Тёмный
No video :(

" የመኖሪያ ፍቃድዋን እንድታገኝ እረድተናታል…… 

kidi Ethiopia
Подписаться 147 тыс.
Просмотров 34 тыс.
50% 1

በቶሮንቶና አካባቢው ለሚገኙ ህብረተሰባችን በተለያየ መልኩ ድጋፍ የሚሰጥ ኮሚኒቲ በምን መልኩ እርዳታ እንደሚሰጡና እንዴት እንደሚገኙ የተደረገ ውይይት ።

Опубликовано:

 

27 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 334   
@nomore8101
@nomore8101 2 года назад
በጣምም እናመሰግናለን እኔ የምኖረው ቶሮንቶ ነው ይህንን አላውቅም ነበር በkid ethiopia ነው ያየሁሽ ክርስቲና በእውነት እናመሰግናለን በዚህ ቀርበሽ ስላስረዳሽን👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@zinetadem6272
@zinetadem6272 Год назад
ኧረ እኔንም ተባበሩኝ በፈጣሪሪሪ
@AbrehamAyalew-tf4un
@AbrehamAyalew-tf4un Год назад
nomore ወንድማችን እኔም መውጣት ፈልጋሌው ተባቤረኝ
@tadelulegese1965
@tadelulegese1965 2 года назад
ሰው ለመርዳት ሰው መገኘት በጣም ደስ የሚይል አሰራር ነው እግዝኣብሄር ይባረካቹ 🙏
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 года назад
ሰዉ መሆን በቂ ነዉ ሰዉን ለመርዳት ሰዉንም ለመረዳት እግዚአብሔር ይባርካችሁ እናመሰግናለን ኢትዮጵያዊነት መቸም የማይለቅ ልዮ የሆነ ደማቅ ቀለም ነዉ! እግዚአብሔር ይመስገን ኪድዬ እናመሰግናለን
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@binibuna1006
@binibuna1006 2 года назад
Esti wesjig kezi yejmerale ...llz gn ebaksh esti mengedun asayg ee
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 2 года назад
በእዉነት በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይባርካችሁ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@ageriemaru6398
@ageriemaru6398 2 года назад
ኪዲ ኢትዮጵያውያንን ለመርዳት የምታረጊው ጥረት ይገረማል ተባረኪ።
@ephremmekonnen5250
@ephremmekonnen5250 2 года назад
Wow wow wow 👏👏👏 በጣም ለብዙ ሰዎች ችግር የሚያቃልል ምርጥ community ነው ...! ኪዲየ በእውነቱ ለስንቱ ሰው እንደደረስሽ ሳስበው ባንቺ ቅንነት በጣም እደነቃለሁ 👌👌👌
@birtukanbirara7104
@birtukanbirara7104 2 года назад
ኪዱ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ያሰማሽን ወደፊት በደምብ እንከታተላለን እናመሰግንሻለን
@user-ps3xq3rf4x
@user-ps3xq3rf4x 6 месяцев назад
Temesgen iba. Ke ethiopia
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
እመብርሀን ሆይ እኔንም ካለሁበት አውታ አንድ መልካም ሰው እዲረዳኚ አድርጋ መሻቴ ይፈፀም ዘንድ ተመኙልኚ እባካችሁ ታሳካልሽ በሉኚ ወገኖቸ!!!
@Abuschabebaw6934
@Abuschabebaw6934 2 года назад
ኪዲ እያደረግሽ ላለሽው በጎ ነገር ከፍ ያለ ምስጋና አለኝ። ለ hope for Ethiopian community መስራቾችም እንደዛው። pls keep going!🙏🙏
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@Asther567
@Asther567 2 года назад
Geta yibarkachu hulet chewawoch ethiopiawiyan batihonu yikochegn neber tebareku
@samsonadisa274
@samsonadisa274 Год назад
ጌታ ዘመንሽን ይባርከው ክርስቲናዬ በእውነት በልጆችሽ ታገኚዋለሽ በበጎ ፈቃደኝነት መሳተፍ እፈልጋለሁ I am an IT Technician.
