Тёмный

የሕዳሴ ግድብ ሙሊት በድብቅ እየተከናወነ ነው 

Kings of Abbay (KoA)
Подписаться 225 тыс.
Просмотров 30 тыс.
50% 1

Check out these membership perks!
/ @kingsofabbay

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 115   
@ምንተስኖትምንዳዬ-ፈ8ነ
ኡስታዝ ጀማል ወንድሜ ጤና ይስጥልኝ ግብጽ ምትገርም ታሪካዊ ጠላታችን ናት ትጭዉ በጥንቃቄና ጥሩ ወዳጅ በመያዝ ተጨማሪ በሀገር ውስጥም መባላታችንን ብናቆም ድላችን ይፋጠናል
@halemtessema9256
@halemtessema9256 Месяц назад
ወንድሜ አንተ የምትሰራው በጣም ነው ደስ የሚያሰኘኝ። እግዚአብሔር ይባርክህ።
@AbrahamGeda
@AbrahamGeda Месяц назад
1
@AbrahamGeda
@AbrahamGeda Месяц назад
11
@LionofJudah-t5f
@LionofJudah-t5f Месяц назад
ብርቱ ኢትዮጵያዊ !ትጋትህ ሁለም ይገርመኛል!!💪💪
@abbyyene4048
@abbyyene4048 Месяц назад
ፅናትና ትጋት ከአንተ ተምሪያለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ወንድማች ነህ 🇪🇹
@Ame421
@Ame421 Месяц назад
አሏህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ጀማል
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Месяц назад
እንደው እንዲህ ሲዋሹ ፈጣሪን አለመፍራታቸውና ምስጋና መከልከላቸው ይገርመኛል
@fekadufeyisa2733
@fekadufeyisa2733 Месяц назад
የተከበርክ ኡስታዝ ጀማል ሰላም🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
@ZerihunAbebe-u7w
@ZerihunAbebe-u7w Месяц назад
ሁሥታዝ በርታልን እ/ር. እድሜ ጤና. ይስጥክ. ከነ ቤተሠቦችክ ።
@wesilibrahem3880
@wesilibrahem3880 Месяц назад
ኢ/ር ዘሪሁን በጣም ኣከብርሃለሁ እድሜ ይስጥህ እውቀት ብቻ ሳይሆን እንዳንተ በእልህና በቁጭት ለሃገሩ የሚሰራ ዜጋ ያብዛልን።
@kasechshiferawe8937
@kasechshiferawe8937 Месяц назад
ኡስታዝ ያልገባኝ ነገር ምን መሠለህ እኛ ማንን ፈርተን ነው በድብቅ የምንሞላው እሱ የኛ መብት መሠለኝ ውሃው ከመጣ ዝናቡ እየበዛ ነው እንየውም አሁን ይሞላል ተስፋ ይቁረጡ ሀገሬን እግዚአብሔር ይጠብቅ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@wardewarde9415
@wardewarde9415 Месяц назад
Blessed 🙏🙏🙏🙏 እናመሱግንሃለን ወንድማችን ኡስታዝ ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን
@user-sl4dc1lr1u
@user-sl4dc1lr1u Месяц назад
ኑርልን አምላክ እድሜና ጤና ይሥጥህ
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Месяц назад
ፋኖን ሸኔን ወያኔን ቅጥረኛ አድርጋችሁ አገር ከምታምሱ ኑና ተወያዩ የኛ መንግሥት በውይይት ያምናል በልልኝ ኡስታዝዬ! አንተ ጀግናችን ነህ ኑርልን!!!
