Тёмный
No video :(

የመስታወት ዋጋ በኢትዮጵያ ቀነሰ || ለፍሬንች በር የቱ ቆንጆ ነው || ለአልሙንዬም በር የቱ ነው የሚሆነው || ቀጥታ ከመስታወት ቤት 

5G Tube
Подписаться 107 тыс.
Просмотров 7 тыс.
50% 1

#5GTube #ሰብስክራይብ #ሼር

Опубликовано:

 

26 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 82   
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
መስታወት ለምትፈልጉ ተቀላቀሉ ተሌግራም t.me/mame5g 0961818180 በስራ ሰአት ይደውሉ ከ5ጅ ነው የመጣነው ብላችሁ ዲስካውንት ተጠቀሙ
@user-cj7qt6cw8f
@user-cj7qt6cw8f 7 месяцев назад
ወልድያ ቦታ ቤት በእግዚአብሔር ጠይቅልን
@Tayba-ko7kc
@Tayba-ko7kc 7 месяцев назад
ደሴ የሆዳል ወይ
@aminataminat7605
@aminataminat7605 7 месяцев назад
ይሄዳል ብሏል
@user-wd2ej5bt8z
@user-wd2ej5bt8z 7 месяцев назад
ሰላምክ በእጥፈፍ ይብዛልክ ወንድምዬ እኔ ከይቅርታ ጋር ጥያቄ ነበረኝ ቤት ለናቴ እያሰራሁ ነበር የሚቆጣጠርልኝ ደሞ የቅርብ ዘመድ ነገር ነዉ እና ወጪዉን በግልፄ ሊነግረኝ አልቻለም የሰራሁት ቤት 64 ቆርቆሮ ነዉ እና አሁን ማወቅ የፈለኩት መሬቱን ሴራሚክ ለማድረግ ስት ይፈጅብኛል አተ ብዙ ቤቶችን ሰርተካል እና ምናልባት ልታቀዉ ትችላለክ ብዬ ነዉ በካሬና ብሩስ ምን ያክል ሊሆን ይችላል ከቻልክ ብትመልስልኝ ከይቅርታ ጋር እግዚአብሔር ያክብርልኝ ሁሉም ሀገር ተመሳሳይ ነዉ ባልልም ግን እደዉ እደግምትም ተቀራራቢ የሆነ ነገር ሊኖር ይችላል አካባቢዉ ወደ ናዝሬት መስመር ነዉ አመሰግናለሁ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@user-eg1ep3yj3r
@user-eg1ep3yj3r 7 месяцев назад
የኦላይ መስመራቸውን አስቀምጥልን በፎቶ ያስመርጡን
@azizamohammed7
@azizamohammed7 7 месяцев назад
እናመሰግናለን እምታቀርባቸው ሁሉ ለኛ ጠቃሚ ነገሮች ናቸው ስታስረዱ ራሱ በጣም ትለያላችሁ በሚገባን ልክ አዲርገህ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን
@user-pd2cz9cs9h
@user-pd2cz9cs9h 7 месяцев назад
የተገጠመለት ቤት አሳዩን እዛላይ በደንብ ለማየት ይረዳናል ለመምረጥ መስታዋቱ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 месяцев назад
በርታ ወንዲሜ ❤ለምታቀርብልን መርጃ ጀዛካላህህህ
@MekaAhmed-ts9wm
@MekaAhmed-ts9wm 7 месяцев назад
ማሜ ከቻልክ ባሁን ሰአት በመካነሰላም ስትነው በዛም ዙሪያ ብሰራልን ማሻአላህ ጀዛኩምአላህ ኸይር
@tekadelele5687
@tekadelele5687 7 месяцев назад
Welcome
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
@user-eg1ep3yj3r
