Тёмный

የመከታው ድምጽ፣ የእስክንድር ማብራሪያ፣ የመዳረሻው ጉዳይ 

Hateta Channel | ሐተታ 
ቻነል | Lij Tedla Melaku
Просмотров 21 тыс.
50% 1

ለዶክሜንተሪው አስተዋጽኦ ለማድረግ: gofund.me/0c5d...

Опубликовано:

 

15 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 329   
@mintyassefa
@mintyassefa 13 дней назад
ለብዙ ግዜ ተከትየሀለሁ፣ ያገኘሁት ዕውቀት፣በጣም ብዙ ነው፣ በጥናት፣በዕውቀት፣በቋንቋ፣ጥበብህ የምታኮራ ሰው ነህ👍ክበርልን🙏
@mulukenbayih5125
@mulukenbayih5125 13 дней назад
ተድላየ እባክህን በፖለቲካው ጠንክርልን ብዙ አደናጋሪወችንና አውቆ አጥፊወችን አፍ የምታዘጋልን አንተ ነህ!
@ambaneshgebeyehu
@ambaneshgebeyehu 13 дней назад
እግዚአብሔር ይሰጥልን ለግልጽ ትንታኔህ ❤ ትልቅ ተስፍ እና ደስታ ሰቶኛል በርታልን
@Alex-y4o1k
@Alex-y4o1k 11 дней назад
The amhara version of tplf
@solomonkebede4411
@solomonkebede4411 13 дней назад
ጌታ ኢየሱስ ዘርህን ይባርክ እዉነትን በግልፀኝነትና በእዉቀት እንዲሁም በትህትና የኢትዬጵያን ህዝብ እዉነት እንዲረዳ እያረክ ያለዉን ተጋድሎ በጫካ ካለዉ ተዋጊ ያላነሰ አስተዋፆህን የማንም ወገንተኛ ያለመንህ ጆሮ እንድሰጥህና ብዙ አዉቀት እንዳገኝ አርገኸኛል ተባረክ
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 13 дней назад
There are several wolves who are dreaming of hijacking the fruits of the Amhara Fano. Amharas must always stay vigilant.
@DAT991
@DAT991 8 дней назад
እናመሰግናለን ወንድም ተድላ; እንደዚህ ግልጥልጥ ማድረግህ ስለ እስክንድር ተከፋዬች የሚያወሩበትን በደንብ ያሳፍራልና
@EnatNegash
@EnatNegash 12 дней назад
እዚህ ላይ አንድ ነገር አለ ። እርጥ ነው በእነ እስክንድር በኩል መነሻዬ መድረሻዬ የሚባሉት ቃላት በጥንቃቄ ሲባሉ ይሰማሉ።በሌላው ወገን ግን ስለነዚህ ቃላት ብዙ አይሰማም።ልዩነታቸው የእስር ነቀል ጉዳይም አይደለም።ልዩነቱ ከዚያ በኋላስ? በሚለው ላይ ነው።እነ እስክንድር ስርዓቱ ከተነቀለ በኋላ ፋኖ እንዳልማዱ የስልጣኑን ቦታ ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ያስረክባል።ኢትዮጵያውያን መንግት የመሰረቱላችኋል።እናንተም ጎበዞች ትባላላችሁ።የሚፈጠረው መንግትም የሚገላቸው ከሆነ እንደ ባህላቸው አማሮች ትዋጋላችሁ።ሲል በሌላ ወገን ያሉት ደግሞ ስር ነቀላውጥ እስከሚመጣ እንዋጋለን።ሲመጣ አሮጌው ስርአት በተነቀለበት ቦታ ላይ ሁላችንም ኢትዮጵያውያን አዲስ ስርአት ስንተክል እኛ አማሮችም በሚገባን ልክ ስርአት የመጥቀል መብታለን።እኛ ታግለን ማንም ከረባቱን አስተካክሎ መጥቶ ሊቀመጥበት አይችልም ነው ነገሩ። ግልጽ ነው?
@Kenerie
@Kenerie 4 дня назад
አንቸሰ ልዩነታቸው ገብቶሻል ፤ እስክንድር አማራን ገብሮ ጀግና ሊባል ነው የፈለገው። ጊዜ መጨረሻውን ያሳየናል።
@AssefuTadegeAstaw
@AssefuTadegeAstaw День назад
የኢትዮጵያ አለኝታዎች ኑሩልን ፣ክበሩልን፤ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
@MonaMona-gi9ij
@MonaMona-gi9ij 13 дней назад
ከንግግርህ ሞገሰህ በርታ ወሳኝ የሆኑ ነገሮች ነው አያነሰህና እያሰረዳህ ነው ያለኸው ወንድሜ በጣም አድካሚ ነው ወደኋላ አትበል
@SamTesfaye-jr9uz
@SamTesfaye-jr9uz 12 дней назад
Well said.
@YenesewSharew
@YenesewSharew День назад
Eskndir meneshawm alamare mechereshawm ayamrim
@alemtsehaimaru619
@alemtsehaimaru619 12 дней назад
ልክ እንደሌላው መጀመሪያ አማራ ነጻ ይውጣ። አማራ ሞቶ ስርአቱ ከተቀየረ በኋላ ወደነበረበት ይመለሳል፣ እንደቀድሞው አሁንምም አመማራ ሊሸወድ ነው፣ የለምደ
@fasilm1631
@fasilm1631 7 дней назад
You are the best way to understand Ethiopia I am proud of you
@saram3219
@saram3219 10 дней назад
Thank you from the bottom of my heart. You are doing amazing job Respect to you.
@aynalemamare4276
@aynalemamare4276 12 дней назад
በእውነት ድንቅ ነው ሀሳብህ እግዚአብሔር ይባርክህ
@yekaltube4712
@yekaltube4712 12 дней назад
ሀብታሙ አያሌው ያደገበትን የወያኔ ሴራ በሰፈር መከፋፈልን ከእስክንድር ተገለባባጭ አቋም ጋር ለጋራ ጥቅማቸው ወደ አማራ ትግል ሰተት ብለው እጃቸውን አርዝመው ገብተዋል የሚሰማቸው ቅኑ ወገኔ ፋኖው እውነቱን መርምሮ ይደርስበታል ተታሎ አይቀርም ያኔ እስክንድር ለድፍረቱ ዋጋ ይከፍላል በወንድሞቻችን ደም ነው እየቀለደ ያለው
@Mashquke
@Mashquke 8 дней назад
ተዋቸው ማንም የፈለገውን ይቀባጥር እኔና መሰሎቼ ጀነራል የነገረን አላማችን ነው ።ጀነራል አርሳምነው የነገረን አማራ በአራቱም አቅጣጫ መከበቡንና እንደቅርጫ ሥጋ ሊቀራመቱት ማሰፍሰፋቸውን ነበር የነገረን። አሁን ግን በተግባር አየነው ቤት ቆልፈው ከውጭ ቤተሰቡን ሲያነዱት ። አማራ ነኝ አማራ ለዘለአለም ይኑር!!!! ድል ለፋኖ!!!!!
