Тёмный

የመጅሊስ አመራሮች የዳእዋ ዝግጅት በአሜሪካ በፈርስት ሂጅራ የዳእዋ ዝግጅት ሃሩን ሚዲያ ቀጥታ ስርጭት 

Harun media
Подписаться 308 тыс.
Просмотров 3,7 тыс.
50% 1

HARUN MEDIA ሜንበርሺፕ ቤተሰብ ለመሆን ፎርሙን ይሙሉ እናመሰግናለን !
www.cognitofor...

Развлечения

Опубликовано:

 

23 авг 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 34   
@b.6015
@b.6015 Месяц назад
አህለን ውድና የተከበራችሁ የሀሩን ሚድያ ታዳሚያት ጀዛኩም አላህ ከይረን የኔ ውዶች ስወዳችሁ ላይክክክ ሸርር ሸር ሸር ላይክ እያረጋችሁ የኔ ውዶች
@b.6015
@b.6015 Месяц назад
😢😢😢😢😢 የሚጣፍጥ ዳእዋ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅሁ ያሸህ ይከን ዳእዋ ባሌ ቢሰማልኝ ብየ ተመኘው ለዱንያ አይተኛም ሞት አለብኝ ብሎ ሰላት እኳን አላሁ አለም የሚስትህ ባል ይወርሰዋል እውነት ነው ሰብስቦ ሰብስቦ ውልቅ ይመጣል ገዘብ ከሞት አያድን አላህ ልቡን አርጥብልኝ ያከሪም እያለው አለኝ አይል መስገብገብ ሀታ አለሀምዲሊላህ ስል ጉራ ይለኛል እኔ ጌታዋውን የሚያመሰግንበት ቀን ናፈቀኝ ያከሪም አተው እዘንለት የልጆቸ አባት ነው እኔ የ13 አመት እሱ የ19 አመት ሆነን ቤተሰብ አዳድሮን ለኔም ሆነ ለቤተሰቤ ያለው ፍቅርና ክብር ሱብሀን አላህ መልካም ሰው ነው ግን እድኑ ላይ ግን ከባድ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ej3yq3eu8p
@user-ej3yq3eu8p Месяц назад
❤❤❤
@user-hl9ec8bm4d
@user-hl9ec8bm4d Месяц назад
አብሽሪ ከአላህ ተስፍ እዳቆርጪ በቻሽው ሁሉ አስተምሪው ዱዓም አርጊለት ልብን አላህ ያርጥብለት
@user-rx9cj1zo3l
@user-rx9cj1zo3l Месяц назад
ያሸህ ሸህ ሀሚድ ምሳ የመጅሊስና የአዲስ አበባ መሪዎቻችን ስወዳችሁ ወላሂ አላህ እድሜ ይስጣችሁ ጤና ይስጣችሁ ሀሩኖች አላህ ያግዛችሁ አሚሪካ ያሉትንም ወንድም እህቶች አላህ ይጠብቃችሁ።
@user-gh5ju8ly3q
@user-gh5ju8ly3q Месяц назад
ማሻአሏህ ሸኸችን ጠወለሏሁ ኡምረክ
@AkhirahTV
@AkhirahTV Месяц назад
ሁላችሁንም አላህ ይጠብቃችሁ። አላህን መፍራት የዲናችን መሰረት ነው አላህ ለሁላችንም ይስጠን።
@AkhirahTV
@AkhirahTV Месяц назад
18:30 ሱብሀን አላህ
@hafsabanajah2429
@hafsabanajah2429 Месяц назад
ماشاءالله تبارك الله الله يحفظكم ويبارك فيكم
@wyn918
@wyn918 Месяц назад
ሰላም ወንድማችን እንኮን በሰላም በጣም አሪፍ አስታማሪ ቪዲዮ ነው ያምትጋራን በርቲ ጎበዝ ታታሪ ልጆ ነህ በአዲስ ስራህ እንጠብቅሀለን ጀግና ወንዴማችን
@zahramohammed3368
@zahramohammed3368 Месяц назад
ማሻ አላህ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን ያረቢ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 Месяц назад
ማሻአላ
@mereere5285
@mereere5285 Месяц назад
አላህ ይጠብቃችሁ ያርብ ❤❤❤
@Pnice-uq3gs
@Pnice-uq3gs Месяц назад
ያረብአላህይጠብቃችሁ
@user-bk2me9to3i
@user-bk2me9to3i Месяц назад
ya allah allah rejim hayat yaqoyln amin insha allah allah kejihanem ytebqen
@rahimasiraji9003
@rahimasiraji9003 Месяц назад
