Тёмный

የሕይወት እንጀራ| መምህር በጋሻው ደሳለኝ |Memihr Begashaw Desalegn |  

Begashaw Desalegn
Подписаться 28 тыс.
Просмотров 12 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

22 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 76   
@Wedo-dq8id
@Wedo-dq8id 5 дней назад
የህይወት እንጀራ እየሱስ ነው✝️🙏
@Wassie12
@Wassie12 2 месяца назад
Wow, ድንቅ ትምህርት ነው! Please ይሄ ትምህርት ብዙ ሼር ይደረግ! እግዚአብሔር ይባርክህ የእግዚአብሔር ሰው!
@etabezkaba8179
@etabezkaba8179 Месяц назад
አቦ ተባረክ
@xtx2795
@xtx2795 2 месяца назад
እግዚአብሔር አባታችን ስምህ ይባረክ ። ወንድማችነን በጋሻው ፀጋ ይብዛልህ
@YakMms
@YakMms 2 месяца назад
በእየሱስ ስም ተባረክ ፀጋ ብዝዝዝዝትትትትት ይበል ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ስም ተባረክ ክፉ አይንካዉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EmebetAsfaw-tn5rx
@EmebetAsfaw-tn5rx 2 месяца назад
ዘመን ዘላለምህ ይባረክ ጸጋው ይብዛልህ የቃሉ እውቀት ከዚህ ይበልጥ ይግለጥልህ ተባረክ ወንድም አለም ❤❤❤❤❤❤
@mesertkebede4115
@mesertkebede4115 2 месяца назад
Amen Amen Amen EYSUS EYSUS EYSUS ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ GOD bless you and your family ❤❤❤
@meriaberam8555
@meriaberam8555 Месяц назад
Amen amen❤
@AtkiltMandefro
@AtkiltMandefro Месяц назад
አሜን ተባረክ
@DaniBoy-v7d
@DaniBoy-v7d 2 месяца назад
ወንድማችን እንወዳለን ጌታ አብዝቶ የባርኬ አሁንም ስላንተን ስላንተ እንፀልያለን ♥️❤️🌹
@SebleMesfin-c4t
@SebleMesfin-c4t 2 месяца назад
ዘመንህ ይባረክ (የወለደች አባላችሁንም ጎብኙ) አደራ
@AsnakechTafese-r3h
@AsnakechTafese-r3h 2 месяца назад
አሜን
@PortoTashoma
@PortoTashoma 2 месяца назад
Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Ameeeeeeeeen Geta abizito yibariki Tabaraki 🙏🙏🙏🥰🥰
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 2 месяца назад
የምወድህ የማከብርህ የምገረምብህ ይኸን ድምፅ መስማት መታደል ነው የጌታየእየሱስ ባርያ መንገድ ጠራጊ የተመረጥህ የሚገባህ ሰፍራ ላይ ጌታ ስላሰቀመጠህ ለአገልግሎቱ ሰለሾመህ ሰሙ ይባረክ አገልግሎትህ ዘመንህ ቤተ ሰብህ ሁሉየተባረከ ይሁን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@redamahmood2993
@redamahmood2993 Месяц назад
አሜን መምህር እግዚአብሔር ይባርክ
@solomonmengesha5110
@solomonmengesha5110 11 дней назад
Dear my brother Begashaw, praise to God. I learn a lot of hambled word of God from you. I pray for you to serve the people of God more and more and more with grace. Keep it up the grace of Jesus !!!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 месяца назад
God bless you
@MamayeJESUS
@MamayeJESUS 2 месяца назад
ኢየሱስ❤❤❤
@demekedessie
@demekedessie Месяц назад