@nahusenaymuche755
@nahusenaymuche755 2 года назад
ኪድየ በጣም የታደልሽ ሴት ነሽ ምክንያቱም ሰውን ከመርዳት የሚበልጥ ምንም ነገር የለም ብየ ስለማምን ነው የእግዚአብሔር ፍፁም ፀጋ ካንች ጋር ይሁን።
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308 2 года назад
የዛሬ መልካም የምሰራች ይዘሸልን መጣሸ የእኔ ቆንጆ ለዚማ 1mይይገባሻል ይሄነው ኢትዮጵያዊ መተባበር የድንግል ማርያም ልጅ ጤና ከረዥም እድሜጋር ያቆይልን ኪዲዬ😍 ልዩነሸ ብዙነገር እንጠብቃለን ካንቺ🙏🙋
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
Thank u የኔ ቆንጆ 💕
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@hananauzare8412
@hananauzare8412 2 года назад
በአላህ ስልክሽን ፃፊልኝ
@tarikgirma1475
@tarikgirma1475 2 года назад
ኪዲየ በጣም እናመሠግናለን በጣም ጠቃሚ ነገር ነው እግዚያብሔር ይስጥሽ እመቤቴ ብዙ የምትሰሪበት ፀጋ ታድልሽ።
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@mulugetaadmasu9813
@mulugetaadmasu9813 2 года назад
ውድ እህቴ ኪዲ አንች መልካም ሰው ነሽ የሰጠሽን ፀጋ ያብዛልሽ ተባረኪ ቅንነት ለራስ ነው።
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@tsegayetadesse832
@tsegayetadesse832 Год назад
ኪዲዬ ፕሮግራሞችሽ ታይተዉ የማይጠገቡ ናቸዉ፡፡ " ሰዉ ለመርዳት ሰዉ መሆን ብቻ በቂ ነዉ" ይቺም እህት ልትመሰገን ይገባታል፡፡
@merryyederrick
@merryyederrick 2 года назад
እውነት ምን እንደምልሽ አላቅም ኪዲያ ሰው ለመርዳት እያደረግሽ ያለውን ነገር እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልሽ🙏🏾🙏🏾 ክርስቲና ስለትህትናሽ ስለቀና መልስ ተባረኪልኝ🙏🏾🙏🏾❤️
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@legessezewudie
@legessezewudie Год назад
ኪዲ በዚህ ቀጥይበት እጅግ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ
@mihretsisay3763
@mihretsisay3763 2 года назад
የኔ መልካም ሴት እመቤቴ ዘመንሽን ትባርከው
@legessezewudie
@legessezewudie Год назад
ኪድ በጣም እንወድሻለን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@tewodros7618
@tewodros7618 2 года назад
አንች ምርጥ ሰው ልዩ እኮ ነሽ ኪድዬ ፈጣሪ ከእነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ 🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
🙏🙏🙏
@yosefyonas2429
@yosefyonas2429 Год назад
Kid etiopia. i wish you have a wonderful time 👍👏👊💚💛😻🙏
@messimessi2134
@messimessi2134 2 года назад
le hulachihum betam enaemseginale እግዚአብሔር ያክብርልን ክዲ እና ኪርስትና
@marrygemesekel8104
@marrygemesekel8104 2 года назад
ወይ ታድለን አግዛቤር ይባርካችሁ ለመምጣት ያብቃን
@sebletsegaye7842
@sebletsegaye7842 2 года назад
ኪዲየ ተባረኪ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥሽ
@tesayebayuh2509
@tesayebayuh2509 2 года назад
ኪዲየ ማር በጣም ደግና እሩሩ ስለሆንሽ ደጋጎችን እያቀረብሽ ህዝቤን እየረዳሽ ነው እግዛሐቤር ያክብርሽ ፕሮሶስ ስንት ግዜ ይፈጃል ግን ከሀገር ወደሱ
@tgtada4625
@tgtada4625 Год назад
ኪዲ የአንቺ አይነቶች እየበዙ ነዉ ተመስገን
@yeshiaregtsegaye4597
@yeshiaregtsegaye4597 2 года назад
ሰላም ለአንቺ ይሁን ኪድዬ እውነትም እንደስምሽ ቅድስት ነሽ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ በቅፋ ትጠብቅሽ የኔ መልካም የዛሬ መልካም ነት ለነገ ይከፍልሻል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰቦችሽ ይስጥሽ ሆፖችንም እግዚአብሔር ይስጣቸው እና ኪዲ ላማክርሽ የምፈልገው ነገር አለኝ በምን ላግኝሽ የምኖረው ዱባይ(አብዳቢ)ነው የምናወራበትን መንገድ
