Тёмный

የሚሸጠውን ማመን አልቻልኩም Abel Birhanu 

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Подписаться 1,1 млн
Просмотров 81 тыс.
50% 1

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Опубликовано:

 

8 сен 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 129   
@Abdugooroo
@Abdugooroo 11 месяцев назад
Yegna Hager sow Waga Atowal Yesow Hager Ye dur ensisam Waga Alow😂😂
@DawitKebede-xr5mq
@DawitKebede-xr5mq 11 месяцев назад
🎉❤😅
@matymekonnen
@matymekonnen 11 месяцев назад
አቤሎ እንደዚ vlog በብዛት ያስፈልጋል 🙏🙏 ኢትዮጵያ ውስጥ RU-vid ካንተ ውጪ 🤔🤔🤔 አይታሰብም ። 👉 የ vlog ነገር ግን ይታሰብበት
@PROFESSOR_CRAZY
@PROFESSOR_CRAZY 11 месяцев назад
አቤል ከካናዳ ወደ ህንድ ሲሄድ የፈነዳው አውሮፕላን ታሪክ ስራልን 🙏🙏🙏🙏🙏
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 11 месяцев назад
"እባቡን እቤቴ ውስጥ አሳድጌው እንደገና ስመግበው" 😂😂😂🤣 ተመችቶኛል በዓለም ላይ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ነገር የለም አለ አቤላ👏👏
@Nnn-vd6uv
@Nnn-vd6uv 11 месяцев назад
Vfg
@sikosilo1727
@sikosilo1727 11 месяцев назад
አቤሎ,,አድሜናጤና,ይሰጠንጂ,,ያሁን,ትውልድ,,ብዙ,ነገር,እናያለን😅😅😅😅🎉🎉❤❤
@MihratuYegeta
@MihratuYegeta 11 месяцев назад
በአለም ውስጥ የሚገኙ እባቦች ቢጠፉ ምኞቴ በጌታ ስም 😑
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 11 месяцев назад
ጉድ ነው እማይሰማ የለ ከልብ እናመሠግናለን
@gojiya.sefra34
@gojiya.sefra34 11 месяцев назад
አቤላ የቀድሞ የኮሎኒቢያ አሺሽ ነጋዴ የነበረው ታሪክ ስራልን 🙏🙏
@Read1144
@Read1144 11 месяцев назад
በጣም እናመሠግናለን አቤል
@Moviefix948
@Moviefix948 11 месяцев назад
Yemejemeriya negn esti like argu😅😅😅
@tyrdx2677
@tyrdx2677 11 месяцев назад
ሱብሀን አላህ ሲገርም
@TAS27483
@TAS27483 11 месяцев назад
አቤሎ ዋው በጣም ያምራል
@lopiso-zt3bq
@lopiso-zt3bq 4 месяца назад
Abel thank you ❤❤❤
@Hagoshaftom123
@Hagoshaftom123 11 месяцев назад
አቤሎ እናመሰግናለን ያው እኛ እንዲህ ስለማናውቅ ያስፈራናል ስለእንሣት ብዙ አንብቤያለሁ የሚገርመው ያው እባብ በብዙ ምክንያት እኛ ስለምንፈራ ነው ደግሞም ያስፈራል ግን የሚገርመው አለም ላይ 97% እባቦች የሚናደፉ አደሉም ፡ መርዝም የላቸውም! ለሽያጭ የሚቀርቡት እንደዚህ አይነት እባቦች ናቸው! ግን ስልጣኔ ይገርማል!!! በጣም እናመሰግናለን!
@user-mv4ln5vi4c
@user-mv4ln5vi4c 11 месяцев назад
በጣም ነው ሚያስፈልገኝ you tube ቻናል ለመክፈት እየተንቀሳቀስኩ ነው🙏🙏🙏 ሽልማቱ ኢንቦክስ አልሰራ ስላለኝ ነው
@MeduZeru
@MeduZeru 11 месяцев назад
በስመአም ዘግናኝ ነገር
@user-eg8ru3pj4o
@user-eg8ru3pj4o 11 месяцев назад
አቤላ አይጥ የሚሸጡበትን ሳታሳየን አለፍከው
@ginbatube
@ginbatube 11 месяцев назад
😂 በሂወቴ እባብ እራሱ ሸይጧን ስለሚመስለኝ እጅግ እጅግ እጅግ በጣምምም ነው የምፈራው በሂወቴ ከፎቶ ውጭም በአካል አይቸው አላውቅም አሏህን እንዳያሳየኝ አኡዙቢላህ
@romeewmariyaam947
@romeewmariyaam947 4 месяца назад
Basumam 😮🙆‍♀️
@endalkekemale
@endalkekemale 11 месяцев назад
አቤሎ ይህ ለኛ ምን ይጠቅመናል ግን!
