Тёмный

የመምህር በጋሻው እውነተኛ ማህበራዊ ድህረገጾች፡፡ 

Begashaw Desalegn
Подписаться 26 тыс.
Просмотров 11 тыс.
50% 1

ትክክለኛውን የመምህር በጋሻውን ማህበራዊ ድህረገጾች እነዚህን ሊንኮች በመንካት ማግኘት ይችላሉ፡
RU-vid: / @begashawdesalegn_
Telegram:https: t.me/Begashawd...
Tiktok: / begashawdesalegn_
Facebook: www.facebook.c...

Опубликовано:

 

17 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 70   
@derejegirma5459
@derejegirma5459 5 месяцев назад
መምህር በጋሻው ስብከትህን ሰምቼው በጣም ተባረኩበት እግዛብሔር ነው ያናገረህ የሰው ድምፅ አትስማ ሰውን ለማስደሰት ሳይሆን እግዚአብሔር ደስ ይበለው ይበለው
@Maryam-zf6wb
@Maryam-zf6wb Год назад
መምህር በጋሻው እባክህን የኔ ወድም በደኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ተመለስ አንተ የህዝብ አገልጋይ ነህ በልህ የምትራመደው እርምጃ ይቅርብህ እያልኩ በትህትና እለምንሀለው
@gihonschoolofamericanengli214
@gihonschoolofamericanengli214 10 месяцев назад
Ewnet new temeles ante Elihegna neh twkaleh? Demo sewoch yifetinuhal be Tewahido Bet gin Iyesus yalew Eza new emenegn temeles wede Hawariyat Gubae
@LamlamWejra
@LamlamWejra 4 месяца назад
እውነት ነው ያንተ አስመስለው ሰውን ሲሸውዱን ነበር ዘመንህ ይባረክ በጣም ነው ምንወድህ
@fasikataye5220
@fasikataye5220 10 месяцев назад
መምህር በጋሻው እጅግ እነወድሃልን ሰው ነክ አና ተሳስተሀል እኛ ኦርቶዶክሳውያን እንጸልይልካልን ወደ ቅድስት ቤተክርስትያን ትመለስ ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን መምህር
@ananiyatube3942
@ananiyatube3942 8 месяцев назад
አሜን ❤❤😢🙏🙏
@NegatNegat-te4lx
@NegatNegat-te4lx Год назад
እንኳን ደህና መጣህ አንተንም እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክህ ድጋሚ ስላየውህ ደስ ብሎኛል። ❤❤❤❤❤ፀጋህ ይብዛ ያትረፍርፍህ እስከ አለም ዳርቻ ያስፋህ የጌታችንን የንጉሳችንን ክብሩን ብቻ እያሳየህ ኑር እድሜና ጤናም ያድልህ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት የባረከህ አባት ይባረክ።🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@nursespage2016
@nursespage2016 9 месяцев назад
በጋሻውዬ እባክህ ወደ ቀደመው ክብርህ ተመለስ። where is your grace??? Still we are waiting for you❤❤❤ የተዋህዶ አምላክ ግርማህን ይመልስ። ይከተልህ። ብትክዳትም፣ ቅድስት ድንግል ማርያም ዛሬም ታማልድህ።
@Marsiill
@Marsiill 6 месяцев назад
antem timetaleh
@fikrutsegaye2803
@fikrutsegaye2803 3 месяца назад
Great Begashaw ! Arif naw ❤❤❤
@serkalemhailu2127
@serkalemhailu2127 Год назад
በእግዚአብሄር የተወደድክ የእግዚአብሔር ምርጥ እቃ የዘመናችን የወንጌል አርበኛ። ዘመንህ ይባረክ። የመንግስቱን ወንጌል በሃይል በመንፈስ ቅዱስ የምትገልጥበት ብዙ ዘመን ይጨመርልህ። ብዛ።ግዛ።
@mintetarekegn1669
@mintetarekegn1669 5 месяцев назад
God bless you
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 Год назад
ክብር ኢየሱስ ይውሰድ ❤❤ኢየሱስ❤❤❤❤❤❤ዘመንህ❤ይባርክ❤❤❤❤
@bereketeab4167
@bereketeab4167 Год назад