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
🙏🙏……በኢንስተግራም
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@yeshiaregtsegaye4597
@yeshiaregtsegaye4597 2 года назад
@@kidiethiopia ኢንስተግራም አልጠቀምም ቦትም አለሽ ኪዲ
@negususolomon3019
@negususolomon3019 2 года назад
Kidyy እጅግ በጣም ጠቃሚ መረጃዎች ነው እያደረሽን ያለው በቅርቡ ነው ያገኘውሽ መልካም ጅማሮ ነው ሰው በዚህ ሰዓት በውሽት እያጭበረበር ባለበት ሰዓት እንዳንቺና እንደ እንግዶችሽ ያሉትን በማየቴ በጣም ነው የደነቀኝ አንቺን ቤተሰብ ሆኞ በመቀላቀሌ እድለኛ ነኝ
@beenasefa8342
@beenasefa8342 2 года назад
በጣም ጥሩ ጥሩ ጥያቄ ነው የጠየሻት እናመሠግናለን 👍
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@bitDan-rm3io
@bitDan-rm3io 3 месяца назад
ጌታ፡ይባርክሽ፡ከዲ፡
@salamsalm8515
@salamsalm8515 Год назад
ስላምሽ ይብዛልሽ ጌታ ይባረክሽ
@user-th8gl7kw8q
@user-th8gl7kw8q 2 года назад
ኪዲዬ ሰላምሽ ይብዛ የኔ ቅን ልብ! እባካችው በካናዳ የምትኖሩ የአገር ልጆች እርዱኝ እኔና ባሌ 11 አመት ሞላን በኬንያ ስደተኛ ካምካ ምናልባት የምታውቁ ትኖራላችው ኬንያ ካኩማ ካምፕ ስለፈጣር ብላችው እርዱኝ በጭንቀት ምክንያት ያመኛል !
@smartfootballhighlight
@smartfootballhighlight 2 года назад
canada metawkiw sew kale teykiw egziabher yerdahcu
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@HTT6892
@HTT6892 2 года назад
Hello Kidi,thanks for the info.I want to come to work any kind of job in Canada.Please help me.
@hiwel9209
@hiwel9209 2 года назад
ኪዱዬዬዬ የኔ እርጎ የድንግል ማሪያም ልጅ እሱ ክርስቶስ ይባርክሽ እኔም ቶሮንቶ ነኝ ሰዎችን በምችለው ሁሉ ብተባበር ደስ ይለኛልና ከፈለግሽኝ አለሁ ለምሳሌ ትምህርትን ከስራ ጋር ከልጆች ጋር ተምረው እራሳቸውን ጥሩ ቦታ ላይ ማድረስ ለሚፈልጉ እና ቤተሰብ ጓደኛና ቀና ሰዎችን በማጣት ተቸግረው በየቤታቸው ከኢንፎርሜሽን እርቀው ላሉ በተለይ ሴቶች ግራ ለተጋቡ ብተባበር ደስ ይለኛል
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
ሂዊዬ ለክርስቲና ደውይላት የኔ ቀና …🙏🙏
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@tigi3780
@tigi3780 2 года назад
Hawiye yene melkam des yilal berchi wudee 🥰🥰🥰
@hiwel9209
@hiwel9209 2 года назад
@@kidiethiopia 🙏🏽🙏🏽
@hiwel9209
@hiwel9209 2 года назад
@@mahi141 🙏🏽🙏🏽
@meseretbetru8041
@meseretbetru8041 2 года назад
ጥሩ መረጃ ነው ኬዲዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏💞
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@destawlegse4271
@destawlegse4271 Год назад
ሰላም,ኪዳን,እግዜአብሔር,ይባርክሽ,,መልካም,ነው,የምስረው,ስራ,እና,እኔ,ሱዳነነው,የምኖርው,ከወደካናዳ,መምጣት,ፈልጌነበር,የሰደተኛ,መታወቂያ,አለኘ,እና,መተባብሩ,ቢቀጥል,ሱዳን,አሁን,ከባድነው,በእየለቱ,ኑሮ,እየተወደደነው,ደስታው,ለገስ,ሱዳን,ካርቱም
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 года назад
Thanks very much for enformetion
@yihenewassefa323
@yihenewassefa323 2 года назад
#ኪዲ በጣም ጎበዝ በርቱ ጠቃሚ መረጃ
@sisaybereket7591
@sisaybereket7591 2 года назад
ጌታ ይባርካቹ በጣም ጥሩ ነው
@biruktikebede5758