@desmary1983
@desmary1983 Месяц назад
ሳይገባሽ አትዘባርቂ ፡ ዘባራቂ
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Месяц назад
@@desmary1983 ኧረ ተው የኛ ምሁር? 2ኛ ጨ በጥራቃ። ግልጽ የሆነው ነገር የማይገባህ ድንዙዝ! 😂😂😂
@MulugetaAsefa-kr5ik
@MulugetaAsefa-kr5ik Месяц назад
ኡስታዝ ጌታ እድሜ ዘመንህን ይባርክልህ።
@DaniSami-ym5xd
@DaniSami-ym5xd Месяц назад
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ❤❤🇪🇹🇪🇹🙏
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Месяц назад
እንዲህ ከትዕቢት ወርደው እንዲቀበጣጥሩ ያደረገው በእግዚአብሔር ዕርዳታ ብልሁና የማይዋዥቀው መሪያችን ዶ/ር አብይ ነው። አብቹዬ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን!!! 🙏🙏🙏
@SultanSultan-md9nl
@SultanSultan-md9nl Месяц назад
EBAKACHEHUN...WEGENOCHE...ZEREGNETUN TETEN...ETHIOPIA.,,,,,,,,,,,,ETHIOPIA ENEBEL!!!!!!! YALENEBET GIZE betam wesagne seate NEWENA!!!!!!
@desmary1983
@desmary1983 Месяц назад
ውለታህ አለብን ወንድማችን❤
@HababMuhe
@HababMuhe Месяц назад
አላህ ይጠብቅህ
@miliko938
@miliko938 Месяц назад
ሰላም ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@MubarekHussien-ut5pv
@MubarekHussien-ut5pv Месяц назад
Ustaz jemal jezakellah allah yechemerlhe
@aliyiteha4416
@aliyiteha4416 Месяц назад
Ustaz sawochu bamidiyachaw baminagarut bamitinagran tirgum lamajamariya gize naw ewunat yetanagarut ethiopianoch ye hidase gidib sira lay abran sanisataf endet naw ahun siraw kalaqa bohala ba astadadarawi guda lay asatifun binil eshi ayilunim ala ewunatachaw naw.
@konjitwondimneh9651
@konjitwondimneh9651 Месяц назад
Thank you
@atakltihidru2568
@atakltihidru2568 10 дней назад
የሀገር ፍቅር ያለህ የአመቱ የኔ ምርጥ ነህ ።❤❤❤
@masreshabiresaw6232
@masreshabiresaw6232 Месяц назад
Thank you egziabeher yebarkeh, bertalen.
@WudeWude-fm8jf
@WudeWude-fm8jf 13 дней назад
Jegena nachu lenanate qal yelengim Egizaber Yitebikachu🙏❤️❤️❤️🥰🥰🥰💝💝💝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Black-2024
@Black-2024 Месяц назад
▫️Thank you #Ustaz_Jemal | #Kings_of_Abbay ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@modinali3987
@modinali3987 Месяц назад
To silence Egypt Ethiopia must start constructing another bigger one than Renaissance dam
@tilahunwoldesenbet8970
@tilahunwoldesenbet8970 Месяц назад
የኢትዮጵያ ሕዝብ ያልገባው እውነት ላለፉት ስድስት ዓመታት እየተቀበልነው ያለው ፍዳ የሕዳሴውን ግድብ በቁርጠኝነት እንደአዲስ መጀመራችንና በየዓመቱ ገዐድ የሆነ የማይካድ እድገት እያሳየ ውሃም እየተሞላ ሀይልም ማመንጨት መጀመሩ አስቀድሞ እንዳይፈፀም ግብፅና መሰሎቿ የተቻላቸውን በኢትዮጵያ ላይ ሴራ ማድረጋቸውን ነው ፡፡ ቢሆንም ይሁን ያለው ፈጣሪ እውን እያደረገ ነውና ተፈፅሞ እናየዋለን ፤
@user-ls7su5ib1k
@user-ls7su5ib1k Месяц назад
ፈጣራ የጠብቃች ወንደሞችነ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ጀግንች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Natanan-taddese
