Тёмный
No video :(

የመጅሊሱ በአዋጅ መፅደቅ ወቅታዊ ጉዳይ ክፍል 1 በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ጉዳያችን ዛውያ ቲቪ ተግባራዊ ዳዕዋ! 

Zawya Tv ዛውያ ቲቪ
Подписаться 110 тыс.
Просмотров 9 тыс.
50% 1

የመጅሊሱ በአዋጅ መፅደቅ ወቅታዊ ጉዳይ ክፍል 1 በኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ጉዳያችን ዛውያ ቲቪ ተግባራዊ ዳዕዋ!
የዩትዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
www.youtube.co....
***
Frequency:- 11595 Symbol rate:- 27500 Polarization:- V
***
የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
t.mezawyatvcha...1
***
ዛውያ ቲቪ
ተግባራዊ ዳዕዋ!

Опубликовано:

 

22 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 80   
@MyChannel-fb3ou
@MyChannel-fb3ou 4 года назад
ማሻ አላህ እንደናንተ አይነት የነቃ ትውልድ ተሰቶን ፉቅራወች አላሰራ ብለው አስቸገሩ አላህ በጥበቡ ያንሳልን እንቅፋቶችን ያረብ
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 4 года назад
ኡስታዝ ካሚል ጀግናን እንወድሃለን
@zemzemzemzem6923
@zemzemzemzem6923 4 года назад
ዋለይኩመሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ያመጣብን በላ ያሳልን ያረብ ምህረትህ እዝነትህ ታረቀን
@user-ol6uh8zn3c
@user-ol6uh8zn3c 4 года назад
Ii
@user-ol6uh8zn3c
@user-ol6uh8zn3c 4 года назад
Biibibiiajbiiii
@shegatube6319
@shegatube6319 4 года назад
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን ዛውያዎች የኢስላም ጀግኖች
@vbnn5769
@vbnn5769 4 года назад
አላህ ይጠብቃቺሁ ያረብብ
@shegatube6319
@shegatube6319 4 года назад
@@vbnn5769 አሚን ያረብ ይጠብቃቸው
@user-fc8fb4hu9v
@user-fc8fb4hu9v 4 года назад
አህለን ወሳህለን ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ ስለመጅሊስ ብዙነገሮችን ተረዳሁ አላህ ለሙስሊሙ ኡማ የሚጠቅመውን ያኑርልን የማይጠቅመውን አላህ ገለል ያርግልን ያአላህ በሀቅላይ አፅናን ያረብ
@muheebaamoo3157
@muheebaamoo3157 2 года назад
ماشاء الله تبارك الله الرحمن الرحيم
@kediromer763
@kediromer763 4 года назад
ማሻ አሏህ ኡስታዝ ካሚል ሸምሱ ደስ የሚል አገላለፅ!!!
@umasam6820
@umasam6820 4 года назад
Masha Allah tabarakellah jezak Allahu khayr Allah yitebikachu
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 4 года назад
ውድ ውስታዞቻችን በጣም እንወዳችዋለን እንደናንተ አይነቱን ለኢስለሰም ለኡማው የሚጠቅመውን አላህ ሱውበሀኖው ተአላ ያብዛለን ረዘም ያለ እድሜ ከጤነሰ ጋር አላህ ሱውበሀኖው ተአላ ይስጥልን።
@fozeyamohamed4473
@fozeyamohamed4473 4 года назад
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته جزاكم الله خير በጣም ደስ የሚልና ጠቃሚ ውይይት ነው አላህ ሱውበሀኖው ተአላ በስራ ላይ የምንተገብረው ያድርገን
@wolidtube8151
@wolidtube8151 4 года назад
ማሻ አላህ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 4 года назад
Waliykum selame Warhamtulahi wbrekatuh balhbte Allah ytebklne yegn berahnoch
@mehubahuseen1832
@mehubahuseen1832 4 года назад
አሏህ ያስተካክልልን አሏህ ከጎናቹ ይሁን
@ebnualiali2425
@ebnualiali2425 4 года назад
ሱብሀን አላህ አላህ ፈረጃውን ያቅርብል
@dr.hassenmd4917
@dr.hassenmd4917 4 года назад
አሏህ ልፋታችሁን ይቁጠርላችሁ:: አሏህ ይርዳችሁ:: ጀዛከሏህ!!!
