Тёмный

የሚያኮራም የሚያስቀናም ወንድ ይሄ ነው...ahadupodcast 

Ahadu podcast
Подписаться 96 тыс.
Просмотров 48 тыс.
50% 1

Опубликовано:

 

30 окт 2024

Поделиться:

Ссылка:

Скачать:

Готовим ссылку...

Добавить в:

Мой плейлист
Посмотреть позже
Комментарии : 207   
@ሚሚሐበሻዊት
@ሚሚሐበሻዊት 11 месяцев назад
ትክክል ወንድማችን ተባረክ እኛ ስሜታችን ልንቆጣጠር እንጅ ስሜት እኛን ተቆጣጥሮ ወደ ፈለገበት ገደል የሚነዳን ሰወች መሆን የለብንም ለምሚያስፈልገን ነገር እንጅ ለፍላጎታችን ብቻ ትኩረት መስጠት የለብንም ።
@AtsedeMulugeta-cv3xf
@AtsedeMulugeta-cv3xf 11 месяцев назад
ወይኔ ይህን ፕሮግራም እንደኔ የሚወደው በላክ አሳዩኝ
@MissZahara
@MissZahara 5 месяцев назад
❤❤❤❤እኔ ግን አዲሥነኝ ለቤቱ
@hebronmelese1636
@hebronmelese1636 11 месяцев назад
እንድህ ሀቅ ሀቃን እምነገሪ ሰው ደስ ይለኛል ብዙ ጠቅማህኛል በርታልኝ ወንድሜ 🤗💪
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ
@Elshadaytubeኤልሻዳይቲዩብ 10 месяцев назад
ክበርልኝ ወንድሜ ለተመልካች እራሱ ያለህ ክብር ደስ ሲል ምን አለበት ሁሉም እንዳንተ ቢያስብ ❤❤❤❤
@ለእኔህይወትክርስቶስነው
@ለእኔህይወትክርስቶስነው 10 месяцев назад
ተው ሴቶች በስርዓት እንልበስ ወንድሞቻችንን በሃጢኣት አንጣላቸው😢😢😢
@Megdelawit21
@Megdelawit21 4 месяца назад
እግዚአብሔር ይስጥሽ የልቤን ነው የፃፍሽልኝ እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ
@zenebutesfa8871
@zenebutesfa8871 10 месяцев назад
ልክ ነህ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ያብዛልን ኢ/ር ይባርክህ።
@balager21
@balager21 10 месяцев назад
ድንቅ ትምህርት ነው በጣም አስተዋይ ነህ ከልብ ለመተግበር ቢከብድም እናመሰግናለን ❤
@zumitube8095
@zumitube8095 11 месяцев назад
በጣም ነው የማደንቅክ ስሜትን መቆጣጠር ነው ትልቁ ጀግንነት
@Yosimk7
@Yosimk7 9 месяцев назад
አግዚአብሔር ያክብርህ.... ካንተ ብዙ ተምርያለው 🙏
@Natanam24
@Natanam24 10 месяцев назад
መልካም መንገድን ስታምትመራን እናመሰግናለን ወንድማችን 👑❤ ካንተ ብዙ ተምርያለሁ🙏
@ZaruWalelgn
@ZaruWalelgn 21 день назад
ሚዛናዊ ነክ በርታ
@ninaashenafi4486
@ninaashenafi4486 10 месяцев назад
exactly የምር ልክ ነህ ወንዶች ይሄን ልጅ አዳምጡት ትጠቀሙበታላችሁ የምር❤
@quickistgirl922
@quickistgirl922 11 месяцев назад
ለመጀመሪያ ግዜ ሳይህ ጅግናነህ ወንድማችን በርታ❤❤❤❤
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
🙏🙏🙏
@ሀያትመኮነን
@ሀያትመኮነን 9 месяцев назад
ለነገሮች ያለህ እይታ በጣም ምጡቅ ናቸው በርታልን ወገን አቤኒ ግንን እድለኛ ነህ ይህን ውብ ንግግር ተረድተከኛል አደለም አቤኒ እየተባልክ ስትነገር 😊
@Brokflkr
@Brokflkr 9 месяцев назад
ኪራ በጣም ነው ማመሰግን እውነት እድሜ ይስጥህ ወንድሜ
@ዕሴተገብርኤል
@ዕሴተገብርኤል 10 месяцев назад
ሚዛናዊ ምክር በእውነት እናመሰግናለን ወንድማችን🙏
@hanitub
@hanitub 10 месяцев назад
ንግግሮችህን ወድጄዋለሁ እውነትን እውነት ነው ብሎ መናገር ግዴታው አለብን ባንሰራውም እንኳን 👌
@fhfu2470
@fhfu2470 10 месяцев назад
ወላሂ እናትህንም ታሥመሠግናለህ ወንድሜ
@sihamhassen5070
@sihamhassen5070 11 месяцев назад
እውነት ለመናገር ካንተ ብዙ ትምህርት ወስጃለሁ ❤❤❤❤❤ so thanks my bro