@Natanan-taddese Месяц назад
I am woried about what are going on the horn of Africa God /Allah help us🙏🏿
@AilAil-uq9jj
@AilAil-uq9jj Месяц назад
ሀቢቢ አሏህ ያግዝህ በርታልን አላህ ይጠብቅህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@NatnaelAiemere
@NatnaelAiemere Месяц назад
ጀግናችን ነህ በርታ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🇪🇹🌹 ገብረ ጉራቻ 👍🇪🇹🌹👍
@KamilJemale
@KamilJemale Месяц назад
❤❤❤❤❤ የኛ ጀግኖች በርቱልን❤❤❤❤❤❤
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 Месяц назад
ሰላም ሰላም ላንተ ይሁን ወንድም አለም እናመሰግናለን❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤
@user-kz1cu2xs3z
@user-kz1cu2xs3z Месяц назад
Tebark wendemae
@ሳቢሳሚዲያSabisaMedia
@ሳቢሳሚዲያSabisaMedia 8 дней назад
❤ኢትዮጵያዬ ሁሌም አሸናፊ ነሽ❤
@AilAil-uq9jj
@AilAil-uq9jj Месяц назад
እኛን ምን በሉ ምን ጠጡ ምን ሰሩ ነው ስራቸው አፋቸውን አላህ ይያዝልን ዱኣ አድርጉባቸው
@YeabsiraBekele-ti8dl
@YeabsiraBekele-ti8dl Месяц назад
Wondimalem ahune yeadarasaba kafita asayan banat❤
@Guebre-t8m
@Guebre-t8m Месяц назад
ይገርማል ። ፈጣሪ ይመሥገን እንዲሕ መነጋገር መቻላችን ከዕውነት ጋር ቢዛመድ ። ኢትዮጵያ እንኳን ውሀ ማቋረጥ አይደለም ምንም ነገር በጎረቤት ሐገር ላይ ጫና እንዲሆን አትፈልግም መቆጣጠርም እንዲሁ ። እባክዎትን ይበርቱልንና ፖለቲካዊ ጥንስሳቸውን ያርግቡልን ።
@AhmedAbajihad-n5j
@AhmedAbajihad-n5j Месяц назад
asww ustaz❤❤❤❤ inwodotalen allaha yanaroot
@adissdej2717
@adissdej2717 Месяц назад
WELCOME usetazeyaa
@adissdej2717
@adissdej2717 Месяц назад
Wow Wow congestion
@danielmekonnen2419
@danielmekonnen2419 Месяц назад
በርታ
@aliyiteha4416
@aliyiteha4416 Месяц назад
Ustaz , egna etihiopianoch ye wuha balabet honen tiqit zegochachin bamulu afi enquan ye egna yerasachin naw bilow managar sikabdachaw enezih ye gibtsi sawoch gn ka hagarachaw wuci yelawun wuha rasu ye egna naw eyalu ewunat yinagaralu bilow matabaq ye wahnat naw.
@ayelegelaneh7171
@ayelegelaneh7171 Месяц назад
በዓመት በጠቅላላ ስንት ቢሊዮን ኪዩቢክ ሜትር ውሃ ወደ ሱዳንና ግብፅ ይሄዳል ? ✌️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@AilAil-uq9jj
@AilAil-uq9jj Месяц назад
تفائل شرا تلقاه ان شاء الله
@SamiraShrif-vz2lf
@SamiraShrif-vz2lf Месяц назад
Www mashallh ❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪👍👍🙏
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 29 дней назад
Batam yegaremal yeha endamehone masehafe kedose laye ala tenebeto eyatafasama nawo wandema tabarake
@ummush6285
@ummush6285 Месяц назад
I don’t think so this people worry about water they worry about the soil and minerals .
@SRTeta1
@SRTeta1 Месяц назад
❤They are claiming our fertile soil and transported minerals as you said .
