Тёмный

የመአዛ እንግዳ - "ሕግ እየጣስን ነው የምንታገለው " - “ከአብን ጋር ምንም አይነት ግንኙነት የለንም” - አቶ እስክንድር ነጋ -  

Roha
Подписаться 253 тыс.
Просмотров 67 тыс.
50% 1

ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው
ውድ የሮሐ ቴሌቪዥን ወዳጆች በዩቲዩብ ቻናላችን የሮሐ ብቻ የሆኑ ዕለታዊ ዜናዎች፤ የፖለቲካ ትንታኔ ዝግጅት በየቀኑ፤ የትም ያልተሰሙ የህዝብ ድምጾችንና ወቅታዊ ልዩ ልዩ ማህበረሰብ ተኮር የመዝናኛ ዝግጅቶችን መከታተል ከእናንተ ከቤተሰቦቻችን የሚጠበቅ ነው፡፡ ‹‹ሮሐ ቴሌቪዥን የሀገሬው ነው›› ስንል የሮሐ ስራዎች ሁሉ በሀገሬነት የሚመዝኑና ባለቤታቸውም ሀገሬ የሆነው ኢትዮጵያዊ ሁሉ መሆኑን ለማሳወቅ ነው፡፡ አብዝታችሁ እንድትወዳጁንና እንድታበረታቱን እንጋብዛችኋለን፡፡
ሮሐ ቴቪ-የሀገሬው

Опубликовано:

 

16 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 445   
@yohannessharew3337
@yohannessharew3337 2 года назад
ሀቅ፣እዉነት ፣ጽናት ትህትና ማን እንደ አስክንድር ማዚ አንችም ለምታረጊዉ እጅግ ክብር አለኝ!
@VoiceofAmhara
@VoiceofAmhara 2 года назад
እስክንድር ነጋ የመርህ ሰው! ስምህን በእውነት ላይ ተክለሀልና ክብር ይገባኻል።
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
እምወዳችሁ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መአዚ እና እስኬው በርቱ 🌺🌺🌺🌺🌺🥰🥰🥰🥰💚💛❤💚💛❤
@user-dy6ls1to8l
@user-dy6ls1to8l 2 года назад
ቤተሠብ እንሁን የሀገሬልጅ
@nati_jessus
@nati_jessus 2 года назад
አስኬው እንኳን ደህና መጣህ ማዚ በርቺልን
@Dibekulu27
@Dibekulu27 2 года назад
ሰው በሌለ ሰአት ሰው ሆኖ መገኘት ትልቅ መታደል ነው ክብር ያድልልን
@abebew364
@abebew364 2 года назад
We love you both of you.♥️♥️♥️♥️♥️♥️👈🏿.
@fikertedemisa3753
@fikertedemisa3753 2 года назад
በርቱልን እግዚአብሔር ከነንተ ጋር ይሁን
@fidelmedianetwork2326
@fidelmedianetwork2326 2 года назад
መዓዚ የሀቅ ሰው ነሽ ለእውነት ለተገፋው ለተሳዳጁ አማራ ድምፅ ስለሆንሽ ስለ ከፈልሽው ዋጋ እናመሰግናለን በርቺልን !
@ayuzeleke4330
@ayuzeleke4330 2 года назад
እንኳን ደህና መጣሽ ማዚ እና እስኬው ጀግኖቻችን በርቱልን!!!
@belultauruskinda2476
@belultauruskinda2476 2 года назад
መዓዛና እስክንድር አራምባና ቆባ ናቸው መአዛ ዴሞክራት ነች እስክንድር ወግ አጥባቂ ፊውዳል ነው!!!
@meneliksahle5216
@meneliksahle5216 2 года назад
I am really proud of you meazi congratulations!!!
