሁ😍
@mahedrdemilw7610
@mahedrdemilw7610 2 года назад
ሐሐሐሐሐሐኀሐሐደሐኀደሰሐሐሐሐኀሐኀሐደኂሐሐሐሐኀሐኀኀሐሐሐሰኀሐኀሐኀኀሐሐሐሐኀሒሐሐሐሒሐሐሐሐሐኀሐኂሐኀሐኀሐሐሐኀሐሐሐሐኀሐሐሐሐኀኀሐሐሐኀሐሒሐሐሐሐኀሐሒሐሐሐኀሐኀሐሐሐሐሐሐሐኀሐሐሐሐሐሐሐሐኀሐሐኀሐሐኀቸሐሐ
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 года назад
አሜን
@yeaddisabebelij7832
@yeaddisabebelij7832 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ለቅድስ ቁርባን ያብቃችሁ እኔም እንደናንተ የ25 አመት በልጅ የተባረከ ፉቅር የሞላበት ትዳር አለኝ ሁሉም ሰው በትዳሩ ይባረክ
@birtukanmelkamu233
@birtukanmelkamu233 2 года назад
የተጋቡት በቁርባን ነው
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 2 года назад
Amen
@hiwotbelete1511
@hiwotbelete1511 2 года назад
Amen amen amen
@hermelam.tefera4103
@hermelam.tefera4103 2 года назад
አሜን።
@user-tr9dz3fh4x
@user-tr9dz3fh4x 2 года назад
አሜን የኔ ውድ😍😍😍😍😗
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 2 года назад
አልሀምዱሊላ እኔም በትዳር ዘመኔ/13/አመት ያዝኩ ❤ዉዱባሌ የልጄ አባት/አላህ/ ለሸበት ያብቃን🤲💞❤💋
@enat5573
@enat5573 2 года назад
ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና የውፍቃችሁ
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 2 года назад
@@enat5573 አሚንን🤲እናትየ💞❤
@abywasg6813
@abywasg6813 2 года назад
መአዝዬ ታድለሽ በፍቅር አይን እኮ ነዉ የሚያይሽ ከዚህ ሁሉ የትዳር አመት ቆይታ በሁላ፥፥ሴቶችዬ እንደሚኪ አይነት አፍቃሪ ባል ይስጠን፤፤መአዝዬ ናሚኪ እግዚብሄር እንዲህ እንዳማረባችሁ በፀጋው እረጅም እድሜ ይስጣችሁ፤
@zeki7603
@zeki7603 2 года назад
07:30 ስለ ሰንበት ትምህርት ቤት የገለጠችበት አገላለጥ በእውነት ደስ ይላል። ይህን የምታነቡ ሰውች ልጆቻችሁን ፣ ወንድም፣ እህቶቻችሁን ሰንበት ትምህርት ቤት ውሰዶቸው።
@judiwegayehu8247
@judiwegayehu8247 2 года назад
የማይጠገብ ጨዋታ ፣ ethical የሆነ መግባባት፣ የተረጋጋ ማንነት ፣የበሰለ ትዳር ...ሲያምርባችሁ 😍
@hiwotalene4458
@hiwotalene4458 2 года назад
ፍቅር የሆኑ እራሳቸውን የሆኑ ምርጥ ጥንዶች እግዚአብሔር እረጅም እድሜna ጤና ይስጣችሁ
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 года назад
እንደ ሌሎች ልታይ ልታይ የማይሉ ዘመናዊነት ያልወስዳቸው ምርጥ ጥንዶች ።
@yemaramlijeethio3954
@yemaramlijeethio3954 2 года назад
ማአዚ እና ሚኪ በጣም ታምራላቹ እስኪ የራሳቹህን ይቱብ ቻይናል ክፈቱ እና እኝም ክናተ ብዙ ነገር እንማራለን በማርያም ምርጥ ጥንዶች
@maheletendale6674
@maheletendale6674 2 года назад
በማርያም ቀጥሉ አታቁሙ !!! የሚያስቀና ትዳር ካየሁ ከሰማሁ በጣም ቆይቼ ነበር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ትዳራቹ ይባረክ!
