Тёмный

የመገናኛ - ሲኤምሲ መስመር የኮሪደር ልማት Etv | Ethiopia | News zena 

EBC
Подписаться 1,5 млн
Просмотров 39 тыс.
50% 1

የመገናኛ - ሲኤምሲ መስመር የኮሪደር ልማት

Опубликовано:

 

10 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 102   
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 29 дней назад
ኢትዮጵያን ለመለወጥ ለምታደርጉበት ጥረት እጅግ እናመሰግናለን እረጅም እድሜ ይህን ድንቅ አሳብ ለፈጠረው !!
@gizechakisso9703
@gizechakisso9703 Месяц назад
ፓለቲከኛ ነን ለሚሉ ወርቅ አባባል፡- "ፖለቲካችን ሥራ ነው።" Thank you PM
@genetmk468
@genetmk468 Месяц назад
በጣም ያምራል እናመሰግናለን።በርቱልን
@zkariyaseawel2306
@zkariyaseawel2306 Месяц назад
ዳይ ኢትዮጵያ ወደ ፊት! አብቹ ከመገናኛ መስቀል አደባባይ ያለው የኮሪደር ልማት አስጀምርልን በጉጉት እየጠበቅን ነው።
@rtfdift143
@rtfdift143 29 дней назад
እኔ የሚገርመኝ ልጆች አብቹን እዴት እደሚወዱት ነው የነገ ተስፋቸውን አውቀዋል። ስለተሰራው ነገር ጌታ ይባርካችሁ።
@Koke01-24
@Koke01-24 29 дней назад
ልጅ የሚወደው ሰው እግዚአብሔር የሚወደው ነው ይባላል።
@kuriketema2349
@kuriketema2349 29 дней назад
Thank you & God bless you Dr. Abiy
@zugesagtchooselife2812
@zugesagtchooselife2812 29 дней назад
Praise the Lord PM thank you, God bless you.
@melliongessess9644
@melliongessess9644 Месяц назад
Yes yes!!!!
@ezu867
@ezu867 27 дней назад
አብይ አሕመድ አሊ አንበሳየ አላህ ጨምሮ ጨምሮ ጨምሮ እድሜ ይስጥህ ኢትዮጵያን ሺ አመት አስተዳድር።
@HenokMekonnen-ox5cz
@HenokMekonnen-ox5cz 29 дней назад
Absolutely right nice 👍 thank you 🙏
@ya-bb5gy
@ya-bb5gy 21 день назад
እውነት እምታነብበት፣ እምታስብበት ፣ ለማሰብ እራሱ ቦታ ይፈልጋል አብቹ እድሜና ጤና ይስጥህ አሻራ ጥለሀል በርታ
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 29 дней назад
የእኛ ድንቅ ብርቅ መሪወች በአብቹ መሪነት ኢትዮጵያ ትለወጣለች !!
@Milsmek
@Milsmek 21 день назад
The more I watch this video is more I wanna get back to my home country to take part. This is so amazing from our PM.
@BezaHone
@BezaHone 24 дня назад
አዲስ ዘንጣለች፤ እራሷን አታቅም😂😂😂 በእውነት ደስስስስስ ይላል። እንደው እንደ ሀሳብ አፍሪካዊ፣ ኢትዮጵያዊ ነገር ዲዛይናችሁ ላይ አብዙ። ቀጣይ ክልል ከተሞችም እንደዚህ እንደሚያምርባቸው ተስፋ አደርጋለሁ። ጠግቦ የሚያድር ኩሩ ህዝብ ይሆን ዘንድ ምኞቴ ነው። ጥላቻን ነቅለን እንዲህ ያማረ ነገር እንትከል!!! እግዚአብሔር ይርዳን። ተባረኩ
@jibrilali3337
@jibrilali3337 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤ I love my 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@venatlove71
@venatlove71 25 дней назад
Bertule yene jege ye Ethiopia tenesa❤❤❤🎉🎉
@melliongessess9644
@melliongessess9644 Месяц назад
በርታ ጥሩ ነገር እያሳየከን ነው ሞቆም የለበትም ከጎንን
@LocyOmar
@LocyOmar 25 дней назад
Masha Allah tebareku ageren lezeh yabeqachewat edem tena yestachew abechuna eduyen lezelalem yanurachew
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 29 дней назад
እንሸለህ
@tigisttemesgen9293
@tigisttemesgen9293 29 дней назад
Thank you, on behalf of my children and future generations for all who worked hard to change this city and country.
