Тёмный

የመንፈስ ቅዱስ ስራ በስሙ ሲገለጥ 2፤ መንፈስ ቅዱስ ክፍል 6/Holy spirit's name defined by his work 2; Holy spirit part 6 

Christ Mission TV. Pastor Tesfahun Mulualem
Подписаться 135 тыс.
Просмотров 15 тыс.
50% 1

ጌታን ለመቀበልና በቤተክርስቲያን ለመያዝ የሚከተለውን ፎርም ይሙሉ።
www.cmmlife.or... የአገልግሎቱ ፓርትነር ይሁኑ
Contact: +251966328684 Email: joshubera@gmail.com
Follow us on Instagram christmissiontvethiopia
የአገልግሎቱ ቪዲዮዎች በቀጣይ እንዲደርስዎ የyoutube ቻናላችን subscribe ያድርጉ
በፓስተር ተስፋሁን ሙሉዓለም (ዶ/ር) የተፃፈውን የደሙ ኃይልና ምስጢር የተሰኘውን መጽሐፍ ለማግኘት
USA
+1 (740) 919 9861
+1 (740) 777 0276
UK
+44 795 079 1224
Europe
+46 720 379 730 ከሴፕቴምበር 1-5 በዩ.ኤስ. ኤ ኮለምበስ ኦሀዮ በሚካሄደው የፌይዝ ክሊኒክ አገልግሎት ላይ ለመካፈል ይህንን ሊንክ ተጭነው ፎርሙን በአግባብ ይሙሉ።
www.cmmlife.or...
Click the link below to register to our faith clinic service held at Columbus, Ohio. USA from September 1-5
www.cmmlife.or...

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 61   
@hannajesus5594
@hannajesus5594 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah eyesus semk yebarek
@miminini6447
@miminini6447 4 года назад
Amen Amen Amen Amen Amen
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 3 года назад
Amen amen Geta ybark Paster Tesfahun
@mesimekasha9426
@mesimekasha9426 Месяц назад
Tbarek pasterye
@amarchdeslane7579
@amarchdeslane7579 3 года назад
Amne amne amne amne tabrakuuu amne
@meronwmedhin2857
@meronwmedhin2857 4 года назад
አሜን ተባረክ ፓስተር በብዙ 🍇🍇🍇🍇
@jesusislord3691
@jesusislord3691 4 года назад
Tebarek ye E/r sew
@meseretkebede7956
@meseretkebede7956 4 года назад
pastor tebareklgn
@merry8649
@merry8649 4 года назад
Pastar God bless you more and more
@tsigemengiste6108
@tsigemengiste6108 2 года назад
ተባረክ ፓስተርዪ
@ariambelay1342
@ariambelay1342 4 года назад
Thankyou so much paster God bless you
@meseretkebede7956
@meseretkebede7956 4 года назад
ተባረክ በብዙ
@tesfanesh8342
@tesfanesh8342 Год назад
አሜን አሜን
@fikadufunte2439
@fikadufunte2439 2 года назад
Dear Pastor Dr. Tesfahun, you have blessed ministry.
@biruhalemtesfaye1308
@biruhalemtesfaye1308 3 года назад
Pastor God bless you!
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 4 года назад
ጌታ ዘመን ክን ይባርክ
@abategirma7003
@abategirma7003 Год назад
Paster tebark betmehertu tebarkalehu
@romantekle4699
@romantekle4699 2 месяца назад
Zemenh ybarek pastor tebarkenal
@ayantudebela7412
@ayantudebela7412 4 года назад
What a nice taught it is! graced!
@mebratudagnachew4343
@mebratudagnachew4343 4 года назад
Shalom
@kokobsolomon1457
@kokobsolomon1457 4 года назад
Haleluja goyta menfes kodus ykber tebareko bzuh temahire gena zedlyen aloni msbetyn dekeyn tsloyuley 🤲❤️
@sisaydubale7003
@sisaydubale7003 4 года назад
ፓስተር እ/ር ይባርክ እባክህ ስለ ምታመልከው አምላክ ጸልይልኝ ጌታም ይፈውኛል እውነተኛ የዚህ ዘመን አገልጋይ ነህ
@zufanbelay8511
@zufanbelay8511 4 года назад
አሚን ክበር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን ፓስተር እየሰማሁ በመንፈስ ተሞላሁ ።
@girmahailemariam9601
@girmahailemariam9601 Год назад
Eyasuuuuuus
@zenawassefa6395
@zenawassefa6395 4 года назад
ፓስተር በመንፈስ ቅዱስ ማንነት፣ ባህሪ እና ስራ ላይ እያካፈልከን ያለው ትምህርት እጅግ ጠቃሚ ሆኖ አግኝቸዋለሁ፡፡ ጌታ ዘመንህን ይባርክ አገልግሎትህን ያስፋ እላለሁ፡፡ ነገር ግን ከክፍል 6 በኋላ ያሉትን ተከታታየይ መሀረተቸችመገግተት ለቸለከመ እና እባክህን አታቋረርጥብን፡፡ የጌታ ጸጋ ይብዛላችሁ፡፡
@asmeretmalu7998
@asmeretmalu7998 Год назад
Great Teaching, Pastore. Bless you. Remember me in your prayer
@millii1
@millii1 4 года назад
Amen. More Grace Pastor.
