Тёмный

#የመልፉፍ 

NAJAT Tube
Подписаться 19 тыс.
Просмотров 2,1 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 86   
@yeberhalomitube
@yeberhalomitube Год назад
አሰላሙኡይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሽአላ ተባረካላህ በጣም ምርጥ አሰራር
@tube3966
@tube3966 Год назад
አሰለማሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወውው በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር አናመሰግናለን ወውውውውውውውው ማሻ አላህ በጣም ያምራል
@eldutube-5505
@eldutube-5505 Год назад
ሰላም ላንቺ ይሁን ነጃትዬ የሚገርም መለፋፍ አሰራር ነዉ አቀራረብሽ ልዩ እና ማራኪ ነዉ በጣም ነዉ የወደድኩት እሞክረዋለው እናመሰግናለን ማሬ 👌👌🙏🙏🙏👍👍😍😍
@habibatube2534
@habibatube2534 Год назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህለን ያጀመአ እደናችሁልኝ ሠላም ሠላም ዉድ የሀገሬልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበል ማሻአላህ የኔባለሙያ ብሉ አፍያ
@hawamedia655
@hawamedia655 Год назад
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ማሻአላህ ይህን ምግብ በጣም እወዳለሁ ስራውን ግን አልወድም ያታክታል ጎበዝ ባለ ሙያ ናት👍👍
@aseyatube
@aseyatube Год назад
አሰለም ወአለኩም ወራመቱለህ ወበራከቱ አህለን ውዴ እንኳን ደና መጣሽ እንዴት ነሽ ማሸ አላህ ጎበዝ እናመሰግናለን
@NoorchannelTube
@NoorchannelTube Год назад
አሰላሙ አለይኩም ማሻላህ እጃን የባረክ በደበ ነዉ የሰራቺዉ ማሻላህ ባል ሙያ ንች
@zehari4121
@zehari4121 Год назад
መሻአላህ የኔ ባለሙያህህህ
@selamtube21
@selamtube21 Год назад
ሰላምሽ ይብዛልኝ ነጃትዬ ዋው የኔ ባለ ሙያ በጣም አሪፍ አሰራር ነው
@keditube2696
@keditube2696 Год назад
🌹አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ማሻ አሏህ የኔ ባለሙያ አህለን ወሣህለን ብያለሁ ቤትሽ ሢያምር ማሬዋ ቀጥይበት ቪድዮውም አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ነው 👍👍👍🌹ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛልኝ መልካም ሠው በመልካምነቱ እራሡን ከመጥቀም አልፎ ለሠዎችም አርአያ ይሆናል ለሠዎች ጥሩ ነገር ማስተላለፍ ባንችል እንኳ መጥፎ አርአያ አንሁናቸው🌹🌹
@seaditube3277
@seaditube3277 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ነጅየ በርችልኝ ማማየ
@Fatumatube.2
@Fatumatube.2 Год назад
ማሸ አላህ ማሸ አላህ በጣም ያምራል ከውበቱ ጋር ዋውውውው የኔ ባለሙያ ቀጥይበት
@sadamu
@sadamu Год назад
አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ መሻአላህ ቆንጆ መንፉፍ አሰራር ነው እጅሽን አይቆርጥመው
@ZenDiroandandnegeroch
@ZenDiroandandnegeroch Год назад
ሰላምእንኮንደህናመጣችሁበጣምአሪፍአስራርነውእጅሽይባረክካንችብዙእንጥብቃለን
@rabi_wollotube
@rabi_wollotube Год назад
አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ የኔ ባለሙያ እጅሽይባረክ በርችልኛ
@umuabdusalm3750
@umuabdusalm3750 Год назад
#ጌትዬ ሆይ የደከምነውንም የደከሙትንም ሁላችንንም አንተ ጠግነን..... መጠጊያችን ሆይ ካንተ የበለጠ መጠጊያን መሸሸጊያን አናገኝምና በእዝነትህ ሸሽገን..... የታመመን የሚያሽር የተሰበረን የሚጠግን ካንተ በላይ የትም የለምና ከህመማችን አሽረን..... ስብራታችንን በውዴታህ ጠግንልን..... ውስጣችንን ከኛ በላይ አንተ ትረዳለህ የሚያስፈልገንን ከኛ በላይ አንተ ታውቃለህ አላህ ሆይ ደካማ ባሮችህ ነን በወንጀል ተጨማልቀን ነፍሳችንን እንኳን ከዝንባሌዋ መግታት አቅቶናል. ለባሮችህ እዘንልን..ደካሞች ነን አበርታን.... ወንጀላችን በዝቷል ማረን