@ermiuasabera5827
@ermiuasabera5827 25 дней назад
King god always with u prosperity party 💯💯🙏🙏👍👍💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷👌👌
@merongeta2570
@merongeta2570 Месяц назад
Keep up the great work
@user-qo9kg9qj3o
@user-qo9kg9qj3o 26 дней назад
Waaqayyoo bara kee haa eebbisu! Kun hojii salphaa miti. Waan waggoota dhibbaa oliif seeraaf naamusa dhabe ture gara daandii qajeelinaatti akka kanatti midhaqsuun deebisuun kennaa addaati. Jabaadha! Nutiis isiin faana jirra.
@Lili-t7m
@Lili-t7m 29 дней назад
👏👏👏👏👏Adanech Abeba wow
@GezaliJemal-cg5wk
@GezaliJemal-cg5wk 27 дней назад
እናመሰግናለን
@MuluembetLakew
@MuluembetLakew 29 дней назад
Be blessed ❤❤❤
@Ab-ve3vw
@Ab-ve3vw 27 дней назад
አብቹ የመሪነት ሚናዉን ስታንዳርድ ከፍ አድርጎታል ህዝቡ ከዚህ ያነሰ አይቀበልም Not less ,need more future politicians think to work more otherwise No more 'አዉርቶ አደር' people need 'ሰርቶ አደር'🎉🎉🎉
@meskeremtibebu296
@meskeremtibebu296 29 дней назад
በሀቅ እና በእውነት ያገለገላችሁ እግዚአብሄር በሚያስፈልጋችሁ ሁሉ ያገልግላችሁ
@zugesagtchooselife2812
@zugesagtchooselife2812 29 дней назад
@@meskeremtibebu296 Amen
@zugesagtchooselife2812
@zugesagtchooselife2812 29 дней назад
@@meskeremtibebu296 Amen
@merongeta2570
@merongeta2570 Месяц назад
They just want to take your spot that’s all do what is right for the country
@berhanali1658
@berhanali1658 21 день назад
ያምራል
@luce-Afar
@luce-Afar 29 дней назад
Thanks for this great job!
@luce-Afar
@luce-Afar 29 дней назад
We need this kind of leaders anyways its massive projects!
@user-xl1gt4ps6e
@user-xl1gt4ps6e 27 дней назад
You so blessed 🎉🎉🎉🎉🎉
@jsjshshhe4261
@jsjshshhe4261 Месяц назад
ልማቱ ጥሩ ነው አይከፋም ግን ቁርስ በልቶ እራት የማይደግመው ይህ ድሀ ህብረተሰብ ማፈናቀል ብቻ ሳይሆንን ለተፈናቀሉትም የመኖርያ ጎጆ ቀልሱላቸው አስቡላቸ ው መንግስቶትም እንዲባረክ እግዚአብሔር ከድሆች ከሚገፉት ጋራ ስለሆነ የድሆች እንባ ጥሩ ስላልሆነ ነው
@omardahirhosh6048
@omardahirhosh6048 29 дней назад
Go ahead
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 29 дней назад
Thank you for your vision and being faithful to the beautiful Ethiopia.