@SeYa13579
@SeYa13579 4 года назад
አላህ ጥሩ ነገሮችን ያምጣልን ኡስታዞቻችንም በርቱ በየ ቀኑ አድስ ነገር ሲኖር ለህዝቡ አድርሱ አላህ ይጠብቃችሁ
@user-ux1yp5cs5o
@user-ux1yp5cs5o 4 года назад
አላህ ይጠብቃቹሁ
@omarjamal9302
@omarjamal9302 4 года назад
አብሺሩ አላህ ያግዛችሁ
@gddfggfdd6125
@gddfggfdd6125 4 года назад
ማሻአላህ የሀገረ ጀግና እድሚና ጢና ይስጠህ
@noranuro5530
@noranuro5530 4 года назад
ይረብአላህ፡ፍትህለሙሥሊሙ፡አላህይገዛችሁ፡ኡመተልሙሀመድ፡አላህይጠብቃችሁ
@tube5279
@tube5279 4 года назад
Masha ala
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 3 года назад
Yarebe meslochashun yabzalne yarebi yallah 🙏🙏🙏🙏
@user-if2hn2zp8i
@user-if2hn2zp8i 4 года назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁፍትህ ለሙስሊሞች
@SaraSara-bi5fx
@SaraSara-bi5fx 4 года назад
አላህ ይርዳቹ ❤️❤️
@user-kz4xp4nk9i
@user-kz4xp4nk9i 4 года назад
አላህ በከይር ያበሽርን ያርብ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x 4 года назад
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ወሳህለን ውድ የቢላል ልጆች
@abdu411
@abdu411 4 года назад
ማሽአላህ በጣም ትልክ ትምህርት ነው እኛ አልገባን አለ እንጅ ከእንቅልፋችን እንድንነቃ ትልቅ ደወል ነው ዛውያ ቲቪ እናመሰግናለን
@sadaabrar3658
@sadaabrar3658 4 года назад
አላሕ ይርዳን እናንተንም አላሕ ይጠብቃቹ
@user-nt1kp2sp2c
@user-nt1kp2sp2c 4 года назад
ዋለህኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ሀባይቦቸ እንኳን ደህና መጣችሁ በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ አይይይ መጅሊስ የሚባል ተቋም የወያኔ ካድሪወች ተሸጉጠውበት ሊያጫርሱን የሚወረውሩትን ድንጋይ መልሶ በነሱው ላይ አላህ ያውርድባቸው
@yasaryasar3690
@yasaryasar3690 4 года назад
መሻ አላህ አላህ ያግዛቹህ የኢትዮጲያ ሙሥሊሞችን ጉዳይ አላህ በኸይረ ይጨርሠዉ በርቱ
@user-sh6yq5sw2u
@user-sh6yq5sw2u 4 года назад
መሸአለህ ያከሚል ሸምሱ እውቀቱ ደስ ይለል
@aminahchannel3307
@aminahchannel3307 4 года назад
ማሻአላህየኛጀግኖቺበረቶልን
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 4 года назад
Allah yitebkachu yitebken inshaallah yarab ameeeeeen 😍indet indemsasalachu iko😍
@jdjfjg8147
@jdjfjg8147 4 года назад
ወአለይኩም ዐሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድ የኢስላም ጀግኖች ሰላማችሁ ይብዛ በእንቅስቃሴያችሁ ሁላ አሏህ ይከተላችሁ ወጀዛኩሙሏሁ ኸይረን ጀዛ ኡስታዙና እንዲሁም ወንድሜ ዲኑ ምርጥ ትንተና ደስ ሲል አሏህ ይገዛችሁ
@haayrbna7135
@haayrbna7135 4 года назад
🌷🌷🌷👍👍👍👍🌷🌷🌷
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 4 года назад
👍👍👍👍👍👍👍
@khayredinmuzayin8806
@khayredinmuzayin8806 4 года назад
ሀሰባቹን ሰትጨሪሱ አቋረጠቹ ለምንድነዉ የኡስታዚህ ከሚል ንግግረ ተመችቶኛል ማሻ አለህ
@nadjanegash7605
@nadjanegash7605 4 года назад
MashaAllah
@sundusjemal8375
@sundusjemal8375 4 года назад
As wr wb People need to know that it is very easy to judge people but it is very hard to do it yourself