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
🙏🙏🙏
@selamgachena5620
@selamgachena5620 5 месяцев назад
እራስን መግዛት ማድረግ እየቻልክ አለማድረግ ይሄ የሚሆነው እግዚአብሔርን መፍራት ሲኖር ነው
@SimegnGetahun-p1z
@SimegnGetahun-p1z 8 месяцев назад
ኪሩየ የአዉነት ትልቅ ልብ ነዉ ያለህ❤❤❤❤❤
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 10 месяцев назад
አደንቅሀለሁ ልክ ነው እግዚአብሔርን መፍራት የጥበብ ሁሉ መጀመሪያ ነው
@emaema-qp1qs
@emaema-qp1qs 11 месяцев назад
መልእክቱ ድንቅና በቂ ሆኖ ሳለ አልጠገብኩም አጠረቺብኝ በድጋሚ❤
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
🙏🙏🙏
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu 11 месяцев назад
እኔም ወላሂ
@ermaboy5547
@ermaboy5547 11 месяцев назад
ምን ልበል እናንተ ሰዎች ግን ስለኔ ሂወት ማን ቢነግራቹ ነው እየተቀባበላቹ ምታወሩት? ? ? እንግዲ ከይቅርታ'ጋ፡ እኔ መልካምነቴ ፍቅረኛ፡ ሚስት የምትሆነኝ ሰው ማሳጣቱ ሳያንስ፡ ጭራሽ አልፎ ተርፎት ስራየም ላይ አንድ አንድ ጫናዎች እና ስራየንም እንደማሳጣት ነገርም እያመጣብኝ ነው። ግን ልነግራቹ ከምችለው በሻገር ቢያሰቃየኝም አሁንም እየታገልኩት ነው። ዛሬ ግን ተስፋ ሰተሀኛል በዚ ንግግርህ። እና እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
Ayzon bro
@ermaboy5547
@ermaboy5547 11 месяцев назад
@@ahadupodcast19 🙏🏽🙏🏽🕊
@newand9050
@newand9050 11 месяцев назад
አይዞህ ወድሜ ጠንካራ ሁን ባለህ ነገር ተብቃቃ እስከሚያልፍ ድረስ❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 10 месяцев назад
አይዞን በፆሎት በርታ የዲያቢሎስ ሴራ ማክፈሸፍ የምችለዉ በፆሎት በስግደት ወደ እግዚአብሔር የበለጠበመቅረብነዉ አይዞን ፈጣርያ ሀይሉን ትግስቱ ያድልህ በርታ
@HayatHayat-rp6tz
@HayatHayat-rp6tz 9 месяцев назад
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ
@erbikanfalta
@erbikanfalta 10 месяцев назад
ምርጥ አስተማሪ እናመሰግናለን 😊
@إناللهمعن-ش6ز
@إناللهمعن-ش6ز 8 месяцев назад
ድፍረቱ የለኝም እጅ አተን ለማድነቅ ቢደወሰርቸ ላላዩት ወዳተ መላክ እፈልግነበር የእዉነት ስሚት ይሰጣል የተምታታን ስሚት ባድ እዳስከድ አድርገህኛ ካአላህ በታይ
@mery-w4l
@mery-w4l 10 месяцев назад
ትለያለህ አንተ የምር በጣም 😍😇 ቃላቶችህ ይገዛሉ በርታ
@TsionPetros-s7z
@TsionPetros-s7z 11 месяцев назад
ወው በትክቶክ አይቼ የቱቡን ስፈልግ ነበሪ አሁን ግን አጋኛሁክ ብሮ ደስ ብሎኛል ሰብስክረይብም አድሪጌሄለው
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
Thank u
@yenesewyenesew
@yenesewyenesew 11 месяцев назад
በጉጉት ነው ምጠብቅህ። ሁሌም
@ያልተፈታዉህልሜታረኩብዙነ
ትክክል የኔ ወንድም ምን ልበልህ የልብ አዋቂ ✅✅✅✅✅
@emaema-qp1qs
@emaema-qp1qs 11 месяцев назад
እናመሰግናለን ወንም❤❤❤❤
@AlemyWoleyowa-ro7cb
@AlemyWoleyowa-ro7cb 3 месяца назад
ዋው ልዬዬ እኮነህ ምክርህ ይለያል ኪሩየ
@Eyou653
@Eyou653 11 месяцев назад
ደስ ስትል ስታወራ አንተና ቼሪ ትመቹኛላቹ❤
@neima2690
@neima2690 10 месяцев назад
በጣም ሀሪፍ ሀሳብነው በርታልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@selamselam2754
@selamselam2754 11 месяцев назад