@Naolkoo4595
@Naolkoo4595 26 дней назад
Abbichuu abba malaa!!! ❤❤
@isamtatu7313
@isamtatu7313 29 дней назад
ነዳጅ እየተወደደ በሄደበት በዚህ ዘመን መኪና ለማዞር ሁለትና ሶስት ኪ/ሜ መንገድ መንዳት እየተገደድን ነው።የተዘጉ ማዞሪያ መንገዶች መከፈት አለባቸው።
@danielnegash7985
@danielnegash7985 27 дней назад
ጥሩ እይታ ነዉ
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 29 дней назад
አብቹ እውነትህን እግዚያብሔር ያብዛልህ አብቹ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 29 дней назад
Beijing ዋና ከተማ❤።
@Kkfr12
@Kkfr12 29 дней назад
ድንቅ ስራ ይህን አይቶ እለማድነቅ ንፋግነት ነው እለት እለት እደነቃለሁ ሰው ተግቶ ከሰራ የማይቀይረው ነገር የለም እኔም ከዚህ መሪ ብዙ ተምሬ ብዙ በራሴ ቤት እየተጋሁ ነው ወሬን , ጥላቻን , ስንፋናን ጌታ ሆይ ከኔ አርቅ ትጋትን ጨምርልኝ
@goitommengstu8459
@goitommengstu8459 Месяц назад
❤ blessed
@gebruhabiye2574
@gebruhabiye2574 25 дней назад
ከብልፅግና እምጠብቀው እኛና እነሱ ፖለቲካን አክስሞ ሁሉም በዜግነት እሚሳተፍባት አገርን መመስረት ነው:: the Elite city ሳይሆን የሁሉም እንድትሆን
@abamela123
@abamela123 28 дней назад
1$=150birr wow prosperity what great job
@rtfdift143
@rtfdift143 29 дней назад
ተሳክቶላችኋል በርቱ
@yohannesdenu6714
@yohannesdenu6714 29 дней назад
thank you!!
@ephremwondimu3703
@ephremwondimu3703 29 дней назад
ትችላላ አቢቹ
@AberashTegegn
@AberashTegegn 28 дней назад
God blessed you. Good job
@omardahirhosh6048
@omardahirhosh6048 29 дней назад
Thank you
@nqdiakader8238
@nqdiakader8238 29 дней назад
ማሸአለህ ❤❤❤❤❤❤ማሸአለህ የኩረጀ ጡሩ እሄ ነው አቢየችን ከዱበዮች አይታክ ዱበይ ሆነለች ሀገሬ አለሀምዱሊለህ ❤❤❤
@JK-lp6di
@JK-lp6di 28 дней назад
በሌብነት እና በምጭበርበርስ?????
@GezaliJemal-cg5wk
@GezaliJemal-cg5wk 27 дней назад
መርካቶ ምን ይሆን ይሁን? ስለወጥ ማየት ፈልጋለዉ ከክፍለ ሃገር ለምመጣ ሁሉ ማረፊያ የሆነዉን መርካቶና አከባብዉ ትልቅ ስራ ይፊልጋል
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps 24 дня назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Lili-t7m
@Lili-t7m 29 дней назад
Abechu gar wedefit😊🎉
@SannorizEthio
@SannorizEthio 24 дня назад
Fiti le hitsabuwa Le feven😢😢😢😢fiti fiti 😢😢😢😢
@sama4730
@sama4730 29 дней назад
Keep working hard thank you ❤
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 29 дней назад
God with you 🙏 ❤️
@farukpestry36
@farukpestry36 27 дней назад
በዚህ ችግር ጊዜ እንደዝ የሰራችሁት ሰላም ቢሆን ደሞ አስቡት ምን አይነት ስራ እንደ ምትሰሩ 🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹🇪🇹🇪🇹🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጀግኖች እወድችሃለው
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 29 дней назад
Good job it’s my dream
@HussenMohammed-r9g
@HussenMohammed-r9g 28 дней назад
Thank U our Pm & mayor Adanech for you showing us new things; egnor them for those talkative person and go ahead with your leadership.