@ሀዩዩቱብ-ጨ2ጘ
@ሀዩዩቱብ-ጨ2ጘ Год назад
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@UMUYAHAYYOUTUBE
@UMUYAHAYYOUTUBE Год назад
📝አራት ነገሮችን ካልተጠነቀቁ የልብ ሰላም የተሟላ አይሆንም። ① ተውሒድን የሚያፈርስ የሆነውን ሺርክ ② ሱንናን የሚትቃረን የሆነችን ቢድዐ ③ የአላህን ትእዛዝ የምትቃረን ስሜት ④ አላህን ማስታወስን የምታፈርስ የሆነችን መዘናጋት 📗 ምንጭ:- አድዳኡ ወደዋእ ኢብኑል ቀይም
@seadaborenatube1189
@seadaborenatube1189 Год назад
አሠላሙ አሊኩም ወራህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህለንንንን ወሳህለንን ማማየ እንኳ ደህና መጣሽ ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርችልኝኝ እምየ ኢትዮጽያ ሀገራችን ሠላም ያድርግልንንን ያረብ
@emusalhi
@emusalhi Год назад
ራስህን አስተምር! ብልጥ ከሰው ይማራል፤ አብዛኛው ሰው ከራሱ ይማራል፤ ሞኝ ደግሞ ለሁሉም ጥያቄ መልስ አለው። አዲስ ዕውቀት ለማግኘት ወይ ራስህን ለማሳደግ የምትጓጓ ከሆነ በቅርብ ቀን ብዙ ለውጥ ታያለህ! ትምህርት ቤት ወይ ዩኒቨርሲቲ ገብተህ ከተማርከው በላይ አንተ ራስህን የምታስተምረው መብለጥ አለበት፤ የምናደንቃቸው ሰዎች ከፈጣሪ ቀጥሎ ውስጣዊ ማንነትና እውቀታቸው ጠፍጥፈው የሰሩት ራሳቸው ናቸው። ጠንክርና የቀደሙህን ተመልከት ስለነሱ አንብብ ራስህን በዕውቀት ቅደመው!
@kedigaTube
@kedigaTube Год назад
አሠላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁሰላምበያለሁእንኳደህናመጣሸማሻአላህአሪፍአሰራረነውበርቻ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Год назад
ነጃትዬ ዉዴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ዋዉ ምናይነት ሙያ ነዉ ይህን እኔም ሰራለሁ ነገር ግን ያቺ በልዩ ሁኔታ ነዉ የሰራሽዉ ሲያምር ከለሩ እንዲህ ያማረ ጣዕሙማ ይታየኛል ጎበዝ በርቺልኝ የሰሩ እጆች ይባረኩ እናመሰግናለን ሙያሽን ስላጋራሽን ሸር 👍👌👏😍
@Hdya-chanel
@Hdya-chanel Год назад
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱ አላህ ሀገራችን ሰላም ያሰማንማሻአላህ አላህ ያግዝሽ አላህ ሀገራችን ሰላም ያሰማን ማሻአላህ ስያምር ስራው ያስለፋናል እጂ
@zeharitube_8491
@zeharitube_8491 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሚ እንዴት ነሽ መሻአላህ የኔ ልዩ አላህ ይጠብቀሽ ምርጥ አሰራር ነው ከአንቺ ብዙ እንጠብቃለን ሽኩራን ጀዛኪላህ ኸይርን ባለሙያ ነሽ መሻአላህ ብያለሁ በል አፊያ🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@Sada395wolLoy
@Sada395wolLoy Год назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን እሙየ እንኳነደህናመጣሽ ዉደ ቀጥይበት ባለሙያ ማሻአላህ ተባረካላህ ቀጥይበት ዉደ አብሽሪ
@toybatube
@toybatube Год назад
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን አላህ አገራችንን ሠላም ያርግልን አላህ መሽአላ
@emuloveyutbe
@emuloveyutbe Год назад
ሰልምሽይብዛአኳንስላምምጣሽ ውውውውብጣምያምራልብአወንት እጅሽይባሪክ
@habeshawittube2738
@habeshawittube2738 Год назад
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ነጁየየ ማሻአላህ እጇ ይትባረክ ወረቀት አይነብ ውጤነው እናመሠግናለን
@emusumeyatube
@emusumeyatube Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ በጣም ያምራል ወላ ባለሞያናት ማሻአላህ
@anshatube
@anshatube Год назад
አሰለመለይኩም እርህመቱላሂ ወበርክተሁ አህለን ወዴ የአገሪ ልጁቸይ ባይለቻሁበት ስላምቻሁ ይባዛ ስላም ፍቅር አንደነት ለአገረችን
