Тёмный

#የመፅሐፍ_ቅዱስ_ 

Tigist Ejigu Wondmu
Подписаться 125 тыс.
Просмотров 14 тыс.
50% 1

የተወደዳችሁ የኒቆዲሞስ ሾው ቤተሰቦች፡ ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ facebook ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
/ nikodimosshow
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ገንቢ አስተያየታችሁን ሁል ጊዜ ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እናመሰግናለን፡፡ ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ ማድረግ አትርሱ፡፡
This Video Clip is Dedicated Only to Nikodimos Show Channel /Tigist Ejigu/!
Subscribe today for latest Videos Here:- / nikodimosshow
Facebook:- / nikodimosshow
Instagram:- / tigisttg
Awtaru Kebede,Ethiopia,Ethiopian Gospel Song,Amharic Gospel
© Copyright:- #Tigist Ejigu /Nikodimos Show/ 2023

Опубликовано:

 

2 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 99   
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 7 месяцев назад
በእናንተ ምክንያት አምላኬን አምላካቸውን እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በእውነት የምለው ነገር የለኝም በትውልዳቸው ሁሉ ኢየሱስ ይድመቅ ❤❤❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 7 месяцев назад
ዋው ስጠባበቃችሁ ነበረ የዘመኑ ዲቦራዎች የጌታታ ፀጋ ይብዛላችሁ አቤት ጌታ ለክብረ ሲያቆም ውድድድ ዘመናችሁ በጌታ ደም ይሸፈን❤
@LamlamWejra
@LamlamWejra 7 месяцев назад
አሜን እየሱስ በቂ ነው ዘመናችሁ ይባረክ የሚገረም ቆይታ ❤
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 7 месяцев назад
በጣም እየተባረኩና እየተማርኩ ነው !!! እህቶቼ ተባርካቹሀል 🙏❤❤❤
@abnetmihretu6940
@abnetmihretu6940 7 месяцев назад
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ ከእናንተ ጋር ይሁን!
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze 7 месяцев назад
ድንቅ መገለጥ አንችን የሚመስሉ ውድ የጌታ እየሱስ ባረያዎች በዚህ ዘመን ለዚሀ ድንቅና ውድ ለሆነው ፍቅረ ለሆነው እየሱስ መኖር መታደል ነው !! የጌታዬ የአባተ ልጆች ውድድድድድድ ነው የማረጋችሁ Love you so much ❤️❤️❤️
@tsejesuse5598
@tsejesuse5598 7 месяцев назад
ዋዉዉዉ ተበራኩ ጌታ እዬሱስ ይባርካችሁ ❤❤😊😊😊❤❤❤❤
@nataliendrias1345
@nataliendrias1345 7 месяцев назад
የእውነት ተባረኩ በርቱ ቲጂን ስላየሁ ነው የከፈትኩት ግን መልካም ነገር ነው❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@iphonetastic648
@iphonetastic648 7 месяцев назад
ዋዉዉዉዉ ምገረሚ ነው በእውነት በሰመንበት ፀንተን እንድንኖር ጌታ ይርዳን አሜን በእውነት ቀጥሉባት ተበረኩልኝ እህቶቼ😘😘😘❤❤❤❤❤
@medhanitnegussie3682
@medhanitnegussie3682 7 месяцев назад
ዘመናቹ ይባረክ ፀጋ ይብዛላቹሁ
@zeenigatu1493
@zeenigatu1493 7 месяцев назад
God bless you all. Ye Geta “ konjowoch” . Keep it up
@betty4generation
@betty4generation 7 месяцев назад
Woooowww bxam dess yilale bertu❤❤❤❤
@healthyfood7119
@healthyfood7119 7 месяцев назад
ጌታ እየሱስ አብዝቴ ይባርካችሁ በእዉነት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ በቂ ነዉ እኔ በበኩሌ ጌታ እየሱስ በቂየ ነዉ Thank you Jesus thank you Lord❤❤❤
@betty4generation
@betty4generation 7 месяцев назад
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣምምም ደስ የሚል አቀራረብ ድንቅ መልእክት ነው ተባረኩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍🔥🔥🔥🔥
@TesfaneshGirma-y3h
@TesfaneshGirma-y3h 7 месяцев назад
ዋዉ ጌታ ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ ተባረኩ ❤❤❤❤❤
@tilahunbizu23
@tilahunbizu23 6 месяцев назад