@anwarmebratu7225
@anwarmebratu7225 29 дней назад
bemawurat yemiseru alu bemesrat yemnnorm alen mirt ababal bertulin egna kemiserut gar nen
@rtfdift143
@rtfdift143 29 дней назад
የባቡሩን መስመር ገነጣጥሉት ወያኔ አውቆ ያበላሸው እንቅፋት ይነሳ።
@ShimelisFikadu
@ShimelisFikadu 29 дней назад
Jeginoch nachu
@Koke01-24
@Koke01-24 29 дней назад
ወገኖቼ ስሙይ እኔ የማንም ፓለቲካ ፓርቲ ደጋፊ አይደለውም ግን ዶር አብይ እየሰራ ያለው ስራ በታም በታም ትሩ ነው፣ ሰለተንን የሚሉት አገር እንኳን እንደዚእ አልሰሩም፣በርታ ዶር አብይ እግዚአብሔር ይርዳእ በርታ ታሪክ ያስታውስአል።
@Ekofoyurittyt
@Ekofoyurittyt 28 дней назад
Well done sir not matter what people say the challenge you had you still building the country
@zugesagtchooselife2812
@zugesagtchooselife2812 29 дней назад
Adanech amesegnalehu Geta zemenshn ybark
@selamabebe7552
@selamabebe7552 29 дней назад
አብይ ንጉስ❤❤❤❤
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 29 дней назад
Am pery
@MariaMohamed-be9qo
@MariaMohamed-be9qo Месяц назад
Sleepless Abbch working hard for your country and your peoples development. Wishing you all the best for all Ethiopians.
@JK-lp6di
@JK-lp6di 28 дней назад
የአድማጭ ተመልካች ጆሮና ዓይን ድርቅ የመታው የዋሾዎች ባዶ ፕሮፓጋንዳ...... ............
@teka1528
@teka1528 27 дней назад
KOMOKER, KEMALAM, NEFTEGNA!! 4KILO, EYEZEFENK, KOMEKIR!! WUSHA!
@Milsmek
@Milsmek 29 дней назад
GOD BLESS YOU. NO ONE HAS DONE, WHAT YOU HAVE DONE IN MY LIFE TIME, NO MATTER WHAT SOME ODD PEOPLE SAY. AT NO ONE WILL NOT SAY YOU DIDN'T DO WHAT YOU SAID YOU WILL DO. GOD BLESS ETHIOPIA AND ALL WHO AGREES WITH YOU.KEEP GOING.
@YohannesGeday-dj3ls
@YohannesGeday-dj3ls 29 дней назад
ህዝቡ በሙሉ ወጥቶ ውጭ አገር ያለ ነው ሚመስለኝ መጥቼ እስከማየው በጉጉት ላይ ነኝ❤።
@ShakoloBangashai
@ShakoloBangashai 29 дней назад
ሂድ እንግዲክ አለ...
@sinatekle7846
@sinatekle7846 28 дней назад
የኢትዮጲያ ከተሞች ተውበው ሕዝቦችዋ ጠግበው እንዲያይ ምኞቴ ነው ግን የፖለቲካ ሁኔታ ሁኖ ነው እንጂ እኛ ኤርትራውያን ድንበራችን ዘግተን ኤርትራ ለኤርትራውያን ብቻ ሁና ዘልአለም ብንኖር የበለጠ ምኞቴ ነበር።
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 26 дней назад
@@sinatekle7846mane metabahew tegeremalahew 😂
@guta4202
@guta4202 29 дней назад
Sent deha new ke betu yetenesaw lezi?
@meseretaklilu4687
@meseretaklilu4687 29 дней назад
ውይ የሄ የባቡር ሀዲድ አገር የከፈለ መቼ ነው የሚጠፋው ይሄ ሁሉ ተለፍቶ ውበቱን ያጓደለው እሱ ነው። ምነው ብር በኖረኝናናና!!!!!