በጣም ብስል ሰዉ ነህ። ነገር ግን እኛ ቁምነገር ብቻ የምንወድ አይመስለኝም ምክንያቱም ገና አልነቃንም። ትሁት: ለባም ሴት አግባና አብራችሁ ኑ
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
😁🙏🙏🙏
@MOOMM-rc7zq
@MOOMM-rc7zq 11 месяцев назад
​@@ahadupodcast19በፍለጋ እዳደክም እኔ አለሁልህ😁
@aminaath266
@aminaath266 9 месяцев назад
ጎበዝ ነህ ቀጥልበት 🥰🥰🥰ጀግናነህ
@yesewneger950
@yesewneger950 10 месяцев назад
እኔ ስደት የመጣነው ከፍቅረኛየ ጋር ነው ግን ስራ አይወድም በዛላይ ቤተሰቦቼ ስራ ስለማይሰራ አይወዱትም አይሆንሽ ነው የሚሉኝ አሁን ሳኡዲ መጣ ስራ አልወጣም ይሄው ሁለተኛ አመታችን መጣ እና ቶሎ ቶሎ አይደውልልኝም ያዝ ለቀቅ ነው ተለያየን ምን ይሻለኛል ምክር ስጡኝ እስኪ
@tigistmeheret3505
@tigistmeheret3505 10 месяцев назад
መተውነው ይህ ከእንስሳ በምንም አይሻልም
@SadaaA-uv5fq
@SadaaA-uv5fq Месяц назад
ተገላገልሽ
@abdisamuhammad7644
@abdisamuhammad7644 11 месяцев назад
አቦ ልክ ነሽ እኮ እስቲ አሁን በምነግርሽ ሀሳብ ቪዲዮ ስሪልን ማንኛውም ጠቃሚ ነገር እንደ ምንጠቀምበት መጠን ጎጂነት ወይ ጠቃሚነት እንዴት ታስረዳኛኛለህ
@TsehayMelkamu-gh5kc
@TsehayMelkamu-gh5kc 10 месяцев назад
ዋው ትለያለህ ክበርልል ወድማችን❤❤❤❤❤
@Ubig-u6j
@Ubig-u6j 10 месяцев назад
በትክክል ወንድማችን❤
@mekdesyimer2731
@mekdesyimer2731 7 месяцев назад
Thank you for your advice , it gives me a leson to control my emotions , God bless you. respect👍
@AbejeKassahun-pk6wr
@AbejeKassahun-pk6wr 4 месяца назад
Fetari yakbrk bro ahun 1 tyaka alegi endat sera lisera birr lyaz
@zabeebazabeeba-iw4cj
@zabeebazabeeba-iw4cj 10 месяцев назад
ዲቅልጂ እዳተያለውን አላህያብዛልን ምናኛ ታዲላሀል እኔ ቪደወህን አዲብየ ልስማነው ያውግዜካገኘው
@ZeyetMarjan-wj2lh
@ZeyetMarjan-wj2lh 11 месяцев назад
ይህንን ልጅ አፈቀርኩት 😂 በተረፈ በርታልን ወድማለም
@welotube463
@welotube463 10 месяцев назад
አበጀሽ አቦ😂❤
@ZeyetMarjan-wj2lh
@ZeyetMarjan-wj2lh 10 месяцев назад
@@welotube463 🤣
@HmHm-o5n
@HmHm-o5n 10 месяцев назад
ኔቅ ኔቅ አምልጫ😂😂😂😂😂 ልቡሺ ላይ ቤትሳይሰራ
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 10 месяцев назад
እግዛብሔር ዪቁጠርልን እና ዪካሰን ሌላ ምን ዪባላል
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt 11 месяцев назад
እድሜ ይስጥ ልክ ልካችንን ንገረን
@kiyyaa2129
@kiyyaa2129 11 месяцев назад
ትክክል ውንድማችን ተባረክ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️thakn you
@Ruthinaye_succesful
@Ruthinaye_succesful 11 месяцев назад
My dream is for people to know God as a Father. This is so fundamental and easy to understand when you have a God to serve. How you act and discipline yourself is highly based upon the knowledge you feed yourself. I am so proud of you. Berta !!!!!!
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
Well said , thank u 🙏🙏🙏
@fawazealoubo8350
@fawazealoubo8350 5 месяцев назад
አተን ሰምቸ ፍቅሬን ላድን ምገድ ላይ ነኝ😢 አተ ግን ብዙ ነገር እጠብቃለን
