Тёмный

የሚስቅ ልጅ ስላለኝ ፈጣሪዬን አመሰግነዋለሁ!  

Donkey Tube
Подписаться 2,4 млн
Просмотров 56 тыс.
50% 1

አዲሱን የኮሜዲያን እሸቱን ''ማን እንደ ሃገር'' የተሰኘ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይህንን ሊንክ ይጫኑ
tally.so/r/3XDy0P
አበበች እርቅይሁን ትባላለች የምትኖረው አዲስአበባ የካ አባዶ አካባቢ ሲሆን ልጇ ሚካኤል የኔነህ ይባላል
ከውልደቱ ጀምሮም የአእምሮ እድገት ውስንነት አለበት
ይህ ቪዲዮም አበበች ልጇን ለማሳደግ ስትል ያሳለፈችውን ውጣ ወረድ ያሳያል
አበበችን ማገዝ ለምትፈልጉ በ 0940159642 መደወል ትችላላችሁ!
Her name is Abebech Irqihun, she lives inYeka Abado area of ​​Addis Ababa and her son's name is Michael Neneh.
He has limited mental development since birth
This video also shows the ups and downs that Abbe went through to raise her child
If you want to help our flower, you can call 0940159642
premier league
motivation
life
eshetu melese
donkey tube
foot ball
ከኢትዮጵያ ውጪ የምትገኙ ቤተሰቦቻችን በዚህ ሊንክ የዶንኪ ትዩብ የስጋ ዘመድ መሆን ትችላላችሁ።
/ @comedianeshetu
🌐 Our other profiles:
▶ Facebook - / comedianeshe
▶ Tiktok - / comedian_eshetumelese

Приколы

Опубликовано:

 

