Тёмный

የመረዋ ተክለሀይማኖት ገዳም የውሃ ችግር ምን ደረሰ?  

Donkey Tube
Подписаться 2,6 млн
Просмотров 171 тыс.
50% 1

📌 እጹብ ድንቅ ልጆች ለመጠቆም ከታች ባለው ሊንክ ይመዝገቡ
tally.so/r/mO5JdM
📌 ማን እንደ ሀገር ኮርፖሬት ሾው ።
ኮሜዲያን እሸቱ ድርጅታችሁ ድረስ በአካል መጥቶ ለድርጅታችሁ ሰራተኞች እና ሀላፊዎች ማን እንደ ሀገር የተሰኘውን እስታንዳፕ ኮሜዲ እንዲያቀርብላችሁ ለመመዝገብ ይሄንን ሊንክ ተጫኑ
tally.so/r/wLdMKy
▶️ ክፍል 1
ያሳስራል ብለን አላሰብንም ነበር • ያሳስራል ብለን አላሰብንም ነበር!@...
የመረዋ ተክለሀይማኖት ገዳም ለ 45 አመታት ያህል በውሀ ችግር ላይ የነበረ ገዳም ሲሆን ከ አንድ አመት በፊት በደጋግ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ የውሀ ችግራቸው ሙሉ በሙሉ ተቀርፏል
አሁን ላይም እየተሰራ ያለው የአባታችን የአቡነ ተክለሃይማኖት ህንፃ ቤተክርስቲያን ያለ ሲሆን የመጨረሻ ደረጃ ላይም ደርሷል
ህንፃ ቤተክርቲያኑን ለመጨረስ ድጋፍ ማድረግ ለምትፈልጉ
Merwa M/K/A/T/H/ and K/K/S Gedam
1000534005467
መረዋ መ/ቅ/አ/ተ/ሃ እና ቅ/ክ/ሰ/ ገዳም
እንዲሁም +251920661738 በዚህ ስልክ ደውለው ማግኘት ይችላሉ።
Merwa Teklehaymanot Monastery is a monastery that has been suffering from water problems for 45 years, and a year ago, with the support of kinde Ethiopians, their water problems were completely solved.
Our father's Abune Tekleheman Church is currently under construction and has reached its final stage
For those who want to support the completion of the church building
Merwa M/K/A/T/H/ and K/K/S Gedam
1000534005467

Опубликовано:

 

21 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 642   
Далее
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50