Тёмный

የሚሸጥ የብሎኬት ቤት በቅናሽ ዋጋ ህጋዊ 180 ካሬ ሜትር ዘመናዊ ቤት ያለቀለት ለትርፍ እና ለመኖሪያቤት የሚሆን አስፖልት ቅርብ ብቻ ያወቀ የሚጠቀምበት ፍጠኑ 

5G Tube
Подписаться 124 тыс.
Просмотров 23 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 106   
@5gtube
@5gtube Год назад
የሚገዛ ብቻ 0912798855 ኢሞ ዋትሳፕ ቴሌግራም
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
በጣም ያምራል ወንድም🙋
@soofiyajed3209
@soofiyajed3209 Год назад
ወልድያ ብትሄድ ጥሩ ነበር
@RadzoI
@RadzoI Год назад
የአገር ሁኔታ ያስፈራል እጂ በጣም ያምራል
@كبرا-ز6ل
@كبرا-ز6ل Год назад
ቤቱ ተሽጠዴ
@5gtube
@5gtube Год назад
@@كبرا-ز6ل አወን ቤት የሚፈልግ ካለ አማራጭ አሉኝ ገራሚ ገራሚ የሆኑ
@الحدلله-ز6ذ
@الحدلله-ز6ذ 11 месяцев назад
በርታልን ወድም. እኔ ባቅሜ. ባዶ ቦታ ፊላመድርም ቢሆን ቃጩርም ካለ
@Fatima-ot2vu
@Fatima-ot2vu Год назад
ወጋው በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን
@borenatube2379
@borenatube2379 Год назад
በአብዛሀኛው ለመዳም ቅመሞች የሚመጥን አደለም ድያስፓራወች ግዙ ለኛ እስከ ሁለት ነጥብ ይበቃናል
@Dawedfurnituher
@Dawedfurnituher Год назад
እረ እሄ ርካሽ ነው ወላሂ የጭቃ ቤት 3.5 እየሸጠ ነው እኮ
@ዝምታወስጤነውYouTube
ብርላለውሰው በጣምቆጆነው ወላሂ
@borenatube2379
@borenatube2379 Год назад
@@Dawedfurnituher ብረ ላስቀመጠ አወ እኛ የአረብ ሀገረ ሴቶች ለቤተሰብ ስናዳረስ አስቸጋሪነው
@user-wf3gx3vd1
@user-wf3gx3vd1 Год назад
እኛ. አንችልም
@hayahaya3109
@hayahaya3109 Год назад
በጣም አሪፍ ዋጋ ነው ሁለት ሁነበው ቢገዙት ግን ወሎ የጦር ቀጠና የሆነ ስለቹንጂ
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
እፍፍ ማየት ብቻ ደሞ ሲያምር 😢 አላህ ይስጠን ያረብ እንገዛለን
@zd9022
@zd9022 Год назад
ሱብሀን አላህ ረካሽ ነው ውንድሜ ደሴ አራት ሚሊየን ነው የገዛው ቦታውን ብቻ
@gualabaytigray
@gualabaytigray 8 месяцев назад
በጣም ርካሽ ነው
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 Год назад
እስኪ ለኛ ለማዳም ቅመሞች የሚመጥን አሳዩን
@ZabibaSeid-ip2jn
@ZabibaSeid-ip2jn 8 месяцев назад
የትአገርንው
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
ቤት ሰርቶ የሚሸጥ ሰው መናጢ ነው አሞት ለህክምና ካልሆነ
@sxvda3011
@sxvda3011 Год назад
አብሽር አቀነዋል ግን ብር ከየት ይመጣል
@ቲቲዩቲዬብአልሀምዱሊላ
ማሻአላህ ያምራል
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 Год назад
ሰላም ጤና ይስጥልን ወንድም
@Hmdala
@Hmdala 5 месяцев назад
ዋጋው አሪፍ ነው ግን ምን የራጋል የደቡብ ልጅ ነኝ
@lnatesematstarsemaljkaryaa4308