@user-eg1ep3yj3r 7 месяцев назад
ስጠብቀው የነበረ መረጃ ነው በር ሁለት ሜትር ከሀምሳ ሳቲሜትር ነው ፊሪች ና ሶስት በር ሁለት መስኮት ሙሉ መስታዋትነው ግማሽ ላሜራ አይደለም በአደኛው ደረጃ የመስታዋት ዋጋ ስት ይፈጃል ወሎ ኮምቦልቻ የዋትሳፕ መስመር ካላቸው አስቀምጥልኝ በተረፈ በርታ🙏
@HasenHusen-xr9ux
@HasenHusen-xr9ux 7 месяцев назад
እኔ እፈልጋለው ገርባ ሁለት በር አንድ መስኮት ጥሩ መረጃ ነው በርቱ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 7 месяцев назад
ገርባ ተመጡልሽ እኔም አዳሜ እፈልግ ነበር የአራት በርናባስ ሁለት መስኮት
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
ስልክ የመጀመሪያ ኮመንት ላይ አለላችሁ በዛ ደውሉ በስራ ሰአት
@ZahraZahra-ej2pf
@ZahraZahra-ej2pf 7 месяцев назад
እናመስግን አለን❤
@toybhmohmmed2132
@toybhmohmmed2132 7 месяцев назад
ወንድሜ ጀዛከላህ ወላሂ የምንዛሬዋጋሰነግረን ሰልክህንበአላህብየህነበር አልሀምዱሊላህ
@user-cj7qt6cw8f
@user-cj7qt6cw8f 7 месяцев назад
ተው ወልድያ ላይ ቤት ቦታ ጠይቅልን
@adenategene101
@adenategene101 7 месяцев назад
Wed nawe ❤
@shaimashaima5044
@shaimashaima5044 7 месяцев назад
ደሴእኔንግዢኚ
@user-cj7qt6cw8f
@user-cj7qt6cw8f 7 месяцев назад
@@shaimashaima5044 እራ ወልድያነው የተወለድኩበት እዛውነው የምፍልገው
@MRavoz-bm2dk
@MRavoz-bm2dk 7 месяцев назад
የቡሎኬት ቤት የዚህ አመት ለ 100 ቆርቆሮ ስራልን
@belaynshkuma9274
@belaynshkuma9274 3 месяца назад
yet.naw❤
@racmaracma2159
@racmaracma2159 7 месяцев назад
ሹክራን እሽ ስልጤ ሰንኩራ ዎይም ዎራቤ ታዳርሰለቹ
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
አወን ቡታጅራ አለ ስልክ የመጀመሪያ ኮመንት አለልሽ
@ZinatZinat-th2cs
@ZinatZinat-th2cs Месяц назад
እሺ ወድም አሁን ስት ነው ቡታጀራ ውስጥ ነኝ ለማስገጠብ ፈልጌ ነበር በአሏሕ ንገረኝ❤😊​@@5gtube
@33-kk6ne
@33-kk6ne 7 месяцев назад
ዛሬ እኔ የምፈልገውን ነው ያቀረብክልኝ
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 7 месяцев назад
ወሎ ደሴ እምትሂዱ ተሆናችሁ
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
እንሄዳለን ብለዋል
@faizaabdutube6648
@faizaabdutube6648 7 месяцев назад
ውጫሌ መሄድ ትችላላችሁ በናትህ መልስልኝ
@user-rz5xe5lm5u
@user-rz5xe5lm5u 7 месяцев назад
​@@5gtube ለአንድ መሥኮት ስንት ካሬ ይበቃል ??