@Rejalmedia520
@Rejalmedia520 11 месяцев назад
Saw welcome to abelbirahnu
@hanaalemayehu8716
@hanaalemayehu8716 11 месяцев назад
በኢየሱስ ክርስቶስም የመጨረሻው ዘመን
@sintayheuferede3975
@sintayheuferede3975 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@GelilaGizaw
@GelilaGizaw 11 месяцев назад
😮😁😁
@ethiolovekiya4015
@ethiolovekiya4015 10 месяцев назад
ሁሉም ነገር ካ macherash ዘማን ገ ተየይዙተላችሁ አይ ሀበሻ እባብ የሚባሉ አሉ እኮ ሳውች
@user-or8qw7ho7b
@user-or8qw7ho7b 11 месяцев назад
ወደኢትዯጽያ ማመጣት ይቻላል ወይ አአቢሎ
@kedirahemed6810
@kedirahemed6810 11 месяцев назад
እንሽላሊት ሳትሆን እስስት ናት
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂 Abelo we life heard you so funny😂😂😂😂❤❤❤ ,በጣም የምተገረም ነህ ወይ አቤል አደንቅሀለሁ በስመ ስላሴ አባብ አዞ በጣም ነዉ የምጠላዉ በጣም ነዉ የሚያሳድጉት 😂😂
@elsaasefa5331
@elsaasefa5331 11 месяцев назад
Wey gud yegermal ewnet
@nibrettube8913
@nibrettube8913 11 месяцев назад
ሰላም ወዶቼ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን በስመአብ እኔ ስሙ ሲጠራ እራሱ ያይዘገንነኛል ልጅ ሆኜ በግሬ አቋርጦኝ አያቴን አብበይ ከዚህ አገር አውጡኝ 😂😂ብዬ ወደት ትሄጂ ልጄ ይሉኝ ነበር ዝናብ ሲጥል እንደዚህ አይነት ታየሁ ሄጄ አያቴ ጉያ ሽጉጥ ነበር የምል 😂😂😂
@user-hafiznot
@user-hafiznot 10 месяцев назад
2 were weset 1M tegebaleh ehnene marek argew
@Es21625
@Es21625 11 месяцев назад
Abelo እየመጣሁኝ ነው ፍጠን ደሞ በኔ ቻናል ሙድ እንዳትይዝ 😎
@tghfyh
@tghfyh 11 месяцев назад
Berchi man
@conrad720
@conrad720 11 месяцев назад
Abel endayayew
@MesfinTerefe
@MesfinTerefe 11 месяцев назад
@abelbirhanu1
@deborahgaredew7347
@deborahgaredew7347 11 месяцев назад
Ene betam neww yasakegn firihatih 😂😂😂😂
@mouawecell3097
@mouawecell3097 3 месяца назад
እውነት በእየሱስ ስም
@TENTACION..
@TENTACION.. 11 месяцев назад
Jesus 😱😱
@hanakasahun8164
@hanakasahun8164 11 месяцев назад
Maqa yesusin hojin isaa haa caabbuu😮😮😮
@tytyyuft1500
@tytyyuft1500 11 месяцев назад
ማሪያምን በሳቅ ገደልከኝ😂😂😂😂
@user-kc4ci6xg3s
@user-kc4ci6xg3s 11 месяцев назад
❤❤ insum ibab nachew
@user-zh1cp8jr1v
@user-zh1cp8jr1v 11 месяцев назад
Enya 2 ebabe alegi men berk new endya
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 11 месяцев назад
ሰው ፡ ጋር ፡ መኖር ፡ ከቻልክ ፡ እባብ ፡ ወዘተ ፡ ቀላል ፡ ነው ፡ አቤላ
@GelilaGizaw
@GelilaGizaw 11 месяцев назад
Ewnet new Ere antem ke Zinjero gar new mitnorew meselegn 😅
@abshowdiasporatube7871
@abshowdiasporatube7871 11 месяцев назад
@@GelilaGizaw Yap
@ashenafi200
@ashenafi200 11 месяцев назад
Enkuan 1 yamelete ebab alagegnachehu abo !