@BashaDewol
@BashaDewol 2 дня назад
Thank you Lij Tedela
@tworku7432
@tworku7432 10 дней назад
ሚዛናዊ ትችትና ሚዛናዊ ሰውነት
@BashaDewol
@BashaDewol 2 дня назад
God bless you, Lij Tedela
@user-ev3ef8dh2f
@user-ev3ef8dh2f 10 дней назад
አቶ እስክንድር መዳረሻችን ኢትዮጵያ ይሁን ግን ጀግኖቻችን ለምን ታርጌት አድርገህ ታስገድላለህ ??? እባብ!!!
@mintyassefa
@mintyassefa 12 дней назад
የአርበኛ አሰግድ መኮነን በብልጽግና እጅ መውደቅ ለማን ጠቀመ???
@YenesewSharew
@YenesewSharew День назад
Les kinder,le habtamu,leabiy..
@mrkassaddewol
@mrkassaddewol 13 дней назад
I agree with Lij Tedela
@user-ti1amahara
@user-ti1amahara 13 дней назад
እስክንድር እርግጠኛ ነኝ ወርቀት ላይ ፅፎ ነው እንደዚክ የሚቀደደው አንድ ቃል ለመናገር ሰዓት የሚፍጅበት ሰው መሪ ካልሆንኩኝ ያዙኝ ልቀቁኝ የሚል ሰው እኮ ነው😄
@hap2189
@hap2189 13 дней назад
ወረኛ
@OlivierCoppin
@OlivierCoppin 12 дней назад
ሞድ እየያዘብን እኮነው የአዳርካቸው ጽጌ ሴል ተናበው አንድላይ እየሰሩነው አንድም ቀን ለኢትዮጵያ እንጂ ለአማራ ህዚብ ታግሎ የማያውቅ ፋኖ ታግሎ አራት ኪሎ አድርሶኝ እሱ ወደ ቤቱ ይገባል አላለንም ከዛ አማራ ጠሎች ይነግሳሎ የአማራ መከራ ይቀጥላል እያለን ባልሆነ 50 አመት በደነዚ አይነቶችነው የአማራ ትግል የተጠለፈው ይቀለው ከአማራ ክልል ፋኖዎቻችንን የድሮው ሰላማቸው ይመለስልናል ይሄ ፀረ አማራ !!!
@tilahunshiferaw5474
@tilahunshiferaw5474 13 дней назад
እውነት ነው።ማስታረቅ እንጅ ማባላት አረመኔነት ነው። የሚገርመኝ ሀቀኛ ተሸማቆ ዘመርኩን እንደልቡ ሲፈነጭ፣ የአማራ ህዝብ እረፍ ሊለው ዪገባ ነበር። በጣም ትክክል ተድላየ እናንተ ስራችሁ መስራት አለባችሁ ተስፋመቁረጥ የለም።
@Ayeante
@Ayeante 13 дней назад
ብዙ ተከታዮቹ የማገናዘብ ብቃታቸው አሳፋሪ ደረጃ ላይ ነው ያለው። ዘመድኩን የተባለ አጭበርባሪ ሃይማኖተኛ መስሎ የቀረበ ከፋፋይ ተኩላ መሆኑን የማይረዳ መንጋ ቁጥሩ ጥቂት የማይባሉ ናቸው። ሰው የሚወደውን የሃይማኖት ነገር እየተናገረ በዚያ ተከልሎ መርዝ ሲረጭ ያልባነነ ጅል ብዙ ነው።
@demisabera7750
@demisabera7750 12 дней назад
Yes, so sad! ዘመድኩን እንደልቡ ሲፈነጭ::
@FanualNegash
@FanualNegash 11 дней назад
ትልቅ አስተሳሰብ ያለው ሰው ሁልጊዜ ትልቅ ነው አንዳንድ ሚዲያ የያዙ ሰርጎ ገብ መርዛም ምላሶች የአማራ ፋኖ ትግልን ለመበጥበጥ የያዙትን አካላት እንዲህ አሳፍርልን እነመከታው መዳረሻችን ኢትዮጵያ ማለታቸው ሀጥያት ተደርጎ መቆጠሩ ይገርመኛል አብይ ሰራዊቱን ከአማራ ክልል ቢያሶጣ አማራ ብቻው ሰላም ይሆናል ? አንዳንድ የደም ነጋዴዎች ያለ ስም ስም እየሰጡ አንዲ ግንቦቴ አንዴ እስኳድ እከሌ በሚስቱ ትግሬ ነው ኦሮሞ እያሉ ለአማራ ያዘኑ በመምሰል የሚበጠብጡትን አፋቸውን ማሲያዝ ያስፈልጋል ወንድሚ እድሜና ጤና ይስጥህ በዚሁ ቀጥልበት
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 12 дней назад
ልጅ ተድላ እጅግ በጣም ጥሩ የመረዳት አቅም አለህ በርታ። ዝም ብሎ መሪ አርጉኝ ከማለት አላማዉን እና የፖለቲካ አይዶሎጂዉን በግልፅ ይዞ መታየት፣መገለጥ፣እራሱን ማስተዋወቅ አለበት። ብሄር ብሄረሰብ አቅፋለሁ ካለ ከአማራ ትግል ይዉጣ እና ኢዜሜ ይግባ። እኛ ፋኖዎች የኣምሓራን ህዝብ ችግር ሳንፈታ ወደሌላ አንሄድም።ጊዜዉም አደለም።
@mekonenwodajoabei6622
@mekonenwodajoabei6622 12 дней назад
ገሩም ትንታኔ ነው እናመሰግናለን
@efremgebreslase4463
@efremgebreslase4463 13 дней назад
እና መከታው ምንም ችግር ከሌለበት ከአሰግድ ጋር ለምንድነው ቤቱን ሰብረው ንብረቱን እየሰባበሩ እንደ ሸኔ ሲያደርጉ የነበረው እንግዲያውስ መከታው ለአማራ ህዝብ አይታገልም ማለት ነው ? ግራ አጋቢ ለሽፋን ብቻ ነው ሁላችሁም የምታወሩት የእውነት ሰው እስኪገኝ መከራችንን ማጣጣም ነው ምን ይደረጋል
@ethiod09
@ethiod09 9 дней назад
ጥሩ ማቀራረብ ነው ግን ከእስክንድር ንግግር ያልቀረበ አለ ፋኖ ትግሉን ሲጨርስ ትጥቁን አስቀምጦ ወደመጣበት ይመለሳል ብሎ ተናግሯል እና ያ ደግሞ አይታሰብም።
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 12 дней назад
ልጅ ተድላ በእጅጉ ነው ያመሰገንኩህ።
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 12 дней назад
ትክክል ታላቁ እስክንድር *መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዩጵያ* ነው።ስላም ለኢትዩጵያ ህዝብ እንጂ፣ስላም ለአማራ ፣ስላም ለጉራጌ ወዘተ የሚባል ነገር የለም።አማራም፣ትግሬም፣ጉራጌም ስላም ሲሆን ነው ኢትይጵያ ስላም የምትሆነው።
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 12 дней назад
@@sewinetadmasu3902 መዳረሻችን አማራ ነው?? ክልሉን ነፃ ለማውጣት ነው።ማብራሪያ ይፈልጋል። መነሻም መድረሻም እዛው አማራ ክልል??