@KamilJemale
@KamilJemale Месяц назад
ጀግኖቻችን በርቱልን አለህ ከነንተ ጋ ይሆን
@Hanna-M9851
@Hanna-M9851 Месяц назад
እና የተለቀቀው ውሃ የት ሄደ ነው የሚሉት? ፍጥጥ ያለ ውሸት
@zehabesh3968
@zehabesh3968 Месяц назад
❤❤❤
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c Месяц назад
እንደ ግብፅ በምድር ደረቅ ያለ አይመስለኝም ግን የኛን ክፍተት እያዩ ነዉ የሚቀልዱብን እኛ አንድ ብንሆን እነዚህ ካሀዲ ዉሃዉን ገዝቶ ይጠጡ ነበር
@prophetemmanuelwakshum1380
@prophetemmanuelwakshum1380 Месяц назад
That is. Good explanation but, when you calculate For 365 days, there is billion next to million
@EmanAbdurezak-li1lb
@EmanAbdurezak-li1lb Месяц назад
ማሸአሏህ በታሪክ የማይረሳ ሰው ጀማል በሽር አሏህም የኢትዮጵያ ህዝብ አይረሳህም
@chalasego6826
@chalasego6826 Месяц назад
Yes it ture no water goes with lome soil because clean water go to them. So no lome soil again for ever
@siscoo.
@siscoo. Месяц назад
ሰላም ወንድሜ። አላህ እድሜህን ያርዝምልን። እነሱ ግብጻውያን ውሃው ቀረብን የሚሉት በገደምዳሜው ለምአፈሩን ነው ። ስለዝህ ተባብረንእ እንደጀመርነው አንድ ሆነን እንጨርሰዋለን:: እግዝአብሔር/አላህ ይረዳናል ግድቡም በቅርቡ ይጠናቃል::ወንድሜ በርታልን !!!!
@samiabera7894
@samiabera7894 Месяц назад
ሰላም ጀግናው
@selamselam692
@selamselam692 Месяц назад
Berta wendema
@TseganeshDikire
@TseganeshDikire Месяц назад
Aselamu Aleykum
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 Месяц назад
ግብጾቹ የሚጮሁት ሌላ ግድብ እንዳንሰራ ነው ፤ ነገር ግን ከህዳሴው ግድብ ወደ ኋላ ካሉት ገደቦች መካከል አንዱ እንኳን መሰራት አለበት ፤ ምክንያቱም ለህዳሴው ግድብ የረጅም ጊዜ አገልግሎት ሲባል ።
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Месяц назад
They denied the truth 😢 really sad to hear this…. I really sad 😔 however please be kind and respect 🙏 Ethiopia still your Mother feeding you her milk ….. 😊
@hanabegashaw3331
@hanabegashaw3331 Месяц назад
ግብፅ ቋሚ የደነዘዘች ቋሚ ጠላታችን ሥለሆነች ምንም እንኳን እኔ እንደ ሰው ማሕበረሰብ ከኛ በተሻለ በሁሉም መልክ ለሕዝባቸው ጭፍን ጥላቻ ሣይሆን ጭፍን የዜጎቾ እንደ ሃገር የሚያገኙት ጥቅም ከየትም ይምጣ ከየት ግትር የገባናል ወይም ለኛ የሚል ሥሜታቸው
@dedershamil996
@dedershamil996 Месяц назад
መስማት ለተሣናቸዉግልፅበሆነፁህፍቢታከልበት
@ፍቃዱጋሞ
@ፍቃዱጋሞ Месяц назад
ትምህርት ሲማሩ ወደ ጎን ነው ወይስ ምንድናቸወ?
@AbubekerMohammed-yw2pd
@AbubekerMohammed-yw2pd Месяц назад
It is up to Ethiopia to open the doors depending on how much to use. Let them forget their masters' mindset which was screwed to them.
@AilAil-uq9jj
@AilAil-uq9jj Месяц назад
መንቦቅቦቅ ጀመሩ ደግሞ ያረፍናቸው መስሎኝ ነበረ
@mesfinkassahun8772
@mesfinkassahun8772 Месяц назад
የ 13 ቱም ተርባይነር መስራት ጥቅሙ ለነሱ ከሆነ የደላላ ይታሰብላቸዋሃል ኤሌክትሪክ ፈላግ አገራትን ያፈላልጉልን ንገራቸው
@mamemese429
@mamemese429 Месяц назад
Is there school of lying in Egypt?