እግዚአብሔር በዘመናት መሀል ለትዉልድ ሰዉን ያስነሳል ይሄም ትዉልድ ለወንጌል የቆረጠ ለረብ ሳይሆን ለአምላኩ ደስታ የጨከነ ከብዙ ሙገሳ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መሰደብን የመረጠ የልቡን ፈቃድ ሳይሆን በገዛ ዘመኑ የጌታዉን ሀሳብ ለመኖር ህይወቱን የሰጠ በወንጌል እዉነት የታጠቀ እንደ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚኖረዉን የሚያስተምር መምህር በማግኘቴ እራሴን እንደ ዕድለኛ እቆጥራለሁ ....ዘመንህ ይለምልም እወድሀለዉ
@EAGLEIWM
@EAGLEIWM Год назад
ተባርከሀል
@LamlamWejra
@LamlamWejra 4 месяца назад
ዋው ግጥምህ እራሱ ነብስን ያረስርሳል
@alinassar-pp4lg
@alinassar-pp4lg 6 месяцев назад
Amen amen Amen Amen ❤❤❤❤
@alem8640
@alem8640 Год назад
Glad to see you brother Begashaw
@woyoba
@woyoba Год назад
ኦርቶ እያለው እኛጋ ለስብከት መተህ ያልከውን ታስታውሳለህ ለጠላት መሀሉን ትታችሁ ዳር ወጣችሁ ስትል ነበር ቃሌ ሕይወት በከተማው ውስጥ ስላለች ሆኖም ግን ጳውሎስን የለወጠ ለውጦሃል አሜን እኔንም ለወጠኝ አድስ ፍጥረት ሆንን እና እዳ አለብን መመለስ የማንችለው
@aynalemabera217
@aynalemabera217 9 месяцев назад
መምህር በጋሻው ወደ ቅድስት ቤተክርስቲያን ወደቀጥተኛዋ ወደ አሳደገችህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እንደምትመለስ ተስፋ አደርጋለሁ እፅልያለሁ ሁሌም በጉጉት እንጠብቅሀለን::
@mereb7880
@mereb7880 Год назад
ተባረክልን
@yordanos-n1v
@yordanos-n1v 6 месяцев назад
🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 Год назад
የተወደድክ መምህር ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ቀኙ ትርዳህ ❤❤❤❤❤❤
@gihonschoolofamericanengli214
@gihonschoolofamericanengli214 10 месяцев назад
Begashaw gin Erasih eko “enkuwan ene ene yastemarkuwachu enantem pente atihonum” yalkew! Tew temeles ina teketreh lela sira sira ye zelalem Hiwot yishalal
@comceil9317
@comceil9317 8 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@GlobalEnglishWorld
@GlobalEnglishWorld Год назад
ድሮ አንተና ዘርፌ በመልእክቶቻችሁ ስለምነካ ገና ያኔ ኦርቶዶክስ እያላችሁ ስለናንተ ጌታን ወደቤቱ እንድያመጣችሁ እጠይቀው ነበር። ከዘፋኝ ደሞ ለኤፍሬም ታምሩ የፀለይኩት ትዝ ይለኛል! እግዚአብሔር ይመስገን ስለነፍሳት መዳን ስንፀልይ በእውነት እንደሚሰማ ያረጋገጥኩባችሁ ናችሁ! ስለናንተ በተለይ ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ።
@Aman-tube654
@Aman-tube654 8 месяцев назад
borko
@avaffsacxsxs6072
@avaffsacxsxs6072 Год назад
እንኳን በሰላም መጣህልን ዘመንህ ይለምልም❤
@Meazasaji
@Meazasaji Год назад
Tebarek
@yemisrachmulatu3677
@yemisrachmulatu3677 Год назад
We love and respect you, God bless you abundantly
@bemnettefera1736
@bemnettefera1736 Год назад
❤❤❤❤❤❤ God bless u
@eyosiyasematiwos1124
@eyosiyasematiwos1124 8 месяцев назад
GOD bless you
@ananiyatube3942
@ananiyatube3942 8 месяцев назад
በጋሻው እመቤቴን ነው የምልህ ዳግም ምፅአት ጊዜ ይቆጭካል ወደ ኦርቶዶክስ ተመለስ 😢😢
@user-ev6jz9eg1c
@user-ev6jz9eg1c 7 месяцев назад
ተባረክ!!