Dear brother Begashew Desalegn , l love you very much ❤ ድሮ የአንተ አሳዳጅ የወንጌል ጥላት ነበርኩኝ ዛሬ ግን ይህ ጌታ ደርሶልኝ እኔም የወጉ ደረሰኝ ስለ ሰሙ መከራ እንድቀበል ለዚህ ማዕረግ አበቃኝ🙏 ስለ ጌታ መናቅ፣ መሳደድ ትልቅ ዕድል ነው። አይዞህ በርታ እስከ አለም ፍጻሜ ጌታ ከእኛ ጋር ነው ዘመናችን በኢየሱስ ክርስቶስ ተቀድሟል ማንም ምንም አያስቆመንም ይህን እውነት እስከ ምድር ዳርቻ የምስራች እንላለን አይዞህ የኔ ብልት ፣ ወንድም ❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 месяца назад
Amen GOD IS too good ❤❤❤
@Millionabera
@Millionabera 2 месяца назад
Glory be to God❤❤❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 месяца назад
Amen Amen Amen
@GetahunGech-ih8oq
@GetahunGech-ih8oq 2 месяца назад
ጌታ ይባረክ ድንቅ መልክት 🙏🙏🙏
@Tetagizaw
@Tetagizaw 2 месяца назад
Tebarekiligne megabi begashaw❤❤❤❤
@endaleberehe2904
@endaleberehe2904 Месяц назад
ዘመን ይባረክ
@አይደለም
@አይደለም 2 месяца назад
አሜን አሜን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@BadaroStar
@BadaroStar 29 дней назад
መምህር በጋሻው እኛ ኦርቶዶክሶች እንወድሀለን ወደ ቀደመችው እምነትህ በንሰሀ ተመለስ እኛም እንጠብቅሀለን🙏🙏🙏
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow 2 месяца назад
Tebarek wendmachn
@Ye.kalu-gebeta.M
@Ye.kalu-gebeta.M 2 месяца назад
❤❤❤
@almazsahle8612
@almazsahle8612 2 месяца назад
Geta yebarkehe bzehe bmeyasgmgme demse Eyesusen mawerate adage ena geta yehonwen mterke menga metadelenwe mekenyatume bzuwohe bezue kntu ena yemalfe nger bmyawerabte zemen geta selrdah E/R yemsegen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@AlemuTerefe-le4ds
@AlemuTerefe-le4ds 2 месяца назад
Amennn
@እታየመዳምቅመም
@እታየመዳምቅመም 2 месяца назад
AmennnnnnnnnAmeeeeennnnnAmennnnnnnnnnn
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 2 месяца назад
አታገኙትም ተቃጠሉ ገና ብዙ ሰው አውነትን ይከተላል ከምትሳደቡ እውነትንብተፈልጉ ጠሩ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Eagle1503
@Eagle1503 2 месяца назад
Amen Praise God 🙌
@yihuneteshome9262
@yihuneteshome9262 2 месяца назад
Praise God!
@gechoengida6812
@gechoengida6812 28 дней назад
Amen tebarek
@BemnetTilahum
@BemnetTilahum 2 месяца назад
ሃሌሉያ ❤❤❤❤
@mebrahtugebrwubet7871
@mebrahtugebrwubet7871 2 месяца назад
እሰይ ወንድሜ
@messikarem2989
@messikarem2989 2 месяца назад
Ameeeeeee nnnnnnnn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊😊
@mihretbesufekad9841
@mihretbesufekad9841 Месяц назад
Tenarek❤❤❤❤❤❤
@BinihamTemesgen
@BinihamTemesgen 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@Makdis-cb4qs
@Makdis-cb4qs 2 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KassahunKebede-ol1us
