Тёмный

የመፈንቅለ መንግስቱ ሴራ ጠንሳሾች// ለአሜሪካ ሽግግር፣ ለኢትዮጵያ ግርግር 

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ
Подписаться 251 тыс.
Просмотров 82 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

4 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 249   
@wossenhaile2860
@wossenhaile2860 3 месяца назад
ሀገሩን ኢትዮጵያ የሚሰርቅ ሕዝብን በዋጋ እየጨመረ የሚሸጥ ነጋዴ ስለ እግዚአብሔር በሃላ ተው ፈጣሪ ያያል እንተዛዘን ሁሉንም ጥለን እንኤዳለን ኢትዮጵያ በልጆችዋ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር💚💛❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏
@MujibYassin
@MujibYassin 3 месяца назад
😍🙏ምርጥ የኢትዮጵያዬ ልጆች አላህ ይጠብቃችሁ 😍❤💪💯
@hakimmussa1596
@hakimmussa1596 3 месяца назад
እችን ጀግና የሀገር ኩራት የሆነች እህታችን አበበች ካህሳይ መቼም ታሪክ አይረሳትም ለናት ሀገሯ የከፈለችውን ውለታ እድሜሽን ያርዝምልን እህታችን
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 3 месяца назад
ከምርጦቹ መካከል ሁለቱ እንስት ኢትዮጵያን ሔርሜላ አረጋዊ እና አበበች ካህሣይ ለኔ የምንጊዜውም የኔ ጀግኖች ናቸውና ወላድ በድባብ ትሒድ ረጅም ዕድሜን ተመኘሁላችሁ ።
@getachewnekere1980
@getachewnekere1980 3 месяца назад
የሄርሜላ አረጋዊ እናት ፕ/ር ሐረገወይን አሰፋን ጨምርበት/ጨምሪበት።
@urael225
@urael225 3 месяца назад
❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ​@@getachewnekere1980
@BiniamBrhane-yy6ls
@BiniamBrhane-yy6ls 2 месяца назад
ወይ ወገኝነት. አረ Ethiopia ስንት ስንት ጀግኖች እንስት ያልዋት አገር ነች.
@GebrieUrgie-z8d
@GebrieUrgie-z8d 3 месяца назад
አቤ አቤ ሥዬ ሥዬ ስለአየኋችሁ ደስ ብሎኛል ።
@birhanub7108
@birhanub7108 3 месяца назад
ስዩሜ እንኳን ደስ አለህ ነቀርሳው ፋንዶ ዳንኤል በቀለ የClAው ተወካይ ከዓምስት ዓመት በኃላ ፈጣሪ ነቀለልን፡፡
@danielmulugeta4583
@danielmulugeta4583 3 месяца назад
አቤና ስዬ ምርጥ ኢትዮፕያውያን ስታምሩ ።
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe 3 месяца назад
ስዬ የእናንተን መረጃ በጉጉት ነው የሚጠብቀው።በርቱ
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 3 месяца назад
አብዬ እና ስዮሜ የኔ ውዶች
@Markanberihun
@Markanberihun 3 месяца назад
አበበች እምትናፈቂ ምርጧ እህታችን ስየ ምርጡ እንወዳቹሃለን 🎉🎉🎉❤❤❤
@abdidellel1865
@abdidellel1865 3 месяца назад
Seya wedu Ethiopian my god protect ❤❤🎉
@hakimmussa1596
@hakimmussa1596 3 месяца назад
ስዩሜ ለዚ ሀገር ለሚያጠፋ ሴራቸው መክሸፍ ያንተ የጀርባ አጥንት የሆነውን ውለታህን ታሪክ አይረሳውም ወንድማችን ኑርልን እረጅም እድሜ በጤና ከ መላው ቤተሰብህ ጋር
@AddisalemGirma-z4t
@AddisalemGirma-z4t 2 месяца назад
ምን ቤተሰብ አለው ሆዳም ወያኔ ስራሰረው የነሱ ጥላቻ በደምስሩ ገብቶ ያለምንም መረጃ ሰ ዎችን ይከሳል ይሳደባል
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አንበሳ የኢትዮጵያ ልጅ 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 месяца назад
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን ውዶቻችን ስዬዬዬዬዬ እና እህታችን አቤ blessed 🙏🙏🙏🙏