@biruktikebede5758 2 года назад
Kidiy እናመሰግናለን
@nomore8101
@nomore8101 2 года назад
በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግንሻለን ከልብ 🙏👸👸👸👸👸👸❤🙏❤🙏
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@merhawithabte8180
@merhawithabte8180 2 года назад
Kidi keep it up.
@ajebushgetaye8426
@ajebushgetaye8426 2 года назад
በእውነት በጣምደስ ይላል ፈጣሪ ይባርካችሁ
@tigi3780
@tigi3780 2 года назад
Woww arif information nw hulutachiwunim inameseginalen kidi 🥰🥰
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔😢
@ritaethiopian5957
@ritaethiopian5957 2 года назад
በጣም.ጎበዝ.ልጅ.ነሽ
@meseretmoges2828
@meseretmoges2828 2 года назад
እግዚአብሔር ይባርክሽ ከዴዪ አምላክ የዘላለም መግስቱን ያርስሽ ስላቼ ቅንነት መገግለፅ ያሰኛል
@tameratdegu9202
@tameratdegu9202 Год назад
Kidi best አግብታኝ የምትወስደኝ አለች
@gech-graceofficial6446
@gech-graceofficial6446 2 года назад
Kidoye betam arif sera new iyeserash yaleshiw… God bless you
@freedomermi5190
@freedomermi5190 2 года назад
Thank you kidi❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌
@tesfayeworkineh720
@tesfayeworkineh720 2 года назад
ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርክ
@AsNkeAlgne
@AsNkeAlgne 13 дней назад
ኪድየ ብርከ በይልን❤❤❤❤❤
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 2 года назад
ሠላእ ኪዱዬ ይህን ኢንፎርሜሽን ስላጋራሺን በቅድሚያ አመሠግናለው🙏💖ሠውን ለመርዳት ሠው መሆን በቂ ነው ክበሩልን💗💖
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@hiwimillyman3681
@hiwimillyman3681 2 года назад
@@mahi141 Eshi
@mulatebekele8375
@mulatebekele8375 2 года назад
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካችሁ።
@abelabera6692
@abelabera6692 2 года назад
Ohh yemir betam desmil information nw, kidye amlaki yibarkish betam tilik efoyita nw lebizu wegenochi,
@alelignmoges4640
@alelignmoges4640 2 года назад
መልካም ስራ መልሶ ይከፈላል በርቱ ኪዱ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 года назад
የኔ ትውት የሆሽ እህቴ እናመሰግናለን
@kalidahmed2930
@kalidahmed2930 2 года назад
ኪዲ ለመረጃሽ እናመሰግናለን ኑሪልን ❤
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@ruthammer
@ruthammer 2 года назад
በጣም ደስ ይላል እኔ እራሱ አሁን ልጆቼን ይዤ መምጣት ፈልግ ነበር ትልቅ መረጃ ነው
@woldesenbetdesalegn7330
@woldesenbetdesalegn7330 Год назад
ከመልካም ነገር በላይ ዘመን መሻገር የሚችል ነገር የለምና በርች እኛንም አስቢን
@leykunleykun9597
@leykunleykun9597 2 года назад
ኪዲ ሰላም ነው በጣም አሪፍ መረጃ ነው ፈጣሪ ጤናሽን ይስጥሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@leykunleykun9597
@leykunleykun9597 2 года назад
@@mahi141 ደስ ይላል
@fikremaryam9340
@fikremaryam9340 2 года назад
ኪዲዬ በጣም ነው የምንወድሽ በተለይ ለኛ ስደት ላይ ላነው እግዚአብሄር እድሜ ገጤጋር ይስጥሽ የኔ መልከ መልካም ምክር በማኪያ ሳይሆን በጆግ ነው የምታጠጭውና ያችን ምክር እፈልጋለሁ ከቻልሽ ስልክሽን አስቀምጭልኝ!!!!