ብዙ ነገር ይቀረዋል ዋውውው እናመሰግናለን🙋
@senaethopia8774
@senaethopia8774 Год назад
እናመሰግናለን
@እሙአቲካነኝቢንትአለባቸው
ማሻ አላህ ፊላወች ግዙ አይለፋቹ ተመጣጣኝ ዋጋ ነው
@gualabaytigray
@gualabaytigray 8 месяцев назад
እኔ ልገዛው ♥️
@lilifasanshowonline3492
@lilifasanshowonline3492 Год назад
የት ነው በጣም ያምራል
@ekramekram5976
@ekramekram5976 Год назад
Wow yamerali bere lalawe
@መሬምከሸዋሮቢት
ወደ ሽዋሮቢትም የሚሸጥ ቤት ቦታ አመላክተን
@zakealharithy9472
@zakealharithy9472 Год назад
መሬም ሰላም ነው
@መሬምከሸዋሮቢት
@@zakealharithy9472 አለን አልሀምዱሊላህ አማነዉ
@Susu-gq9dg
@Susu-gq9dg 9 месяцев назад
ዋጋውም ቤቱም ጥሩ ነው።ግን እንዛ።ሰፍር መሰለኘ
@salam9960
@salam9960 Год назад
የት ነው
@Kkkk6j
@Kkkk6j Год назад
እናመስግናለን ስለመረጃው ። በምታምነው ፈጣሪ እድትመልስልኝ ።። 69 ቅጠል ቆርቆሮ ቤት አሁን ሁለት ባድ ተገርፏል ። እና ሽንብራ ግርፍ ብቻ ነው የቀረው ። ለሽንብታ ግርፍ ስት ያስፈልገኛል እባክህን መልስልኝ __
@5gtube
@5gtube Год назад
አስከ 30 ሺ ሊፈጅ ይችላል ተቀራራቢ ሂሳብ ነው 😍
@Kkkk6j
@Kkkk6j Год назад
@@5gtube ክበርልኝ ወንዲም አመስገናለሁ
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Год назад
​@@5gtubeee
@trufatargaw593
@trufatargaw593 Год назад
​@@5gtubeselkehn felge nebr
@TGST645
@TGST645 Год назад
ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን ፈልግልኝ እስከ እዚያ አካባቢ ከሆንክ ብሮ
@drphone6629
@drphone6629 2 месяца назад
የት ነዉ
@ZabibaSeid-ip2jn
@ZabibaSeid-ip2jn 8 месяцев назад
የትንው
@rosarose2433
@rosarose2433 Год назад
ወድም ሱልልታ ደረቅ ቦታ ፈልጊልኝ እዳታልፊኝ
@maryamkasaw5131
@maryamkasaw5131 Год назад
መሻ አላህ
@ዝምታወስጤነውYouTube
ዋአለይኩምስላምራህመቱሏህ ወበረካትሁ
@sxvda3011
@sxvda3011 Год назад
ብር ላለው ምርጥ ነው እኛ ሰፈር ነው አቀዋለሁ
@alleyaabdllkader8158
@alleyaabdllkader8158 8 месяцев назад
መጀመሪያ ቦታውን ተናገር
@haiathaita524
@haiathaita524 4 месяца назад
ሳስበው የሚፈርስ መሰለኝ
@FatimaKadir-hv7pz
@FatimaKadir-hv7pz 4 месяца назад
ልክ ነሽ እኔም እንዳቺ
@msaratm1234
@msaratm1234 8 месяцев назад
ሸዋሮቢት ስራልን እስኪ ወንድም
@DestaMersha-qp8qy
@DestaMersha-qp8qy 8 месяцев назад
እኔ እራስ እፈልጋለሁ ስራልን ሽዋሮቤት
@faxumamuhamad1424
@faxumamuhamad1424 8 месяцев назад
Kamiisee badoo bota 02 qabale anixa liyni
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 Год назад
ከምር በጣም ሳቄ መጣ - አፈር ኬሚሴ ይላል እንዴ?