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 3 месяца назад
ስዬ ጀግናችን❤🇪🇹 የቡዳ መድኃኒት
@kA-uc1xz
@kA-uc1xz 2 месяца назад
Kkkkkk kadre silehone non signal yalkew kkkkkkk
@wosenmaru
@wosenmaru 3 месяца назад
የብሔር ፖለቲካ የሀገሮች ማፍረሻ የህዝቦች አንድነት አብሮነት መበተኛና ሀገሮችን አዳክሞ ተላላኪ መንግስት መሳይ የማፊያ ቡድን ሞግዚት ሰይሞ የሀገሮችን ሀብት መዝረፊያ ዘዴ ነው።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад
አብቹ የምንጊዜም የኢትዮጵያ ተመራጭ ጀግና አገር ወዳድ መሪያችን 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@TESFAYEDe
@TESFAYEDe 3 месяца назад
አቤ ዘመናችሁ ይባረክ።
@nabilteha4432
@nabilteha4432 3 месяца назад
Abo Seyoum. Yemecheh. The way you expressed the Charaktere of "Telalakiwoch" like Gedu, Jawar, Minalachew, Tamrat, Ledetu.... All these people are usless but they fit good for the project of ethiopian enemies.
@FishLol-jc1wx
@FishLol-jc1wx 3 месяца назад
እናመሰግናለን ስዩሜ እና አበበች በርቱ
@SleepyAntenna-pz1xn
@SleepyAntenna-pz1xn 3 месяца назад
ሰላም አብዬ እና ስዩሜ የኢትዮጵያ እግራ ካተአና ከተፋታ 6ትዓመት ሆናል!!!ከአቹ ጋር ውዴ ፊት 👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@getanehbizuneh-xd1xo
@getanehbizuneh-xd1xo 2 месяца назад
Yeah bro
@alemumtarekegn5500
@alemumtarekegn5500 3 месяца назад
ይህን ውይይት በተደጋጋሚ ቢቀርብ ብዙ ኢትዮጵያውያንን ያነቃል
@Chemesaayano
@Chemesaayano 2 месяца назад
ስዩም በጣም አስተዋይ እውነትን ፈልጎ የሚያጋገኝ እውነተኛና ሐቀኛ ተንታኝ ነህ እግዚአብሔር ማስተዋልና እውቀት ጨምሮ ይስጥህ ተንታኝ ማለት የራስህ የቆምክበት መደብ የሚጠብቅ ነው
@ngussebayou9288
@ngussebayou9288 3 месяца назад
ግን ሰው እንዴት የራሱን አገር ለማፉረስ ቀን ከለሊት ይተጋል አገር እኮ ከማንም ከምንም በላይ ነው እግዚአብሔር ህዝባችንን ከጥላቻ ፓለቲካ ከዘረኝነት ያውጣም ስደት ረሀብ ጦርነት በአለም ህዝብ ፊት መሰደቢያና ማላገጫ ሆነናል በተለይ በስደት በአለም ዙሪያ ያለን ኢትዮጵያዊያን መላገጮና መሳቂያ ሆነን እገታችንን አስደፉችሁን ረሀብተኞች ስደተኝእ ይሉናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅✅✅✅✅✅✅
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 3 месяца назад
እግዛቤር ሀገራችንና መሪያችንን ህዝቧን ይጠብቅ ዶክተር አብይ በጣም ያሣዝናል በዉነት ወገኖቼ ግን ምንአረገ ይሄሁሉ ሴራ ደባ ሚፈፅሙበት በድሜኳን እኩያቸዉ አይደለም ምናለ የተዉት ቢሰራ ያመንግሰቱ ወርቅ ሲነጠፍላችሁ ፋንድያ ናፋቂ ያለዉ ለነዛ ዋኖቹ ከፋፋዮቹን ነዉ በተለይ ዋዉ ሸማግሌ አይተኛም አቢቹ ምንም አይሆንም አለ ክበርልን መሪያችን
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 3 месяца назад
ስራ ፈት ሆነው እኮ ነው ሀገር የማፍረስ ስራ ላይ የተጠመዱት ሌላው ደግሞ የስልጣን ጥማት ነው
@aboneshgirma5602
@aboneshgirma5602 3 месяца назад
ተባረክ ስዬሜ ለተማሩት መሀይሞች ጥሩ አስተምራቸዋል ከገባቸው
@mimimulu2295
@mimimulu2295 3 месяца назад
አበበች እና ሰዩሜ እንቁወች ለሀገር ዘብ የቆማችሁ ተባረኩ።🎉🎉🎉🎉🎉 ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 3 месяца назад
Thank you Seyoum. I appreciate your analysis.