@user-nv7gy9hd8n
@user-nv7gy9hd8n 2 года назад
አቦ ይመቻችሁ ለኛም የተባርከ የተረጋጋ ትዳር ፍቅርን ያድለን
@Eth548
@Eth548 2 года назад
ደስ የሚል ወግ ! በተጨማሪም ቴዲ አፍሮ እና አምለሰት ቢቀርቡ?!
@keyayene3325
@keyayene3325 2 года назад
ትዳር ያማረው ሁሉ ልክ እንደ እናተ ትዳር መቻቻልን ያለበት ትዳር ፈጣሪ ያድለው
@hesn6839
@hesn6839 2 года назад
በስመአብ እንዴት ደስ እንደምትሉ እግዚአብሔር አምላክ ዘወትር አይለያችሁ!
@tsionasmare8754
@tsionasmare8754 2 года назад
I see value, respect, identity, and love. and you give me hope. thanks for being in our generation. love you both!!!
@user-wf1ob8lm9c
@user-wf1ob8lm9c 2 года назад
ክፍል 3 4 5 ........ቢኖረዉ አልሰለችም ስወዳችሁ😍😍😍😍😍😍
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 года назад
ለነፍሳችን ቀለብ ለሰማይ መንገድ ስንቅ የሆኑ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን!!!
@askalemengstu2260
@askalemengstu2260 2 года назад
እሽ
@hikmaredwne993
@hikmaredwne993 2 года назад
okay
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 2 года назад
አሁንም በፍቅር ላይ ናቸው። በጣም ቆንጆ ጥንዶች እግዚአብሔር yebrkachu 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
@Temiro.Mastemar
@Temiro.Mastemar 2 года назад
ሁለቱንም ፓርት አንድ ደቂቃ እንኳን ያየሁ ሳይመስለኝ ባላለቀ እያኩ ባላለቀ ብዬ ልቤ ስቅል እንዳለ ነው የጨረስኩ እስከ ሽበት እስከ ሽምግልና እንዲሁ ቆዩ ነፍ አመት ኑሩ ስወዳችሁ ከልቤ ነው😍❤
@fikirteshiferawmihretu3251
@fikirteshiferawmihretu3251 2 года назад
ዋው ከኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት አርቲስቶች በጣም የምወዳችሁ ጥንዶች ናችሁ ውይ ምን አለበት ልጂነት ቢመለስ እንደገና እንደ አዲስ ብትታደሱልኝ በቃ በአጠቃላይ እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልኝ❤❤❤-🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@firstladysumyah7053
@firstladysumyah7053 2 года назад
ወላሂ ሲያምሩሩሩ ያሰላም በፍቅር በጤና ያኑራቹ ♥♥♥♥🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-lq7ps4so5o
@user-lq7ps4so5o 2 года назад
እንዛመድ መዛመድ እሚፈልግ ካለ ኑ እመለስ አለሁ
@Gigi-vd9gl
@Gigi-vd9gl 2 года назад
መዓዚ የዕውነት የሚኪን ሕይወት (ልብና ሳንባ) ከሚደግፍት አጥንቶች መካከል አንድ ጎድን ነሽ የልቡ ደጋፊ ቅርብ የሆነሽ የጎድን አጥንት ረቂቅና ተሰባሪ ቢሆንም ጠንካራ ነው ሚኪ እያፈቀርካትና እያከበርካት በጥንቃቄ ያዛት ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹህ እንወዳቹሃለን።
@tubealmi26
@tubealmi26 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ ሁሉም ባለትዳሮች እንደናንተ ቢሆኑ ለሁሉም ተምሳሌት ናችሁ እዲሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ
@mimiayalew
@mimiayalew 2 года назад
I have no word what to say I’m just jealous 😭😭😭 in the Good way tho, they found each other as a best friend & soulmate!!! Just look at them 😍😍😍 this is how love should be!!!