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 7 месяцев назад
ቴሌ ግራም አዋራችሀለሁ ​@@5gtube
@user-rg8xm9wj8d
@user-rg8xm9wj8d 7 месяцев назад
እስኪ ኖርማን ቁጥራችሁን እና የት የት አገር እደምሰሩ ንገሩን
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
0961818180 መስመር ስልክ
@dohadoha8116
@dohadoha8116 7 месяцев назад
​@@5gtubeአመሰግናለሁ ወንዲሜ የምፈልገወ መረጃ ነወ የሰጠክኝ ፊርኒቸር ነወ ቤቴ እሰከ ሰላሳሺ ከበቃኝ ታዲዬ እህ አሁን ዋናውን የቤት ጣጣ ጨርሻለሁ ቀለምና ጀምሰም ኮርኒሰ ይሄ ቀላሌ ነወ አልሀምዱሊላህ
@user-ts7gc6fw8i
@user-ts7gc6fw8i 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤
@user-uq7zq6ww4h
@user-uq7zq6ww4h 7 месяцев назад
ቤት የምትፈልጉ 200ካሬ ቤት ያለው የእንጨት 4ዶርምና ሁለት ምኝታ ክፍል1ሳሎን የወሃ መብራት አለው ህጋዊ ነው አድራሻ ጎጃም ዳንግላ
@Dawedfurnituher
@Dawedfurnituher 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 3 месяца назад
እባክህ ወድሜ መልስልኝ. ቤቴተገርፏል እና በርናመስኮት ሁኖብኝፊትለፊቱ. እና መስኬቱፈርሶ ፍሬችለማረግ ይቻላልደ ግርፉንበማይጎዳመልኩተቦርቡሮ ማሰራትይቻላልደእዳታልፈኝ ከተቻለ የሚሰራካለእባክህ ቁጥርላክልኝ ሀይቅነኝ
@EMU_AYMNA
@EMU_AYMNA 7 месяцев назад
እኩዋን ደህና መጣህ በርታል ወንድማችን እኩዋን ደህና መጣህ አይይይ ቤት ስራ አሁን ሰአት ከባድ ነው ብቻ ለኽይር ነው 🎉❤እናመሰግናለን😮 ሰማያዊውን ወድጀዋለሁ 😂አስቀምጡልኝ ሆ
@Umufetitube
@Umufetitube 7 месяцев назад
ይቀመጥልሻል አብሽሪ 😂
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 7 месяцев назад
😂😂​@@Umufetitube
@user-kt4vr5po3i
@user-kt4vr5po3i 7 месяцев назад
ወድሜ እኔምለው ወደ ወግድ እምትባለው ከተማ መሕድ አትችልሞይ ይሕው እኔ ሰድሰት መቶሸብረ ልኬ እምን እደደረሰ አላቅም ምን አልባት የምትሕድበት ሰራ ካለሕ ወደዛ በላሕ ተሰማኝ ቢይሰ እምን እደደረሰ ለማየትነበረ ከሰራአድ አመትበላይ ሖኖኛል😢😢በዚሕ ተባበረኝ ወይም ወደዛጉደኞች ካሉሕም ይቻላል በመሰመረም ቢሖን እደውላለሑሀ
@sdemssi1962
@sdemssi1962 7 месяцев назад
እህት ቤተስብ የለሽምደ ወይስ በሚዲያ ለምታቂው ስው ስሩ ብለሽ ልከሽ ነው😢
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
አልገባኝም ለሰጠሽው ሰው ምን ደረሰ ብለሽ መጠየቅ ነውር አይደለም ዝም አትበይ ጠይቂ ላኩልኝ በያቸው
@alatube5652
@alatube5652 7 месяцев назад
Ehdaleh
@kbm6403
@kbm6403 5 месяцев назад
የመስታወት ባለሙያዉ አዉርቶ ሳይጨርስ ለምን ትነጥቀዋለህ ያሳፍራል
@user-hm2pi2gl3q
@user-hm2pi2gl3q Месяц назад
ወሎ መርሳ የለም እደ
@user-eg1ep3yj3r
@user-eg1ep3yj3r 7 месяцев назад
ኮመቶች ማንኛውን መረጣችሁ ዳይ ኮምቱ ሀሳባችሁን አስቀምጡ እኔ ሰማያዊይ❤
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 5 месяцев назад
ባህርዳር አላችሁ
@user-tq2qk8fm9i
@user-tq2qk8fm9i 7 месяцев назад
አንዳ ፊረንጂ በሪ አና አንዲ ብረ ቲንሽ ስንት ይፈጃል?