@medanmedan8800
@medanmedan8800 4 года назад
አሜን አሜን አሜን ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን!
@jesusislord3691
@jesusislord3691 4 года назад
Timhirtochi betam newmiwedew
@dawitfre
@dawitfre 4 года назад
Bless you more and more pastor and your beloved family🙏
@rebeccamekonnen7830
@rebeccamekonnen7830 4 года назад
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ዶ/ር ፓስተር ተስፋሁን ።
@biruhalemtesfaye1308
@biruhalemtesfaye1308 3 года назад
Oh Holy spirit I need you more and more !
@medanmedan8800
@medanmedan8800 4 года назад
ፓስተር ዘመንህ ይለምልም ፀጋ ይብዛልህ!
@godblessyoualliam7304
@godblessyoualliam7304 4 года назад
በጌታችን በእየሱስ ክርስቶ ስሚ ተባረኩ🙏🙏🙏💓💓💓
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 4 года назад
እግዚአብሔር ይስጥልን ፓስተር ተስፉሁን የመንፈስ ቅዱስ ትምህርት በጣም ጥልቅ የሆነ ትምህርት ስለሆነ በእውነትም እግዚአብሔር የልባችንን አይን ያብራልን ልምምድንም ይስጠን በጌታ ስም አሜን አሜን
@sara.jesusalajmi2111
@sara.jesusalajmi2111 4 года назад
ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ ፓስተር በጣም እግዚአብሔር መግኝት ያለበት ትምህት ነው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያዛልህ ለኛም እግዚአብሔር የመፈስ ጆሮአንን ይክፈት
@abbanishab3005
@abbanishab3005 4 года назад
አሜን ፓሢተርዬ ዘመን ይባረክ👏👏👍👍👍💕💕💕💕💚💛❤
@loveothers6956
@loveothers6956 4 года назад
I connect to the Anointing 🔥🔥🔥
@azebfiseha5211
@azebfiseha5211 4 года назад
ሻሎም ፖስተርዬ የሚያስፈልገንን ስለአካፈልከን ተባርክ መንፈስ ቅዱስ እውድሀለሁ
@MT-lk1dg
@MT-lk1dg 4 года назад
Pastor Tebarek!! I know holy spirit is working in your life and on your ministry!!
@solomeawbal1512
@solomeawbal1512 4 года назад
ፓስተር ሰላም ለአንተ እና ለ ቤተሰብህ እና አብረውህ ከጎንህ ላልተለዩህ ሁሉ ይሁን ጌታ ይባርካችሁ እኔ ና ቤተሰቤ በ አንተ ትምህርት እየተባረክን ነው ! በጣም ደስ እያለን ነው ምንከታተለው ልክ ቤተክርስቲያን እንዳለን ነው የሚሰማን ፣ ዘመንህ ይባረክ !
@almazyealexs7814
@almazyealexs7814 4 года назад
Amen Selylgn Yegziyabher Sew Yegziyabher Menfes Yewuredbgn
@cgcg4928
@cgcg4928 4 года назад
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እየተባረኩ ነው በትምህርቶቻችው ዘመናችው ይለምልም ምርጥኦችዬ !!!!!!
@milenyemane4769
@milenyemane4769 4 года назад
Amen hallelujah Menfes kidus yikber yimsgen 🙌🔥🔥🔥🔥💖💖 Wey Pastorey timatye new #keftegna #ye #menfes #kidus #rab #alegn 🙌😢 Pastorey Dr/Tesfahun aglgloth zemenh hulu kekefita wede kefita yihun Amen✋💞
@kamisopaulos
@kamisopaulos 11 месяцев назад
ፖስተር የተቀበላችሁትን ከውስጣቹ አውጡ ስትል በውስጠ ትዝ ያለኝ አንድ አንድ ግዜ ከወንድ ሞቼ ጋር በስልክ ስናወራ የእነሱ ስሜት ድካማቸውን አያሌው ይታወቀኛል ግን አዪዞያቹ በርቱ በዬ ዜጋሎ አሁን ተምርያሎ መፀለይ እንዳለብኝ ተረድቻለሁ።
@yemesrachhaile499
@yemesrachhaile499 4 года назад
Pastor Tesfshun thank you so much God bless you my brother !