@oumersurur1236
@oumersurur1236 3 месяца назад
አቤ እና ስዬ ሰላም ሰላም
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 2 месяца назад
ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ❤እኛ ሁለት ሀገር የለንም ❤ ኢትዮጵያን ለማስቀጠል ለምታደርጉት ትግል እናመሠግናለን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤
@truworkmengistu3170
@truworkmengistu3170 2 месяца назад
You so much right my real Ethiopian brother ❤❤❤❤❤❤❤❤100%❤❤
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 3 месяца назад
እሁንም በመንግስት መ/ቤት ውሥጥ የሚገኙ ለሰራተኛ የሚለቀቀውን ጥቅማ ጥቅምን በጀት የሚዝርፉ ክህወሀት ክኢሀዴግ የመጡ ባልስልጣኖች ሪፎርም እስካልተደረጉ ለኢትዮዽያ ዕድገት ጠንቅ ናቸው
@lilyberhe3244
@lilyberhe3244 3 месяца назад
ምንአባታቸው ይፈነቅላሉ እነሱ እራሳቸው ይፈነቀላለ ይጠፍሉ ይወድማሉ ኢትዮጵያ ከአብቹ ጋር ወደፊት ታድጋለች እውነትም ነው
@gashawwedajo
@gashawwedajo 3 месяца назад
የዛሬው ትንተና ደሞ ይገርማል ስዩም በርታ ወንድሜ
@wechecha
@wechecha 3 месяца назад
Very nice program
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 3 месяца назад
እናመሰግናለን ወርቆቻችን
@samueldemissi1
@samueldemissi1 3 месяца назад
Great interview. Thank you, Siyum. I appreciate how you explain to ordinary citizens about the CIA's well-organized intelligence and how they have disrupted several countries around the world. Thanks to you and others, many citizens are starting to understand what is going on in our country. ---
@letabedasso1195
@letabedasso1195 3 месяца назад
ጽንፈኝነት እና አክራሪነት እንቅስቃሴ ከብሔርተኝነት የሚመነጩ ክፋቶች ናቸው ፥ ኢትዮጵያ እየመከረች ጸንታ ትኖራለች ትቀጥላለች ፥ ወደ ብልጽግና ከፍታ ጉዞ ትቀጥላለች ።
@fekaduwoldeamanuel1534
@fekaduwoldeamanuel1534 3 месяца назад
መፈንቅለ፣መንግስት፣ይላሉ፣ይልቁንም፣በክል ላችሁ፣ያሌዉን፣ድንጋይ፣ፈንቅሉና፣ለልማት፣አዉሉት፣እንድሁ፣በከንቱ፣ባትጋጋጡ፣ምክሬ፣ነዉ።
@destaergano3121
@destaergano3121 3 месяца назад