@noneat7315
@noneat7315 12 дней назад
የትኛው ብሔር ነው የአማራው መገደል ገዶት ሰላማዊ ሰልፍ የወጣው ልትነግሪኝ ትችያለሽ???? ኢትዮጵያን ማን ሰርቷተት ነው ከምናባችን አርቀው የምደርሰው ኢትዮጵያ ነው የሚሉን ዶላር ተሸክመው የሚዞሩ ሰዎች ከዚያ ደግሞ ፍኖ ቤተ መንግሥት ካስገባን በኅላ ይበተናል እንዳሉት እነርሱን አንግሶ ከእናቱ ጋር ያለቅሳል ማለት ነው ። ምስጊን ሕዝብ ማንም ያላግጥበታል!!!!
@OlivierCoppin
@OlivierCoppin 12 дней назад
​@@sewinetadmasu3902ምድረ ግቦቴ ዚም አትይልኝም 50 አመት የአማራ ትግል የተጠለፈው በደነዚ አይነቶቹነው እዛው የራሳቸውን ግባር ይፍጠሩ ከአማራ ትግል ይቀልልን እኛ ብቻችንን አይደለም ለኢትዮጵያ ምንወስነው የህልውና ትግላይነን ❤️👌👍
@Kenerie
@Kenerie 4 дня назад
እና በአማራ ደም ነውንዴ ኢትዮጵያ ነጻ የምትወጣው?
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 3 дня назад
@@Kenerie አማራ ምንድነው ?? ኢትዩጵያዊ ነው። አማራ የህልውና ትግል ላይ ነው፣ነፃ የሚያወጣው ኢትዩጵያን ነፃ አድርጉ ከወንድሞቹ ጋር በስላም አብሮ መኖር ነው።ከዚህ ውጪ ሌላ አላማ ካለ ንገረን። ሌሎችም በትግሉ እንዲቀላቀሉ ፋኖ መስራት ይችላል።
@voiceamhara
@voiceamhara 13 дней назад
አማራና አገው አንድ ናቸው ያለውን ዘመነን ለምን አትጠይቀውም??
@geez2016
@geez2016 12 дней назад
ከዘመነ ላይ ዉረድ መንጋዉ/ካድሬዉ#እንድገባህ ከፈለክ ግን በወቅቱ የተናገረበትን አዉድ ፈትሽ….
@የአ
@የአ 12 дней назад
እነ ኢንጂነር ደሣለኝ መነሻችን አማራ መድረሻችን አማራ ብለው ትናትና ለመሣይ መኮንን ሚዲያ ዶር አብደላ የዕዙ ቃል አቀባይ ይህንን እስክንድር ሥርዓት ነቀላ ሥርዓት ተከላ የሚለውን ምንም ሣይቀንስ ሣይጨምር ተናግሮታል ስለዚህ ችግራቸው መነጋገር ብቻ ነው
@kassaaddisu2964
@kassaaddisu2964 10 дней назад
እንደ ውል ምናምን ሳይሆን ወደድንም ጠላንም አንድ የፖለቲካ ስብስብ የሚሄድበትን መንገድ ( Road map) ሊኖረው ይገባል ይህም እስከዛሬ በምናውቀው ቋንቋ ማኒፌስቶ ወይም ፕሮግራም ይባላል። ፋኖ በለው ሌላ ያ ሊኖረው ይገባል።
@SGD.-cw8xc
@SGD.-cw8xc 10 дней назад
እስክንድርና ሃብታሙ የተጣመሩት አማራን ለመከፋፈልና ትግል ለመጥለፍ ነው! ስራቸው ያሳያልና!
@user-yo9pk8pw1e
@user-yo9pk8pw1e 12 дней назад
"መነሻችን አማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ" የሚባል የአማራ ስሎጋን እኔ አላምንም ። መሆን ያለበት መነሻችን የአማራ ህልውና መድረሻችን ታግሎ መሞት ወይም ጥላትን ማሸነፍ ነው ።
@HebtamuBirara
@HebtamuBirara 10 дней назад
ሠዎች እባካችሁ አማራ ሢሞት ሢታረድ ትግሬም ሆነ ሌላው ቢሔር ሠምታችሁ ታውቃላችሁ ሥለዚህ እኛ የምንታገለው ለአማራ ነፃነትና ከሞት ላማዳን ነው፡፡ነገር ግን እኛ ነፃ ከወጣንና ሌሎች ብሔሮቾ ከፈለጉ መፈለግ ብቻ አይደለም አብረውን ከታገሉ ኢትዮጵያን በጋራ ልንመሠርት ይቻላል
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 5 часов назад
Thanks a lot bro ❤❤❤
@user-cq8br8wt4g
@user-cq8br8wt4g 13 дней назад
ትክክል ነው መከታው እውነተኛ ነው መሬት ላይ ያለውን ሀቅ ነው የተናገረው 100❤❤❤❤❤❤
@neverquietgirl
@neverquietgirl 12 дней назад
Eskinder's explanation is clear here, i am glad he was given the opportunity to articulate it in such a way that is meaningful and contextual.