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 2 года назад
ሁለት የህለና ሰወች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋራ ይሁን
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 2 года назад
እውነተኛ አባባል ነው::
@babababa6964
@babababa6964 2 года назад
እስክንድር ነጋ you are one of a kind. እስኬው የግፉሀን ህዝብ የብረት መዝጊያ ነህ የምትወደው የምታምነው አምላክህ ከትግል አጋሮችህ ጋር በሄዳችሁበት ይጠብቃችሁ ::
@ProudAmhara
@ProudAmhara 2 года назад
ሁለት የሕዝብ ልጆች❣️
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 2 года назад
እስኬው በንፁህ ኢትዮጲያዊኖች ልብ ውስጥ ሁሌም ቦታ አለህ🙏🙏🙏💪💚💛♥
@eteneshibadada7485
@eteneshibadada7485 2 года назад
እንክዋን ደስ ያለሽ መአዚ! እንክዋንም በሰላምአየንህ እስክንድራችን💚💛❤️🙏
@hamertib8355
@hamertib8355 2 года назад
🤣🤣🤣😜😜
@solekebe7628
@solekebe7628 2 года назад
ሁለት ጀግኖች እንወዳችኋለን
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 2 года назад
መአዚ የተበደል ሕዝብ ድምፅ እንወድሻለን አናከብርሻለን🙏🙏🙏😍😍😍💚💛♥
@antenehmillion3621
@antenehmillion3621 2 года назад
ታላቁ እስክንድር 👌
@haymanotalemu516
@haymanotalemu516 2 года назад
ሁለት የኢትዬጵያ ጀግኖች ልጆች እግዚያቤር ይጠብቃችሁ
@EyobAbyssinia
@EyobAbyssinia 2 года назад
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው መአዚ በርቺልን እንደ እስክንድር ያሉ ለሆዳቸው ሳይሆን ለህሊናቸው ያደሩ እንግዶችን ማቅረብሽን ግፊበት ኢትዮጵያዊነት ያሸንፋል 💚💛❤
@matthewgobena9116
@matthewgobena9116 2 года назад
Birds of the same feather flow together .
@alemsani5007
@alemsani5007 2 года назад
መአዚ የኔ ጀግና እንኳን ደስ ያለን ። ትግሉ ይቀጥላል።
@atseminlik2816
@atseminlik2816 2 года назад
ሮሃ ሚዲያ ብዙ እንጠብቃለን ከጎናችሁም ነን
@user-xg9oi9fg8i
@user-xg9oi9fg8i 2 года назад
ሁለት ጀግኖች በአንድ ላይ በማየቴ እጅግ በጣም ደሰ ይላል በርቱልኝ
@wowwow5075
@wowwow5075 2 года назад
የህዝብ ድምፆች!!! 💚💛❤️
@mimiworku4129
@mimiworku4129 2 года назад
መዓዛ እንኳን ደህና መጣሸ በርቺ ጅግናችን 👍👏 እናመሰግናለን የህዝብ ድምፅ እስክንድር ኘጌ👍👏 💚💛❤
@YodithGideonSupiConsultig
@YodithGideonSupiConsultig 2 года назад
መአዚዬ የኔ ወርቅ እንዴት ከረምሽ? እስኬው ወንድማችን ሰላም ላንተ ይሁን።
@etava4296
@etava4296 8 месяцев назад
ዮዲትዬ እንዴት ነሽ የኔ ውድ የኔ ነጭናጫ አሜሪካ ውሰጂኝ እስኪ።
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 года назад
መዓዝዬ እንዲህ ሆነሽ ሰለአየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@teddyamare3674
@teddyamare3674 2 года назад
የኔ ውድ አይዞሽ አማራ ሁሌም አሸናፊ ነው ህዝቡ መንቃት ጀምሯል ውጊያው ይጀመራል።
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 года назад
Wow interesting interview Thank you guys 😊
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 2 года назад
መዓዚ The strong lady. So glad to see you on your own channel. Now you have a complete freedom to be the voice of your true choice.
@yeshubaye49
@yeshubaye49 2 года назад
የአንተ አይንት ልብ ያለው ቅንነት የተሞላ ሰው መሪ ሲመጣ ፈጣሪ ኢትዮጵያን ሊታደጋት ነው ማለት ነው
@selammamo4166
@selammamo4166 2 года назад
May GID bless you
@fikadutakele4544
@fikadutakele4544 2 года назад
እንቁ የኢትዮጵያ ልጆች ያሁሉ መከራና እስር ወታቹህ በመገናኘታቹህ ክብር ለመዳኒአለም ፡በመቀጠል ማዚ ሀሳብሽን በነፃነት የምትገልጭበት ሚዲያሽ እዉን በመሆኑ እንኳን ደሳለሽ ፡እኛም ሆን መከረዉና ሰሚ ያጠዉ ወገንሽ፡ወገናችን ድምፃችን የምናሰማበት መተንፈሻ በማግኘታችን ደስ ብሎናል
@destalakew4394
@destalakew4394 2 года назад
መዓዚ በዚህ ሁኔታ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል ምርጡን የሰው ዘር የመጀመሪያ እንግዳሽ ስላደረሽው ደግሞ ትልቅ እነትሽን ያሳያል ሁለታችሁም በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ታሳሱኝ አላችሁ ሰው በጠፍ ጊዜ ሰው ሁናችሁ ስለተገኛችሁ
@ethiosolomon3315
@ethiosolomon3315 2 года назад
Amazing conversation 👌 👏 ❤
@mitushemerash7252
@mitushemerash7252 2 года назад
እስክድርዬ አይዞህ እውነት ትዘገያለች እንጂ አጠፋማ በርታ ጀገናዬ መላ የሸገር ልጅ ከጎንህ ነን ለፍት የቆምክ የኔ መሪ
@taam4328
@taam4328 2 года назад
ሁለታቹም የተጎዳ ጎን የምትቆሙ ጀግኖች እንኳን ደና መጣቹ ክብር ለእግዚአብሔር🙏
@user-gd8ze8mh7u
@user-gd8ze8mh7u 2 года назад
መዓዚዬ እና እስኬው የእኛ አለይታዎች!