@anwarmohammed7568
@anwarmohammed7568 4 года назад
Masha Allah ustazea
@abrarasnake4645
@abrarasnake4645 4 года назад
በረቱ ኢንሻ አላህ ይሳካል
@zahrazahraaa2692
@zahrazahraaa2692 4 года назад
Walikm selam wrhmtlahi wberktu gezaki allah heyr hustaz allah ytbkachuh
@user-gy1eu6mu4u
@user-gy1eu6mu4u 4 года назад
ማሻአለህ በርቱ
@user-eh1si9nj6x
@user-eh1si9nj6x 4 года назад
🥰😘😘
@hanitubeaccounting
@hanitubeaccounting 4 года назад
አዝኛለሁ።በኔ ዘመን እንደዚህ ሲኮን ሳይ።
@meliktv7022
@meliktv7022 4 года назад
ዲኑ ሀሳቡን እንዳይጨርስ ጣልቃ እየገባህ አስቸገርከው እኮ... ማውራት የሚፈልገውን እያስጠፋህበት ነበር። ፕሮግራሙ ጥሩ ነው።
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h 4 года назад
ወአሊኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ
@kubrakubra8580
@kubrakubra8580 4 года назад
ጀዛከላህ ልፍታችሁን እርላህ ይቁጠረላችሁ
@leylam.d2945
@leylam.d2945 4 года назад
ماشاء الله عليك الله يحفظك أستاذ كامل أحسنت
@kedjaesliman5495
@kedjaesliman5495 4 года назад
አላህ ያበረታች ኡስታዞቻችን እስኪ ላላህ ብላችሁ ሙስሌም እህት ወንዲሞቸ ሰብስክራይብ አዲረጉኜ
@user-ty3kq9yl4j
@user-ty3kq9yl4j 4 года назад
ኡስታዜ እኳን ደህና መጣህ አላህ ይጠብቃችሁ ልስማና እኮምታለሁ ዲኑ ሰሞኑን ጠፍተሀል ደግሞ ስልኬ ተበላሽቶ ከይር ፈላጊ የሚለውን ቻናል ጠፍቶብኛል
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk 4 года назад
ወአለይኩም እስልምና ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@hamzanur8763
@hamzanur8763 4 года назад
As wr WB yemin zora ximxim new zega aydelachom malet new
@user-kz4xp4nk9i
@user-kz4xp4nk9i 4 года назад
አህለን
@soffimarii4433
@soffimarii4433 4 года назад
ws wr wb በአላህ ይሁንባችሁ ያንን ሽማግለ ሠዉየን ከሢልጣን ከማዉረድ ምንድነዉ የከለከላችሁ ለድንም ለዱንያም በጣም በጣም እጅግ የሙሢልም ካሠር ናቸዉ
@sarawallo8276
@sarawallo8276 4 года назад
👍👍
@jemaltube9528
@jemaltube9528 4 года назад
ትክክል ናችሁ። ሙስሊም ወድም እህቶች #ሰብስክራይብ በማድረግ #ቤተሰብ ይሁኑ ኢስላማዊ #ቪዲዎችን ታገኛላችሁ እዲሁሙ ስል #ሀይማኖት #ንፅፅሮችን
@umulanudtube9756
@umulanudtube9756 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-0uDN12e8N7A.html ደምሬካለው በታማኝነት ደምረኝ
@jemaltube9528
@jemaltube9528 4 года назад
@@umulanudtube9756 መረሀባ
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 года назад
ሸህየውን ካላወረዳቹ ምንም ሰላም የለም አንጃዎቹ በሱ ስር ናቸውና በዛላይ ውሀብያን የፈለፈለው ሀጅ መሀመድ ሳኒ ናቸው የሚል አህባሽ በፍፁም አይመራንም ወንድሞቼ እመኑኝ የሱና ኡስታዞችን ብታደርጉ ምንኛ በታደልን ነበር
@user-kg5ke8br9m
@user-kg5ke8br9m 4 года назад
አይ አለመታደል መቸ ነው ከመጅሊስና ከመስጅድ ጥያቄ ወተን ሀገራዊ ጉዳዮች እምንሳተፍ
@user-bp9rd9sn9t
@user-bp9rd9sn9t 4 года назад
አህለን ውዶች ♥
@yendt6991
@yendt6991 4 года назад
It's too late...!!!! Isslmic mediyaeoche Yemejilsun gudayi hulachium eskahun tekurte alesetachutem yasazenale!!