CIA ሊሰራ ያሰበውን ክፉት እንዲህ ነቅተው የሚነግሩን ምሁራን በአገራችን ስላሉ በጣም ያኮራል። ሊብያ የፈረሰችው በCIA አንዳንድ ሆዳም ስልጣን ፈላጊዎችን ተገዝተው የገዛ አገራቸውን ያፈራሱት።
@doniyaberekt9113
@doniyaberekt9113 3 месяца назад
እዉነትነዉ ግን ሊቢያ ህዝቧቿ ትንሸ ናቸዉ ከቱርክና አዉሮፓ ቅልቅል ሰለሆኑ በጣም ነጫጮች ናቸዉ እነሱን ያተራመሳቸዉ ዋናዉ ግብፆች ናቸዉ ተጋብተዋል ከምእራባዉያን ጋር ሆነዉ እዛዉ ያሉ ግብፆች ሊቢያን አፈራረሷት ግብፆችን አይወዷቸዉም
@ShikurSherif
@ShikurSherif 2 месяца назад
Queen Qw
@ShikurSherif
@ShikurSherif 2 месяца назад
Izgled se Mississippi, sheets, gj
@AddisalemGirma-z4t
@AddisalemGirma-z4t 2 месяца назад
እርግጠኛነሽ ? የCIA መረጃ የሚተነትን ሙሁር ዜጎችን በአደባባይ አግቶ በመግስት ባንክ ገንዘብ የሚሰበስበውን አሸባሪ ለምን አይነግረንም ? ህገመግስቱ በዘር የተዋቀረ መሆኑንን እያወቀ ጠቅላይ ሚንስቴሩም ከዚሁ የዘር ፓለቲካ መውጣታቸውን አይነግረንም በአደባባይ በፖርላማ የአዲሳባ ነዋሪ የአንድ ብሄር ጥላቻ እዳለበት ሲናገር የት ነበር ? ሁሌ የኢትዮጵያ መሪዎች ከነሱ የተለየ ሀሳብ ያላቸውን ሰዎች በማሰር ስማቸውን በማጥፋት ሀገር አፍራሽ አሸባሪ ማለት የተለመደ ነው ከደርግ እስከ ብልፅግና
@AW-bh6dy
@AW-bh6dy 2 месяца назад
I just love these two country loving people. May God bless you and increase your wisdom and understanding. Thank you for telling and teaching us the truth
@abu-hisham
@abu-hisham 3 месяца назад
የደርግ ወታደር አይባልም የቀድሞ ወታደር በሚል ይስተካከል በተረፈ ምርጥ ውይይት
@AbdulwahabHassen-r2h
@AbdulwahabHassen-r2h 3 месяца назад
ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች
@SadikAli-no6br
@SadikAli-no6br 3 месяца назад
አሁን: እኮ: 21ኛ: ክፍለዘመን: ነው። በኢሳያስ: አፈወርቂ: ጋሻ: ጃግሬነት: በኢትዮዽያ: ውስጥ: መፈንቀለመንግሥት: እናካሄዳለን: የሚሉ፣ የሚዋትኑ: ደንባሮች: ድንቢጥ: ብትነፋ: ለመፈንዳት: ነው። ያላወቁ: አለቁ: ነውና፣ አርፈው: ቢቀመጡ: የሚሻላቸው: ይመስለኛል!!! በ5-6 ዓመታት: ውስጥ: አሜሪካ: መራሽ: በስውር: ወይንም: በማማለ ል: በኢትዮዽያ: መንግሥትን: ለመቀየር: ያልተሞከረ: እንቅስቃሴና: ደባ: የለም፣ ሆኖም: አልተሳካም፣ ወደፊትም: አይሳካም!!! ለማይሆን: ጉዳይ: አትፍጨርጨሩ፣ ልታልቁ: ካልሆነ: በስተቀር!!!