@hiwotetadesse
@hiwotetadesse 2 года назад
እስክንድርዬ የኔ ልዩ ሰው። ሰው በጠፋበት ዘመን የተገኘህ የእውነት ሰው።
@ኢትዮጵያሀገረእግዚያብሄር
እስክዬ የፅናት ተምሳሌት ሀቀኛ ጀግና እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ሺህ አመት ኑርልን 💚💛❤🙏
@mesekelay7414
@mesekelay7414 2 года назад
መአዚ እንኳን ደስ አለሽ እናተ ሁለት ጀግኖች በርቱ እግዚአብሔር ይጥብቃቹሁ
@Universe12_234
@Universe12_234 2 года назад
Eskinder, a man of integrity and Principle. You're our HERO, You and your Party are doing very well, keep it up bro. 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@saruyoha2590
@saruyoha2590 2 года назад
My two favorite, and heroes ❤ 😍 💚💛❤
@abebawdebie5751
@abebawdebie5751 2 года назад
Thanks Miazi & Eskiew
@mimifendrich6634
@mimifendrich6634 2 года назад
Thank you gujs 💚💛❤
@ቃልእናቀለም
@ቃልእናቀለም 2 года назад
ግሩም ውይይት ነበር::🙏🏽
@addisrichcom3477
@addisrichcom3477 2 года назад
ክብር ለእግዚአብሔር
@ethiopialove5121
@ethiopialove5121 2 года назад
መአዚዬ እና እስክንድር ስወዳችሁ ፀሎቴ ሁሌም ለእናንተ ነው🥰🥰🥰
@selometa832
@selometa832 2 года назад
መአዚ እህትአለም እንኳን ለዚህ አበቃሽ:: በርችልን:: እግዚአብሔር ይጠብቅሽ:: እስኬው የድካምህን ውጤት አምላክ ይክፈልህ::🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤
@negaber8400
@negaber8400 2 года назад
አቶ እስክንድር ነጋ ለምታደርገው ትግል እናመሰግናለን ጋዜጠኛ መአዛ መሃመድ የራስሽን ሚዲያ ይዘሽ በመምጣትሽ ደስ ብሎናል በርቺ
@eskinderteshome9681
@eskinderteshome9681 2 года назад
Keep up the good work on what you believe
@ethiopiawit2887
@ethiopiawit2887 2 года назад
መአዚ እንኳን ደስ አለሽ የሴት ጀግና በርቺ!!
@fekadugashaw9297
@fekadugashaw9297 2 года назад
መአዚ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልሽ።
@addisuzetewahdo4645
@addisuzetewahdo4645 2 года назад
ኹለት ጀግኖች ስወዳችሁ! እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳያችሁ!
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 года назад
We love you both of you 💙💛❤
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 2 года назад
Great interview thank you so much!! Much respect and love to both of you! 💚💛❤️
@hgplaysyuh
@hgplaysyuh 2 года назад
ሁለት የሰላም ታጋዮች ስላየዋችሁ ደስ ብሎናል🙏❤️
@abiy541
@abiy541 2 года назад
መአዚ በዚህ መልኩ ስለመጣሽ በጣም ደስተኛ ነኝ ኑሪልን አንቺ መልካም ሴት።
@hilinateshome9302
@hilinateshome9302 2 года назад
ጀግኖቹ መአዚዬ እና እስኬው ስለአየዋቹ ደስ ብሎኛል
@lilihagos8845
@lilihagos8845 2 года назад
እስኬው ከባድ ሰው!!!