@marthadagne5641
@marthadagne5641 4 года назад
ተባረክ ፓስተር! በእርጋታ በሚገባን መንገድ ስለምታስተምር አመስግናለሁ በረከት ይብዛልህ!
@betht.8060
@betht.8060 3 года назад
It’s an amazing teaching, thank you 🙏🏼
@birtukanwendemagegne4935
@birtukanwendemagegne4935 4 года назад
በእውነት በጣም አንወድሃለን አኔ በበክ ኩሌ በጣም ነው ምከታተልሕ. ማለት የግዛብሔር ን ቃል ሰታሰተመ ምር በበዙ ተባረክ
@beyobeyo5733
@beyobeyo5733 4 года назад
አመን አመን መንፈስ ቅድስ እንፈልግሃለን ታስፈልግናለህ ሙላን ተቆጣጠር ፓስተርየ ገታ እየሱስ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ
@Bestyared
@Bestyared 4 года назад
Prayer for the peace and protection of Ethiopia 🙏
@azeeketsela514
@azeeketsela514 4 года назад
Thank you for the great message!
@nardoesmezmur8582
@nardoesmezmur8582 4 года назад
ፓስተር ጌታ ይባርክህ እኔም ብዙ ወንድሞች እና እህቶች ጌታን የግል አዳኝ አድርገው ያልተቀበሉ አሉኝ ስለዚህም ይህ ትምህርትህ እጅግ ጠቅሞኛል የመንፈስ ቅዱስን ፈቃድ በጾምና በጸሎት እየማለድኩኝ ባለሁበት ሰአት ይህንን ትምርት ስሰማ ልቤ ሞላ በጣም አመሰግናለሁ መንፈስ ቅዱስም እንደሚረዳኝ አምናለው ጌታ አንተና ቤተሰብንም አብዝቶ ይባርክህ
@newsyes2445
@newsyes2445 4 года назад
Thank you so much pastor
@EskedarTerefe
@EskedarTerefe 4 года назад
Dear Pastor Dr. Tesfahun, may the Lord bless you abundantly. Everything that you say, I do it and it's exactly how you said it. The Holy Spirit is speaking to me through you, that's how I perceive it, all the time. I might have heard a teaching about a certain topic from somebody else before, but when you teach that same topic, it goes straight to my heart and suddenly, I comprehend it! No matter how much the topic is difficult to understand it before, the moment I hear you explain it, I just get it, it becomes all simple and easy! The Holy Spirit gave me an open heart towards your teaching, Praise the Lord. Oh Hallelujah for what the Lord is doing through you and your whole family! I sooo love you all, you, Pastor Ruth and Prophet Biruk. May the Lord bless you 7 times than what you already have, spirituality and earthly life! May the Lord bless you, protect you, shine His face on you, May His peace be up on you! Hallelujah! What a joy I feel watching the Lord's hand working in you and your family!!!!
@zekariasberhanu3408
@zekariasberhanu3408 4 года назад
ፓስተር ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባረክህ። በየካቲት ወር ፌዝ ክሊኒክ ተጓዥ ነበርኩ ከዚያ ከተመለስኩ በኋላ በየቀኑ የእግዚአብሔር ህልውና በእኔ ላይ በጸሎት ጌዜና በማንኛውም ጌዜዬ በኃይል ይመጣል።በሕይወቴ ያሉ ቀንበሮች ግን አልተሰበሩም የሁልጊዜ ጥያቄዬ ህልውናህ እንዲህ በአኔ ላይ አንዲህ አየመጣ አንዴት ከነቀንበሬ አመላለሳለሁ ነዉ። በዚህ ሁኔታ ውስጥ ነው ይህን መልእክት የሰማሁት ግራ ገብቶኛል።
@milliontesfaye.5668
@milliontesfaye.5668 4 года назад
May God bless you and your ministry. I'm learning a lot. Dr if you convert into book it will be great.
@Bk-ql2wb
@Bk-ql2wb 4 года назад
Amennn
@savedbyjesusma
@savedbyjesusma 4 года назад
ፓስተር እግዛብሄር ይባርክህ ፣ አንዲት ማስተካከያ አለኝ ከይቅርታ ጋር ፣ ሩህ ሳይሆን ሩዋህ ነው ሚባል ኢብራይስጥ ተናጋሪ ነኝ ።
@netsanetl8529
@netsanetl8529 4 года назад
Pasterya I have a question. Can devil stop you from filling out the holy sprite? How? And what could have being behind of that?
Далее
Как мы играем в игры 😂
00:20
Просмотров 147 тыс.
@HolyBaam ультанул в конце 🧨
00:34
Просмотров 296 тыс.
9월 15일 💙
1:23:23
Просмотров 1,1 млн
Как мы играем в игры 😂
00:20
Просмотров 147 тыс.