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 2 года назад
I agree
@fentawerke4904
@fentawerke4904 2 года назад
ማስረሻየ መቼ ነው እረኛዬ ምዕራፍ አራት ምትለቁልን በጣም ነው የጓጓሁት ቶሎ ልቀቁልን በተረፈ ስለእናንተ ለመናገር ቃላት ያጥረኛል ከልቤ ነው በቃ እንቁ ናችሁ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድላችሁ ነፍ አመት በሳቅ በደስታ ኑሩኝ
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 2 года назад
እጅጉን ደስ ተሰኝቻለሁ ትዳርን እጅግ እንድጎጎ አድርጋችሁኛል ክብር ለአላቸውና ራሰቸውን ለጠበቁ ወንዶች ክብር አለኝ ተባረኩ የአብርሐም ቤት ይሁን ቤታችሁ አቦ❤😍
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 2 года назад
ጥፍጥ ያለ ጨዋታ 😘💚💛❤ በእውነት ሚኪ ስለ ኃይሌ ገ/ሥላሴ የሃገር ምልክትነት ስትናገር መአዚ በጣሊያን ጊዜ ስለነበረው የተዋናይቷ መገደል ስትተውን ሳላስበው እንባዬ ነው የወረደው😥💚💛❤ ልክ እንደእናንተ የሃገር ፍቅር የገባቸውን ኢትዮጵያውያን ያብዛልን 🙏😘💚💛❤
@selamselam3065
@selamselam3065 2 года назад
በፊትም እወዳችኋለሁ።።። ለተለያዮ ጉዳዮች **ትምህርት ቤት ናችሁ** ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ።
@beckytadesse711
@beckytadesse711 2 года назад
እረጅም እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ምርጦች ስታምሩ ❤️❤️❤️❤️
@woinshetmandefro8885
@woinshetmandefro8885 2 года назад
በጣም ደስ የምትሉ ዘመኑ የማያውቃችሁ ባልና ሚስት ናችሁ ወጋችሁ የሚጣፍጥ እንደ ጋደኛ እንደ ስራ ባልደረባ እንደ ባል እና ሚስት የምታስቀኑ እራሳችሁን የሆናችሁ ለቡዙዎች ምሳሌ የምትሆኑ ናችሁ:: እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ::
@tenad7309
@tenad7309 2 года назад
መዓዝዬ ድምፅሽማ እረኛዬ ድራማ የመጨረሻው ክፍል ላይ ዳዊትን ፍለጋ ፋኖስ ይዛችሁ ወጥታችሁ ያንጎራጎርሽው በጣም አልቅሻለሁ😭ስለ ኢትዮጵያ ሀገራችን ብዙ አሰብኩ♥️
@Sara2127
@Sara2127 2 года назад
እናት አባት ቢሞት በሃገር ይለቀሳል ሃገር የሞተች እለት ወዴት ይደረሳል ዘመናዊ ሆነው ባህላቸውን ያልዘነጉ በራሳቸው ውበት የሚያወጉ ፍፁም ባህላዊ ነገር ግን ለብዙ ሰው ምሳሌ የሚሆን ትምህርት እና ቁም ነገር አዘል በሃዘን በደስታውስጥ ነገሮችን በእንጉርጉሮ እያዋዛች የእረኛዬ ድራማ ድምቀት የሆነችው አርቲስት መአዛ ማስረሻዬዬዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥልኝ ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃቸው የኛ ዘመን አፄዎቹ የአድዋ ታሪክ ሲነሳ ለዚህ ክፍለ ዘመን ትውልድ አንድ መሠረት ጥላችኋል ፍፃሜአችሁን ያሳምረው ክበሩልኝ 💚💛❤ ሃገራችንንን ሰላሟ ለሁላችን ህይወት ነውና ፈጣሪ ሰላምን ስጠን ልዩነትን አጥፋልን ብለን በምናምነው በምናውቀው እፀልይ
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 2 года назад
ወጋችሁ ፍፁም ማስመሰል የሌለበት የእውነት የልብ ወግ ነው። ሰላማችሁ፣ ፍቅራችሁ፣ መከባበራችሁ እና አንዳችሁ ለአንዳችሁ ያላችሁ መድረስ እጅግ ያስቀናል። ደሞም ይጋባል። ለአገርና ለሰው ያላችሁ ፍቅር እውይይይይይይ ተባረኩ!!!