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
Ritaye 💕 text me on Instagram
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@amlakegebralgebral8675
@amlakegebralgebral8675 2 года назад
ኪድዬ በጣም መልካም ሰው ነሽ
@hanameskele5597
@hanameskele5597 Год назад
Kidi betam enamesegenalen egezaber yebarekeshi
@demelewmelesech3093
@demelewmelesech3093 2 года назад
Good afternoon kidi ethiopia how are you doing today
@zelalemtesfaye8743
@zelalemtesfaye8743 2 года назад
I admire your commitment Kidi. Berchi.
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@yaros_media
@yaros_media 2 года назад
በርቺ Kide
@richwithgod8839
@richwithgod8839 2 года назад
ክዲዬ አሪፍ መረጃ ነው።
@user-ps4ej8vs9e
@user-ps4ej8vs9e 2 года назад
እናመሰግናለን የምወድሽ
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔😢
@nigejamal
@nigejamal 2 года назад
Kidu maletiku malikame sew nashi ewunati kidu barichelen ehatachin gubaze Lije
@liyuzak5709
@liyuzak5709 2 года назад
ኪዲ በእዉነቱ ከሆነ እያደረግሺዉ ስላለ ቀና ትብብር በጣም አመሰግንሻለዉ።ወደ ካናዳ ሀገር እንልካለን የሚሉ ብዙ agent ቢኖሩም የአብዛኛዉ ግን ዉሸት ነዉ።ስለዚህ በሌላ ቪድዋ ላይ ኤጀንቱን ማግኘት እንደምንችል ስለገለጽሽ በ in-box እንድትልኪልኝ ነዉ። እኔ የምፈልገዉ በትምህርት ቪዛ or በጉብኝት መምጣት ነዉ።so please help me kidi...
@zgirmakebede979
@zgirmakebede979 2 года назад
Thank you kid
@selamawitlily8267
@selamawitlily8267 2 года назад
Good job Kidi
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@abrahamsete9139
@abrahamsete9139 Год назад
ኪዲ ቀጥይበት ፈጣሪ ብርታቱን ይስጥሽ
@cr7Goalss
@cr7Goalss 2 года назад
Good work, Thank you
@wasuminda2662
@wasuminda2662 2 года назад
ኢትዮጵያዊ በተግባር የተገለጠበት ስራ !!!
@wasuminda2662
@wasuminda2662 2 года назад
Thankyou ❤❤❤
@emuyenega7046
@emuyenega7046 Год назад
ወይ ኪድየ ፖሮግራሞችሽ ሁሉ እንከን የላቸውም እኮ ደሳስ የሚሉ እግዶችም አሉሽ እግዚአብሔር ይስጣችሁ ።
@user-tx1hs6dk9i
@user-tx1hs6dk9i Год назад
ድንቅ እህታችን በርቺልን
@fraolbaharu3413
@fraolbaharu3413 11 месяцев назад
በጣም እናመሰግናለን ዉዴ ጨንቆን ነበር የምር
@ermiasmelese1596
@ermiasmelese1596 2 года назад
😍👍 እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው
@nejatali7088
@nejatali7088 2 года назад
Kidie my sweet sister God bless you.