@mihretmulatu899
@mihretmulatu899 Год назад
May God bless you journey!!!!! We love you!!
@kalayuhishe7868
@kalayuhishe7868 5 месяцев назад
ያንተን ድል ከጌታ እንጂ ከሌሎች አትጠብቅ !
@mayetsmith
@mayetsmith Год назад
Bless you brother 😊
@mohamedsalheen8810
@mohamedsalheen8810 4 месяца назад
❤❤❤❤❤❤❤ሰላም ❤❤❤በጋሻዉ ❤❤❤❤ወድነሜ❤❤❤❤❤ሰላም ነው❤❤❤❤❤❤
@MeleseAbraham
@MeleseAbraham Год назад
Welcome ✊
@terefekebede576
@terefekebede576 Год назад
አንዳንዴ እግዚአብሔር ሁሉን ለመልካም ያደርጋል እንደ እናንተ ያሉ ተኩላዎች ከቤቱ ሲያፀዳ እንደነ ጳውሊ እንደነ ምህረት አብ እንደነ እዮብ ይመኑ ውድ እና እንቁ ብዙ እጅግ ብዙ ሰባኪያን ወንጌላትን መጋቢ ብሉይ መጋቢ ሃዲሶችን ዘማርያንን ቤተክርስትያናችን አፈራች እናንተ ስለሄዳችሁ ቤቷ የሚጎል መስሏችሁ ነበር ። ቢሆንም ግን ዛሬም ቢሆን ቤተክርስትያን ልቦና እንዲሰጣችሁ በጥቅም የኮበለለውን ልባችሁን እግዚአብሔር እንዲመልስላችሁ በየ ሁባኤዎቿ ሁሉ ትፀልያለች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስትያን ከእናትም በላይ እናት ነች አንደበታችሁ ቢክድ ልባችሁ እውነቱን ያውቀዋል ። በቤቱ በአውደ ምህረቱ ዳግም ያቁማችሁ። ለስጋ ወደሙ ዳግመኛ በነጭ ልብስ ተውባችሁ ስትቆርቡ ለማየት ያብቃን ። አሜን
@tayechgetachew4927
@tayechgetachew4927 Год назад
እኳን ደህና መጣህ ፅጋው ይብዛልህ
@wondwosensolomon8106
@wondwosensolomon8106 Год назад
እንኳን በሰላም መጣህልን
@demes12
@demes12 Год назад
Blessed ❤
@user-fn4ox6px6l
@user-fn4ox6px6l Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ermiyefikirsew132
@ermiyefikirsew132 Год назад
Welcome man of God
@FikaduTadesse951
@FikaduTadesse951 Год назад
Welcome
@birtukanabarra9044
@birtukanabarra9044 Год назад
Abate bagashaw zamanik Yi barak nurilin inwadihalen tsaga yibzalik iyesus kiristos yadinal iyesus geta now yes 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@yohannesnegash9568
@yohannesnegash9568 Год назад
በጋሽዬ እወድሃለው
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
ሰላምወድምአለም.እደነህ.እድሁ.ሳስበዉ.የተዋህዶን.ዘማሪወች.ጴጤ.ያረካቸዉ.ወደገደልየከተካቸዉ.አተነህ..ሰዉእዴ.ት.ሄዶሄዶ.ገደልይገባል...እየሱ😍ስ.በሴሜይመጣል.ያለዉ.ሰይጣን.በእናተእየተጫወተባች.ሁ.መሆንን.ልገርህ..ምስግናለድግል.ማሪያም.ለመለአኮች.
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
ደግሜልንገርህ.እየሱስ.በስሜ.ይ.መጣል.ያለዉን.ሰይጣንነዉእምታመልኩት.