@TheGoodNurse95
@TheGoodNurse95 10 месяцев назад
በጣም ልክ ነህ ። እስማማለሁ
@tamara-d9w
@tamara-d9w 9 месяцев назад
በጣም እናመሠግናለን ለቤትክ አዲስ ነኝ በርታ ወንድሜ
@hayatkumlachew8277
@hayatkumlachew8277 11 месяцев назад
እናመሰግናለን እውነት ።
@Toybe330
@Toybe330 11 месяцев назад
iski wndime and tiyaqe ልጠይቅህ ትምህርት ውስጤ ነው... እኔ fiqragnaye 3 amtachin andi qan tetalten anaqim gin bizu gize yiqotaregnal... Ina agtami silk sidelibgn ayy achi bane lay chit aregsh bilo beza ምክንያት ታላየኝ yedewl demo yalfaligew silkk nebr 😥😥😥 ልቤን sabre ihen ሁሉ amt ስጠብቅ karime
@nathanmengistu3262
@nathanmengistu3262 8 месяцев назад
The best advice. God bless you bro😍😍
@awetsoli8954
@awetsoli8954 10 месяцев назад
Amazing speech God bless u more😊
@YordanosSisay-q6e
@YordanosSisay-q6e 9 месяцев назад
ስለ ሃይማኖት ማውራት ብዙዎቻችን ያሳፍረናል ልባችን ግን የሁላችንም ስለ ሃይማኖት ያስባል ሥጋችን ግን ደካማ ስለሆነ የስጋ ነገር ብቻ እናወራለን( እንሰራለን )ግን ለምን በተለይ ወጣቶች ዘመናዊ ነን የምትሉ ሰዎች ወደ ሃይማኖት እንዲቀርቡ አትመክሩም ይህ ማለት ዝም ብሎ ሃይማኖት አለኝ ማለት አይደለም መፅሐፍ ቅዱስ የሚለውን እንዲያደርጉ ማስተማር b/C እዚ ባለ ኮከብ ህንፃ ቢሰራም ጥለነው ነዉ ለሆነ ሰው የምንሄደው ግን የፈጣሪን ስሩ አትስሩ የሚለውን ብንጠገብር ገነት እንገባለን እና ምንም አለማዊ ኖሮ ጋር aygachm ymeslenal እንጂ ስለዚህ ሰዎች ዘፈን ስካር ዝሙት ባያደርጉ ንስሐ ቢገቡ ቢቆርቡ ብትመክሩ ጥሩ ነዉ ብናጠፋም እግዚአብሔር መሃሪ ነዉ ይቅር ይለኛል መልሰን ንስሐ መግባት ቢቻል ኃጢያትን እምቢ ስጋዬ አታሸንፈኝም ከአንድ ሰው ጋር ነዉ ተወስኝኤ የምኖረው ማለት አለብን ቁርባን ጥሩ እንደሆነ እናምናለን ግን በአንድ መወሰን አንችልም ስለዚህ ዝሙት እንሰራለን ለቁርባን የሚያስፈልገው ከትዳር ውጭ አለመሄድ ነዉ ይሄን ካረኝ የማያልፈውን መግሥተ ሰማያት እንወርሳለን አለበለዛ የሲኦል እሳት ዘላለም inkatelalen ይሄን ደሞ ሁላችንም እናቀዋለን::በጣም ነው የማመሰግንህ በትንሹም ቢሆን ሰዎች ፈጣሪን እንዲያስቡ እያረክ ነዉ እኛ kehatyat ስንርቅ አገርም ከመቀሰፍ ትድናለች በርቱጦርነቱም ይቀዘቅዛል::✝️✝️✝️✝️♥️♥️♥️♥️♥️
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 9 месяцев назад
🙏🙏🙏🙏
@AliHousemaid
@AliHousemaid 10 месяцев назад
ምርጥ ምክርነዉ በርታ
@SenatiRufeleyi
@SenatiRufeleyi 9 месяцев назад
በትክክል ብልህ
@mahderiemengesha4806
@mahderiemengesha4806 10 месяцев назад
May God Bless you more & more!!!
@LubabaSeid-t4y
@LubabaSeid-t4y Месяц назад
በርታወድሜትክልኛትምህርትነው
@ALEX10xINCOME
@ALEX10xINCOME 11 месяцев назад
I hope you will reach on top keep it up you are making difference brother 🎉
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
Thanks man
@sebleyic7667
@sebleyic7667 5 месяцев назад
Kiru yemr andegna migerm mikr fetar endante aynet wendoch yabzaln ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Sima-er9xk
@Sima-er9xk 11 месяцев назад
መልካምነት ለራስ ነው በግል እንድታወራኝ ፈልጌ ነበር መጥፎ ሁኔታ ለይ ነኝ