@ethiobetty9143
@ethiobetty9143 2 года назад
እስኬዉ ትልቅ ሰው ማአዚዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ክበሩልኝ
@honeywine1
@honeywine1 2 года назад
Our two heroes 👏👏👏👏👏
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 2 года назад
I am proud of you. Meazi congrats 👏 💚💛❤💞
@MohammedAhmed-gr1ny
@MohammedAhmed-gr1ny 2 года назад
መአዛ,ለተበደለ,ትክክል,መረጄ,ለማግኘትና,ለህዝብ,ንቃት,እንደምትሰሪ,እምነት,አለኝ,በርች,
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 2 года назад
መአዚ እንኳን ደህና መጣሽልን! ጀግናዎቻችን ናችሁ።ርጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@tripscenery9690
@tripscenery9690 2 года назад
We are very happy seeing Me'aza on her new TV channel. This TV Channel will definitely be an alternative source of accurate information. Dil Le Democracy! Eskindir Great man.
@tigid9886
@tigid9886 2 года назад
እስኬው የቁርጥ ቀን ልጅ የእስር ጊዜህን ሳስበው አሁንም መገላታትህን ሳየው እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል! የአንተ ጠባቂ እግዚአብሔር ነው ሌላ ጋርድ የለህም እሱው ይከተልህ 🙏 መአዚ ስላንችም ቃል የለኝም ጀግናችን ነሽ
@memegetachewable
@memegetachewable 2 года назад
ጠንካራው እና ጽኑ ታጋዩ እስክንድር ነጋ ባልደራሶች እና መዓዚ የግፉሃን ድምጾች ናቹ እግዚአብሔር ይባርካቹ ፍትህ ለታምራት ነገራ ድምጽ ሁኑት
@selamto4545
@selamto4545 2 года назад
Eskinder Nega leave forever our Hero and true person. You are our core man. Thank you so much.
@meharitigabu4263
@meharitigabu4263 2 года назад
You are both my HEROES. I pray to loard one day you or a person like you to lead Ethiopia
@solomonyigzaw2726
@solomonyigzaw2726 2 года назад
I apprecite both of U
@ruthmime73
@ruthmime73 2 года назад
እስኬው እንኳን በደህና መጣህ ! መዓዚ እናመሠግናለን እንኳን ለዚህ አበቃሽ 💚💛❤👍ልዩ ፕሮግራም👍
@ethiopiantesachna9111
@ethiopiantesachna9111 2 года назад
መአዛ፣መስኪ እመብርሃን እወዳችኋለሁ ጀግናችሁ ጀግናችሁ ጀግና የወለደቹ። አንቺና፣እሰክንድረ ስታምሩ ሁለታቸሁም ለእውነት የምትታገሉ ፊለፊት ለፊት።
@negedetobia
@negedetobia 2 года назад
ታላቁ እስክንድር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ድንግል ትጠብቅህ። ሕዝቡ ባይረዳህም እውነት ነጻ ያወጣሃል። እንደማንም ቢሮ ውስጥ ዘና ብለህ መኖር ትችል ነበር ግን ለሕዝብ ብለህ በሁሉ ተጠልተሃል። ስለሁሉም የምታመልከው አምላክ ይጠብቅህ ዉለታህንም ይክፈልክ። መዓዚ አንችንም እናመሰግናለን። በርች!!!! ፈጣሪ ለሕዝብ የሚኖሩትን ጠብቅልን!!!🙏🙏🙏
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 2 года назад
መዓዚ ዛሬ በጣም የተደሰትሽበት ውይይት እንደነበር ይገባኛል። ከእስክንድር ብዙ ነገሮችን እንደተማርሽም እያየሁ ነበር። እኔም ብዙ ተምሬያለሁ። ከእስክንድር ጋር መወያዬት ማለት ድንቅ ትምሕርት የመገብያ አጋጣሚ ነው። እኔ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ።
@demek53
@demek53 2 года назад
Glad to see you again Meazye. You are my heroine. You are the jewel of Ethiopia. God bless you and protect you.
@user-ys3fn3rj4j
@user-ys3fn3rj4j 2 года назад
I am happy to see you here!!!👏👏👏 Good Job!!!
@ሸዋአማራአንድነትማህበር
በባንዲራችን በልሙጦ ቀልድ የለም አያቶቻችን አባቶቾንም ደም የከፈሉበት ነው እንታገላለን
@tiem2567
@tiem2567 2 года назад
እንኳን: በሰላም: መጣችሁ: እናንተ: ጀግኖች: ናችሁ: እግዚያብሄር: ከባለጊዜው: አውሬዎች: ይጠብቃችሁ: 💚❤️💛
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 Месяц назад
እጅግ ታላቁ የወደፊት መሪያችን!!!!!!💪🏽💒💪🏽💯FANO
@mesfintessema9303
@mesfintessema9303 2 года назад
Meazi & eskaw well come you guys are our Ethiopians Row model we will stand with you at all times you all are our heroes
@tesfayemesfin3918
@tesfayemesfin3918 2 года назад
ሁለታችሁም የኢትዮጵያ ዕንቁዎች ናችሁ። ለፍትህ እና ለነጻነት በእውነት ለእውነት የምትታገሉ የሀገር ባለውለታዎች ስለሆናችሁ እጅግ ከልብ አከብራችኇለሁ።
@wediofla3230
@wediofla3230 2 года назад
😀😀😀
@henokeyeshetlla5547
@henokeyeshetlla5547 2 года назад
This is a very clear interview!!!