1 апр 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 121   
@akt-tube
@akt-tube Месяц назад
Donkey Tube is such a genuine , smart and humanity organization I am proud of it forever !!!
@afomiyayilma1452
@afomiyayilma1452 Месяц назад
እሸቱ እባክህ ከፍሬ ጋር አስተዋዉቃት እና ልጇን በማንቃት ታግዛት
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Месяц назад
እኔም በጣም እያሰብኩ ነበር፣ አዎ ፍሬ ታስተካክልላታለች፣ እግዚአብሔር ይቅናሽ❤
@user-it2ge3so1i
@user-it2ge3so1i Месяц назад
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፃዲቁ ለአቡነ ተክለ ሀይማናት አደረሳችሁ ❤
@ElfSaron
@ElfSaron Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@user-yy6lf6tu6i
@user-yy6lf6tu6i Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@LovelyBarbecue-gv7my
@LovelyBarbecue-gv7my Месяц назад
Enkuwan beselam adersen
@kidistdibekulu4019
@kidistdibekulu4019 Месяц назад
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@edenwoyho6320
@edenwoyho6320 Месяц назад
አሜን አሜን አሜን
@seadifekerha4081
@seadifekerha4081 Месяц назад
እሸቱን የምወዱ ላክ አርጉኝ❤❤
@user-jd6vw7yralimet
@user-jd6vw7yralimet Месяц назад
በባለፈው አልቅሻለሁ ክብር ለናቶቺ ❤❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 Месяц назад
ትልቅ ክብር ለሃገሬ ጠንካራ እና ጀግና እናቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨመርላችሁ የረዳችኇት እግዚአብሔር ከእጃችሁ የምትሰጡት አይታጣ ለበረከት ሁኑ ፈውሱን ይስጣችሁ
@KalkidanMerise
@KalkidanMerise Месяц назад
የኔ እናት ችግር ብዙ ሀሳብ ውስጥ ይከተናል እሽ መልካም ሰው ፈጣሪ ከዚህም በላይ በረከቱን ይስጥህ አንተ መልካም ሰው
@truneshenakarge
@truneshenakarge Месяц назад
እሸቱ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ። ሰው የሌላቼውን እናቶች እና በችግር ውስጥ ያሉትን በማሰብህ እግዚአብሔር በበረከት ያኑርህ።
@Konelene
@Konelene Месяц назад
እሼ ተባረክልን🙏🏽📚🙏🏽አምላክ የምትሰራውን ሁሉ ይባርክልህ🙏🏽😍🙏🏽
@Naniya254
@Naniya254 Месяц назад
አውቃታለሁ በጣም ጠንካራ እናት ናት
@user-nz1gb1bp7n
@user-nz1gb1bp7n Месяц назад
እይ የናት መከራ ፈጣሪ አሁንም ጥንካሬውን ይጨምርልሽ ልጅሽንም ይዳብስልሽ❤❤❤
@Konelene
@Konelene Месяц назад
እህታችን ልጅሽ እኮ ተምሮም ጥሩ ደረጃ ይደርሳል🙏🏽አንዳንድ ዘዴዎች ሐገራችን ውስጥ ስለሌሉ ነው🤔አይዞሽ🤔🙏🏽
@Teshaleteshale-qy5xm
@Teshaleteshale-qy5xm Месяц назад
ሺ አመት ለእናቶች እንመኛለን እሼ ተባረክ ክፉ አይንካህ ❤❤❤መገለጫ ፋቅር ነው
@takelederesa
@takelederesa Месяц назад
ክብር ለናቶች ሳይበሉ ላበሉን ሳይማሩ ላስተማሩን ሳይለብስ ላለበሱን እና ለእሼ ከብር ይገባል የምትሉ በላይክ አሳዩት
@tiztagetnet4514
@tiztagetnet4514 Месяц назад
እሸቱ መልካም ሰው እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ አብዝቶ ይስጥህ
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 Месяц назад
እሼ ትለያለህ ❤❤ጠንካራ እናት😘😘😘
@yareddesalegn6543
@yareddesalegn6543 Месяц назад
እግዚአብሔር ይማርሎት ድንግልማርያም ትርዳዎት እናታችን። እሼ ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ያድል!
@user-hu8vk8zp7n
@user-hu8vk8zp7n Месяц назад
ክብር ለእናቶቻችን እሸ አንተ እኮ ትለያለህ😢😢
@MahletMahlet-hk6bl
@MahletMahlet-hk6bl Месяц назад
ፈጣሪ ሰላምህን ብዝዝዝዝዝዝትትትት ያድርግልህ እውነት አንተ መልካም ስው እሽ❤❤❤
@Lesewe-hm2fe1sv9A
@Lesewe-hm2fe1sv9A Месяц назад
ከፍሬ ጋር አገናኞት ለልጇ😢😢
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Месяц назад
አወ በእናትሽ 😢
@beetyube
@beetyube Месяц назад
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ እሼ ቤተስቦች እኔ እናት አይዞን እግዚአብሔር ይማርለሽ😢😢😢
@HdHe-kk4si
@HdHe-kk4si Месяц назад
እሼ የኔ አባት ፈጣሪ ይባርክህ ❤❤❤
@HdHe-kk4si
@HdHe-kk4si Месяц назад
እሼ የኔ አባት ፈጣሪ ይባርክህ
@antihagb108
@antihagb108 Месяц назад
ሁለተኛ ነኝ
@merymryana-oy3sz
@merymryana-oy3sz Месяц назад