@susu-im4sr
@susu-im4sr 11 месяцев назад
ቆይ እንድበላቸዉ ነው እባብ የምገዙት ሆ😅😅
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 11 месяцев назад
አይበሉም።
@user-cn6oq3dt6r
@user-cn6oq3dt6r 11 месяцев назад
አቤላ ወድሜ ለምን ነው ድመትናእባብ ምትፈራው
@user-wb1eo2rs4o
@user-wb1eo2rs4o 2 месяца назад
አቤሌ እኞ ጋር ጥንቸል ወፎች ጉጉት አይጥ አለን እቤት ዉስጥ አይጦ በጣም ከመተለቆ ከመወፈሮ ትንሽየ ዲመት ነዉ የምታክለዉ አቤት የመጀመሪያ ግዜ እዴት እደደነገጥኩ
@asbedagnachew5895
@asbedagnachew5895 11 месяцев назад
በሰው ልጅና በእባብ መካከል ወዳጅነት ? "በአንተና፡በሴቲቱ፡መካከል፥በዘርኽና፡በዘሯም፡መካከል፡ጠላትነትን፡አደርጋለኹ፤ርሱ፡ራስኽ ን፡ይቀጠቅጣል፥አንተም፡ሰኰናውን፡ትቀጠቅጣለኽ"
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c 11 месяцев назад
አቤሎሎ❤❤❤❤
@Ebro_Tube1
@Ebro_Tube1 11 месяцев назад
Ya hagra wshin dmat serat alichawe bezum ayschgrum
@gebremariambeyene6969
@gebremariambeyene6969 11 месяцев назад
እነዚህ ከእምነየት ውጭ የሀኑ ናቸው። በነገራችን ላይ ልጅህ አደገ። ፎቶው ን ለጥፍልነ።
@daniteckcstube
@daniteckcstube 11 месяцев назад
Abela hulem yante video yimechegnal
@yafet6582
@yafet6582 11 месяцев назад
Jesus 😮😮
@Mihiret855
@Mihiret855 11 месяцев назад
ወገን አይታቹ ላይክ አትርሱ
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 11 месяцев назад
🙏🙏🙏
@Mihiret855
@Mihiret855 11 месяцев назад
@@abelbirhanu1 U deserve it አቤሎዬ thats why ሰዉ ደሞ በ video ተዝናንቶ እንኳን ላይክ የረሳል ስለታዘብኩ ነዉ አንተም አስታዉሰሰን sometimes
@endalatadesseliv
@endalatadesseliv 11 месяцев назад
Bageta bayesise sim 🏃‍♂️🏃‍♂️
@eyerusalemabraha1567
@eyerusalemabraha1567 11 месяцев назад
እኛ ለምን ኤክስፓርት አናደርግም በጣም ሀብታም እንሆን ነበር በሉ እንዘጋጅ
@betelhembeti6706
@betelhembeti6706 11 месяцев назад
Abelo ❤
@user-bg2fw3rg8f
@user-bg2fw3rg8f 11 месяцев назад
nice work bro❤❤
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 11 месяцев назад
Thanks 🔥
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 11 месяцев назад
😂😂 I'm just laughing at you you so funny 😂
@user-lw7xw8hx7v
@user-lw7xw8hx7v 11 месяцев назад
German hager ale endezih ayenet market
@unboxingtube708
@unboxingtube708 11 месяцев назад
አቤል የአለማችን ውዱ ሆቴል 🏨 ሂድ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 11 месяцев назад
🤔🤔
@GelilaGizaw
@GelilaGizaw 11 месяцев назад
Ere bakih
@netsanetdiriba4026
@netsanetdiriba4026 11 месяцев назад
እረ ይቀፋል ....