@truworkmengistu3170
@truworkmengistu3170 2 месяца назад
You are very ENtlange you know them very well❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 3 месяца назад
ሰላም ስዬና አቤ አንበሶቻችን 💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@Asiya570
@Asiya570 3 месяца назад
Seya ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@androidhs5860
@androidhs5860 3 месяца назад
🌹🌹🌹 አቤ 🇪🇹🇪🇹 ስዬ🌷🌷🌷 ተባረኩ
@etichahabtamu7475
@etichahabtamu7475 3 месяца назад
🎉🎉🎉Jeginoch yagere lejoch🎉🎉hulem 🇪🇹 ♥️ Dink 🎉much love🎉🎉Thank you 🎉🎉🎉
@tilayewendimageng
@tilayewendimageng 3 месяца назад
ዳንኤል በቀለ ወደፋኖ ወይስ ወደ ሚከፍሉት ምእራባውያን
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 2 месяца назад
Yet Abatu yhedal Ezhu kuch blo waga mkfel albet
@fikeryashenfal4921
@fikeryashenfal4921 2 месяца назад
ድንቅ ሰው ነህ ስዩሜ!
@mekbibguye7626
@mekbibguye7626 3 месяца назад
አብዬ እና ስዩሜ እግዚአብሔር በሚያውቀው ከልቤ ነው የምወዳችሁ ተባረኩ ስዬ ካለሁበት አገር በነፃ ውይይት ላይ አንተና ሮቢ በምታስተዋውቁት የባንክ ቁጥር ለመርት ብልክም ተመላሽ እየሆነ ተቸገርኩ ምን የተሻለ ሐሳብ አለህ የእሸቴና የነፄ አባት አመሰግናለሁ
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 2 месяца назад
በጣም ደስ የሚል ውይይት የማይሰለች ቁምነገር ያዘለ በርቱ።
@TaressaLeta
@TaressaLeta 2 месяца назад
Wow በርቱ ኤትዮጵያ ሀገራችን እንዲህ ዓይነት ሰዎች ያስፈልጓታል ።
@yeselamhasabmenged8643
@yeselamhasabmenged8643 3 месяца назад
Abe ena Siyume ... Ewedchuhalehu❤
@hubiFeker
@hubiFeker 3 месяца назад
የወያኔ ክፋት ግን በስመአም ሲያስፈራ 😢😢😢😢ምን ጉድ ነው
@kA-uc1xz
@kA-uc1xz 2 месяца назад
Kkkkkkkkk meaning beka y kadre were tamnaleh. Keshim neh
@kubabetubeyousef4260
@kubabetubeyousef4260 2 месяца назад
ቸሩ ፈጣሪ ኣላሕ ሆይ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ኣንዱ ኣምላክ ስዩም ተሾመን ከመጥፎ ሸረኞች ከሀገር ጠላቶች ጠብቀው። አሚን🤲🤲 ዉድ የኢትዮጵያ ልጅ ስዮም ተሾመ😍 From yemen Sana'a
@Bekind2other
@Bekind2other 3 месяца назад
Selam Selam Haq Ena Saq family .
@aboneshgirma5602
@aboneshgirma5602 3 месяца назад
ስዬሜ ያንተ ነገር እኮ ጌታ ለስጋው አደላ እንድ ባለው ሆነ ለታዬ ደንዳና ያለህ አመለካከት የተሳሳተ ይመስለኛል
@gezahagnwalelign4619
@gezahagnwalelign4619 2 месяца назад
ደስ የሚለኝ ጠላቶቻችን መቼም አንድ ሆነው የከፋ ጥቃት ማድረስ አይችሉም።ግን ይሞክራሉ
@yonasaddis503
@yonasaddis503 3 месяца назад
Siye ena Abe mirt lijoch ...tebareku
@temesgenayele9085
@temesgenayele9085 3 месяца назад
Aba ❤ seya selam
@gethab2306
@gethab2306 3 месяца назад
Thank you!