የኔናት😢😢😢 ለናት ከቶ ዋጋዋ ስት ይሆን ዉለታዋ ❤❤
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Месяц назад
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ እሼ አንተ መልካም ሰው የኔ እናት ስታሳዝን በርቺልኝ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq Месяц назад
የኔነትሁሌምሳቂልን
@AmsalGashaw
@AmsalGashaw Месяц назад
እሼ በእናትህ ፍሬ ጋር ውሰዳት የሰራ እድል ይፈጠርላት ልጇም ለውጥ ያምጣላት
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k Месяц назад
የኔእናት እኔላልቅስለውት እሽቱየ የኔ መልካም አላህይጠብቅህ😢😢😢😢
@comedianeshetu
@comedianeshetu 19 дней назад
ድሬዳዋ ለሚዘጋጀው አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለመታደም ይህን ሊንክ ይጫኑ tally.so/r/wa6bvZ
@user-jl9jj6dk3l
@user-jl9jj6dk3l Месяц назад
ልዑል እግዚአብሔር መልካም ልብ ሰጥቶሀል በዚሁ ቀጥል ሙሉ ጤናና ረጅም እድሜ ከነቤተሰብህ ይስጥህ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Месяц назад
ባባዬን እመቤቴ ትማርልሽ ።
@KsaKsa-mt3ne
@KsaKsa-mt3ne Месяц назад
እሸቱ እባክህ እ ፍሬ ጋር ዉሰደዉ በፈጣሪ ምን አልባት ይድን ይሆናል የአላህ ታሳዝናለች😢😢😢😢
@zena4992
@zena4992 23 дня назад
እግዚአብሄር ይባርክህ
@berhanberhan6692
@berhanberhan6692 Месяц назад
ጀገና እናት
@NijaNasir
@NijaNasir Месяц назад
አይዞኝ የኔ እናት ሁሉም ነገር ለበጎ ነው የማያልፍ ነገር ዬለም
@user-jd6vw7yralimet
@user-jd6vw7yralimet Месяц назад
እሸ❤
@NigistMulugeta
@NigistMulugeta Месяц назад
ተባረክ አንተ ልጅ
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 Месяц назад
እኔን የኔ እናት😢
@jh2195
@jh2195 Месяц назад
የኔ ቆንጅዬ እናት አብሽሪ
@user-hz1tl5kk6c
@user-hz1tl5kk6c Месяц назад
Esha እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈለው ❤❤❤
@jannatzahara-rb8wp
@jannatzahara-rb8wp Месяц назад
ተመሰገንመሰጠትለራሰነዉ
@userenter2635
@userenter2635 Месяц назад
የኔ እናት❤❤❤❤አይዞሺ🙏ሁሉም ለበጎነው
@Amen27OMEGA27
@Amen27OMEGA27 Месяц назад
ይድረስ ለእሸቱ መለሰ😢 ቢኒ የኩላሊት ታማሚ ወንድማችን seifu ፕሮግራም ላይ ቀርቦ የነበርው ❤❤❤ እሼ ባክህ አንተ መፍትሄ አታጣም በጎፈንድ ፕሮግራምም ሆነ አንተ በተመቸህ ብታግዘው እና ቢታከም ❤❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu Месяц назад
ጀግና እናት ነሽ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ ❤❤❤
@sifenshume7726
@sifenshume7726 22 дня назад
እግዚአብሔር ይማርህልሽ የኔ እናት 🙏
@user-Weynua
@user-Weynua Месяц назад
የኔ እናት እግዚአብሔር ይፈዉስልሽ ጠንካራ እናት❤
@Yeneworkterefe
@Yeneworkterefe Месяц назад
😢😢😢እፉፉፉ የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@yeshukayoutube3295
@yeshukayoutube3295 Месяц назад
Afaan Oromo comment siif bareessaa dubbisuu inni dandeessaa gaafii sii gafadhuu qabaa Eshetuu😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-fp4zi1jq3z
@user-fp4zi1jq3z Месяц назад
❤❤❤❤😢😢😢 Good
@masetewal6914
@masetewal6914 Месяц назад
እሼ የኔ ሰው 🥰
@romangoshu8510
@romangoshu8510 Месяц назад
Eshey ena crewocheh egzabher yebarkachu❤
@user-cs4hg4pv9j
@user-cs4hg4pv9j Месяц назад
እሸቱ መልካም ሰዉ እመቤቴ ትጠብቅሕ
@user-uj7wj1st7s
@user-uj7wj1st7s Месяц назад
እሸ ዘርህ ይባረክ
@MadinaHusen-cj8eq
@MadinaHusen-cj8eq Месяц назад
እናት ኡሚ እረጂም እድሜ ለእናቶቻችን🥺🥺🥺🥺
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 Месяц назад
እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 Месяц назад
እግዚአብሔር ይርዳሽ አይዞሽ እህቴ
@girmatademe4743
@girmatademe4743 Месяц назад
ጀግናው
@user-ml8sd5do7r
@user-ml8sd5do7r Месяц назад
አላህ ያጠክርሽ እናቴ። ልጅሽንም አላህ ያድንልሽ
@abyyenu2607
@abyyenu2607 Месяц назад
Tebareku❤
@comedianeshetu
@comedianeshetu Месяц назад