@kieberalemayehu4720
@kieberalemayehu4720 2 года назад
በርቺ እህታችን እውነት ሁሌም ከመአዛ ጋር ናት !!
@daniselmon2755
@daniselmon2755 2 года назад
ብርቱ ሰው ህዝብ ካንት ጋር ነው በዚህ ሆዳም በበዛበት ስአት ህዝብ ጋር ስለቆማችሁ እናመሰግናቸዋለን ምአዚ ባለሽ እውቀትና ልምድ ባልደራስ ርጂ
@ethio8774
@ethio8774 2 года назад
እውነት ነው መረዳት ይገባቸዋል🙏🏽
@hilemichaelaa5971
@hilemichaelaa5971 2 года назад
እስክንድር ብቻውን ሆኖ በሺ የሚቆጠር አምባገነን መሪን ባዶ ያስቀረና : የአብይ አህመድን ተንኮል እንድናውቅ ያነቃን ያባነነን ጀግናችን ነህ :: እግዚአብሔር ጤና አድሜ yadlih አቦ ::
@millions6766
@millions6766 2 года назад
I respect both of you !!!!!
@minyichilbizuneh3691
@minyichilbizuneh3691 2 года назад
Dear Maza , I am delighted to come back to see your media as well; you are one of the roles younger models leading in challenging situations comfort brutal dictatorship, the so-called onegia tribal leader
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 2 года назад
ምአዚዬ የኔ ልዩ የኔ ሩህሩህ የኔ መልካም እህት❤
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 2 года назад
የባልደራስ ትግል ከመጀመሪያው ይልቅ የህዝብን ልብ እየማረከ እየመጣ ነው።
@eskinder819
@eskinder819 2 года назад
Eskiew is Great, honest and committed person. God bless you.
@fetlewerkgebre943
@fetlewerkgebre943 2 года назад
Congratulations Meazi !!!
@jdcell63
@jdcell63 2 года назад
ሁለት ጀግኖች የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤️❤️❤️
@vengeanceismineiwillrepays9016
@vengeanceismineiwillrepays9016 2 года назад
ለኢትዮጵያዊነት ቀን አለ ገና ሃይል የእግዚአብሔር ነው:: መአዚ እንኳን እግዚአብሔር ለዚህ አደረሰሽ!
@waseayele3868
@waseayele3868 2 года назад
I always blame myself for failing to understand, why he was protesting hard ,since the beginning, RESPECT!!!
@dr.samuelmakonnen5020
@dr.samuelmakonnen5020 2 года назад
🙏🇺🇸🌍🇮🇱👉🏿 በጣም: ደስ: ብሎኛል :🌹🚥🚦🚥 የተከበርስሽው : ማአዛ: መሀመድ 🌹🚥🚦🚥የተለመደው: ኢትዮጲያዊ : ድምፅሽን: ለኢትዮጲያዊ: አውለሽ: በመስማቴ: ከተጣለብሽ: የሀሰትና: የምቀኝነት: እስር:በኃላ‼️ ......GOD BLESS YOU WHENEVER YOU ARE ❗️
@embetnegussie409
@embetnegussie409 2 года назад
Enkuane Des Alesh Meazey, Melkam edele. Betam gobeze Ethiopiawe new interview yargeshew yagerachen neger yasazenal Egzabher yirdane.
@getalex85
@getalex85 2 года назад
መአዚ እስኬው(ብርቱው ሰው)👏👏👏👏👏
@getinetgetu621
@getinetgetu621 2 года назад
እንደናተ አይነት የህሊና ሰው ሀገሬን እግዚአብሔር አያሳጣት
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 года назад
በርቱ እግዚአብሔር ይርዳን ህዝባችንን ጨረሱት
@meskizewde9878
@meskizewde9878 2 года назад
እስክንድር ትሁቱ ሰዉ ።👍❤ ድል ለ ዲሞክራሲ 👍❤ መአዚ አምበሲት👍❤
@akuye910
@akuye910 2 года назад
አንተ አይበገሪው ጀግና እግዚአብሔር ይተብቅህ🙏🏽
Далее
For my passenger princess ❤️ #tiktok #elsarca
00:24