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
ምስጋና.ለተዋህዶ.💒🙏
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
ከዚህ እምነት ዉስጥ.መዉጣትአለመዉጣት.ፍቃድህያተይሁን
@እዳተወኝ.በጆችህቀርፀህስ
🙏💒
@Gudeta1219
@Gudeta1219 6 месяцев назад
Emebetachin kesidet temeleshi asadajochish yelumina biluwat bemezmur indelemenat ignam wede asadegechih inat bete kiristiyan ibakih wendime inkuwan igna imnetachinin linqeyir yiqirina yenen sibketoch yadamexachihu inante inkuwan imnetachihun atqeyirum bileh kediyaqon guwadegnah gar yaderegachihutin interview ke aymiroya ayxefam,sibketochihinim zarem dires adamixachewalew,bante bizu honenal yemixeluh xiqit yemiwoduh miliyonoch indehone tawuqewalehina ibakih wendime temeles yeyesus kiristosin,ye st.Giorgisen mekera bemaseb ibakih temelesilin ibakib ibakih ibakih temelesiline bezih mekera gize tasfeligenaleh!!!!i
@NakhlTeleco
@NakhlTeleco Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@INTERTEMENT-d3m
@INTERTEMENT-d3m 9 месяцев назад
Ma anten ene
@user-cb2yt9yb2b
@user-cb2yt9yb2b Год назад
አንተን አወቅንህ ለካ ይሁዳ አንተነህ
@bizuayehuabebe8527
@bizuayehuabebe8527 10 месяцев назад
elih atigaba gin bhaile sibek
@1453-y9h
@1453-y9h 10 месяцев назад
koy tkklegnaw ante yetu neh ..tnant tesasche new blehal neges endi endematl mn wastna ale ?new weys ante adis yezerefa menged bagegneh kutr menfeskidus geletelgn eyalk hzb lay ltkeld new wey..leba neh sijemer lantem hone lenjera sil lemitegew tkmegna menfeskidus mnm shuk aylm you are the real gyaz achberbari...maryamn orthodox genzeb batyzbh atwetam neber pentem bertto zerafi tenkuayochun srat biasiz genzeb ynur bcha enji waqefeta muslimm thonaleh...
@ComeBackToAllah.
@ComeBackToAllah. 11 месяцев назад
Kanet ymaytbek new darew gen yudam gatawen kedal
@SeadaMohammed-iq8iu
@SeadaMohammed-iq8iu Год назад
Endewu gin girem yilgnal yahuilwue mogesehe yet heddee??? 😢😢😢😢
@ethiostatfoshe
@ethiostatfoshe Год назад
ኢየሱስን ተቀበልኩ ያልከው ኦርቶዶክስ እያለህ ያስተማርከው ምን ነበር? በጴንጤዎቹ ፊት ሞገስ ለማግኘት የሄድከውን ርቀት አንተ ታውቀዋለህ። ድሀ ባደባባይ የሚበድሉ: በተቀደሰው ስሙ በገሃድ እየቀለዱ ያሉ ከስሙ በቀር አየሱስን የማያውቁ ከነዚህ ጋር በመተባበር በኩል ያለ፥ እነ ጳውሎስ ካስተማሩት፥ እነ እስጢፋኖስ ከመሰከሩለት እነ ዮሐንስ አፈወርቅ ከተረጎሙት የተለየ ኢየሱስ ካለ ተቀበልኩ ያልከው አንተ ታውቃለህ። ከቅዳሴው፣ ከማህሌቱ፣ በሰዓታት በስብሐቱ ከሚገለጠው የተለየ ከመርያም ስጋን አልወሰደም ከሚሉ፣ አስተምህሯቸውን በየጊዜው ከሚገለባብጡት ዘንድ እንዴት ያለውን ኢየሱስ አገኘኸው ይሆን? እኔ ግን ቀድሞ በእልህ አሁን ግን በጭብጨባ ስለኮበለለው ልብህ አዳምን የፈለገው ቤዛችን የማርያም ልጅ ኢየሱስ ይጎብኝህ እላለሁ።
@DawitGossaye-bm6tc
@DawitGossaye-bm6tc Год назад
የግብረሰዶም ሀይማኖት ተከታይ ነህ
@martamarta3781
@martamarta3781 Год назад
❤❤❤❤❤
@EmuAtnafu
@EmuAtnafu Год назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
ДОМИК ДЛЯ БЕРЕМЕННОЙ БЕЛКИ #cat
00:38
Begashaw Desalegn Volume 4B
31:01
Просмотров 8 тыс.
እነሆ ንጉሣችን ክፍል አንድ...
37:03
ላይቭ ራቁቴን ወጣሁ 12 September 2024
48:45