@helengabriel4094
@helengabriel4094 2 года назад
Fetarey ybarkat
@user-ct9rr6co1w
@user-ct9rr6co1w Год назад
Kidi selmteschign tekami merja enamsegenaln enem erdatachehun betam felgi ngne eheti wed canada metchi hiwoten lemashashal eflgalw nger gn kesu mnm aynet mawkew sw atahu process lejmr by yemikeblgn sw bematate helmin masakat alchalkum ebakshen erdata yemagegnbten mnged endagegn erjign🙏🙏
@gravitymobile1753
@gravitymobile1753 2 года назад
ተባረኪ ኪድዬ
@user-ps3xq3rf4x
@user-ps3xq3rf4x 6 месяцев назад
Selam selam
@eminetemahos1615
@eminetemahos1615 2 года назад
ኪድዬ የኔ ጎበዝ በርቺ ፕሮግራምሽ በጣም ጥሩ ነው 😘😍😘😍
@BerhanTv
@BerhanTv 2 года назад
good job kidi
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 года назад
Thanks to you my dear 🙏
@peace3791
@peace3791 2 года назад
ውዶችዬ, በመጨረሻ የእኛም ህዝብ ኢንፎርሜሽን በማጣት ረጅም አመት ማቃጠል ሊቀር ነው::
@mahi141
@mahi141 2 года назад
በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹😔
@ayelechwordofa4473
@ayelechwordofa4473 2 года назад
Kidiya betami enamesginalen betami tekame melakit new berchi
@g-info3418
@g-info3418 2 года назад
ኪድዬ በትምህርት መጥተው ጥገኝነት መጠየቅ ለሚፈልጉ ግልፅ ያልሆነ ኢንፎርሜሽን ስለ አለ፤ እዛ ሲመጡ ምን እንደሚገጥማቸው ላይ ቪድዮ ብትሰሪልን 🙏
@bavied3866
@bavied3866 Год назад
Yap
@abbekele-py1gv
@abbekele-py1gv Год назад
Pls make this clear
@abelgosaye545
@abelgosaye545 2 года назад
Amen amen yakebreln bertu betam egzer yakbrachu🙏🙏🙏
@hanechohanecho7063
@hanechohanecho7063 2 года назад
Good to know this thank you bery much
@abebadesalegne4809
@abebadesalegne4809 2 года назад
እግዘብሔርን ፣እድ ሜቹየረዘም፣ደሰየላል፣
@zebibahammed6401
@zebibahammed6401 Год назад
Kidye betam newu yemamesegnsh Ene kanada memtat mgnote newu yalehut Dubai rejim gize sleserahu sewochen anegagriyachewu legubgnt snhed enwesdshalen blowugnal tesfa adergalehu
@zebibahammed6401
@zebibahammed6401 Год назад
And ken endemagegnsh
@addisugebremichael3496
@addisugebremichael3496 2 года назад
your questions were also my questions. thanks!
@ibrahimaliy3997
@ibrahimaliy3997 2 года назад
በርቺ የኛ ጀግና
@tigistbuta7737
@tigistbuta7737 2 года назад
ሰውን በመርዴታቹ ቸሩ መድሀኒያለምረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ,
@Tameetube8812
@Tameetube8812 2 года назад
kidilet me tell you about my process
@yosefalemu9402
@yosefalemu9402 2 года назад
Selami yibizalachu sewni bemeredati layi yalachu geta absitoyibarikachu! Kanada lememati feligalo siralemesirati feligalo idtiredugni feligalo!
@fetenemarkos4751
@fetenemarkos4751 2 года назад
ተባረኪ ደስ ይላል
@user-ps4ej8vs9e
@user-ps4ej8vs9e 2 года назад
የኔ ውድ
@helinagetachew4089
@helinagetachew4089 2 года назад
Betam tiru new Egizabher yebarekachu
Далее