Тёмный

የሚሼል ኦባማ እና ማርታ ዋሽንግተን ታሪክ 

Ethiopian View
Подписаться 81 тыс.
Просмотров 18 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

28 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 9   
@matusalabinyam6812
@matusalabinyam6812 5 лет назад
ካቀረብካቸው ሁሉ በጣም የወረደ ከመነሻ ኣርእስት በሰፊው ያፈነገጠ ወደ ትርጉም ያዘነበለ እዛ ላይ ብትንትን ያለ ሃሳብ፡ first lady በኣማርኛ ብዙሃን መገናኛዎች የሚጠቀሙበት ደስ ስላላለህ የራስህን ትርጉም ለማስተዋወቅ ያነሳሀው ኣርእስት ሆኖ ነው የተሰማኝ፡ የተለመደው ባያጠግብም ያንተ ደግሞ እጅግ ኣማርኛን ያስርባል፡ ተቀዳሚ የሚለው ቃል ሲጀመር በብዜት ስታስበው ቀደመ - ተቀደመ (ቀዳሚ - ተቀዳሚ) የሚለውን ያሰማል.....በተለምዶ ኣማርኛዊ ባህሪው ተቀዳሚ (ውራ) ሁሌም እንደተቀደመ ፡ በድጋሚ lady ወይዘሮ ሳይሆን እመቤት ነው ቀጥተኛ ትርጉሙ ፡ እንደዘለፋ ባታስበው ብዙ ጊዜ ምርጥ ስራዎችን የሚያቀርብ ሰው ሁሌ ማድነቅ ለእንደዚህ ኣይነት ጥፋት መገፋፋት በመሆኑ የስራዎችህን ጥራት እንደተለመደው ወደነበረበት ደረጃ ለመመለስ ይረዳ ይሆናል ከማለት የተነሳ እንጂ ሰምቶ ዝም ኣላቃተኝም !
@salicsalman7045
@salicsalman7045 6 лет назад
ምታቅርቦ ምርጥ ታሪኮች ከምወዱ 1ኛ ሳልሆን ኣልቀርምና ብርታቱን ይጨምርልህ ማን?ፈጣሪ። ለ20 ደቂቃ በሚገባ እንታገሳለን።
@worldcomm9842
@worldcomm9842 5 лет назад
እግዚአብሔር ይባርክህ ለሰጠኸን ደስ የሚል ታሪክ!
@simongrmay9975
@simongrmay9975 6 лет назад
ፕሮግራማቹ በጣም ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@ላኢላህአኢለላህሙሀመድእረ
እናመሰግናለን
@ማእዶትሶሎሞን
@ማእዶትሶሎሞን 5 лет назад
Lsanew werke
@afeworki922
@afeworki922 6 лет назад
እሸቴ በርታልን
@eyasutedla2765
@eyasutedla2765 6 лет назад
I
@sewnegnenaesasatalew5398
@sewnegnenaesasatalew5398 6 лет назад
እሼ ድምፅክ ሳላውቅክ ወደድኩክ የምር ማታማታ አልጋዬላይ የምትወስደኝ አንተ ኦነካል
Далее
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 15 млн
ዮአዳን (ክፍል 39)
34:43
Просмотров 56 тыс.
DEMONS ARE ATTACKING BRAWL STARS!!!
09:08
Просмотров 15 млн