🙏🙏❤️❤️❤️❤️በጌታ የተወደዳችሁ እህቶቼ ፀጋ እና ሰላም ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏
@stheyose3204
@stheyose3204 7 месяцев назад
Amen Yesus beki new. Amen
@solomonmathewos2957
@solomonmathewos2957 7 месяцев назад
Wonderful tig
@ADDISUHAILU-ii8rt
@ADDISUHAILU-ii8rt 7 месяцев назад
Tebareku Tiru Tmihrt Nw
@elsabateyimer1227
@elsabateyimer1227 7 месяцев назад
Amen
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 7 месяцев назад
ድንቅ የእግዚአብሔር ሴት ልጆች ተባረኩ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤❤
@zemaritzemenaygosayeofficial
@zemaritzemenaygosayeofficial 6 месяцев назад
እወዳችኋለሁ በጣም የኔ ስስቶች ክፉ አይንካችሁ አብርያችሁ ጥናቱን ጀምርያለሁ 🙏
@hannabizuayehu4865
@hannabizuayehu4865 7 месяцев назад
Tebareku
@ahj9259
@ahj9259 7 месяцев назад
Tabaraku❤❤❤ itachato 🙏🙏🙏
@samrikoki6158
@samrikoki6158 6 месяцев назад
ተባረኩ❤
@GeTuYenazretu
@GeTuYenazretu 7 месяцев назад
🥰🥰👏👏👏👏 stay blessed
@salameskyes7240
@salameskyes7240 7 месяцев назад
ዋው አቤት ማስተዋል በናታቹ ፀልዩልኝ ለኔም❤❤❤❤
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@MelkamuMamo-vk1nm
@MelkamuMamo-vk1nm 7 месяцев назад
wow❤❤ይህ program ቀጣይነት ይኑረው!
@derhailemariyam
@derhailemariyam 7 месяцев назад
በርቱ እህቶቻችን❤❤
@aregashchibessa1749
@aregashchibessa1749 7 месяцев назад
ተባርኩ:እግዝአብሐር:ይባርካችው:❤
@AmyBiru
@AmyBiru 7 месяцев назад
@MehreteHaile-bl5yz
@MehreteHaile-bl5yz 7 месяцев назад
Tebaraku❤❤❤❤
@danydan6662
@danydan6662 7 месяцев назад
Wedachuhaleww❤❤❤
@betylemmatekle544
@betylemmatekle544 День назад
❤❤❤❤❤❤❤❤
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 7 месяцев назад
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ በርቱ❤❤❤❤
@bruknigatu997
@bruknigatu997 7 месяцев назад
I don’t have enough words to say thank you for you guys. I was waiting for these days to come because I tried to study Bible in different ways but I could not understand it but now this is my time please please don’t stop keep on going so I can study with you at least you’re saving one soul so thank you thank you❤❤❤ God bless you.
@jesuslovesyou2861
@jesuslovesyou2861 7 месяцев назад
Blessings ❤️ 🙌🏻 ❤️
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 7 месяцев назад
ያባቴ ብሩካን ተባረኩ በጣም ገንቢ ነው በጉጉት እንጠብቃለን ቀጣዩን
@sehenyiheyis1467
@sehenyiheyis1467 7 месяцев назад
በእናንተ ብዙ እማራለሁ ተባረኩ
@FirehiwotYohannes
@FirehiwotYohannes 7 месяцев назад
እወዳችኝለሁ ይብዛላችሁ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 7 месяцев назад
Amen 🙏 amen 🙏 God God bless you all 🙏 🙏 ❤ ግሩም ውይይት የቆላስይስ መልእክት በጣም ጥልቅና በብዙ የምንማርበት ነው። ከተለያዩ ፓስተሮች ጋር እየተከታተልኩ ነዉ ከእናተም ብዙ ጠቃሚ ትምህርቶች አገኝለሁ ብዬ በጣም በተስፋ ነዉ የምጠብቃችሁ እግዚአብሔር የጀመራችሁትን በትጋት እንድትጨርሱ በጸሎት አስባችኋለሀ ጌታ ይባርካችሁ Can't wait !!!
@Mercy-sw1zi
@Mercy-sw1zi 7 месяцев назад
I always look for your comments when I see in-depth teachings like this because I share your opinions and excitement for God’s word…..thank you ❤. Not all teachings and teachers are the same but it’s always coveted when the teaching is always inline with God’s word and reflective of what the Bible says rather than one’s opinions.