ማን እንደ ሀገር አዲስ እስታንዳፕ ኮሜዲ ለማየት ይመዝገቡ tally.so/r/3XDy0P
@user-jg6km3by9x
@user-jg6km3by9x Месяц назад
ጥሩ ስራ ነው ኤሸ በርታ🎉🎉🎉
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 Месяц назад
ፈጣሪ ልጅሽን ይባርክልሽ ያድንልሽ እግዚአብሔር ❤❤❤🙏
@tisgeredajote8642
@tisgeredajote8642 Месяц назад
Esa egesabher yesetek betam des new yaleh
@user-cz2hy1ib2g
@user-cz2hy1ib2g Месяц назад
❤❤❤❤ entucha Yenuralen
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku Месяц назад
Egeziyabeher yemarewu
@EheteBeresaw
@EheteBeresaw Месяц назад
Legewan yabalefew setyoga gare aseredalati
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d Месяц назад
ማነው እሸን የሚወድ እደኔ
@user-jq3mw6ex5l
@user-jq3mw6ex5l Месяц назад
እፍፍፍፍ አምላኬ እሼ ከፍሬ ጋት አገናኛት እና ልጃ ትርዳላት😢😢
@user-pm2lz9xq2v
@user-pm2lz9xq2v Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤
@messiethotube634
@messiethotube634 Месяц назад
Are eshe betsbi dekimognal ye madame sire hageri ligeba new sebscerbe argune ❤ be mariyame❤❤
@bethaaddis4743
@bethaaddis4743 29 дней назад
Ftari yetebkh wendmi
@user-yt3lo2bx2h
@user-yt3lo2bx2h Месяц назад
አብሺር አህታችኖ
@sarajosh7261
@sarajosh7261 Месяц назад
Ayezosh Naty, Ketenikarana letamagn enatoch new yehe setota, temper.
@EyoelGashaw-sv4js
@EyoelGashaw-sv4js Месяц назад
👍👍
@ssaa3540
@ssaa3540 Месяц назад
አላህ ያሽረልሽ ያረብ
@nebyatmelles6008
@nebyatmelles6008 Месяц назад
200done
@patriziaadano6079
@patriziaadano6079 Месяц назад
Gin Ishetu keza buhala tiredachewleh or what??
@willyafrofitness1989
@willyafrofitness1989 Месяц назад
ኢትዮጵያ ❤❤❤
@DtvfGddd-mr3gp
@DtvfGddd-mr3gp Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥህ እሼ❤❤
@ayuayu8468
@ayuayu8468 Месяц назад
❤❤❤❤❤❤
@hanalegesse84
@hanalegesse84 Месяц назад
Wow
@eyobsahlu4625
@eyobsahlu4625 Месяц назад
@hanalegesse84
@hanalegesse84 Месяц назад
Oh shetu
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 Месяц назад
😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️😓😓😓😓😓😓😓ቃላት የለኝም 😢😢😢😢
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Месяц назад
እሼዬ ደጉ❤
@zeritisak8564
@zeritisak8564 Месяц назад
❤❤❤
@belyu-so2eo
@belyu-so2eo Месяц назад
😢😢😢
@Fitsum-Mengesha
@Fitsum-Mengesha Месяц назад
❤❤❤❤
@nahoohadish3643
@nahoohadish3643 Месяц назад
👏👏👏🙏
@bezawitmihret5913
@bezawitmihret5913 Месяц назад
እሼ እግዚአብሔር ይስጥህ
@destagebra4673
@destagebra4673 Месяц назад
እሼ ውጭ ያለነው እንዴት እንየው ኮሚዲውን ለእኛም መንገድ ፈልጉልን
@rahelokbazion4920
@rahelokbazion4920 Месяц назад
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@lijdesta877
@lijdesta877 29 дней назад
😢😢😢😢
@user-tq6qm5xe7c
@user-tq6qm5xe7c Месяц назад
አሸየኛእንቁ እግዚአብሔር አምለክ ዋገህን ይክፈልህ
@yohannisgetu9062
@yohannisgetu9062 Месяц назад
እግዚአብሔር ይስጥህ
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b Месяц назад
❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@AlemAlem-gw8cv
@AlemAlem-gw8cv Месяц назад
😢😢😢❤❤❤❤❤
@papaelseifu255
@papaelseifu255 Месяц назад
ረቂቅ ወይም ፍሬህይወት ጋር አስወስዳት።
@AsSAMSUNG-xg8wr
@AsSAMSUNG-xg8wr Месяц назад
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Далее
skibidi toilet 73 (part 2)
04:15
Просмотров 22 млн
Buy Feastables, Win Unlimited Money
0:51
Просмотров 23 млн
Eslab eslab korsatuvida janjal
0:11
Просмотров 1,5 млн