@ethiod09
@ethiod09 9 дней назад
አማራ ስልጣኑን መያዝ አለበት ለህልውናው ሲል።
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 12 дней назад
አርበኛ አሰግድ ብዙ ጠባቂዎች አሉት ሲያዝ ጠባቂዎቹ የት ነበሩ ለምን አይጠየቁም ተታክሰዋል ወይ ያለ እዛ እንዴት ሊያዝ ቻለ ይህ ሁሉ ለምን አይጣራም እንካን አሰግድ ሌሎቹ ጠባቂ አላቸው አሉባልታ አይጠቅምም አያያዙን ግልፅ ማድረግ ይሻላል
@mulumoges8297
@mulumoges8297 13 дней назад
እነዘመነም ቢሆን ኢትዮጵያን የሚጠሉ አይደሉም። በኢትዮጵያ ውስጥ አማራ መገደሉ እንዲያቆም እንደሌሎች ነገዶች ተቋም ሊኖረው ይገባል ብለው ትግሉን ሀ ብለው የጀመሩና መስዋትነት እየከፈሉ ያሉ ልጆች ናቸው። እስክንድር ግን አማራን በተመለከተ እንኳንስ መስዋትነት ሊከፍል የአማራን በደል በአፉ እንኳ ተናግሮ የማያውቅ ማረፊያ ሲያጣ አማራ ተቀብሎ ቢያሳርፈው ስንት መስዋትነት የተከፈለበትን ትግል እነመከታውን በማያውቁት መንገድ አታሎ ንደዚህ አደረገው። ይሄገዳይ እስክንድርን የምንግዜም የአማራ ጠላት ያደርገዋል። አማራ ማሸነፉ አይቀርም ይህ እባብ እስክንድርና የፋኖ ውባንተ ገዳይ ሀብታሙ አያሌው የአማራ ህዝብ የምንግዜም ጠላት ሆነው ይመዘገባሉ።
@Ayeante
@Ayeante 13 дней назад
እፈር እንጂ። ዓላማህ ምንም ይሁን ምን በዓየር ላይ ዝም ብሎ በውሸት መቀደድ አይደብርሆም? ትንሽም ቢሆን ህሊና የሚባል ሲኖር እኮ ለሰው ልጅ ጥሩ ነው።
@OlivierCoppin
@OlivierCoppin 12 дней назад
እሱ ከዛ ክልል ቢነቀልልን ፋኖዎቻችንን የድሮ ፍቅፍቸው ይመለስልናል ትክክል አንድም ቀን ለኢትዮጵያ እንጂ ለአማራ ህዚብ ታግሎ አያውቅም የአዳርካቸው ጽጌ ሴል 50 አመት የአማራ ትግል የተጠለፈው በደነዚ አይነቶቹሁነው እዛው የራሳቸውን ግባር ይፍጠሩ ከአማራ ትግል ይቀለው ይሄ ፀረ አማራ ፋኖ ሰልጣን ላይ አድርሶኝ እሱ ወደ የቤቱ ይገባል አላለም ከዛ እደገና አማራ ጠሎች ይነግሳሉ ይሄነው እቅዱ ለኔ !!!
@bitTech396
@bitTech396 12 дней назад
Denkoro neh. Leba
@berhanuwoldemariam7688
@berhanuwoldemariam7688 12 дней назад
ልጅ ተድላ ሚዛናዊ ሆነህ በተከታታይ በምታቀርባቸው ሀተታዎች ከአድናቂዎችህ መካከል አንዱ ስሆን የአማራን የህልውናን ትግል ሰው የሌለበት እስኪመስል ድረስ ያገኙትን የሚዲያ ታዋቂነት ተጠቅመው የመከፋፈል ስራ ላይ ለተጠመዱ የፖለቲካ መሀይማን ምላሽ በሚሰጥ መልኩና ፋኖዎችን ወደ አድነት ለማምጣት እያደረክ ያለው ጥረት እጅግ የሚበረታታና ይበል የሚያሰኝ ነው ነው።
@teferradinberu2718
@teferradinberu2718 11 дней назад
ልጅ ተድላ ራሱም እንደነገረን ብዙ ቋንቋ የተማረና ሰፊ ዕውቀት ያካበተ ስዉ ነዉ። የአማራን ፋኖ ትግል እንዳንድ ተልካሻ ምሁራን ነን ባዮች እንደሚቃወሙትና ወይም ድጋፍ እንደሚነሱት ሳይሆን በሙሉ ዕዉቀቱና አቅሙ እንደሚደግፍ የሚጠራጠር አማራ አይኖርም። ሆኖም ልጅ ተድላ ወገናዊ አቋም የለኝም ማለቱ በአማራ ትግል ለተከሰቱት የነ እስክንድርና ሀብታሙ ቡድን አደናቃፊ ተግባር ገላጋይ ሆኖ መቅረቡ ችግሩን የሚፈታ አይሆንም። 1ኛ በአማራ ትግል ግብና ወደ ግብ በሚደረገዉ ትግል የራሱ ሃሳብ ምንድነዉ? ግልጽ አቋም ሊኖረዉ ይገባል። ቢኖረዉ ኖሮ የነ እስክንድርን “ መሰረታዊ የሥርዓት ለዉጥ “ የምትለዉን ማጭበርበርያ በአጭር ባስቀረዉ ነበር። ፋኖ አሸንፎ የነአብይን ዘረኛና “ የኦሮሚያን መንግሥት “ ለማወጅ የተቃረበ መንግሥት ከሥልጣን በማባረር አማራን ሥልጣን ላይ ለማምጣት ነዉ። እሰክንድር ግን አማራን እንደ ኦነግና ወያኔ ለመገንጠል ሃሳብ ያለዉ አስመስለዉ የፀና ኢትዮዽያዊነቱን ስለሚጠራጠሩ ፋኖን ለድርድር እንዲያበቃቸዉና ወደ ሥራዉ እንዲመለስና ከዚያ በኋላ እነሱ የዲሞክራሲ ስላማዊ ትግል በማድረግ መንግሥት እንለዉጣለን የሚል በባልድራስ ትግል እንዳየነዉ የአማራነም ትግል ለማክሸፍ ነዉ። እርግጥ ቢደራደሩ እንደ ወያኔዉ ጌታቸዉ አብይ ሥልጣን ሊሰጣቸዉ እንዲያዉም የአማራ መሪ ሊደርጋቸዉ ይችላል። ስለዚህ ልጅ ተድላ ዳኛ ለመሆን ከመረጠ እስክንድርን እንዴት መሠረታዊ ለዉጥ ታመጣለህ ቢለዉ ነገሩ ባጭሩ ያልቅ ነበር።
@teddy7551
@teddy7551 13 дней назад
please Tedela be focused on removing the abiy Olf a genocidal regime , if u really care about the Amara people!👈
@Israelxox
@Israelxox 12 дней назад
As always, much respect KING 👑
@milkeangelo1707
@milkeangelo1707 12 дней назад
Still what Eskindre has said does not motivate and encourage Amhara to stand together. He should get out from Amhara struggle and Form another That includes other Ethnicity rather than preaching about Ethiopia to Amhara .it just like putting salt on Amhara's wound.