@abelgirma3135
@abelgirma3135 11 месяцев назад
abelo❤
@user-tl2pt7bm3d
@user-tl2pt7bm3d 11 месяцев назад
Abel የኞ ሀገር ሰው አሳዶ ይገላል የነዛ ደሞ አሳዶ ያረባል ወይ ነውጥ😮😂😂
@zulfanesruz
@zulfanesruz 11 месяцев назад
ደብ አይቻለሁ እንሽላሊት መስሎ ግን ወፍራም ነው ። አረቦች አድነው ይበሉታል። በተለይ ገጠሬ አረቦች ነብሳቸው ነዉ😂😂😂😂
@beseratgeremew2255
@beseratgeremew2255 11 месяцев назад
Rengoን ayehut 😂
@user-ry5ec5ch7y
@user-ry5ec5ch7y 11 месяцев назад
ዱባይም አለ በጣም ነው የሚያስፈራወ
@abiinang727
@abiinang727 11 месяцев назад
I see this in Dubai when I bought my dog the snake part was funny 😅😅😅
@getasewgech074
@getasewgech074 11 месяцев назад
እባቡን ማየት ስለማልፈልግ ( ስለምፈራ) አሳልፌዋለሁ
@Betisha-k
@Betisha-k 11 месяцев назад
መጨረሻ ላይ ያልካት ነገር😂😂 ዉሻቹን ብፌ መጋበዝ ትችላላቹ 😂 አራ ለራሴም ብፌ አላገኜሁም ትቀልዳለህ እንዴ😂😂😂
@nardosbekele2259
@nardosbekele2259 11 месяцев назад
እማምላክ ድረሺ የምር በህይወቴ በአካል ባይ የምሞት ነው የሚመስለኝ አቤሎ ሳይ የነበረው እራሱ እግሬን ወንበር ላይ ሰቅዬ ነው የምር ያለ የመሰለኝ ያህል ነው የተሰማኝ😂😂 ሰው ግን እንዴት እንደዚህ አይነት አውሬ እንስሳዎችን የሚወዱት አምላኬ ድረስ እንዴት ያስፈራል በእማምላክ
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 11 месяцев назад
ሰውነቴ ተንቀጠቀጠ እንሺላሊቷን ሳይ እዚህ ሰንት ጊዜ አሰደንግጣኚ ምን ሳይ እሳ እየመሰለቺኚ የሰቀቀን ኑሮ ነው የምኖረው😅
@user-jd7ky8ji4r
@user-jd7ky8ji4r 10 месяцев назад
አቤሎ ም እያስየቀን ነው
@user-cw9uk9me5j
@user-cw9uk9me5j 11 месяцев назад
አረ ይገርማል😂
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 11 месяцев назад
😂😂😂😂 ay አቤላ አሳከኝ በሂወቴ እደ እሱ ምጠላው ምፈራውም እንስሳ የለም አደለም ላሳድገው ከነስሙ ነው ሚቀፈኝ በስምኣብ
@getutolla4312
@getutolla4312 11 месяцев назад
አቤል እባብ እኮ የቤት እንሰሳ ነው ዘፍ3:1😂ከሄዋን ጋር ቅርበትም ነበረው ሰይጣን መንፈስ ስለሆነ እና ሄዋን ልታየው እና ልታወራው ስለማትችል ለማናገር እና ለማሳሳትም የተጠቀመበት ለዚህ ነው ልክ አሁን በጠንቛዮችና በባለውቃቢዎች አድሮ እንደሚያወራው ማለት ነው
@JosiJosi-xd7ls
@JosiJosi-xd7ls 11 месяцев назад
ግራ እየገባክ ነው
@user-rp5nt1sq3z
@user-rp5nt1sq3z 11 месяцев назад
ደሞ ምን ጉድ ልታሳየን ነዉ?
