Тёмный

"የልጅነት ጠባሳ አልጋ ስር ያስቀመጥከው እቃ ማለት ነው..." //ምን ሆኛለው// ትዕግስት ዋልተንጉስ እና ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ //ቅዳሜን ከሰአት// 

ebstv worldwide
Подписаться 2,8 млн
Просмотров 51 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

17 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 40   
@NardiTsfay
@NardiTsfay 2 месяца назад
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ❤❤❤❤
@ሷሊሀዩቲብባህርዳር
@ሷሊሀዩቲብባህርዳር 2 месяца назад
እውነት ነው በልጅነቱ የተጎዳ ካደገም በኋላ በጣም ተፅኖ አለው የደርሰበት ያውቀዋል እኔም እየተሰቃየሁ ነው በልጅነት የደርሰብኝ ነገር በርግጥ ዛሬ የተሻለ ህይወት ለይ ነኝ እርጉዝም ነኝ በዚህ ወቅት በጣም ፍርሀት አለኝ ልጀስ እንዴኔ ይገጥማቸው ይሆን እያልኩ እጨነቃለሁ አለቅሳለሁ
@tigist9810
@tigist9810 2 месяца назад
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው እሱ በልጅሽ ይካስሽ
@tirsitgetachew6751
@tirsitgetachew6751 2 месяца назад
እናመሰግናለን ሁላችንም እውነትቱን ለመህበረሰባችን በማስተላለፋችሁ❤❤❤❤
@NardiTsfay
@NardiTsfay 2 месяца назад
ዛሬ የተገናኙቤተሰቦች የሉም??በጣም በጉጉትኮ ነው ምንጠብቀው ዮኒዬ
@romantola5947
@romantola5947 2 месяца назад
Yet new beta sabimagananyati??
@genethabdi2647
@genethabdi2647 2 месяца назад
ቲጂዬ! የምታውቂኝ የምታውቂኝ መሰለኝ እኮ! ውስጤን ስትገልጭኝ አክባሪሽ ነኝ:: ቴዎድሮስ ተ/አረጋይ ብዙ ኑርልን:: Ebs ተባረኩ::
@User4010-xw3wj
@User4010-xw3wj 2 месяца назад
በርቱ ጀግናዎች ❤❤❤
@melkamwubie8264
@melkamwubie8264 2 месяца назад
Very interesting, Thanks EBS Saturday.
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 2 месяца назад
ትጂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንመካከር ናፍቆናል ❤
@umuuahmed721
@umuuahmed721 2 месяца назад
የቲጂን ትምርት ምክር በጣም ነው የምወደው
@alazarsami8324
@alazarsami8324 2 месяца назад
መጽሀፉን እንዴት ማግኘት እችላለው የሚልክልኝ
@FrehiwotAhadu
@FrehiwotAhadu 2 месяца назад
የት ሀገር ነው የሚላከው
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 2 месяца назад
ሰላም ! እኔ ከዚህ ቀደም ለቅዳሜ ከሰአት ፕሮግራም አዘጋጆች የእንመካከር ፕሮግራም ለምን እንደተቋረጠ ግልጽ አይደለም ? ብዙ ጠባሳዎች በፕሮግራሙ እየሻሩ ነበር ብዬ አምናለሁ አቦ ቲጂ በሆነ ፕሮግራም ላይ በቅርቡ ጠብቁኝ እንዳልሽው (ኢንሻአላህ )ብዙዎችን እየጠበቅንሽ ነዉ "ቴድሮስ አረጋይ ! አገሩን የሚወድ ሰው ለኔ ትልቅ ቦታ አለው ስለምታደርገው ሁሉ እናመሰግናለን ቸር ተመኘሁ ለሀገራችን
@barnabaszemene7530
@barnabaszemene7530 2 месяца назад
ዐዲስ ሥራ ነው። አስፈላጊ ሥራ ነው። በኅብረት መሥራት በራሱ ትምህርት አለው። እግዚአብሔር ይስጥልን!
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 2 месяца назад
የዛሬው ይለያል እንኳን ደስ አላችሁ ።
@Tesfa-ll4ye
@Tesfa-ll4ye 2 месяца назад
Where can we get this book abroad?
@احمداحمدت-ص7ق
@احمداحمدت-ص7ق 2 месяца назад