@sebhatuberhe5308
@sebhatuberhe5308 10 дней назад
I agree with you , we need constractive Criticism that is how we grow we don't have To jump on conclusions We have tobe careful.
@tayalemu9311
@tayalemu9311 13 дней назад
ልጅ ተድላ በተረጋጋ መንፈስ የአማራን ሙሉ ሰብዕና የትምዳርገው አደንቃለሁ በተለይ በመከተው እና በእስክንድር ዝምታ ተቃዋሚአለሁ ስለዚህ የአማራን ህልውና ትግል በዚህ ዐይነት ለሕዝብ ባልተገለፀ አደጋ አለው እና እራሳቸውን ከተደረገው የከምንሰማው ግልፅ ያድርጉልን!!!!!#አመራ መቼሜ በሀገሩ አንደራደርም ሆኖም "ሕዝባዊ" በሚል ቃል እነደ ብልፅግና የአማራን ትግል ለመንጠቅ የሚደረግ ከምንም በላይ እቃወማሐሁ አርበኛ የሆነ ግልፅ መልስ ይስጥ 👌የእስክንድር አወቁሽ ናኩሽ በነሀብታሙ ምላስ ገደል ይከታል!!ሕዝባዊ ዕዝ የሚባል አካል እራሱን ለአማራ የህልውና ትግል እራሱን ይከላከላል አለበለዚያ ከብልፅግና የበለጠ የአማራ ጠላት ናችሁ👁☝👁☝👁
@BashaDewol
@BashaDewol 2 дня назад
I agree with u
@HelinaSo-hc6ti
@HelinaSo-hc6ti 13 дней назад
ዐቤቶ ተድላ ወደ እስክንድር እያደላህ ሲያበላሽ የኖረውን ሁሉ ተቀባይ ነህ ማለት ነው።ዋጋ እያስከፈለን እኮ ነው ዐቤቶ ?
@marknugsa3696
@marknugsa3696 12 дней назад
የአብይም መዳረሻችን ኢትዮጵያዊ አይነት አካሄድ ነበር።
@yabsiraylekal1042
@yabsiraylekal1042 13 дней назад
ሽልጥልጦች እስክንድር አማራን ስለማይወክል ገለል ይበል እሔ ተንከሲስ ።
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 13 дней назад
አቦ ውጣ ከዚህ ቤት አንተ ካድሬ።የልጅ ተድላ ሀሳብ አይገባህም።
@Ayeante
@Ayeante 13 дней назад
ዞር በል ወነግ😂😂😂
@KenndyDagne
@KenndyDagne 13 дней назад
ራስ ከዚህ ዉጣ የአንተ ሰፈር ካልነገስ አማራ በፈለገው አደረጃጀት አይታገል ነው? ጀማሪ አንባገነን መሆናችሁን በሚገባ አይተናል ግን አይሳካም
@amiking-vm7xw
@amiking-vm7xw 13 дней назад
የማትረባ
@hap2189
@hap2189 13 дней назад
ማነህ አንተ
@KegnaBurse
@KegnaBurse 12 дней назад
ልጅ ተድላ መላኩ እግዚአብሔር እድሜ ይስትልኝ አመስግናለሁ ኢትዮጵያዊዉ ሰው !!!!!!!
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 12 дней назад
አንበሳዉ ጀግናችነ ዳግማዊ ሚኒሊክ በርታ በርታ ድል ድል ድል ለፋኖ🙏🙏🙏 ድል ለተገፋዉ ለአማራ ሕዝብ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ድል ለመላዉ ኢትዮጽያዊያን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@belayhaile5467
@belayhaile5467 12 дней назад
ሸዋ ወደ አንድ መምጣት አለበት። በተለይ ሸዋ ራሱን መቻል አለበት። ለእስክንድርም ለዘመነም ማደር የለበትም። እነ ምሬ ወዳጆም ውጊያ አስተምረንሀል የሚሉት መሆን የለበትም። የሸዋ አማራ ጉዞ ራስን ወደመቻል።
@simegntigneh4460
@simegntigneh4460 10 дней назад
አማራውን በሃገር አፍራሽ ባንዳዎቹና ምቀኞቹ ትግሬ ወያኔዎችም ሆኑ በሃሰት ትርክት አይምሯቸው ታጥቦ ወደ አውሬነት የተቀየሩት የኦነግ ኦሮሙማ አራጅ ሠራዊት አሰልጣኞች የሚገድሉት፣ በራሱ ሃገር እንደ ስደተኛ ሆኖ እንዲኖር የሰሩት የሥም ማጥፋት ዘመቻና እየፈጸሙበት ያለው የዘር ማጥፋት ወንጀሎች ሁሉ "አማራ" ለተባለው ታላቅ ህዝብ ባጠቃላይ እንጅ የሸዋ፣ የጎጃም፣ የወሎ ወይም የጎንደር አማራ ብለው ለይተው ስላልሆነ፣ የሚሻለውና "አንድነት ኃይል" መሆኑም ስለሚታወቅ፣ በመለያየት ለጠላት ተንኮል ምቹ ላለመሆን፣ አንዳንድ ሰዎች "አሉ" የሚባለውን አሉባልታ ትቶ በህዝቡ ላይ እየደረሰ ያለውን ኢ-ሰብዓዊ ድርጊት ለማስቆም በአንድነት መሥራቱ ያዋጣል።
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 11 дней назад
ፋኖ፣እያንዳዳችሁ ለአማራ ህዝብ ደህንነት ለማሰጠበቅ ለምታደርጉት ትግል ትመሰገናላችሁ። ትግላችን አገራችን ዲሞክራሲ ህገመንግስት አስተዳደር እንዲኖራት ነው። ህዝቡ እራሱን በራሱ እንዲያስተዳድር ነው። ይህ ካልሆነ ትግላችን ግቡን አልመታም ማለት ነው።
@kettemaYilmaHaile
@kettemaYilmaHaile 8 дней назад
Hi Kefyalew, I was wondering not hearing about U. I am so happy to see and hear U guy. Keep in touch and stay steady fast!