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
ስንት ሜትር ይሆናል በሩ
@emmahmed8394
@emmahmed8394 7 месяцев назад
ካሬ ማለት በሚትር ስት ነዉ ?
@hebshawit
@hebshawit 2 месяца назад
ብር ለምን አትናገሩም
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 7 месяцев назад
በርታ ግን አልገባኝም እኔ በሬ 2 ሜትርከ 40 ሴቲሜትር ነው ፊሪች ከዛ መስኮት ስንት ይፈጃል
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
ይህማለት 13500 ብር አከባቢ ይፈጃል ማለት ነው ቁመቱ 3 ሜትር ከሆነ ከዛ በታች ከሆነ ይቀንስልሻል
@RahmaRahma-tx1vk
@RahmaRahma-tx1vk 7 месяцев назад
@@5gtube እሺ ደቡብ ወሎ ወግዲ አለው እድ ልጁ ጀዛክ አላህ ኸይር
@user-dz5fo9ib8q
@user-dz5fo9ib8q 7 месяцев назад
እኔ ቤት ክፈቱበት ወንድሜ የወር ቤት ኪራይ እተውላችኋለሁበዛው በሬን ግጠሙልኝ
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
የት ነው
@dhdrheh2725
@dhdrheh2725 7 месяцев назад
Adem alechuu weye derejete
@l.habeshawit2709
@l.habeshawit2709 7 месяцев назад
ወግዲ ነህ እንደ ወንድሜ
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b 7 месяцев назад
ውሎ ህዱ እባካቻሁ
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
ወሎ ነው ያለነው ኮቻ ከሚሴ አከባቢ
@user-fr4ve4kk7b
@user-fr4ve4kk7b 7 месяцев назад
@@5gtube ሰሜን ውሎ ውረጌሳ
@አሊያ
@አሊያ 4 месяца назад
ኮበልቻ እፈልጋለሁ
@አሊያ
@አሊያ 4 месяца назад
ሰሞኑን ግጠሙልኝ ሙሉበር
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 7 месяцев назад
አይ የእኔ ነገር በቀደም ያለ ፍላጎቴ ባጃጅ ገዛሁ አሁን ደግሞ እቃ ላስገዛ ነበር ትቼ መስታወቴን ላስገጥም
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 7 месяцев назад
ሁሉ ም ይደረሳል መጀመርያ መስታወቱ ከዛ ወደ እቃዉ
@Seadayemam-dr7ln
@Seadayemam-dr7ln 7 месяцев назад
@@makiyaaziza2545 ኢንሻአላህ እህቴ የእኔ መልካም
@hawlet.adem123
@hawlet.adem123 7 месяцев назад
ተምታታብንኮእህቶቸሁላቺንምነን።
@lbabamohammed3383
@lbabamohammed3383 6 месяцев назад
አቦ በረካ ሁኑ ዝርዝር አርጋችሁ ነው ያስረዳችሁን
@ToybaAragaw-jz8ss
@ToybaAragaw-jz8ss 7 месяцев назад
ግን አይናፋር ነውደ ድምፁ እእ
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
😂😂😂😂
@user-ek9md6jc1k
@user-ek9md6jc1k 7 месяцев назад
ያንተን ስልክ አስቀምጥልን
@Ahmufaki
@Ahmufaki 7 месяцев назад
Jimmas athedum
@faf123ma
@faf123ma 7 месяцев назад
ወሎ ወረኢሉ ትጭናላችሁ
@alatube5652
@alatube5652 7 месяцев назад
Awo
@user-ed6eh1eg2c
@user-ed6eh1eg2c 7 месяцев назад
ክክክ 1800 ቀንሳል አላለም እኔ 1600 ብር ላምጣልህ
@5gtube
@5gtube 7 месяцев назад
ሳይቆራረጥ ብዛት 1400 ላስረክብህ
@alatube5652
@alatube5652 7 месяцев назад
አምጣልኝ አባክህ
Далее