@hanytwin
@hanytwin Год назад
ሰላም ነጁ የኔ ቆንጆ በጣም በጣም ቆንጆ ምግብ ነው ለጤና አሰራሩ እራሱ ቆንጆ አድርገሽ ሰርተሽዋል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ በአዲስ ቪዲዮ እንጠብቅሻለን በርቺልኝ የኔ ውድ
@emuferahtube
@emuferahtube Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሠላም ውድ እንደት ነሽ ሠላምሽ ይብዛልኝ ውድ መሻአላህ ተብረክ አላህ በጣም ደስ ይላል አብሽሪልኝ የኔ ውድ ሀገራችን ሰላም ያርግልን
@sofi-Tube
@sofi-Tube Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ነጁየ እህት ማሻአላህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላም ጤና ፍቅር አድነት መተሳሰብ ይስጠን ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን በዱአ በፃለት እንበርታ አብሺሩ
@jemila602
@jemila602 Год назад
አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀሚአን አላህ ሀገራችን ሠላም ያድርግል ማሻላህ የኔ ውድ ባለሙ ያ ነሺ የኔ ውድ
@Umufetitube
@Umufetitube Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ማሻአላህ 👍👍👍✅ ትስለሚ
@hayriyetube55
@hayriyetube55 Год назад
ወሌይኩም ሰለም ወረህማቱለሂ ወበረከትሁ አህለን ወሰህለን ነጁዬ ማሸአለህ እጅሽ ይበረክ😋😋😋
@Aziza477
@Aziza477 Год назад
አሰላሙአይኩም ወራመቱላህ ወበረካትሁ ሠላም ነጁዬ እንኳን ደህና መጣሽ የነ ቅነ ማሻአላሀ በርቺ እህታችን እጅሽ ይባረክ በጣም ጥሩ አሰራር ነዉ የነ ባለሞያ አቀራረቧ አሰራሯ በጣምይማርካል ዋዉ ማሻአላሀ ተባረከላሀ
@emuhayte
@emuhayte Год назад
አሰላም አሊኩም ዉርህመቱ ላሂ ወበርከቱ ማሻ አላህ የመልፉፋ ማህሽ አሰራር በጣም ከባድ ነዉ ያደክማን ግን አላህ ያበርታሽ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ነዉ በርችንኝ ማማየ👍
@endris.tube58
@endris.tube58 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ነጁየ እኳን ሰላም መጣሽ እህቴ አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን መሻአላህ በርችልኝ አገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን በስደት ያለው በሰላም ለእናት ሀገራችን ያብቃን
@amimametube
@amimametube Год назад
አሰላሙአሌኩም ወራመቱላ ወበረካቱ ማሻአላ በጣም ጥሩ አሰራር ነወ እህቴ ማሻአላ በጣም የምወደው ነወ
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 Год назад
Aselamualeykum Werahmetulahe Weberekathu Ahlen NejuYe Wow Haref Sra New Ketiyibet Wow New
@nardi8713
@nardi8713 Год назад
Selamshi ybzalgn nejuye enkuan dehna metashi selam lhagerachin wow yeni balemoya ejshi ybzarek yeni balemoya😍😍😍😍😍
@EmudawudTube
@EmudawudTube Год назад
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የነጁ እናት ማሻአላህ ባለሙያ ነሽ
@eto6852
@eto6852 Год назад
ነጁየ የኔዉድ እህት ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር አድነት ላገራችንን በያለንበት ሰላምን ፍቅርን ያብዛልንን እጅሽ ይባርክ የኔ ባልሙያ ጎበዝ ቀጥይበት ልዩ ነዉ
@aeshatube553
@aeshatube553 Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏህ ወበረካተሁ እንኳን ሰላም መጣሺ ነጁዬ ማሻ ባለሙያ ነሺ ጎበዝ አሏህአሪፍ ነዉ እናመሰግናለን ዉድ የሀገሬ ልጆች ኑሮን ለማሸነፍ ከሀገር የወጣችሁ ሀሳባችሁ ሞልቶ ለሀገር ያብቃችሁ ሀገራችንንም ሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹
@SafSad-ct1pg
@SafSad-ct1pg 9 месяцев назад
አሚን
@fanostube15
@fanostube15 Год назад
መሽአላህ ነጁ በርች ጎበዝ እኔ በጣም እደዋለሁ ዋውው እጇ ይባረክ እህታችን 👍👍
@emuhani7331
@emuhani7331 Год назад
አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ የኔውድ በርች ደሰ የሚል ቆይታ
@leylatube7000
@leylatube7000 Год назад
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ🎉🎉🎉🎉👍👍👍
@hayatuu
@hayatuu Год назад
ዎዉዉዉዉዉዉ በጣም አሪፍ አ ሰራረ ነዉ እናመሰግናለን ነጃት እህታችን 😍😍😍👍👍👍👍👍
@Temutubeተሙ
@Temutubeተሙ Год назад
አሠላሙ አለይኩም ነጁዬ የኔ ባለሙያ ጎበዝ ሴት ልጅ ሙያ ሢኖራት ደሥ ይላል
@samiratube2450
@samiratube2450 Год назад
ዋው የኔውድ በጣም ቆንጆነው ሸር❤
@hawaseid-v5x
@hawaseid-v5x Год назад
አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻ አላህ
@Meftah-Yglae
@Meftah-Yglae Год назад
አሰላም አለይኩም ያማረነው እሮህማን ደስ የሚል ቆይታነው እሮህማን
@ሰአዳወሎይቱብ
@ሰአዳወሎይቱብ 7 месяцев назад
አሠላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ነጁየ እኳንሰላም መጣሽማማዬ ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔልዬ በርችልኝ አሪፍ ቆይታነበርር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ሀዩዩቱብ-ጨ2ጘ
@ሀዩዩቱብ-ጨ2ጘ Год назад
ሀዩ ዩቱብነኝ ደምረሸአለሁ ማማየ
@TUBE-pb9qh
@TUBE-pb9qh Год назад
ነጁዬዬዬ እደዚህ ነው ከጓደኛ ምርጡ ማነው ? ተብለው ሲጠየቁ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ በመለት መለሱ "አላህን አንድትፈራ የሚያስታውስህ መልካም ሲስራ ስታየው ተግባሩን የምትከተል ለችግርህ ስትጠራው የሚደርስልህ ነው አሉ አላህ ጥሩ ጥሩ ጓደኞችን ያብዛልን ኢማሙ አብ ሀኒ ጥሩ ጓደኛ ካለህ አጥብቀህ ይዞ ብለውል ላይክ ሼር
@najattube
@najattube Год назад
ክበሪልኝ
@emutube818
@emutube818 Год назад
ባለሞያ ማሻዓላህ አላህ ይጨምርላት
@Emebettube
@Emebettube Год назад
Wow, cabbage rolls are very good for health. It's true that we girls in Arab countries are heroes. Wow. 👌
@afamilyshow
@afamilyshow Год назад
ሠላምሠላም ናጁየ ማሺአላህ ባለሙያ
@wallaggaayoutube8795
@wallaggaayoutube8795 Год назад
Wooww mashaallaaha batam yamaral gobazi 👏👍😋😋
@seaditube3277
@seaditube3277 Год назад
የኔ ባሙያ በጣም ያምራል
@seaditube3277
@seaditube3277 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ነጁየ ደምሬሻለሁ በርችማማየ
@Sofii_Jemal
@Sofii_Jemal Год назад
Aselamu alykum warehentulahi waberekatehu selam weda Mashaa allah yene bertu berchilgn ማሻ አላህ መልፉፍ አሰራር አልችልም ነበር ስራው ስለሚያስላኝ አላውቅም እላለሁ ከከከ
@tube4457
@tube4457 Год назад
ሰላም ሰላምሽዐበያለሽበት ቦታ ሰላምሽ ይብዛልሽ እንካን ደና መጣሽ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይሁን
@melihashelmotube4100
@melihashelmotube4100 Год назад
ዉድ የተከበራችሁ የዚህ ቤት አድማጭ ተመልካቾች ሰላም ብያለሁ ሁላችሁንም በናፈቀው ልቤ አሪፍ መልእክትነዉ በርቱልኝ የኔ ምርጫ ምርጦችየ በርቱ እንበርታ👍👍👍😋😋
@sebrina512
@sebrina512 Год назад
ወአለይኩሙሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላ ነጁዬ ልዩ ነው ቢልአፍያ