@yaredaddis484
@yaredaddis484 13 дней назад
ስርአቱ ፈርሶ አዲስ ስርአት ቢፈጸምና በዜጋ ፖለቲካ አገራችን ብትቀጥል የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረሰቦች ይቀበሉታል ወይ?እኔ እንደተረዳዉት አማራዉ ለረጅም ዘመን ሲታገልበት ቆይቶ የተወዉ ፖለቲካ ነዉ በሌላዉ ብሄረሰቦች ተቀባይነት ስላላገኝ ታድያ አሁን በጉልበት አሸንፈን የምንፈልገዉን የዜጋ ፖለቲካ እንመሰርታለን ማለት ለአማራዉ ዘላኪ ሰላም ይሰጣል ብለህ ታምናለህ??እኔ እንደተረዳዉት የቤር ፖለቲካዉን ሁሉም ብሄር ይፈልገዋል ከአማራዉ ዉጪ ስለዚህ የብሄር ፖለቲካዉን አማራዉን በሚጠቅምበት መልኩ እያስኬድን መቀጠልና የወነ ግዜ ሁሉም ብሄረሰቦች ብሆርተኛነትን ሲጠሉትና ሲገባቸዉ ሌላ ስርአት አብረን እንገነባለን
@wawagobie9755
@wawagobie9755 12 дней назад
Thank you for balancing out. Whatever it is Fano leaders must stop speaking negative things against other fanos. Discuss, talk, and come to a common ground to work for the people. They must agree on a written and public document, not oral agreements. Focus on developing a document that all fanos can agree on.
@TadesseHaile-q5l
@TadesseHaile-q5l 11 дней назад
ህውሓት በትግሬ ውስጥ ብዙ ምንም ግንኙነት የሌላቸው ህዝብ ህብረት ነው።
@alemitufeleke-sq7li
@alemitufeleke-sq7li 12 дней назад
እነ ዘመነ ባሕር ዳር ላይ መንገስ ነዉ የሚፈልጊት እራሱ ዘመነ የርእዮተዓለም ልዩነት አለን ብሏል ተብሏል
@user-es6vm6er8e
@user-es6vm6er8e 13 дней назад
Supper opinion. I totally accept and agree with the idea you generated man. Really it will bring fruitful outcome within short period of time.
@feedelband205
@feedelband205 12 дней назад
ልጅ ተድላ በጥሩ ቅንነትና ማስተዎል ነው ችግሮቹንና መፍትሄውን ያብራራህው: ነገርግን ይህንን ሁሉ ልዬነት ድርጅቱ ከውር በላይ ተወያይተውበት መነሻችን እማራ መዳረሽችን የኢትዬጵያ አንድነት የሚለውን ሁሉም ተስማምተው መሀላ ፈፅመውበት መተዳደሪያ ደንባቸውንም እንደየ ሀይማኖታቸው መሀላ ፈፅመው ክጨረሱ በሁዎላ ነው : አሁን ወደ መሪ ምርጫ ላይ ሲደርሱ ህጋቸው የሚለውን 3 እጩዎች ቀርበው ሶስቱ መሪና ምክትል ይመረጥ ሲባል እነ ዘመነ እንቺው ታመጪው አንቺው ታሮጪው ነው ምክንያቱም የአማራ ፋኖ እንድነትን ሀሳቡን ያመጣው የዘመነ ግሩፕ ነበር ስብስባውንም ይመራው የነበረው የዘመነ ቃል እቀባይ ማርሽት ፀሀዬ ነበር :ነገር ግን በጎን ለነ ምሬና አሰግድ ጋ እይደወለ እስክንድርን እንዴት መሪ ሆኖ እንዳይመረጥ ማረግ ያለባቸውን ሴራ ሁሉ ተመካክረው እንተ ምክትል ትሆናለህ ብሎ እሰግድን ሲያባብለው እንደነበር በድብቅ በእብይ አህመድ ኢንሳ ሾልኮ የወጣው የስልክ ቅጂ ላይ በግልፅ ማ እውነተኛ ታጋይ ማ ደግሞ ለስልጣን ብሎ የአማራውን ትግል በጎጥ ውስጥ እንደወሸቀው አይተናል : ነገር ግን ለእስክንድር ያዘጋጁት ወጥመድ እሰግድን እና እና የነሱን መሰሪነት የትጋለጠበት ጥሩ እጋጣሚ ነበር ለኛ በሀቅ ሁሉንም የአማራ እዞች ለምንድግፈው: በእውነት የእማራው እምላክ በግልፅ ሴራቸውፈፅሙ እውጥቶ አደባባይ ላይ ነው ያሰጣቸው : ስለዚህ እነ ማርሸትን ፀሀዬን አስረስ ዳምጤን ዘመነ ክሴን የእማራው አምላክ ነው ያጋለጣቸው እንጂ ብዙ ግፍ በአማራው ላይ ሊፈፅሙ ይችሉ ነበር: ለዚህ ነው የጎጃሙን ጀግና ጋዜጠኛ ወግደረስ ጤናውን ብዙ ጉዳቸውን ብ360 ሊያጋልጥ ቀጠሮ ከብሩክ ይባስ ጋር ይዞ ነበር ግን ከማጋለጡ በፊት አገዱት ደግነቱ ሁሉም መረጃ ተቀፆ ስለነበር የትም አያመልጡም ለጊዜው ነገሩን ለማብረድ ሲባል ነው ያልተለቀቀው: ስለዚህ ማ ምን እንደሆነ አሁን እውቀናል የርዬት እለም ልዬነት የምትለዎ ባልጠበቁት መንገድ ሴራቸው ሲከሽፍና መሪነቱን ቦታ ስላላገኙ የፈጠሩት ዝባዝንኬ ነው ምድረ ወሮበላ ተነቅቶብሀል :
@alexmehari1983
@alexmehari1983 8 дней назад
መአድን እስክንድር አይደል ያፈረሰው
@melakeg.117
@melakeg.117 13 дней назад
ድንቅ ነው !