@bellatafara7821
@bellatafara7821 10 месяцев назад
ሁለየም የምታወራዉ ተሰክክል ነዉ
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 10 месяцев назад
በትክክል ግን እደዚ ያለ ከዬት ነው ሚገኝው
@xtratoxic6130
@xtratoxic6130 9 месяцев назад
እና መሰግናለን በስደት ላይሆነን ልባችንን ለሰበሩን ወዶች ምንትላለህ 😢😢😢
@Export-g3t
@Export-g3t 10 месяцев назад
Nabiyu Muhamed (S.A.W) jihad malet simetehn lemashenef metadergw tigle nw bilwal. thank u bro
@Nana-sb6wl
@Nana-sb6wl 10 месяцев назад
God bless you brother! A very nice topic . 1ኛ ቆሮንቶስ 6 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ወይስ ዓመፀኞች የእግዚአብሔርን መንግሥት እንዳይወርሱ አታውቁምን? አትሳቱ፤ ሴሰኞች ቢሆን ወይም ጣዖትን የሚያመልኩ ወይም አመንዝሮች ወይም ቀላጮች ወይም ከወንድ ጋር ዝሙት የሚሠሩ ¹⁰ ወይም ሌቦች ወይም ገንዘብን የሚመኙ ወይም ሰካሮች ወይም ተሳዳቢዎች ወይም ነጣቂዎች የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። ¹¹ “ወይስ ሥጋችሁ ከእግዚአብሔር የተቀበላችሁት በእናንተ የሚኖረው የመንፈስ ቅዱስ ቤተ መቅደስ እንደ ሆነ አታውቁምን? በዋጋ ተገዝታችኋልና ለራሳችሁ አይደላችሁም፤ ስለዚህ በሥጋችሁ እግዚአብሔርን አክብሩ።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 6፥19-20
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 10 месяцев назад
woooooow dinkh melikt new wondime kene melikth wudddd kibrlgn yene wud ewunatawun yizakh wode fit goshiiiii yene melkam 1000 gize like❤❤❤❤
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 месяцев назад
🙏🙏🙏
@Amen-pf
@Amen-pf 11 месяцев назад
ትክክል ነህ ወድሜ
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
thank you
@sura_syume
@sura_syume 11 месяцев назад
Ahun ene mecheresh lay yalkew gar negh mnalbat yhe video lene nw yeteseraw amesegnalehu thanks
@NatnaelNati-lb6ow
@NatnaelNati-lb6ow 5 месяцев назад
Kira የምር 🔥
@erbikanfalta
@erbikanfalta 10 месяцев назад
እዉነት ነዉ
@SennvLove-m9f
@SennvLove-m9f 10 месяцев назад
እኔ እሱን በመፈለግ ቆሜ ልቀር ነው😂😂
@nanyenana6165
@nanyenana6165 6 месяцев назад
Yene enat😢
@haymanotasefa
@haymanotasefa 10 месяцев назад
ኡፍዬ እናትክ ታድላ በልጇ መኩራት ትችላለች
@SelamGoshiye
@SelamGoshiye 9 месяцев назад
በስመአብ ምክር ኛ 👌በእውነት በርታልን ወንድማችን
@TitinaWaseneh
@TitinaWaseneh 10 месяцев назад
❤ካየህው መልስልኝ እኔ የፍቅር ግንኙነት ነበርኝ አንድ አመት ከስምንት ወር ሆነን እና አንድቀንኴን ተግባብተን አውርተን አናቅም ሁሌ ጭቅጭቅ ነው በጣም እወደው ነበር አሁን ግን ከጭቅጭቁ የተነሳ ፍቅሬ በጣም ቀነስ እሱን ለማስተሀከል እራሴን እስከማጣ ድርስ ታግያለው ካቅም በላይ ሲሆንብኝ ለመለያየት ወስንኩ እንለያይ ስለው አንለያይም እቢ አለ እኔም ዝም አልኩት አሁን እደድሮው አይደለውም ሁሉን ነገር ቀንሻለው እደቀነስኩበት ተርድቶ ተይ ወደነበርሽበት ተመልሽ አለኝ እኔም ጭቅጭቅ ስለሽለቸኝ ወደነበርኩበት መመለስ አስጠልኝ በገንኝነታችን ወስጥ ሁለታችንም ግትር ነን መሽነፍ የሚባል ነገር የለም ውህ ሽቅብ ይወጣል ካለ አይመለስም እኔም በተመሳሳይ እና ምንም ልንግባባ አልቻልም ሀሳብ እፈልግለው