@mazy-meida
@mazy-meida Год назад
አሰለሙ አለይኩም ወረህመቱለሂ ወበረከቱ ኡከን ደህና መጠሽ ውዴ ናጁከ ወውው አርፍ ያማልፉፍ አሰረር ነው የሰረሽው ስለሰያሽን እነመሰግነለን ውዴ ጠንክር
@amina3062
@amina3062 Год назад
አስላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን እንኳን በስላም መጣሽ ውድ እህቴ እዴት ነሽ እማ ማሿአላህ ማሿአላህ አላህ ይጫምርልሽ እጅሽ ይባረክ ልዩ ቀጥይበት ጎበዝ አላህ ይጣብቃቹ በላቹባት ውድ የሀገሬ ልጅች አላህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን ያረብ🤲🤲🥰🥰🇪🇹
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 Год назад
ሰላምሽ ይብዛ ነጂዬ እንኳን ሰላም መጣሽ ዋውውውው የኔ ባለሞያ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ በርች ወድ
@emusumyatube
@emusumyatube Год назад
አሰላም ዋሊኩም ወረህመቱ አላሂ ወበረካትሁ አሪፍ ቆይታ ነበር
@tube8869
@tube8869 Год назад
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ነጁዬ 💐💐💐
@Ekramwollotube
@Ekramwollotube Год назад
Aeselemekem warehemeteleh webereket aineken dehenemetesh mesheleh wow naw 👍👍💐💐💐
@zoobair_45
@zoobair_45 Год назад
በጀነት 🌹ሰላምታ አሰላሙ 🌹አለይኩም🌹 ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🌹☕️ ቤተሠብ🇪🇹🌹አላህ አገራችንንን ሰላም ያርግልን ያረብ አንድ እንሁን አንድነታችን ይጠቅመናል እና
@mmshwatube7234
@mmshwatube7234 Год назад
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ ማሻአሏህ አሪፍ ነዉ በርቺ
@GhsGeheh
@GhsGeheh 2 месяца назад
መልፉፍ ነው የሚባለው
@UMAbdelah
@UMAbdelah Год назад
ነጁ ተቀየምኩሽ ቤቴ አትመጭም
@shemistube
@shemistube Год назад
ማሽአላህ ባለሙያ ዋውውውውውውው በጣም ጥሩትምህርትነው ሙያመልመዲ በጣም አሪፍ ጋደኛ ናት ይስለሙ የዶ ዋውውውውውውው
@daruselamtube
@daruselamtube Год назад
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው ቀጥይበት ብዙ እንጠብቃለን
@tititube9079
@tititube9079 Год назад
አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን የኔ ዉድ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር አንድነቱ ያብዛልን ያረብ ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሠግናለን 😍😍ሸር
@farahtube_FARAHTUBE
@farahtube_FARAHTUBE Год назад
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ደስ የሚል አሰራር ነው ሀቂቃ ያካፈልሽን እሙየ እጅሽ ይባረክ ብል አፊያ ነጁየ
@soal9802
@soal9802 Год назад
ማሻ አላህ ሲያምር
@sintayehuyoutube
@sintayehuyoutube Год назад
ሰላም በጣም ደስ የሚል ምግብ ነው አሰራሩ አቀራረቡ አገረፃፁ እጅሽ ይባረክ ጠባም አስጎምጂ አሰራር ነው በአዲስ ስራ እጠብቅሻለን
@MahberGiyorgissMedia
@MahberGiyorgissMedia Год назад
ሰላም ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ውዋው በጣም ያምራል በርቺ አገራችን ሰላም ፍቅር አደነት መቺቺል ያምጣልንያርግልን
@afomitube78
@afomitube78 Год назад
እንኳን ደህና መጣሽ ነጁዬ ባለሙያ ነሽ በይልኝ እጅዋ ይባረክ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማችሁ ብዝት ትርፍርፍ ይበለን ሀገራችንን ሰላምን ፍቅርን አድነትን ያምጣልን
Далее
Катаю тележки  🛒
08:48
Просмотров 445 тыс.
መልፉፍ #አሰራር
11:45
Просмотров 16 тыс.