@Tube-jx6ox
@Tube-jx6ox 2 года назад
ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያውያዊ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛው 😍
@miyadteshome9843
@miyadteshome9843 2 года назад
የተባረከ ትዳር እግዚአብሔር ይጠበቃቹ
@fireyotasgidom3169
@fireyotasgidom3169 2 года назад
ደስ የሚሉ ባልናሚስቶች ♥😘😘😘ቃል የለኝም እነሱን ለመግለፅ ♥🙏 ጥድ ጥዶችን ነው ማቅረብ🙏
@tesfasami6189
@tesfasami6189 2 года назад
በጣም ደስ ትላላቹ እረጅም ዓመት በፍቅር ኑሩ።መአዚን ግን ካልተሣሣትኩ ከ20ዓመት በፊት ቅደም ምሳና ላይ የሚተላለፍ ሣይገባኝ የምከታተለው ባልሣሣት "ርግበ" የሚባል የትግርኛ ድራማ ትሠሪ እንደነበር አስታውሣለው ብቃትሽን ከዛ ጀምሮ ነው የማደንቀሽ 😘😘😘
@tammy6155
@tammy6155 2 года назад
ሰው ሰው ነውውውውው ሙድ አለው እግዜርይባርካቹ የአብርሃም እና የሳራ ያርግላቹ ታስቀናላቹ ደስ ትላላቹ
@ayalewayalew105
@ayalewayalew105 2 года назад
ቃል የለኝም በጣም ደስተላላችሁ የናተን ፍቅር ለኔ እና ወደፊት ላገባ ላሰብኩት ፍቅሬ ይስጠን
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p 2 года назад
በቆብ እንያችሁ ምርጦች💚💛❤️🙏
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 года назад
ሁሌም እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው በፍቅር ውስጥ መደማመጥ መወያየት መግባባት ትልቁ ነገር ነው እግዚአብሔርም የሚወደው ይሄን ነው
@abebechtiget5965
@abebechtiget5965 2 года назад
ሆ! ለካ ፍቅር እና አክብሮት እናተ ቤት ቁጭ ብሎ ነው ሀገሬ ላይ ይቀዘቀዘው አቦ ምችት ይበላችሁ!!!!
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 2 года назад
😊ትዳር የእውነት ያምርባችዋል ። ስርአት እርጋታ መደማመጥ 💝 አይለያቹ እድሜናጤና ከነልጆቻቹ እግዚአብሄር ይስጣቹ።
@hiruttsegaye8933
@hiruttsegaye8933 2 года назад
When I saw this program my heart leap in happiness, because it is very ETHIOPIAN and HUMAN. 💚💛❤
@abityyemaya9501
@abityyemaya9501 2 года назад
መአዚዬ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ሰዉ እራሱ መሸከም ይከብደዋል
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 года назад
በጣም ታምራላችሁ ባልና ሚስት እንዴ ጓደኛ ሲሆን እንዴት ዴስ ይላል ሰላም ለሀገራችን 🇪🇹🙏
@user-bc3hx7kg3g
@user-bc3hx7kg3g 2 года назад
ምንአይነት ምርጥ ፕሮግራም መሰላችሁ🥰🥰😍😍❤️❤️😘😘
@adanuetio1511
@adanuetio1511 2 года назад
ሰው እንዴት እራሱን መቻል ያቅተዋል አለች ትክክል ብላለች እውነት ልዩ ናችሁ እግዚአብሔር አምላክ ትዳታችሁን ይባርከው
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 2 года назад
"ANTE ENDECHALKEGN" 🧡🧡🧡how humble yenenat !!!