@ColeFire-t2j
@ColeFire-t2j 29 дней назад
❤❤❤❤❤ንጉሳችን ዶ/ር እብይ አቢቹ ሺ አመት ንግስ ❤❤❤❤❤
@teka1528
@teka1528 27 дней назад
Dimoreangaw, hadushmelese, esatukemey! YEWUSHA, ligoc. Amedamoch, kershetam och. Doma, kemalamoc!! Beyeknu, yemogne lekso alkesu! 4KILO YELEM!! Anichu 1000AMET!
@desalegndangura5424
@desalegndangura5424 29 дней назад
የገረመኝ ነገር የቅርጫት ኳስ ጎል ከሦስታችሁ አንዳቹ እንኳን አልሳታችሁም የተከበራችሁ ጌታዬ ግባችሁን ሁሉ ያሳልጥላችሁና ደግመንም እንውደዳችሁ!!!!!!!!!!!
@zugesagtchooselife2812
@zugesagtchooselife2812 29 дней назад
Dr Abiy letenagerkew bemulu AMEN blenal enamesegnalen. Geta zemenshn ybark
@biseratgebremichael3091
@biseratgebremichael3091 29 дней назад
Mayor of Addis Ababa, and prime minister of Ethiopia Excellent job. Thank you!
@user-bt2vt5dz4h
@user-bt2vt5dz4h 29 дней назад
بتزرع الشجر لم تفو من سلوط عشان تندسا في
@omardahirhosh6048
@omardahirhosh6048 29 дней назад
Yekatll😅
@user-bq3il6vb4v
@user-bq3il6vb4v 24 дня назад
ምድነው ኮሪደር ኮሪደር ሌላ ወሬ የላቹም
@besumind9545
@besumind9545 29 дней назад
ወንድሜ ካንተ አይይነት ጠባብ ዘንባባ በጣም ያምራል አይምሮን ያድሳል ። አንተ ደንቆሮ ነህ ትችትና ወሬ ነው የምታቀው ። ምን ትሆን እኛ እንግዲህ ከወሬ ሥራ መርጠናል ። ከአቡቹ ጋር ነን ።ተቃጠል እንግድህ እኛ አንሰማህም ለመሳይ ንገረው ለዘንባባ ......ብለህ ይዘግብልህ አንድ ናቹሁ ድንገዬች ። አኛ ግን አብቹን እንወደዋለን ምርጥ መሪ ነው ይችላል
@aesromhyab624
@aesromhyab624 29 дней назад
YES WE CAN ACHIEVE WHAT WE WISH WITH YOU.BIG CHEERS OUR PM ABIY!!!
@AdanetsegayeTsegaye
@AdanetsegayeTsegaye 29 дней назад
😂😂😂😂😂
@Milsmek
@Milsmek 29 дней назад
👏🏽🫶🇪🇹
@user-dq4uh9pn1t
@user-dq4uh9pn1t Месяц назад
ወይ አዲስ አብቤ ትገርማላችሁ ከሰው ይልቅ ለዘባባ ዛፍ ታሽቃብጣችላሁ
@be-liever
@be-liever 29 дней назад
ዘንባቦቹም ለሰው ነው የተተከሉት ቆሻሻ አፅድቶ እፁዎትን መትከል ለሰው ልጅ አሰፈላጊ ስለሆነ ለሰው ተሰሩ
@ATROABOSEAtro
@ATROABOSEAtro 29 дней назад
Satin
@teka1528
@teka1528 27 дней назад
Shintbet lelemede minu nae!! Ante kebt , ensesa! Afer bla!!
@BerhanuKere-bp9wd
@BerhanuKere-bp9wd 29 дней назад
"በማውራት!የሚበሉ አሉ! ;ሀመሥራት የምንበላ አለን! " ይሄ የርሶ ሥራ ማውራት ነው መሥራት??? " አልገበኝም!!!
@ashenafiayalew3547
@ashenafiayalew3547 26 дней назад
❤❤❤❤❤❤
Далее
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00