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 3 месяца назад
❤❤❤. Abbe and Seyoum ❤❤❤
@derejetsegaye9797
@derejetsegaye9797 3 месяца назад
ስዩሜ የፅንፈኞች መድሀኒት
@jemo5716
@jemo5716 2 месяца назад
ዶክተር አብይ ከእግዚአብሔር ዘንድ በእግዚአብሔር አላማ የተመረጠ ንጉሥ ነው ።so የፈለገ ሠዉ ቢያጥላለዉ ዋናዉ እግዚአብሔር የእግዚአብሔር አብሮነት አይለይ ።። እግዚአብሔር ደግሞ ተሸንፎ አያቅ የፈርኦንን ሠረገላ ዉሐ ያሠጠመ በሠወች ድንፋታ አይበረግግም እግዚአብሔር አለ ከንጉሥ አብይ ጋር።።።❤❤❤
@dawitboru9027
@dawitboru9027 3 месяца назад
ስየ አንዳንዴ አቤ ምርት ነገር ልታወራ እየጀመረች ታቋርጣታለህ ፕሊስ ለቀቅ አርግላት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 месяца назад
አላህ ኢትዮጵያን እየጠበቃት ነው አሁንም ወደፊትም ይጠብቃታል 🙏ባይጠብቃትማ በቀን ጅቦች ድሮ ወድማ ነበር እንደሌሎች ሀገራት።
@bl8869
@bl8869 2 месяца назад
Good discussion
@munittefera
@munittefera 2 месяца назад
ስዬ እና አቤ ምርጦች ተባረኩ ❤❤🙏🙏
@derejeTilahun-sj6wi
@derejeTilahun-sj6wi 2 месяца назад
የምትገርሙ ናችሁ አንቺም ስዩምም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
@TilahunWorku-qo8jl
@TilahunWorku-qo8jl 3 месяца назад
Abebach you are doing best job a real Ethiopian wishing good health
@tom-hn6wm
@tom-hn6wm 3 месяца назад
When l see and hear Abebech Kahasay, l feel proud to be Tegaru Ethiopian, but whenever i see and hear Alula Solomon and Stalin, l feel shame with my Tegaru Identity and even try sometimes to hide it from other good Ethiopians. Shame on those liars and evil Tegaru Diasporas that fund, support and condone the above mentioned conflict enterpreneurs that evidently hate the people in Tigray.
@BerhanuJemal-j9f
@BerhanuJemal-j9f 3 месяца назад
አቤ ስል ማህከላዊ የስሜኑ ዶክተርና የደቡብ ዶክተር ሲካረፉ የተባባሉትን ሁሌም ይገርመኛል ይመቻቹ።
@KL-zl9je
@KL-zl9je 3 месяца назад
አበበች፣ እሳት የሆንሽ ብልህ የተረጋጋሽ: ጋባዥ (host) /አወያይ ስዪም፣ እውነትም ፡ “ስዩም አባ ተንትን” በጣም እናመሰግናለን። በርቱልን እግዜር ኢትዮጵያን ይጠብቃት ክብር ለኢትዮጵያ መከላከያ
@dawitmersha1335
@dawitmersha1335 3 месяца назад
ሴራ ሲተነተን እንደዚህ ነው። ብራቮ ስዩም ተሾመ( አባ ተንትን)
@KidestEshitu
@KidestEshitu 3 месяца назад
ሁለታቺውም ውስጤናቺው❤❤❤❤❤❤❤
@AlemuAgensa
@AlemuAgensa 3 месяца назад
ስዩሜ ሳይንሳዊና ወቅታዊ(የኢትዮጵያ)የፓለቲካ በመረጃና ታሪክ የተደገፈ ትንታኔ (world class mind)❤
@astersheleme9139
@astersheleme9139 3 месяца назад
❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉siye andAbe thanks
@TasfayeTulluu
@TasfayeTulluu 3 месяца назад
ስዬ ያንተን ስጋት ትካክል ነዉ ግን ከሰሜን ወያኔ ጦርነት የባሰ አይመጣም እዉነት እይደር ይጠራል
@Black-2024
@Black-2024 3 месяца назад
▫️Thank you #Abebech_Kahsay | #Siyum_Teshome ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@6Sky6
@6Sky6 2 месяца назад
ጣልቃ ገብነትን ከጥንት ጀምሮ ግብጽ ነች የጀመረችው የእርዶክ ዕምነት ሰባኪ መስላ በኮፕቲክ ቸርቿ በኩል ጳጳሳትንና ቄሶችን ; የሙስሊም ዕምነት ሰባኪ መስላ ሙፍቲዎችና ሼኮችን ሼኮችን ወደ ኢትዮጵያ በመላክ ከዕነቶች ጋር የሚጣረዙ ፅንፈኛ ንድፈ ሓሳቦች ለሁለቱም ዕምነት ተከታዮች በማስጨበጥ የግጭቶች እናት ሆና ለዘመናት እርስ በርስ ስታባላን ከመክረሟ ውጪ ከጎረቤቶቻችንም ድግግሞሽ ጦርነት ውስጥ ከታናለች ::
@nabilteha4432
@nabilteha4432 3 месяца назад
I ask myself why is not posssible to hear such a kind of discussion in ebc, etv and so on. Is cia around etv or ebc?