@biseratetadesse6744
@biseratetadesse6744 2 года назад
ስታምሩ ማስረሻ በጣም ነው የማደቅሽ ይሄ እራሱ ትምርት ነው ምክር ነው ደስ ስትሉ
@wollodessietube8640
@wollodessietube8640 2 года назад
Selam selam ዉድ የእምየ ኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ እንደምን አላችሁ ለሀገር ለወገናችን ሰላም ይሥፈንልን እላለሁ መልካም እና አሣተዋይ የትዳር መምህሮች እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ
@fitsumyifrutube
@fitsumyifrutube 2 года назад
የልብ ወግ የሚገርም ፕሮግራም ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለው የልብ የልባቸውን ሲጫወቱ እንዴት ደስ ይላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መልካሙን ነገር ያሰማን አድዋ የነፂነት ቀናችን ናት ዛሬም የራሳችን አድዋ ለዛውም ፈታኝ ይኸንንም አሸናፊ ያድርገን እላለሁ ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሀገር ማለት ሰው ሰውማለት ሀገር ነው
@ela.4k
@ela.4k Год назад
በመጨረሻም ሰዉ መሆን እራስን መግዛት በራስ አለመበለጥ እራስን መብለጥ ከሀይማኖት ከባሀልጋ መዋሀድ በራስማጌጥ ፍቅር የፀብ ዉጤትነዉ በፍቅርዉስጥ ፀብም አንዱ ቅመምነዉ ምንም ሳይጎረብጡኝነዉ የሰማዋቸዉ #ሰዉነት_ያሸንፋል እግዚአብሔር ከምጠሉት ሁሉ ጠብቆ የልባቹን ይሙላላቹ ማያ ሚዲያ አባላት የልብ ወግ አባላት አምለሰትዬና ቴዲዬ ከዚ የበለጠ ተወዳጅ እንዲሆን ያርገዉእግዚአብሄር🙏 2014 ነሀሴ 29 12:49
@hiluya
@hiluya 2 года назад
Just Beautiful!! ❤️❤️❤️ You guys have an amazing Chemistry !! May God continue to bless you and your marriage !!❤️❤️❤️ Thank you for sharing your beautiful story❤️❤️❤️❤️
@hiwigosay2454
@hiwigosay2454 2 года назад
እንዴት ደስ የሚል ቃል ነው ከአንደበቷ የሚወጣው እንዴት አካሉ ይከብደዋል ❤️ ኦ ፈጣሪዬ በጣም ነው ደስ የምትሉት 😍 ፈጣሪ እሰከ ሽበት እሰከ ሽምግልና በፍቅር ያቆያችሁ እናመሠግናለን ማያ ፕሮዳክሽን
@ahmed-ud9su
@ahmed-ud9su 2 года назад
ሚካኤል ኢትዮጵያዊ የሚመሰል ምርጥ አርቲሰት እድሜና፣ጤና ይሰትህ ፈታሪ!
@Zaren938
@Zaren938 4 месяца назад
በስመ አብ ከዐይን ያውጣችሁ እንዴት እንደምቀናባችሁ እኮ ❤❤❤፣አብራችሁ አርጁ የልጆቻችሁን መልካም ፍሬ ያሳያችሁ፣ እናንተን ወልደው ያሳደጉ እናት እና አባቶች እንዲሁም ከእናንተ አብራክ የተወለዱ ልጆች ምንኛ እድለኞች ናቸው?