@5gtube
@5gtube Год назад
አወን ከሚሴ ነው እደግመዋለሁ እና የት ይሁንልህ የት እንዲሆንልህ ትፈልጋለህ
@halitube346
@halitube346 Год назад
ወንድም እኔም የሚሸጥ ቤት አለኝ አስተዋውቅልኝ
@5gtube
@5gtube Год назад
0912798855 በውስጥ ላኪልኝ ቴሌግራም
@tsigedesta4701
@tsigedesta4701 Год назад
​@@5gtubeወንድም ህጋው ቦታ ኮቻ ፈልግልኝ አስቸኳይ ነው
@alemitukonjooalemitugoftan1446
❤❤❤
@RehatLove
@RehatLove Год назад
ኮቻ ቢሆን አሪፍ ነበር
@hhshzggzgz8904
@hhshzggzgz8904 Год назад
ቁጥርአታውቅምደ😂 እረ ለኛ ለመዳምቅመሞች የሚመጥን አደለም ዋጋው
@ሠሠሠሠሠ
@ሠሠሠሠሠ Год назад
እኛኩ አፈሠን የሚንልኪነዉ የሚመሥላቸዉ አይ
@كونفيكون-ج2س
@كونفيكون-ج2س Год назад
​​@@ሠሠሠሠሠረ ይሄስ ያምራል ወላሂ እኔ ሰሞኑን ግዙልኝ ብየ የሚያሳዩኝ ቤት ስያስጠላ ዋጋው ግን ሶስት ነጥብ ነው የሚሉኝ እኛ ብሩን ሽምጥጥ አድርገን የምንልከው ነው የሚመስላቸው ይሄ ቢገዙትም አይጎዳ
@ሠሠሠሠሠ
@ሠሠሠሠሠ Год назад
@@كونفيكون-ج2س አዉ ብርከለመሠመይምገዲአለይባላሊ እኔም ረሱአየፈለኩነበር ገያለኛትኒሽሁነምይደረገ
@ፎዚነኝወሎየዋ
@ፎዚነኝወሎየዋ Год назад
@@ሠሠሠሠሠ ወላሂ የልቤን ተናገርሽ
@ሠሠሠሠሠ
@ሠሠሠሠሠ Год назад
@@ፎዚነኝወሎየዋ የኔዉዴ አብሽር አላህ የሁላችንምመኙት ያሠካሌን
@sofiyayesuf1470
@sofiyayesuf1470 Год назад
ኮቦልቻወይም ደሴ ፈልግልኝ
@መሬምከሸዋሮቢት
አህለን
@hayatmuhammed8094
@hayatmuhammed8094 10 месяцев назад
ኮቻ ሁኖ ቢሆን እገዛው ነበር
@halimah2472
@halimah2472 Год назад
ولك اتثرماد نكر كتن ناكر❤❤❤❤
@ያረብመገዲህንምራኝ
ቁጥርህ የታለና
@5gtube
@5gtube Год назад
0912798855
@HtHy-t5r
@HtHy-t5r Год назад
😍😍👍👍👍
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb Год назад
ቦታ አሳየን ኮቻ
@AaBb-qq1nc
@AaBb-qq1nc Год назад
ህጋዊይ ያልሆነ ከፈለግሽ አለልሽ ጓደኛየ ትሽጣለች ዋጋዉም እርፍ ነው ከፈለግሽ ነይ ስልክ እሰጥሻለሁ
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb Год назад
@@AaBb-qq1nc ህጋዊይ ነዉ እም ፈልገዉ እምታቂዉ ካለ ተባበሪኝ ወጣ ያለም ቢሆን
@AaBb-qq1nc
@AaBb-qq1nc Год назад
@@SadiyaSadiya-vh3xb እሽ እህት ልጠይቅናእነግርሻለሁ
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb Год назад
@@AaBb-qq1nc እሽ ዉዴ
@soofiyajed3209
@soofiyajed3209 Год назад
በናትህ ወልድያ ብትሄድ
@አብ-ሳላት
@አብ-ሳላት Год назад
ኮቻ ቢሆን እገዛው ነበር የምር እርካሽ ነው
@እሙኢምራንነኝየመዳምባጃጂ
ሌላyoutber ለቆት አይቸውነበር
@hawaabdu1778
@hawaabdu1778 Год назад
ወንድም ኮቻ ላይ ከቻልክ አሠየኝ
@Somaya-d9w
@Somaya-d9w Год назад
Hiok
@seadaseada5194
@seadaseada5194 Год назад
ደሴ ፊልግልኚ
@njvi991
@njvi991 Год назад
ጅልአታፍሩም. .አራትሚሊየንሥትሉሱበሐነአሏህ
@sofiyayesuf1470
@sofiyayesuf1470 Год назад
በደሴናኮቦልቻካለ ንገረኝ
@MarifaTubeh60
@MarifaTubeh60 2 месяца назад
ርካሺ ሆነሳ አብይ ያፈርሰዋን መሰል
@تقتبتبتقتبتبت
@تقتبتبتقتبتبت 10 месяцев назад
-😅😅😅😅😅😅
@ktube8920
@ktube8920 Год назад
ይሄን የመሠለ ቤት ለምን ትሸጣላቹ ግን
@hayahaya3109
@hayahaya3109 Год назад
ታርታማ በግሩፕ የሚሰራ ቤት አቅርብልንሲ
Далее
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
Nightmare | Update 0.31.0 Trailer | Standoff 2
01:14
Просмотров 686 тыс.