@pastorseyoumayele7240
@pastorseyoumayele7240 13 дней назад
ልጅ ተድላ እናመሰግናለን❤
@malattedrose
@malattedrose 13 дней назад
ተድላ ብዙ ህዝብ የአማራ መፈናቀል እና መሞት በኢትዮጵያ ምድር ሁሉ አገራዊ መፈናቀል በሲስተም ህገ መንግስት ተቀርፆለት መሆኑ ብዙ አልገባውም፤፤ ማስረዳትህ ጥሩ ነው ፤፤
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 13 дней назад
እስክንድር ነጋ ማለት ልደቱ ክደቱ ማለት ነው የዶላር ነጋዴ ከመጠየቅ ወደዋላ የለም ዶላር ሰብስቦ ቀርጥፎ ነው የበላው።
@abebedadi5535
@abebedadi5535 12 дней назад
እባክህን በርትተህ አቀራርብልን ጠላቶች ይፈሩ እግዝሔር አይሉን ያብዛልህ
@sileabatdires2280
@sileabatdires2280 10 дней назад
በጣም ጥሩ እይታ ነው፤አንዱን ጎራ ይዞ መበሻሸቅ ሳይሆን እንደዚህ በአስተዉሎት የሚያቀራርብ ስራ መስራት ነው። በርታ!
@tefaraabayu9421
@tefaraabayu9421 12 дней назад
እስክንድር የተዋጊነት ስነልቦና የለዉም። አሁን ትግሉ እሚፈልገዉ ታግሎ እሚያታግል ቆራጥ መሪ ነዉ። እስክንድር ለትግሉ እመጥናለሁ ካለ በሚችለዉ መሰለፍ ይኖርበታል ምክናየቱም ትግሉ ዘርፈ ብዙ ነዉ እና ሙሴ ካላረጋችሁኝ ሞቸእገኛለሁ ማለቱን ያቁም።
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 12 дней назад
አማራ ጠሎቹ የከሰሱበትን ለምንድነዉ ብቻዉን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚለዉ መጣባችሁ ተብሎ ችግር ከመፍጠር ሌላ አዋንታዊ ጥቅም ስለለለዉ ማለት ነዉ ። ኢትዮጵያ የሁሉም ጉዳይ እንጂ የአማራዉ ብቻ ስላልሆነ ማለት ነዉ። ፋኖ በዉነቱ ያቸንፋል።
@NegusaTase
@NegusaTase День назад
በሚዲያ ደረጃ ሕብር እራዲዎ ብለው የሚሰሩ ጋዜጠኛ ሀብታሙ አሰፋና የኢሠፓው ቅሬት አካል ዜናነህ መኮነን ናቸው ፋኖን የሚበጠብጡ ከዛ ዘመድኩን በቀለ ጋዜጠኛ ምናላቸው ስማቸው ናቸው ፋኖን ባንዳ የሚሉ ልጅ ተድላ ገንቢትችት እና አውዳሚ ማለትህ ትክክል ነው በተለይ ሀብታሙ አሰፋና ዜናነህ መኮነን ጠባቦች ፋኖን ባንዳ አሰግድን አሳልፈው ሰጡ የሚሉና ዘመነ ካሴን አሰግድን ያሳቱት እነዚህ ናቸው።
@yossephdc7270
@yossephdc7270 13 дней назад
እውነት ነው ከሰያሜያቸው ጀምረው ተክክል ያልሆነ መረዳት ነው ያላቸው አሠግደንም አሣልፈው የሠጡት እነሡ ናቸው ትግሉንም እያራዘሙ የህዝብን መከራ ያራዘሙት የእነሡ ሰህተት ው አንድ ለመሆን ሰላልፈለጉ
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 7 дней назад
THE ETHIOPIAN CHRONICLE የሸዋ-አበባ (እህም) የሸዋ አበባ (እህም) ያብባል-ገና / ያብባል-ገና ምን-አለ / ጠቅል ምን-አለ አገሬን ለሠው (እምቢ) / አገሬን ለሠው (እምቢ) አልሰጥም-አለ (እምቢ) / አልሰጥም አለ!!!
@solomonbdr9061
@solomonbdr9061 12 дней назад
እስክድር መወገድ አለበት
@AbelHicklin
@AbelHicklin 11 дней назад
ጠቅላይ ግዛት ማለት ልክ እንደ አሜሪካን state ማለትና አሰተዳደሩ እራሰ ገዝ ሆኖ የበላይ መንግሰ ተጠሪ የሚያደርጋቸዉ መሪ ይኖረዋል ማለት ነዉ። ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ያላነሰ አሰተዳደር በንጉሱ ጊዜ ነበረ።
@desalekidane9663
@desalekidane9663 12 дней назад
እስክንድር ነጋ የአማራ የሚባል ነገር የለም ያለ ሰው ነው! መከታው ማንን እየወጋ እንዳለ ህዝቡ ያውቃል! እነ-እንጅነር ደሳለኝ ሁለት ግዜ መግለጫ ሰተዋል, አልሰማህም። ለሁሉም ነገር ትልቁ ተጠያቂ እስክግድ ነጋ እና ሀብታሙ አያሌው ናቸው። በአጠቃላይ ዲያስፖራው ለመከፋፈላቸው ዋና ምክንያት ነው።
@Daniel-p8x
@Daniel-p8x 11 дней назад
ለምን እስክንድርስ በአማራ አንድነት መካከል የቆመ የጭቅጭቅ ምንጭ ከሆነና ለትግሉ የሚሳብ ከሆነ ለምን እራሱን አያገልም።
@HelinaSo-hc6ti
@HelinaSo-hc6ti 13 дней назад
የእስክንድር ችግር እኮ የዕርዮት ብቻ አይደለም ።በድርጅት ላይ ሌላ ድርጅት ማቆሙ፣ በሰበሰበው ገንዘብ ፋኖን መከፋፈሉ ነው ርዕዮቱ ደግሞ ሌላ ነው
@MikruTessema
@MikruTessema 13 дней назад
Lij Tedla very good breakdown and analysis. Thank you,
@TadeleABABA
@TadeleABABA 2 дня назад
በተቻለ መጠን ወደአንድነት መምጣት አሰፈላጊ ነው ።
@tateknegash6399
@tateknegash6399 13 дней назад
ኢትዮ 360 አርበኛ አሰግድ ሲያዝ ሀብታሙ ወጥቶ ምን ብሎ ነበር ምን ሰምቶስ ነው በአርበኛው ላይ ሲፈርድ የነበረው ራሱን መሰዋት ነበረበት እያለ ሲያጣጥለው ነበር ውጪ ያለ አካል ይኽን ወይም ያን ማለት የለበትም ካልክ ኢትዮ 360 ሀብታሙን ልትጠይቀው ይገባል፡፡
@FbFb-i7h
@FbFb-i7h 11 дней назад
ወይድ ደቆሮ
@Berhan_Zem_Berhan
@Berhan_Zem_Berhan 10 дней назад
ተራ ነህ ምንም አላለም ቢልም ባይልም አሰግድ እጅ ሰጥቶ ገብታል ዋጠው ወይንም ግባና አውጣው 😂
@kiflebekele3680
@kiflebekele3680 7 дней назад
What's wrong with the idea of ( meneshachen Amhara medereshachn Ethiopia) ?. Even though Amhara is the largest discriminated there are other small ethnic tribs who believes in Ethiopia & don't have the power as well & this are Ethiopian too including the innocent oromo people who believe they are Ethiopians , so the FANO struggle should be for all Ethiopians knowing those ruthless toxic oromo politicians want to create oromia nation . We the Amhara people should be looking on a broader level & be far cited now to be for all Ethiopians. Stop thinking Amhara is the only Ethiopians so we should be for ALL. Otherwise we are giving cracks and power to this ruthless government . Please be very careful.