@user-dx3yy8uh5e
@user-dx3yy8uh5e 2 года назад
እሥኪ በዚህ እንኩዋን ዘና እንበል ልቀቁልን
@user-ly3ic5xl9k
@user-ly3ic5xl9k 2 года назад
ደምሪኝ ቆጅት
@user-ir1ue6wp9f
@user-ir1ue6wp9f 2 года назад
ምርጥ ትዶች የኢትዮጵያን ታሪክ ስታነሱ ደስ ስትሉ ጋሽ ሚኬኤል የእምዬ ሚኒልክን አርያ ይዛሀል💚💛❤
@GeniTube
@GeniTube 2 года назад
ትክክል ሰንበት ትምህርት ቤት እራሱን የቻለ ዩኒቨርሲቲ ነው እኔም እዛ ድራማ እሰራ ነበር ግን ኢትዮጵያ ውስጥ እድል ይጠይቃል የፈለግነውን ለማግኘት ችግር ነው እልሜ ተዋናይ መሆን ነበር ግን ዛሬ ......ብቻ ተመስገን. በጣም ነው ምታምሩት እምወዳቹ ተምሳሌት ናቹ በብዙ ነገር እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@melattilahun7894
@melattilahun7894 9 месяцев назад
❤በጣም ደስ የሚሉ ጥንዶች ዘራችሁን እግአብሔር ይባርክ ምርጥ ኢትዮጲያዊነት የሚሸት ሕይወት አላችሁ
@YeneLyu
@YeneLyu 2 года назад
ሰንበት ትምህርት ቤት ያልታወቀበት ትልቅ ዩኒቨርሰቲ ነው። አዎ እኔም ምስክር ነኝ ።
@etsegenetsisay9168
@etsegenetsisay9168 2 года назад
ሀገራዊ ዜማ አሰሚን በዚህ በሰጠሽ ጥኡም ድምፅ በጣም ምርጥ ድምፅ👌🙏💚💛💝💪የሰውነት ማህተም ነው አድዋ🙏💚💛💝💪ምርጦች ጀግኖች
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ጭውውት ተባረኩ:: በቆንጆ መንገድ የሚያስቀና ትዳር ነው ያላችሁ::
@hewanzewdu7512
@hewanzewdu7512 2 года назад
በ ፍቅሬ እንድፀና በ ማንነቴ እንድኮራ አላማዬን እንዳከብር ከ ሀገር ፍቅር እስከ ግዞተ ጊዜ አጫውታችሁናል በእዉነቱ አስተምራችሁናል ከጠበኩት በላይ ታምራላቹ እድሜ ይሰጥልን በርቱ ትውልድ መታደግ ከ ምሁራን ይልቅ የ ጠቢባን አደለምን ❤️
@gechomule6709
@gechomule6709 2 года назад
ማያ ፊልም ፕሮዳክሽን ምርጥ ፕሮግራም ነዉ የጀመራቹት ደስ ይላል የፕሮግራሙ ባለቤት ኤሚ ወይም አምለሰት ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ለዛሬ አስተያየት ለመስጠት ነዉ የገባሁት በዚ ፕሮግራም ቢቀርቡ ብዬ የማስበዉ ሰራዊትፍቅሬና ሙላለም ብታቀርቧቸዉ ደስ ይለኛል ሌላ ታሪኩ ባባና ባለቤቱን ቃልዬን ብትጋብዙልኝ ደስ ይለኛል
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 года назад
ሁለ ነገራችሁ ኢትዮጵያ🇪🇹💚💛❤️ ራሷ ናችሁ በቃ ደስ ስትሉ😍😍😍
@frehiwotmengistu7021
@frehiwotmengistu7021 2 года назад
ልቤን ደስስስስ ነው ያሰኛችሁት ❤❤👍
@fikerabi9151
@fikerabi9151 2 года назад
_ሁለቱንም አለማድነቅ አይቻልም_ _ሰው ሰነ ወዙ በሚናፈቅበት ጊዜ ሰውን ሰነወዙ ማዬት በራሱ ኩራት ነው_ 💚💛❤👈♥
@fatuma241
@fatuma241 2 года назад
የሁሉም ህይወት እንዲህ ቢሰምር ምንኛ ያመረ ይሆን ነበር እንደው ስታምሩ ካይን ያውጣችሁ ማሻ አላህ ብያለሁ
@seyatube5967
@seyatube5967 2 года назад