@tigistmeheret3505
@tigistmeheret3505 10 месяцев назад
መተውነው ሲኦል የመሰለሂወት ነው ጭቅጭቅ
@ahlamhussain1864
@ahlamhussain1864 Месяц назад
ሁለት አንድ አይነት አሰቸጋረ ነው በመወያየት ችግራችሁን ፈቱት
@qweqwe444
@qweqwe444 10 месяцев назад
በትክክል❤❤❤❤❤።
@BetelhemBetty-xk2ie
@BetelhemBetty-xk2ie 5 месяцев назад
አደኛየምር
@marthabeyene5960
@marthabeyene5960 11 месяцев назад
Bro u are special one, yemr hulum video #1 new 🙏🙏
@MahletHab
@MahletHab 11 месяцев назад
"Teredtehegna adele" i like it😉
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
🤣🤣
@habiba3933
@habiba3933 11 месяцев назад
ጀግናዬ😊
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
🙏🙏🙏 😊
@ayidaali9309
@ayidaali9309 10 месяцев назад
ገና ዛሬ ሳይህ በርታ
@tekalignginbaru-oh4np
@tekalignginbaru-oh4np 11 месяцев назад
Thanks kira .
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
🙏🙏🙏
@SelamawitAssfaw-fn3jd
@SelamawitAssfaw-fn3jd 10 месяцев назад
I am proud on you my bro!!!
@AnwarAhmed-vh3fm
@AnwarAhmed-vh3fm 8 месяцев назад
❤❤❤ሣ ትክክል ❤❤❤🎉
@tuf6377
@tuf6377 11 месяцев назад
🥰🥰ገራሚ ነዉ በርታ
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv 10 месяцев назад
Be tikikil wodemachen egzabehr yiberkih❤❤❤🙏
@WionshetFikadu-qv7je
@WionshetFikadu-qv7je 6 месяцев назад
Kerua betam gobz nh
@VipVip-ep4ug
@VipVip-ep4ug 11 месяцев назад
በጣም አሪይፈነዉ
@ጋልውቅሮ-ጠ2አ
@ጋልውቅሮ-ጠ2አ 11 месяцев назад
So thanks my bro😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
🙏🙏🙏
@WondimuAliyeJabir
@WondimuAliyeJabir 7 месяцев назад
Batikili❤❤❤
@hiwotalemu707
@hiwotalemu707 10 месяцев назад
Endante aynet million yefeter.
@marti7348
@marti7348 11 месяцев назад
እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
@Wintagrmayy-by9zu
@Wintagrmayy-by9zu 10 месяцев назад
ኪራዬ በብዙ እራሴን ቼክ እንዳደርግ አርገኸኛል ክበርልኝ❤
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 10 месяцев назад
🙏🙏🙏 thank u
@FathiaDddd
@FathiaDddd 10 месяцев назад
ዋው ትለያለህ
@sarahailo-zg8pr
@sarahailo-zg8pr 8 месяцев назад
እዳተ ሺ ቢወለድስ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@portocalphanta-pm6oy
@portocalphanta-pm6oy 11 месяцев назад
Gobezi tebareki♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@mimitadesse7408
@mimitadesse7408 11 месяцев назад
Tebarek abo hulam yemtanesachew hasaboch des yelalu
@ahadupodcast19
@ahadupodcast19 11 месяцев назад
thanks mimi
Далее
Когда Долго В Рейсе)))
00:16
Просмотров 147 тыс.
የፍቅር ምርጫዬ
39:04
Просмотров 161 тыс.