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 Месяц назад
በጣም ገራሚ ጥያቄ ነዉ።እዉነትም የሚዋሸዉ እኮ ሁሉም ግብፃዊ ነዉ።
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 Месяц назад
ታሪክህን በላብህ በልፋትህ በድካምህ የእባይ ግድብ ተገንብቶ አል ። ስለዚህ ስምህሥራህ ክአባይ ግድብ ጋር ትዋህዶተገንብቷል ። እድለኛ ኢትዮጵያዊ ነህ ።
@GoldCell-lp4dw
@GoldCell-lp4dw Месяц назад
እንኳን ሰላም መጣህ ኡስታዝ ጀመላ ነገር ግን እደ ህዝበ መግስት በየቦታው ብልጭልጭ ነገሮች ላይ የሚያተኮረውን ነገር ተጋ አድድጎ በየክልሉና በሁሉመ የሀገሪቱ አቅጣጫ መሀበረሰብ እየተደራደ በቲም በውሀው ላይ ተጠቃሚና እራሳችንን መቻል አለብን ግብፅን አደብ ማስያዝ የኢቲዮጲያ ጉዳይ ነው እሄው ተሰርቶ መጠናቀቅ ሲኖርብት የትራፕ መግስት መጣ ማለት ለንትርክ ለግብፅ የሚከፉተ ነገር ነው ሙሎቶ ጨርሶ መነታረኩ ጥሩ ነበር
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 Месяц назад
እርስ በርሱ የሚጣረስና ተቆርቋሪ መሳይ የሆነ የመንግስታችንን ታላቅ የልማት ስራ ብልጭልጭ በሚል ርካሽ ትርክት ለማጣጣል ነታቀደ ነዉ።
@mariammariam1007
@mariammariam1007 Месяц назад
አይ ግብጾች አይን ያወጣ ሽወታችን በድፍረት ዉሸቱን እዉነት አስመስለዉ የምያወሩት ነገርስ
@teddybest9019
@teddybest9019 Месяц назад
Ya Went Amelk ka Ethiopia Gar Alh Wendem Ustaz Met Seraw Sera Betm Desi Yelal Bertalen Fetar Yebark
@by8344
@by8344 Месяц назад
እሰይ ገና ምን አይታችሁ ነው! ግብጽ እኛ ላይ ለዘመናት ለሰራችብን ደባ ትከፍላለች። አንረሳውም። እንደፈለግን እንጠቀማለን ከተማም እንመሰርታለን ገባሮችን ሁሉ እንገድባለን። እግዚአብሄር አንስቶናል።
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 Месяц назад
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tilahuntemesgen6525
@tilahuntemesgen6525 Месяц назад
አንተ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ ልክ እንደ ኃይሌ _ቀነኒሳ ደራርቱ ጡርዬ _መሠረት ወዘተ አገርህን የምታገለግል መልካም ሰው ነህ ረጅም እድሜ እመኝልሃለው
@AilAil-uq9jj
@AilAil-uq9jj Месяц назад
وسد العالي جاي من فين؟ ؟؟
@woldeasmare-hg9bq
@woldeasmare-hg9bq 7 дней назад
በውሀ ስሜታችን ሞታችን አይቀንስም
@mamemese429
@mamemese429 Месяц назад
So, you can live without Abay? great liar forever......so what??????
@NadiHemmat
@NadiHemmat Месяц назад
ሽንታችንን እና እጣቢያችንን እንደሚጠጡ ቢያውቁ ምን ይሰማቸው ይሆን ? 😂 እነርሱ ኮ ታች ነው ያሉት እኛ እላይ ነን
@foryou4761
@foryou4761 Месяц назад
Weshetamoch nachew eko Mesriwoch ke engedeh be Abay game mechawet kere ehe eyangebegebachew new
@gcy3510
@gcy3510 Месяц назад
እሄን ሁሉ አማታት ሥጣቃሙ በራሐ ሥደፉት ምንም ችግር ዬለም እኛ ግድብ ሥንሞለ ያነሱ ውሐ በይቃንሥም እቃጣለሉ እንሸለህ ጋናነቻው ይቃጣለሉ
@truthprevail8939
@truthprevail8939 Месяц назад
አስዋን ግድብ በሙሉ አቅም የሚችለውን ከ178 ቢሊዮን ሜትር ኩብ ውሃ ይዘው ውሃው ከራሳቸው አገር የሚፈስ ይመስል የግብጽን ውሃ ኢትዮጵያ እየወሰደችው ነው ሲሉ የማያፍሩ አይን ቀቅለው የበሉ ደረቆች ናቸው ! እንደ አረራችሁ ትቀራላችሁ !