@KassahunKebede-ol1us 2 месяца назад
ሉቃስ 22 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ሰዓቱም በደረሰ ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ጋር በማዕድ ተቀመጠ። ¹⁵ እርሱም፦ ከመከራዬ በፊት ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር፤ ¹⁶ እላችኋለሁና፥ በእግዚአብሔር መንግሥት እስኪፈጸም ድረስ፥ ወደ ፊት ከዚህ አልበላም አላቸው። ¹⁷ ጽዋንም ተቀበለ አመስግኖም፦ ይህን እንካችሁ በመካከላችሁም ተካፈሉት፤ ¹⁸ እላችኋለሁና፥ የእግዚአብሔር መንግሥት እስክትመጣ ድረስ ከአሁን ጀምሮ ከወይኑ ፍሬ አልጠጣም አለ። ¹⁹ እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና፦ ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ። ²⁰ እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ፦ ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው።
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 месяца назад
Amen Amen Amen
@AbaGANAGedo
@AbaGANAGedo 2 месяца назад
Geta yii. Barki❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Munakassa258
@Munakassa258 Месяц назад
አቤት አቤት አነተ ወደ ጸጥ ወዉ ገንዘብ ገለበጠክ : አዳልሞቴ በደንብ ሰርቶል. ሆዳም
@bekelezeru8828
@bekelezeru8828 2 месяца назад
ራሱን ይፍትሽ እያልክ ተመልሰህ ካህኑ የሚናገረውን ንፁህ የሆነ የሚለውን የሐዋሪያውን ራሱን ይፍትሽ ቃል ልክ አይደለም የሚለው ልክ ይሆን!??? ሳይገባው ተብሎ የተፃፈውን ሳይገባው ማድረግ ጥሩ ነው ማለቱስ ? በልክ እና በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ይሁን
@KassahunKebede-ol1us
@KassahunKebede-ol1us 2 месяца назад
ማርቆስ 14 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²² ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ሰጣቸውና፦ እንካችሁ፤ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። ²³ ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው፥ ሁሉም ከእርሱ ጠጡ። ²⁴ እርሱም፦ ይህ ስለ ብዙዎች የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ነው። ²⁵ እውነት እላችኋለሁ፥ በእግዚአብሔር መንግሥት ከወይኑ ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ደግሞ አልጠጣውም አላቸው። ²⁶ መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ።
@DeberoSamuel-yc8rm
@DeberoSamuel-yc8rm 2 месяца назад
ባላ comentoch ያምማሩትም እያማራራ ይዋጡት ይህ ነው እውነት
@Hiyawkal-f3r
@Hiyawkal-f3r Месяц назад
ቅፍርናሆም ማለት ምን ማለተሰ ነው?🙄
@KassahunKebede-ol1us
@KassahunKebede-ol1us 2 месяца назад
ማቴዎስ 26 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁶ ሲበሉም ኢየሱስ እንጀራን አንሥቶ ባረከ ቈርሶም ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠና፦ እንካችሁ፥ ብሉ ይህ ሥጋዬ ነው አለ። ²⁷ ጽዋንም አንሥቶ አመስግኖም ሰጣቸው እንዲህም አለ፦ ሁላችሁ ከእርሱ ጠጡ፤ ²⁸ ስለ ብዙዎች ለኃጢአት ይቅርታ የሚፈስ የአዲስ ኪዳን ደሜ ይህ ነው። ²⁹ ነገር ግን እላችኋለሁ፥ በአባቴ መንግሥት ከእናንተ ጋር ከዚህ ከወይን ፍሬ አዲሱን እስከምጠጣበት እስከዚያ ቀን ድረስ ከዛሬ ጀምሬ አልጠጣውም። ³⁰ መዝሙርም ከዘመሩ በኋላ ወደ ደብረ ዘይት ወጡ።