@HanaTadesse-l3v
@HanaTadesse-l3v 7 месяцев назад
ትዕግስትየ ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው ግን የሚሰማችሁ ሰው ሁሉ የእንግሊዝኛ እውቀት ያለው ብቻ ነው ብላችሁ ባታስቡና የጋራ ይሚያደርግ አማረኛውን ብቻ ብትጠቀሙ ጥሩ ይመስለኛል ሌላው ግን የእንግሊዘኛው ቃል በአማርኛ ትርጉሙ መስጠት የሚያስቸግር ከሆነ መጠቀም ግድ ነው በትግል መጠን ሁሉ በሚረዳው ቋንቋን ቢሆን መልካም ነው በተረፈ ግን ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@MehreteHaile-bl5yz
@MehreteHaile-bl5yz 7 месяцев назад
yes
@tigistsileshi2011
@tigistsileshi2011 7 месяцев назад
የሄርሜላና የረቂቅ ድምፅ እንዴት ነው የሚያምረው!! ለሰስ ብሎ ኮርኩሮ የሚገባ። ተስረቅራቂ! የማይጠገብ!
@sadiyamohammed8339
@sadiyamohammed8339 6 месяцев назад
ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ የተወደዳችሁ የልዑል እግዚአብሔር ባሪያዎች ተባረኩ
@selamkefyalew-rw1zd
@selamkefyalew-rw1zd 7 месяцев назад
በጣም ነው የምወዳቹ ተባረኩ ቀጥሉ አትያዙ❤❤❤❤❤❤
@HanaWondimu-h7m
@HanaWondimu-h7m 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rosemare8314
@rosemare8314 7 месяцев назад
Bezu temerealehu geta yebarkachehu tsegawen yabezalachew❤❤❤
@AmyBiru
@AmyBiru 7 месяцев назад
ተባረኩልኝ ያባቴ ብሩካን ❤
@betofantaye2388
@betofantaye2388 7 месяцев назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HawwiMukubas
@HawwiMukubas 7 месяцев назад
Iyesus yibarkachu.
@elsagebrezghi1724
@elsagebrezghi1724 7 месяцев назад
ዋው ተባረኩ ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤
@Masiye-j1h
@Masiye-j1h 7 месяцев назад
wowowo tabarakuu ihetoche❤❤❤
@ganri-qq2gp
@ganri-qq2gp 7 месяцев назад
What blessing mind you all have
@DanialBayru-yk5uq
@DanialBayru-yk5uq 7 месяцев назад
Thank you God your son Jesus christ Amen and bible word of God thank God girls bless more good
@SleepyJapaneseMaples-tt6sb
@SleepyJapaneseMaples-tt6sb 18 дней назад
የተወደዳችሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ይብዛላችሁ ሁለ ነገራችሁ በጣም ደስ ይላል እርጋታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ተባረኩ❤❤❤
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 7 месяцев назад
God is good
@healthyfood7119
@healthyfood7119 7 месяцев назад
ሰላም ለእናተ ለሁላችሁም ወንድሞች እና እህቶች በጌታ ከይቅራታ ጋር እዚህ ዉስጥ ገብተን እነዚህ ከጌታ የተሰጡንን እህቶች አስተምሮ በጌታ ላልሆነዉ ለማናችዉም ሸር እያረጋችሁ እንደንማማርበት ብታደርጉዉ እንዴት የተባረከ ቅን መሰላችሁ ተባረኩ ሁላችሁም❤❤❤❤❤
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 7 месяцев назад
wowoደስ የሚል ውይይት ነው ተባረኩ❤❤❤ ፀጋው ይብዛላችሁ
@amareashenie4818
@amareashenie4818 7 месяцев назад
The three princess of christ!
@FirehiwotYohannes
@FirehiwotYohannes 7 месяцев назад
❤❤❤
@bezawittadesse9609
@bezawittadesse9609 7 месяцев назад
እግዚአብሔር ብርክ ብርክርክ ያድርጋችሁ ሌላ ምንም ቃል የለኝም 🥹🥹🥹🥹❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@stodegreen3761
@stodegreen3761 6 месяцев назад
ተባረኩ::
@TEMESGENTIGICHO
@TEMESGENTIGICHO Месяц назад
❤❤❤
@Gadessa_Odu
@Gadessa_Odu 7 месяцев назад
በጣም ሊበረታታ የሚገባ ስራ ነው እየስራችሁ ያላችሁት። እግ/ር መገለጡን ያብዛላችሁ በተለይ ውጭ ለምንኖረው በጣም ጥሩ ጅማሪ ነው ቀጥሉበት
@rosemare8314
@rosemare8314 7 месяцев назад
Eysus beqi new
@akiyaaje1946
@akiyaaje1946 4 месяца назад
ውድ እህቶቼ ጌታ ይባርካችሁ በተለይ ትጂ ልዩ ነሽ በወንጌል ላይ ያለሽ ቅናት ዘመንሽ ይባረክ
@sagauae8374
@sagauae8374 5 месяцев назад
ኣ ኢየሱስ በቂ ነው😭💔ኢየሱስ በቂ ነው ዋው እህቶቼ በቃ ተባረኩ እኔ ነፍስ አልቀረልኝም😢
@surafelabebe8678
@surafelabebe8678 7 месяцев назад
ጌታ ይባርካሁ❤❤❤❤እወዳችሗለሁ
@nazarethayer1208
@nazarethayer1208 7 месяцев назад
Thank you 🙏
@helenaraya3752
@helenaraya3752 7 месяцев назад
Glory to be the Almighty.🙏🙌 You all are blessed Woman’s of God keep going it’s really amazing and helpful program.❤❤❤ ❤
@bezasulamo7945
@bezasulamo7945 7 месяцев назад
Hallelujah! What a powerful message! It shows how much is invested on you. I thank God for you and the people who teach you!