@user-mb4wm1qg4z
@user-mb4wm1qg4z 13 дней назад
ፖለቲካ ሴራ ቁማር አይደለም ሆይ ተደራጅተህ የህዝብን ጥቅም ማስከበረ አይደለም እንዲ ?
@solomonkebede4411
@solomonkebede4411 13 дней назад
ለዲያቢሎስ ልጆች ጆሮ ስለማትሰጥ ሁሌ ጌታ ኢየሱስ ይረዳሀል ወንድሜ በርታ እኔ በሀይማኖተኝነት ሳይሆን በእዉነት ቃል ነዉ ሰዉን የምለካዉ ተሳዳቢዎቹ በየትኛዉም ወገን ከአባታቸዉ የወረሱት ነዉ አንተ በትሁቱ አምለካችን ቃል ታሸንፋቸዋለህ ሀገራችንን ጌታ ከዚህ ሁሉ ጉድ ያድናታል ተባረክ
@Mashquke
@Mashquke 8 дней назад
ለምን ስለአንገብጋቢ ጉዳይ አንነጋገርም ግን እስክንድር የፋኖ አዋጊ አሳልፎ ለአብይ ሰቱዋል ወይ????????????? ይሄ ዝምብሎ የሚናፈስ ወሬ ሳይሆን ተጨባጭነት ያለው የማንኛውም አማራ ጥያቄ ነው ። ድል ለፋኖ!!!!!!!
@helenabebe-jg2lg
@helenabebe-jg2lg 11 дней назад
You are right my brother ❤❤❤❤❤❤❤
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf
@tjjjgggbvggghnnhhugcvyyhbbhjnf 13 дней назад
በሳል ሰው ነህ።የአማራ ፖለቲካ እንዳንተ ባለ wise ሰው መመራት አለበት።የካድሬ አመለካከት ባላቸው ሰዎች እየተነዳ መንገዱን እየሳተ ነው።
@Cripto244
@Cripto244 12 дней назад
እስክንድርነጋ አማራ ጠል ሆኖ ከቀረበው ኤርምያስ ለገስ ጋር ብዙ ሴራ ሲስራ ቆይቷል:: እስክንድር ነጋ ከአማራ ትግል ገለል ማለት አለበት
@wondezewdie7951
@wondezewdie7951 7 дней назад
THE ETHIOPIAN CHRONICLE YESHEWA-ABEBA / YESHEWA-ABEBA YABEBAL GENA / YABEBAL GENA MIN-ALE / TEQEL MIN-ALE AGEREN LESEW embi AGEREN LESEW embi ALSETEM-ALE!!! embi ALSETEM-ALE!!!
@kidestgetachew5139
@kidestgetachew5139 12 дней назад
እንደ ዘመዴ አይነቶች ከመሀከላቸው ይውጡ ነገር አማረልን ብለው የሚከፋፍሉት እነደዚህ አይነቶች ናቸው
@hercules1921
@hercules1921 13 дней назад
የእስክንድር ስህተት በትችት የሚስተካከል አይደለም።
@SebleHailemichel-yz4vl
@SebleHailemichel-yz4vl 12 дней назад
እስክንድር እንከን አይወጣለትም እድሜ ልኩን የታገለ ታጋይ ነው ማነው ፊት ለፊት የታገለ ለእማራ ጄኖ ሳይድ ተፈፅሞበታል ብሎ ለአለም አደባባይ የጮኸ ነው
@Eyobs90
@Eyobs90 11 дней назад
በርታ ወንድም ልጅ ተደላ!! እንበርታ!!
@yamsrwarku5250
@yamsrwarku5250 12 дней назад
ጀግናችን መከታው እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏🏿🙏🏿💛
@moussesr.9855
@moussesr.9855 12 дней назад
እስክንድር እራስህን ቻል ፣ ጥገኛ ተውሳክ ፣
@20500a
@20500a 13 дней назад
@Hateta Channel የጋሽ አሰግድን ቤት ለምን ሰብረው እንደዘረፉት መከታው ምን አለህ ?
@Kenerie
@Kenerie 4 дня назад
አይጠይቀውማ
@mamenasha
@mamenasha 12 дней назад
10Q lije Tedela. Your explanation and the offered . Request to Fano's Leaders
@beletetigist9830
@beletetigist9830 13 дней назад
የአማራ ችግር አገራዊ ስለሆነ ሌላም ቦታ ችግር ስላለ አሁን የሚታገሉ ካሉ ትግሉ ውስጥ ኢትዮጵያኒስቶች እናስገባለን ነው ❓❓❓
Далее
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 184 тыс.
Merab vs Sean underway!! 🚨 #ufc306
00:23
Просмотров 884 тыс.
አዳዲስ መረጃወች
1:25:07
Просмотров 12 тыс.
Какой звук фальшивый?
00:32
Просмотров 184 тыс.