@SaraAhmed-lm1rp
@SaraAhmed-lm1rp 2 месяца назад
ደፋር
@mitaendaabeio2755
@mitaendaabeio2755 2 месяца назад
አቶ በጋሻው አንተ ገና ጆባ ትሆናለህ እዛ እደፈለክ ለመሆን ነው የሄደከው ! እንጂ እዚህ ምንም አለጣህም ግን መፆም አትወድ እዛ ደሞ ፆም የለም ለስጋህ እደፈለክ ለመሆን ይመችሀል እና አባቴ ይመችህ
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 2 месяца назад
ምቀነኞች አይናችሁ አያየ ጌታ በሞገስ አሳምሮ አወጣው
@FikaduBayisa-l4f
@FikaduBayisa-l4f 6 дней назад
ኤፌሶን 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁸ ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤ ⁹ ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
@FikaduBayisa-l4f
@FikaduBayisa-l4f 6 дней назад
“እንደ ምሕረቱ መጠን ለአዲስ ልደት በሚሆነው መታጠብና በመንፈስ ቅዱስ በመታደስ አዳነን እንጂ፥ እኛ ስላደረግነው በጽድቅ ስለ ነበረው ሥራ አይደለም፤” - ቲቶ 3፥5
@FikaduBayisa-l4f
@FikaduBayisa-l4f 6 дней назад
“እነዚህ ውሸተኞች መጋባትን ይከለክላሉ፥ አምነውም እውነትን የሚያውቁ ከምስጋና ጋር ይቀበሉ ዘንድ እግዚአብሔር ከፈጠረው መብል እንዲርቁ ያዝዛሉ።” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 4፥3
@Zxyz995
@Zxyz995 2 месяца назад
በፍልስፍና ጠፍተህ ይህን ሁሉ ህዝብ ይዘህ መጥፋትህ ነው ሚያሳዝነው። ያልበላሃውን የምታገሳ አሳማ ነህ። ራስህን እስኪ ተመልከተው የበላሃው የበሰበሰውን የሸተተውን በልተህ በልተህ ራስህ እኮ አሳማ መስለሃል። ያልኖርከውን ትለፈልፋለህ። ተመለስ። ጻድቅ በብዙ መከራ ይድናል አንተ ግን የምቾትና የድህሎት የስህተት ስብከት ትሰብካለህ። ሰላም ያልሆነ ሰው እንዴት ሰላምን ሊሰብክ ይቻለዋል? ያልኖርክከውን እንዴት ልትሰብክ ትሞክራለህ። የስህተት አስተምሮ እየሰበክህ ወንድሞችን ታሰናክላለህ። የወፍጮ ድንጋይ በአንገትህ ላይ ታስሮ ወደ ባህር መጣል ይሻልህ ነበር። ክርስቶስን በፍጹም አታውቀውም። ከአባትህ ከዚህ አለም ገዥ ትለፉልፋለህ።
@mesiamha5248
@mesiamha5248 2 месяца назад
የእግዚአብሔር ቃልና ፍልስፍና የተምታታብህ ራስህ/ሽ ነህ በጥላቻ ውስጥ ሆነህ መስማት አይጠቅምህም ስድብ ደግሞ አንደበትን ያረክሳል ያለክርስቶስ የሚኖር ነው የቆሸሸው በጋሻው የጌታ ምህረት በዝቶለታል በደሙ አጥቦ ቀድሶታል መቼም ቢሆን ክርስቲያን አስፀያፊ ቃል አይናገርም ጌታ ሳታውቅ የተሳደብከውን ይቅር ይበልህ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል።
@Roza-fl2wf
@Roza-fl2wf 2 месяца назад
እግዚኦ አይደክምሽም ግን 😂😂😂😂
@Zxyz995
@Zxyz995 2 месяца назад
ሊገድል ሊያጠፋ ሊሰርቅ በመስኮት (በሃሰተኛ ትምህርት) የሚገባውን ሌባውን ማጋለጥ ደግሞ ምን ይደክማል?
@habtishjenbola367
@habtishjenbola367 2 месяца назад
ሰነፍ
@Zxyz995
@Zxyz995 2 месяца назад
እግዚአብሔር ይገስጽህ
@sintayehusila3412
@sintayehusila3412 2 месяца назад
አሜን ተባረክ
@BurteEndris
@BurteEndris 2 месяца назад
Amen Amen❤
@hailumesert
@hailumesert 2 месяца назад
Amen Amen
@ረዲከልደታ-ነ1ነ
@ረዲከልደታ-ነ1ነ 28 дней назад
አሜን
Далее
aespa 에스파 'Whiplash' MV
03:11
Просмотров 22 млн
Меня знают уже все соседи😅
00:34
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
Просмотров 112 тыс.