@hiwotzenebe8381
@hiwotzenebe8381 7 месяцев назад
Tebareku❤❤❤
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 6 месяцев назад
እንዲት እንደምታምሩለብዚ እህቶች ሞዲሎች ናችሁ።
@danielgudeta4474
@danielgudeta4474 4 месяца назад
ጌታ ይባርካችሁ፤ ብዙ ተጠቅሜአለሁ።
@silassibhatu8113
@silassibhatu8113 7 месяцев назад
EGZABHIER YIBRKACHU 🙏🙏🙏
@tsegayohannes7993
@tsegayohannes7993 7 месяцев назад
Children of the King. Bless you❤ May God reveal his words to you😢
@esayoabebe4083
@esayoabebe4083 7 месяцев назад
geta yibarachew
@MilenBeyene
@MilenBeyene 7 месяцев назад
Geata ybarkachu ❤❤❤❤
@Jesusislord-th8ze
@Jesusislord-th8ze 7 месяцев назад
ጌታ እየሱስ በዚህ ዘመን በደሙ ይሽፍናችሁ ተባረኩ ❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@dehabberhe3293
@dehabberhe3293 7 месяцев назад
በቡዙ ተበረኩ እህቶች❤❤❤❤❤❤
@muuztekeste
@muuztekeste 7 месяцев назад
Proud of you my dear Sisters!
@almazbekele417
@almazbekele417 6 месяцев назад
ጌታ ይባርካቹ❤
@selamkefyalew-rw1zd
@selamkefyalew-rw1zd 7 месяцев назад
በጣአም❤❤❤❤❤😂❤
@AbD-ks4ph
@AbD-ks4ph Месяц назад
thanku tebarekuln
@tigistsileshi2011
@tigistsileshi2011 7 месяцев назад
ተባረኩ!
@adinatamerat3102
@adinatamerat3102 7 месяцев назад
Waw I am very impressed, my daughters in Christ!! Thank you Jesus Christ for everything!!
@rgatgebremariam2210
@rgatgebremariam2210 7 месяцев назад
God bless you all
@lemlemworkalemahu3137
@lemlemworkalemahu3137 7 месяцев назад
@Tigist, beloved child of God! I learned a lot from your program. I have no words to express my admiration for your efforts to educate our nation on Christianity.💕
@hillanitadesse3291
@hillanitadesse3291 7 месяцев назад
❤❤❤❤❤
@rahimagemechu5790
@rahimagemechu5790 7 месяцев назад
❤❤
@derhailemariyam
@derhailemariyam 7 месяцев назад
❤❤❤
@tsegenshassefa5775
@tsegenshassefa5775 7 месяцев назад
Tebaraku❤
@TazaneshNathan
@TazaneshNathan 7 месяцев назад
I love this program so so much, be blessed sisters
@endriasnegussa9933
@endriasnegussa9933 7 месяцев назад
ወደ መፀሃፍ ቅዱስ በድንጋጤ እንድመለስ አደረጋችሁኝ:: እንዲህ ነው እንዴ? 🤔🙏🏻
@weyinshettesfaya2359
@weyinshettesfaya2359 7 месяцев назад
ቲጂዬ በምን ላግኝሽ?
@ruthsolhoff4266
@ruthsolhoff4266 7 месяцев назад
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ተጠቅሜአለሁ ወደ ፬ ፔጅ የሚሇን ፃፍኩኝ ብዙ አተረፍኩኝ ብዙ ለምልሙ ጥበብ እውቀት ይብዛላችሁ❤❤❤
Далее
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24
Лиса🦊 УЖЕ НА ВСЕХ ПЛОЩАДКАХ!
00:24