@sirajdesalegn274
@sirajdesalegn274 2 года назад
እደናተ አይነቱ ጃሂሎች ቢያነሳልን የሙስለመሞችን አቂዳ አንፈልግም እያልክ የኢቶ ሙስሊሞች ትላላችሁ ማለት አሻኢራን እና ማቱሪዲይን አንፈልግም እያልክ የኢቶ ሙስሊሞች ትላላችሁ
@fhdddchfdfdd1214
@fhdddchfdfdd1214 4 года назад
ካምል ሸምሱ እውነታውን ይነግረኛል ብለህ አቀረብኸው እኔ ሶፍይ ነኝ የተከተለ ይከተል ብሏል ስራቸውን አሏህ ይመርምረው የስልጣን ና የገዘብ ሰወች ህዝብን ከዱ
@habiba6414
@habiba6414 4 года назад
ቤተሰብ ደምሩኝ
@shegatube6319
@shegatube6319 4 года назад
ደምሪኝ እደምርሻለሁ ይሄ የዩቱብ አሰልቺ ቃል እኔም ልለምደው ነው መሰል😃
@jemaltube9528
@jemaltube9528 4 года назад
አብርን እንደማመር 😎
@jemaltube9528
@jemaltube9528 4 года назад
@@shegatube6319 ክክክ እኔም ይሄው አዲስ ገብቸነው ቤተሰብ እንሁን
@shegatube6319
@shegatube6319 4 года назад
@@jemaltube9528 እሺ ያላ እኔም አዲስ ነኝ
@jemaltube9528
@jemaltube9528 4 года назад
@@shegatube6319 ጠይብ
@husseinhassen263
@husseinhassen263 4 года назад
ጋዜጠኛ ሆይ አድናቂህ ሆንኩኝ:: ምንም ይሁን ለሌሎች ትምህርት የሚሆን መቻቻልን ኮፍያህ ላይ አየሁኝ! ምነው ሁሉም እንዲህ በቀላሉ ነገሮችን ቢይልፍ? የማያነታርክ ጉዳይን ብናቀለው እንደ ኮፍያህ
@user-eu2vh2fr6w
@user-eu2vh2fr6w 4 года назад
ru-vid.com/video/%D0%B2%D0%B8%D0%B4%D0%B5%D0%BE-6RwLL4U6ByY.html ቁረአንን የሚወድ ብቻ
@RebieHussien
@RebieHussien 4 года назад
Sufii melutt ahun saybeltu yekeraluu ende egna gaa yenesun shirk eyaweta yalew sadat kemal allah yagezew enji tekotatrewt yele ende esti tinish enkuan endesu shirkachew tenkilachewn eyawetachuu muslimu kedezi aynet astesaseb erasun endetebk astemrutt
@sirajdesalegn274
@sirajdesalegn274 2 года назад
እደናተ አይነቱ ጃሂሎች ቢያነሳልን የሙስለመሞችን አቂዳ አንፈልግም እያልክ የኢቶ ሙስሊሞች ትላላችሁ ማለት አሻኢራን እና ማቱሪዲይን አንፈልግም እያልክ የኢቶ ሙስሊሞች ትላላችሁ
Далее
Never Troll Shelly🫡 | Brawl Stars
00:10
Просмотров 1,5 млн
🌴የነብዩ_ﷺ_ተአምራት!🌴
3:06:14
Просмотров 48 тыс.
ዮአዳን (ክፍል 23)
30:49
Просмотров 430 тыс.