በጣም የሚገርም ድርሰት ነው በየቤቱ አንካኩተዋል
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 месяца назад
ውዶቻችን ቲጂዬ እንወድሻለን
@AmeleAbera-ph6ij
@AmeleAbera-ph6ij 2 месяца назад
ቲጂዬ እንዴት ደስ እንዳለኝ
@GvuThj
@GvuThj 2 месяца назад
ኧ አ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 месяца назад
🙏🙏
@isseyasisu5865
@isseyasisu5865 2 месяца назад
ኣሪፍ መፅሃፍ ይመስለኛል ብዙዎችን ያስተምራል ብየ ተስፋ ኣረጋለሁ ሽፋኑ ላይ የለ ስእል ግን ጭንቅላጡን የሚከፍተው እጂ የትልቅ ሰው እጅ ነው እጁ ከውስጥ ነው የሚከፍተው ከ ውጭ ቢሆን ከሃሳቡ ጋ በደንብ የሚሄድ ይመስለኛል እንደኔ
@AmeleWork-w1b
@AmeleWork-w1b 2 месяца назад
እንኳን ደህና መጣችሁ ኤቢ ኤስ ዛሬ ቤተሰብ መገናኘት የለም እንዴ
@amanuelkidane2628
@amanuelkidane2628 2 месяца назад
Liki neshe beza agatami Egziabiher emnamesgnlet new.pls...misgana ayikir
@user-nk1ve3bh2z
@user-nk1ve3bh2z 2 месяца назад
ወይኔ ቴዲ የናዝሬት ልጅ በስንት ግዜ አየሁህ
@anahabbana2562
@anahabbana2562 2 месяца назад
Ehit Walter nigus endihum tedy Labereketachihut tsihuf YETEFAWU LIJ METSIHAF LITIMESEGENU YIGEBAL ENGIDIH YEZEMENAT TEBAS ADIGENIM TILK BOTA DERISENIM WUSTAWY BAHIRY wedewuch tegalito yemitay ke hone Medihanitun Lemin bitibalu melisachu min yihon ? Wegenoch ewedachihualehu selam
@tigestzewde4887
@tigestzewde4887 2 месяца назад
አረ የእማማን የDNA ውጤት እየጠበቅን ነው Pls
@xFlavoriax
@xFlavoriax 2 месяца назад
እኔ ራሴ በልጅነቴ በደንብ አልታቀፍኩም ። ትግስት ራስዋ ብታቅፈኝ በልጅነቴ ያጣሁትን ሁሉ አገኝ ነበር...🤔
@DawitD-b4d
@DawitD-b4d 2 месяца назад
ልክ ነው በተለይ በጭፍን ጥላቻ የተምላ ጥላት ኑሮህ ለሌላም አላማ እየዞረ በውሽትም ስ ህን ሲያጠፍው ከዛም በላይ ይከብዳል
@pickme4346
@pickme4346 2 месяца назад
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hayu684
@hayu684 2 месяца назад
We're is Telahun &Emama DNA 😢ነገር ቢኖር ነው እንጂ ይሄን ያህል እየለፈፍን ዮኒ ሆዱን አስችሎት ዝም አይልም😂😂
@fitsumnegash7760
@fitsumnegash7760 2 месяца назад
ቴዎድሮስ 6:16 ላይ በፐርሰንት አስቀምጠው ብባል 80, 90 ፐርሰንቱ... እራሱ ቴዎድሮስ 6:42 ላይ በመቶኛ (በፐርሰንት) የሚያወራ ሰውን ይተቻል😂😂 ድንቄም ፍልስምና😂😂
@zmzmz9229
@zmzmz9229 2 месяца назад
ጠቅላይ ሚንስትሩ አግዷቸዋን እዳይስተላልፉ ሀሀሀሀሀ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 2 месяца назад
BEBZUWOCH LAIE YAMYTEFA TEBASA NEAW KETARIKU ENDESEMAWT KEZIH METSHAF ASTEMARINA FEWASH TARIKNET YALEW NEAW!!!!!
@salmaula4787
@salmaula4787 2 месяца назад
አረ ውጤት እየጠበቅንነው
@GvuThj
@GvuThj 2 месяца назад
ኧሗለነ
@wabbydumga9790
@wabbydumga9790 2 месяца назад
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
Далее
//በስንቱ/ /Besintu "ድስት አማረኝ"
29:25