ቆይ እናንተንማ እንደዚ ልቤ ተንጠልጥሎ አደለም የማያችሁ። ኤግዛም ይለፍና ተረጋግቼ ሻዬን ፉት እያልኩ ነው ማጣጥማችሁ😍🥰🤗
@mamanana8743
@mamanana8743 Год назад
ምን አይነት መታደል ነው መከባበር መናበብ መደማምጥ ብቻ ሁሉም ናገር እነሱ ላይ አይ ትዳራችሁ እስከመጨረሻው ያሳምርላችሁ ተመስጨ ነው ያዳመጥካችሁ
@rodakoda7362
@rodakoda7362 2 года назад
ሰውዳቸው እረጅም እደሚ ከጤናጋ
@yordanostariku6223
@yordanostariku6223 Год назад
Ewenetem yeseken chewata ye libe wege.....tidarachu lijochachu yibareku hagerachenen selam yaregelen hasabachu yisaka
@tinaaddis1579
@tinaaddis1579 2 года назад
ሚኪ የምትጠየቀውና የምትመልሰው እንኳን እኔ አንተም እየገባህ አልመሰለኝም በጣም ታረዝመዋለህ ይቅርታ የተሰማኝን ነው:: 🤷‍♀️
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 2 года назад
😂😂😂
@danatube7955
@danatube7955 2 года назад
ቢንያም ወርቁ ግሩም የሆነ ሰው ነው 😍 የያሬድ ልጅ ነኝ ብዙ የእሱ ፅሁፍችን ያአሰረን ነበር ከሁሉም የማረሳው መድረክ ያአስመን ነበር 😍
@hasetworku5592
@hasetworku5592 2 года назад
ማዚዬ ማሰረሻዬ የእረኛዬ ድምቀት ሴትነት ውበት ባንቺ ነው የሚታየው እኮ እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋ ያድላቹ
@zemenawitkebede8333
@zemenawitkebede8333 2 года назад
ሚኪ በጣም እድለኛ ሰው ነህ መአዚን /ማስረሻን/ የመሰለ ሚስት ስላገኘህ
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 2 года назад
እኔ አንድ ደቂቃ የቆየ አልመሰለኝም እንዲህ አይነት ጥምረት ምንኛ መታደል ነው ዘመናችሁ ይባረክ ድንግል እናቴ ትጠብቃችሁ፡ ክፍል ሶስትም ቢኖረው ምናለበት
@user-nb9ub9uh9j
@user-nb9ub9uh9j 2 года назад
ደስ ሲሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ አለባበስሽ ሲያምር አይቀይረው እድሜ ዘመንሽ ሁሉ
@samrawitdevencho9366
@samrawitdevencho9366 2 года назад
Mikina meazi yetebarekachiw idme ketena gar temegnew emiye berchi yene asteway,, ,,, 🙏🙏🙏
@nigatassefa4435
@nigatassefa4435 2 года назад
Egiziabher yibarkachiw betam des tilalachihu yeselamna yedesta zemen yabzalachiw. amen
@genettesema8908
@genettesema8908 2 года назад
በጣም ደስ የምትሉ ባልና ሚስት ናችሁ እግዚአብሔር ኑሯችሁን ይባርክላችሁ እንደ ጓደኛም እንደ ስራ ባልደረባም እንደ ባልና ሚስትም ሁሉንም ናችሁ ሰላማችሁ ይብዛ መአዚና ሚኪ ደግሞም በዙህ በሚያምር ድምፅዋ ክሊፕ ብትሰራላት በጣም ደስ ይለኛል ድንፅዋ መረዋ ነው ምርጥ ነው እባክህ አቶ ባል!