@chicago9458
@chicago9458 Месяц назад
This guy is a professional professor of lies
@husentirfu3454
@husentirfu3454 Месяц назад
አባስ ሸራቂን ከኢትዮጵያ አንባሳደር ጋር ያስተዋወቀዉ ኤርትራዊ ወዳጁ እንደሆነ ነግሮናል ሲቀጥል የግብፅ ባለስልጣናት የኢትዮጵያን ባለስልጣናትን ካደነቁ እና በኤርትራ ሰዉ ምክንያት ከተዋወቁ የኢትዮጵያ መንግስት ቆም ብሎ የአንባሳደራችንን ነገር መመርመር አለበት ሰዉየዉ ያለዉ ነገር እዉነቱን ከሆነ
@sebelemesselebelay3456
@sebelemesselebelay3456 Месяц назад
ይህም ያሰኬዳልህ ያልጠረጥረህ ተመነጠረህ አሉ ምን አገናኛቸው ዬኤኔ ነው መሸሸህ አሉ ወዴትህ ወዴትህ ጥጋ ነው ባገኙትህ አጋጣሚ ወዳጅህ ለመመሰልህ መሞከረቻው ውሸታሞቸህ 😅😅😅
@zenebesisay4130
@zenebesisay4130 Месяц назад
ቃልን አለማክበር ቀጠሮ አለማክበር ለሰው ቁምነገር አለመጨነቅ ድሮም የግብፃዊያን በሀሪ ነው።መዋሸት የፖሊቲካቸው አካል ነው
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 Месяц назад
Nile river after all use the rest gos to meditranian so whay they don't hold this lossing water even biulding anothr dam for the use instaid . The dam of ethiopia (gerd) is almost finished nothing to hinder its conclusion . I don't see any other reason if not being unfare for ethiopian development and her growing
@AilAil-uq9jj
@AilAil-uq9jj Месяц назад
አባስ ሻራቂን እራሱን ነበረ እንደ አንድ ተርባይን መግጠም
@artist1514
@artist1514 Месяц назад
ለምደውለህ አየሞሉነው አትለቸውው ቀዳዳ
@konjosara5547
@konjosara5547 Месяц назад
​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity look big country india more than 200 ethniciti live together RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities . land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity amara and tigray are brother living together shearing love the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan
@geze.burayu2946
@geze.burayu2946 Месяц назад
poor & vulgar English,and also illiterate mind.why do you hate oromo peaple?because you are warehouse of satanor devil.
@assefazerfu
@assefazerfu Месяц назад
It's for the sake of renovation of Addis ,sister. 41:55
@konjosara5547
@konjosara5547 Месяц назад
@@assefazerfu what renovation poeple lost their house and thrown away. still going on displacing amara and tigrayan destroying their house or stealing their paper and exorbitant taxes and taking ransom from hostages .students or buisnemen.
@konjosara5547
@konjosara5547 Месяц назад
@@assefazerfu aby ahmed is building palace to his family he doesntcare for anyone he destroyed economy palace 10 billion dollar ???????????
@g.slaseanibirat2863
@g.slaseanibirat2863 Месяц назад
❤❤❤
@jouharajouhara342
@jouharajouhara342 Месяц назад
❤❤❤❤❤
@YahayuYaqeyum
@YahayuYaqeyum Месяц назад
❤❤
Далее
በኢትዮዽያ ቁጥጥር ስር ውለናል
41:16