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃችሁ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤ሱብሀን አላህ😢😢
@AkhirahTV
@AkhirahTV Месяц назад
21:55 ሞትን ማስታወስ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Месяц назад
ስበሀነላህ
@jubeidah8643
@jubeidah8643 Месяц назад
አህሌን
@hayuahmed863
@hayuahmed863 Месяц назад
ማሻአላህ ኡስታዞቻችን ያምራሉ ነገር ግን ትንሽ እውቀት ባያንሳቸዉ ጥሩ ነበር።
@user-df5gs6ig9c
@user-df5gs6ig9c Месяц назад
አላህ፣ይጠብቃቹ
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Месяц назад
ወላሂ ባለፈው የዛሬ 3 ወር አካባቢ ጋደኛዬ በሰላም ትንሽ ልተኛ ብላ ከእንቅልፏ ተነሳች ወድያው ወደቀች ሆሆስፒታል ሲወስዷት ሙታለች ተባለ ሳትታመም ሱብሃን አላህ ሞታችንን ያሳምርልን ላያት ስልክ በመፈለግ ላይ እያለሁ ሞቷን ሰምቼ አዘንኩ አሟሟታችን አላህ ያሳምርልን
@subscrid7822
@subscrid7822 Месяц назад
መሸ አለሀ አለህ ይጨሚሪለቹ
@mekahassen2253
@mekahassen2253 Месяц назад
Aselamu aleykum wr Masha Allah so interesting, please lm asking someone who has a chance to ask Oustaz Hamid to give some lecture about 'Reba' or interest how it's dangerous in Islam .
@user-kx3fy7jh4s
@user-kx3fy7jh4s Месяц назад
ኡስታዝ ማሸኣላህ ጀዛኩምላህ ወከይረን ግን ኡስታዝ ደጉ ባተ ተራዊ መሥገድ እዴት እደናፈቀኝ ወላሂ ሸጆሌ ድምቀትነክ ጀዛክን ይክፈልክ
@IBNUAADAM-nw6rl
@IBNUAADAM-nw6rl Месяц назад
እኔ ለዝያራ ሃገር ሂጄ ደሴ የህቴ ግረቤት የምትሰራ የ 16 አመት ልጅ አባቷ የአምልኮ የተባለ ዛፍ ሽጦ ዛፉ ተቆርጦ አልወርድ ብሎ በዛፉ አካባቢ እንዲወጡ ተደርጎ በ4 ተኛ ቀን ዛፉ ሳይታሰብ የልጅቱ አባት ላይ ወድቆ ቁርጥርጥ ነው ያደረገዉ ሰውነቱ ተለቅሞ በሸበቆ ነው የተቀበረዉ ወላሂ በጣም ይስቀጥጣል አላህ ሞታችንን ያሳምርልን
@hayuahmed863
@hayuahmed863 Месяц назад
ወየዉላቸው ለነዚያ ዑመቱን መምራት ቀልድ መስሏቸው የህዝብ መሪ የሆኑ ሰዎች። ምክንያቱም እነዚያ ታላላቅ ኹለፋዎች እንኳ መሪነትን ፈርተዉት ነበርና።
@hayuahmed863
@hayuahmed863 Месяц назад
Aselamualykume werahmtulahi hani
@hayuahmed863
@hayuahmed863 Месяц назад
አባይን ያላዩ ምንጭ ያደንቃሉ። እነርሱን መናቄ ሳይሆን ነገር ግን ብዙ የኢልም ባህር የሆኑ ሰዎችን ብታዩ ጥሩ ነበር
@subscrid7822
@subscrid7822 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@subscrid7822
@subscrid7822 Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-ld3tj2fq1v
@user-ld3tj2fq1v Месяц назад
🎉🎉🎉🎉🎉❤
@user-ld3tj2fq1v
@user-ld3tj2fq1v Месяц назад
👍👍👍👍👍👍👍🎉🎉🎉🎉
@hayuahmed863
@hayuahmed863 Месяц назад
አለም ላይ ያላችሁ ኡስታዞች ወንዝ በማያሻግሩ የሚዲያ ደጋፊዎች እንዳትሸወዱ። ዝም ብላችሁ ስራ ሁን ስሩ ይህ ምክር ነዉ ።
Далее
💀СЛОМАЛ Айфон за 5 СЕКУНД😱
00:26
У меня есть вопрос
0:13
Просмотров 1,8 млн