@Bekind2other
@Bekind2other 3 месяца назад
Peace be with you Siyuma and sister Abe .
@yarasgalaw6514
@yarasgalaw6514 2 месяца назад
ስዩሜሰላምክይብዛ❤❤❤❤❤❤❤
@Askumarym
@Askumarym 3 месяца назад
ተገለቢጥና ተገለባቢጥና አቤ ለአሉላ አድርሽልኝ
@yednekfikru5902
@yednekfikru5902 3 месяца назад
ምርጦች
@TeshomeBalemi
@TeshomeBalemi 2 месяца назад
abe na siye ❤ u betam
@YoYo-xl8hf
@YoYo-xl8hf 2 месяца назад
አሜሪካን እንዲ እንደምታደርግ ይታወቃል ስለዚህ ሰውዬው በየጊዜ የተለያዪ ሀገር ሲሄድ በጥንቃቄ መጎዝ አለበት ጥንቃቄ ያስፈልጋል
@zebibaomer9348
@zebibaomer9348 3 месяца назад
Hi 👋🏼👋🏼👋🏼👋🏼
@tdf-ng2bj
@tdf-ng2bj 2 месяца назад
ሓንቲ ተሓባባሪት ጀኖሳድ ተረኺባ ኣላ። ፍለጥዋ!! ደቃ ንዘልኣለም እናሓፈሩ ክነብሩ እዮም።
@MeleseMengesha-j2k
@MeleseMengesha-j2k 3 месяца назад
አበበች አሁንም አብቢ ሰየና አንቺ ትመቻቻላችሁ አወያዮን እሮቤልን አድማጭ አርገሸ ጋበዦልን 😂
@YoYo-xl8hf
@YoYo-xl8hf 2 месяца назад
good idea
@mintesinotweldeamanuel509
@mintesinotweldeamanuel509 2 месяца назад
የሰውበቅሎ ደስ ይላል
@letabedasso1195
@letabedasso1195 2 месяца назад
ሲያርም የሚዘምፘን ሲያጭድ አይዘምርም፥ We need peace, unity, wealth, health care and stability. All other options are heavy-laden and vain..
@KasimYousuf-ue2kx
@KasimYousuf-ue2kx 3 месяца назад
Hi
@Orit-ዘ
@Orit-ዘ 3 месяца назад
ስዩሜ ትንተናህ ይመቸኛል .. ይመቸኛል ነው ያልሁት ከ 28 አመቴ ነው ከምትላት ውጭ።
@bejigahailu3358
@bejigahailu3358 2 месяца назад
በደርግ ዘመን የነበሩ ለደርግ ሰርታችኋል የተባሉ ያለ ደመወዝና ጡረታ የተባረሩ ጋዜጠኞችን ማን ያስታውስ? ዜናነህ መኮንን, ኤልሳቤጥ, .... and many others
@mizankebede9268
@mizankebede9268 3 месяца назад
እነዚህ የሌባ ጥርቅምማ ሀገሬን ሁለተኛ አይጫወቱባትም !እስከ ደም ጠብታ እንፋለማቸዋለን !
@berhanudema8941
@berhanudema8941 3 месяца назад
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ስዬ አሙቀው
Далее
Irreechaa Hora Finfinnee OBN Fulbaana 25, 2017
Просмотров 1,3 тыс.