@productiveartist-qh4xl
@productiveartist-qh4xl 11 месяцев назад
2greatet boys of this generation jahnny dancer rophy amazing dj and producer ,,,,,,and am coming 4 u rophy
@tsegenetgirma5837
@tsegenetgirma5837 11 месяцев назад
እውነትም በኢየሱስ ስም 😅😅
@bintahmed6655
@bintahmed6655 11 месяцев назад
እኔ እፈራለው እላሀው😂ዛሬ ግን ከኔ ሚብስ ሰው አየሁኝ 😂ስንቴ ነው የማልከው ነግግርህ እራሱ ዘና ነው ሚያረገው
@sarabarkot1646
@sarabarkot1646 11 месяцев назад
እረ የት ነው ይህ ጉድ አገር
@user-fz4od7ez9y
@user-fz4od7ez9y 10 месяцев назад
ግን ዶላሩ የ USA ነው ወይስ የራሳቸው?😅
@getutolla4312
@getutolla4312 11 месяцев назад
አቤል እባብ እኮ የቤት እንሰሳ ነው ዘፍ3:1😂ከሄዋን ጋር ቅርበትም ነበረው ሰይጣን መንፈስ ስለሆነ እና ሄዋን ልታየው እና ልታወራው ስለማትችል ለማናገር እና ለማሳሳትም የተጠቀመበት ለዚህ ነው
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 11 месяцев назад
እንቦጭ ነው ታውቀዋለህ😅
@mec1169
@mec1169 10 месяцев назад
አቤሌ በጣም አሳከኝ እቤቴውስጥ እባብ ኖሮ እኔ ስተኛ ስትል እኔ ዛሬ ስሙን ለጠራከው ማደርያዬን እንጃ እባብ ምኑ ይወደዳል
@EmushuAbate
@EmushuAbate 11 месяцев назад
Wat 😱😱
@TigistLegesse-bo4hd
@TigistLegesse-bo4hd 11 месяцев назад
🤣😁😆በጣም ያሳቀኝ ያንተ ስሜት ዋጋው እንሽላሊት 🐍 ወዘተ 😂😅
@user-sg5dv8qi4u
@user-sg5dv8qi4u 11 месяцев назад
ኒሞ አየኋት ልበል የድሮ ካሮቶን ፊልም
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 11 месяцев назад
😂😂😂😂😂
@c_fact.s
@c_fact.s 11 месяцев назад
Abela gn ወይኗ ማን ነች
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 11 месяцев назад
የት ስቴት ነው
@yeshworkadsu8860
@yeshworkadsu8860 11 месяцев назад
😂😂😂😅😅😮😮😮
@baconsuma6777
@baconsuma6777 11 месяцев назад
What is the name of the supermarket? You never mentioned the name of the place?
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 11 месяцев назад
That pet ይባላል 🙏
@user-eu7ex5ub7j
@user-eu7ex5ub7j 11 месяцев назад
I don't like cat too
@billusemere3163
@billusemere3163 11 месяцев назад
What's the name of the shop? I live in Oakland
@abelbirhanu1
@abelbirhanu1 11 месяцев назад
That pet That fish
@billusemere3163
@billusemere3163 11 месяцев назад
@@abelbirhanu1 thank you 🙏🏿
@user-xr9jo6ip6h
@user-xr9jo6ip6h 11 месяцев назад
😂
@ortodoxart
@ortodoxart 11 месяцев назад
ሰላም አቤላ እንዴት ነህ በቲክቶክ አካዉንትህ እሸልመዋለዉ ያልከዉን ማይክ ለኔ አንዱን ሥጠኝ?
@user-xf4xu7bk2c
@user-xf4xu7bk2c 11 месяцев назад
What do you do
@betelhembeti6706
@betelhembeti6706 11 месяцев назад
Er besmam
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 11 месяцев назад
እንደ እኛ ሃገር ቡሌ በልተው አያድጉም ውሾቹ
@GamerUniverseHQ
@GamerUniverseHQ 11 месяцев назад
የሸረሪት የለም ?
@MohammedAnwar-rs1ug
@MohammedAnwar-rs1ug 11 месяцев назад
First
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 11 месяцев назад
ጭራሺ እባብ የቤት እስሳ
@Raha869
@Raha869 11 месяцев назад
ምነዉ አልኩህ 😂 ወላሂ ልተኛ ስል መጀመሪያ ፍራሸን አላግፌ ብርድ ልብሴን አራግፌ ፈልጌ አይቸ ቁርአን ቀርቸ ነዉ የምተኛል 😂 ልተኛ አይኔን ስጨፍን ራሱ ይታዬኛል ወላሂ 😢 ሁሌ ዱአ አድርጋለሁ አሏህዬ እንዳታሳዬኝ እላለሁ ። ስፈራዉ ። ካመንከኝ ድምፅህን ነዉ የሰማሁት ገና ስሙን ስትጠራ ስልኬን ወደ ጎን አድርጌ 😂 ሆ አሳወቹን ነዉ በደንብ ያየሁት
@GelilaGizaw
@GelilaGizaw 11 месяцев назад
Miskinnn
@Ebro_Tube1
@Ebro_Tube1 11 месяцев назад
La ebaba 200 $
Далее
🛑 ты за кого?
00:11
Просмотров 75 тыс.