@betibuzemil3440
@betibuzemil3440 2 года назад
ለሀገር ያላችሁ ፍቅር ሁሌም ያስገርመኛል ተባረኩልኝ የሀገሬ ውድ ልጆች !!!!!!!
@salamtigi4597
@salamtigi4597 2 года назад
ወይ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ደስ ሰትሎ ውድ የኢትዮጵያ ልጆቼ 🙏🙏🙏 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@mekdila
@mekdila 2 года назад
Such a wise conversation! Stay blessed. ❤️
@user-ih3tg1ep6u
@user-ih3tg1ep6u 2 года назад
#ኣላህ ትዳራቹሁን ይባርክላቹ ልጆቻቹን ዳሩ ካሉ የልጅ ልጅ ያሣያችው 🙏🌹🇪🇹❤️
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 года назад
እንደው እግዚአብሔር ልክ እንደምኞታችሁ ሁናችሁ እንያችሁ አርጅታችሁ አያት ቅማት ሁኑ በጣም ልዩ ናችሁ💚💛❤🇪🇹👏😘😘 ግን በሆነ ሾው ቢኖራችሁ የምር ያው መስማት ቢሳነንም ግን የምር የናንተ አንደበት አይሰለችም ብዙ ነገር ልታስተምሩን ትችላላችሁ
@yeshailu7883
@yeshailu7883 2 года назад
እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመናችሁን ይባርከው። በጣም ነው የምወዳችሁ።
@lijmilytube1553
@lijmilytube1553 2 года назад
በጣም የምታምሩ እግዛብሄር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርከዉ አርጅታችሁ ቆርባችሁ ተደጋግፋችሁ ለመኖር ያብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን💚💛❤
@atninawabi6541
@atninawabi6541 2 года назад
ይህ ከላይ ሲሰጥ ብቻ ነው የሚሆነው ሁሌ ጌታን አመስግኑ
@abel8835
@abel8835 2 года назад
ሚኪ የሰንበቴ መሪ ጌታ መስለሀል~ ይፍቱኝ መምሬ
@RA-ge1fx
@RA-ge1fx 2 года назад
ደስ የሚሉ የሕይወት አጋሮች አሙዬ እንደዚ የሕይወት አስተማሪዎች ስለምታቀርቢልን እናመሰግናለን በቀጣይ አምለሰትና ንጉሳችን ቴዲን ይቅረብል 🙏🙏🙏
@bintsied6276
@bintsied6276 2 года назад
ዱቄት የለ ምን የለ በንፁህ ተፈጥሮ ዉይ መአዚ ዱቄታሞችንን ታስንቂአለሺ
@user-sy5ml8ww6x
@user-sy5ml8ww6x 2 года назад
በጉጉት ስጠብቅ ነበር/2/ የእውነት ከመዋደድም እረስበርስ ያላቸው ከብርና❤አስተያየት❤❤❤
@diswayyy9298
@diswayyy9298 2 года назад
Abo selamachu yibiza 😍🙈 many of us can learn a lot from you guys 🙏🏾🙏🏾 god bless your marriage ❤️
@princeleul5402
@princeleul5402 2 года назад
"Sew endet akalu yikebdewal". Great word.
@habtamuaaman6049
@habtamuaaman6049 2 года назад
ማአዚ እና ሚኪ በጣም ታምራላቹ በብዙ ተባረኩ ቤታችሁ ደስታ ፍቅር ይብዛ ክናተ ብዙ ነገር እንማራለን በማርያም ምርጥ ጥንዶች
Далее
🗿КОРОЛЬ МЬЮИНГА ИЗ ТТ
0:17
Просмотров 2,6 млн